ሩት ፩ • Ruth 1 | የማቴዎስ ፩ ሴቶች ጥናት • Women of Matthew 1 Study | ሴላ ጥበብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • የሩት ታሪክ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ ነው፡፡ እንዲሁም የማጣት፣ የመሰደድ እና የመቤዠት ታሪክ ነው፡፡ በዚህ ታሪክ ውስጥ እግዚአብሔር የእራሱን ደራሽነት፣ በከፍታዎች እና በዝቅታዎች ውስጥ መገኘቱን እና በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለእኛ ቤዛነት የመስጠቱን ጥላ ያሳየናል። የሩት ታሪክ (መጽሐፋ ሩት) በአራት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ እንዲጠና አድርገን አዘጋጅተንላችኋል፣ ምዕራፍ አንድም እነሆ። በዚህ ጥናት ውስጥ ጠለቅ ብለው እንዲሄዱ የሚያግዝዎ የጥናት መመሪያ አዘጋጅተናል፡፡ እባክዎን እዚህ ያግኙ እና ያውርዱት፡፡
    selahethiopia....
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፣ እግዚአብሔር ራሱን ይገለጥላችሁ፡፡
    Ruth's story is one of amazing romance. It's also a story of loss and redemption. In this story, God gives us a glimpse of His providence, His presence through the highs and lows, and His redemption of us through Jesus Christ. We will be going through Ruth's story (the Book of Ruth) in a span of four weeks. Week one is already here! We have prepared a study guide to help you go deeper in this study. Please find and download it here:
    selahethiopia....
    'ሴላ ጥበብ' የሚያጠነጥነው በእግዚአብሔር ቃል ላይ ነው፤ ቃሉን ማጥናት፣ ቃሉን ማወቅ፣ ቃሉን መኖር እና ቃሉን መውደድ፡፡
    Selah Wisdom is all about the Word. Studying the Word, knowing the Word, living the Word, and loving the Word.

ความคิดเห็น • 6

  • @bekeludesta2225
    @bekeludesta2225 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @redeateberedo583
    @redeateberedo583 4 ปีที่แล้ว

    God bless you dear sisters for sharing the bible study ❤

  • @etetu4837
    @etetu4837 3 ปีที่แล้ว

    God bless you my sisters

  • @etetu4837
    @etetu4837 3 ปีที่แล้ว

    የጌታ ሠላምና ፀጋ ይብዛላችሁ አስተ አለኝ ከርሃብ የተነሳ መስደዳቸው ምንም ስህተት የለውም ለጊዜውም ቢሆን ነብሳቸውን ለማቆየት ትሰደዋል ያቆብም ከረሃብ ይተንርሳ ወደ ግብፅ ትሰድስል የዚህ ቤተሰብ ሽግር እደእግዛብሔር ቃል ሙኃባውንን። ሴቶች ልጆቻቸው አግብተዋል እ/ር ቃሉ ከሚያልፍ ሠማይና ምድር ቢያልፍ ይቀለዋል ስለዚህ ይችትሴት ኑሃሜን አትበሉኝ ስትል እግዛብሔር.ን COM plain እያደረገች አይደለም?

  • @getachewkumera9633
    @getachewkumera9633 3 ปีที่แล้ว

    Whey they go to other countries because Judges 21:25 In those days there was no king in Israel; every man did what was right in his own eyes.

  • @getachewkumera9633
    @getachewkumera9633 3 ปีที่แล้ว

    Galatians 6:7 Do not be deceived and deluded and misled; God will not allow Himself to be sneered at (scorned, disdained, or mocked by mere pretensions or professions, or by His precepts being set aside.) [He inevitably deludes himself who attempts to delude God.] For whatever a man sows, that and that only is what he will reap.