ቀላል 3 አይነት ቁርሶች-ዶናት ,እንቁላል-Easy breakfast - የሰንበት ቁርስ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 79

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 2 ปีที่แล้ว +19

    መአዚ ሁልጊዜ እከታተልሻለዉ ኮሜንት ለመጀሪያ ጌዜ ነዉ የምፅፈዉ።አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በአሜሪካን አገር አራት ልጅ ይዞ ስራም እየሰራሽ የቤቱም ስራ ጨምሮ አዲሱ ቤትሽም በጣም ትልቅ ነዉ ለሁላችንም ተምሳሌት ነሽ እኔም አንችን ሳይ እበረታለዉ።ከመላዉ ቤተሰብሽጋ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 2 ปีที่แล้ว +3

    መዓዚዬ ጎበዝ በርቺልንን

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ሁሌም ደማቅ ነሽ ማአዚ የተባረከ ማእድ ይሁን

  • @rhamerhame7432
    @rhamerhame7432 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Meaziye Tebarekee yene balemuya akorashigne

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh maziye betam des yelal no 1 nege.

  • @user-zz3oe2gf3w
    @user-zz3oe2gf3w 2 ปีที่แล้ว +3

    Wwww

  • @tawabecgexahun1638
    @tawabecgexahun1638 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @asmamohamed7121
    @asmamohamed7121 2 ปีที่แล้ว

    Wow very nice good job l like 👌👌

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ነው ጨርሼ በደንብ ያየውሽ የኔ ባለሙያ ባላውቅሽ ይቆጨኝ ነበር በጣም ጎበዝ ድካምሽን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 2 ปีที่แล้ว +1

    የጠበሽውን ከዘይት እዳወጣሽው ወረቀትላይ አታርጊው ዘይት ይይዛል ወንፊት ላይ አድርጊው ዘይቱ እዲጠፈጠፍ ዘይቱ ጥሩአደለም ሲበዛ
    አቀራረብሽ ልዩነው መአዝዬ🌹🌹❤

  • @lemlemhabtemariam7923
    @lemlemhabtemariam7923 2 ปีที่แล้ว

    Meazi betam new mwedish korebieti bthoni betam des ylenal. Ejochih ybareku. 🙏

  • @maraki652
    @maraki652 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ዋውውውውው የኔ ባለ ሞያ በጣም የሚያምር ነው ለቤትሽ አዲስ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing sistu 🙏

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +1

    wow betam yasgimjale

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 2 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @mimiwalaga3418
    @mimiwalaga3418 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallhh

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮ ላለን ሰዎች ቻደር ቺዝ አይገኝም በምን እንተካው

  • @godisgood7085
    @godisgood7085 2 ปีที่แล้ว

    finally new kitchen

  • @kenny4328
    @kenny4328 ปีที่แล้ว

    merte merte merte

  • @misganakaleab5546
    @misganakaleab5546 2 ปีที่แล้ว +3

    Am eritrean but always yketatelew hulu videos betam gobez ❤❤❤

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 2 ปีที่แล้ว +2

    Meaza sirash konjo , anegagerish yeteregaga mirt set nesh.

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว

    thank you very much ❤️❤️❤️

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 2 ปีที่แล้ว +3

    ኬክም ስሪልን እባክሽ

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 2 ปีที่แล้ว

    በርች በጣም አሪፍ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 2 ปีที่แล้ว +3

    መአዚዬ "አያልቅብሽ" ብዬሻለሁ :; እናመሰግናለን::🙏🙏🙏

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ መዓዚዬ እናመሰግናለን

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 2 ปีที่แล้ว

    መአዚ የኔ ቆንጆ ስወድሽ😘😘😘 ተባረኪልኝ የኔ ባለሙያ።

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 ปีที่แล้ว +2

    Easy and delicious.

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት

  • @meskermabebe1355
    @meskermabebe1355 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፍ ቅዳሜ ይሁንልሽ ማአዚ እጅሽ ይባረክ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 ปีที่แล้ว +2

    አቀራረቡ ብቻ ይማርካል መዓዚ ልዩ ባለሙያ 🙏

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 ปีที่แล้ว +2

    Balemoya💕
    You did a great work all the time 🥰🥰

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 2 ปีที่แล้ว +2

    መአዚዬ ምርጥዬ
    እንኳን ሰላም መጣሽ
    ሰላሞ ፍቅር እድሜ ጤና በቤታችሁ ይሙላ እናመሰግናለን 🙏

  • @meharinegasi3229
    @meharinegasi3229 2 ปีที่แล้ว

    Meaziyu aziki des behalit btaemi nfieti btekribyo neger medargti yeblkin bertie gobez

  • @joonieandrosie4573
    @joonieandrosie4573 2 ปีที่แล้ว +1

    really really i love that wede beziw keteyi specially yewededkut akerarebun nw wede ehte beziw keteyi ❤❤❤❤❤ ❤💛💚

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ሞያ እጂሽን ቁርጥማት አይካውውውውውው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    ጣፋጭ ቁርስ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @mesyazu
    @mesyazu 2 ปีที่แล้ว +1

    I love it 💕😍😍 fuwaa Yale kedame yehunlachu !!

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 ปีที่แล้ว +1

    💓💓💓💓✌️✌️✌️✌️

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹❤🌹❤🌹❤👏

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 2 ปีที่แล้ว +2

    መዐዚ እጅሽ ይባረክ በጣም ሁሉም ያምራል እንደው መጥቼ ላግዝሽ መሰለኝ ድካምሽ ታየኝ በዛውም ሙያ ልማር ዩቲዩብ ልከፍት አይደለም

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀ እሽ ነይልኝ

    • @user-ij9ci6gr6q
      @user-ij9ci6gr6q 2 ปีที่แล้ว +1

      @@bahlietube1358 ጀግና ነሽ ሁልግዜ አይሻለሁ ቀለል ያለ የኪክ ክሬም አሳይን ለኢትዮጵያ የምሰራ

  • @faven1230
    @faven1230 2 ปีที่แล้ว +2

    yechi doro eredatish nech lol love what u do 😍

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 2 ปีที่แล้ว +4

    ባለሙያ እኮ ነሽ ፅዱ የሴት ልክ 😍🙏

  • @piazzanetsa746
    @piazzanetsa746 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መአዚ፣ ከቤት ነው የምሰራው፣ ሁል ጊዜ የው የማይሽ። የቅርብ ጓደኛዬ ሆነሻል። እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርሽ፣

  • @lilykonjo9720
    @lilykonjo9720 2 ปีที่แล้ว +1

    ባልሸ ፡ እና ፡ ልጆች ሽ ፡ ታድለዋል ፡

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አደንቅሻለሁ ባለሙያ ነሽ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 ปีที่แล้ว +1

    አዘገጃጀትሽ አንደኛ ነው ማዓዚ ነገረ ግን ቅቤዉ የተነጠረ የምግብ ቅቤ ነው ? የገበታ?

  • @dureegudeta4006
    @dureegudeta4006 ปีที่แล้ว

    Qidame ye geta sembete now akibri inji ye sira qn ayidelem

  • @hastenahasen6844
    @hastenahasen6844 2 ปีที่แล้ว

    Hi Meaza,I hope you are doing great. Did you cook the potatoes first?

  • @felagotbizuwork6812
    @felagotbizuwork6812 2 ปีที่แล้ว

    than you Dear ...zeyitun esk sinitye yitebesibetal?/siyalik lmintikim yiwilal or yidefalin?

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 2 ปีที่แล้ว +1

    meaze btm new mymerew enem ko ebet agezchwahu and ande enem ejmerahu camera azegajche

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ሲጣፍጥ እንዲሁ ሳልኩት

  • @herisbaking
    @herisbaking 2 ปีที่แล้ว

    Luv it. Please yenenem channal gobegilegn enat. Addis youtuber negn🙈

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 2 ปีที่แล้ว

    Kongo

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 2 ปีที่แล้ว

    Be Brown duket yihonal donatu? Beterefe hulum mirt new kene akerarebu

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 ปีที่แล้ว +1

      እንደ ነጩ አይነሳም ግን ሰአት ሰተሽ ሞክሪው እኔ አልሞከርኩትም

  • @seadaabdi9277
    @seadaabdi9277 2 ปีที่แล้ว

    Cq

  • @starpin100asadad5
    @starpin100asadad5 2 ปีที่แล้ว +1

    I want a wife like you ....who makes a house a home.

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏😘😘😘😘😘👍👍👍👍👏👏👏👏