ሰበር ዜና - አስደንጋጩ መረጃ ወጣ አለም ጉድ እየሰማ ነው ኤለን መስክ ቀጥሏል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 118

  • @AbelBirhanu
    @AbelBirhanu  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አማዞን ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል
    a.co/d/6vnHIBC

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +48

    እንኳን ለነነዌ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ የነነዌን ህዝቦች ይቅር ያለ እኛንም ይማረን ሃገራችንን ከእርኩሰት ይጠብቅልን አሜን

    • @GenetBerihun-i5s
      @GenetBerihun-i5s 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @HiwotYazew
      @HiwotYazew 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    መዝሙረ ዳዊት 118፤28-29
    118፤28 አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።
    118፤29 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ይዘጋ በተለይ እኛ አገር ለደም ማፍሰሻ እንጂ ምን የጠቀመ ነገር አለ በሌላው ደግሞ ግብረሰዶም በአገራችን እንዲስፋፋ ነው የተደረገው

    • @user-xh6vq1vu6i
      @user-xh6vq1vu6i 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እዉነት ነዉ ለህይዋት ትግል ትልቅ ምና ተጫዉቶሀል የምል ሀሳቢ አለኛ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህወሃት ቂጥ መንፋት ኢትዮጵያ ውስጥ ያስፋፋው ይህንን ገንዘብ ከዩኤሲዲ እየተቀበለ ነበር።በጦርነቱም ወቅት ደግሞ ከፍተኛ ገንዘብ በቴድሮስ በኩል ለህወሃት ሲደርስ ነበር።
      👺👹👺👹👺👹

    • @habesha9941
      @habesha9941 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ትራምፐን ስልጣን ላይ ያወጣው የግብረሰዶም መስፋፋት ለማስቆም ነው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +47

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም ለዘለዓለም ያዉ ነዉ እሱ የአለም ሁሉ አዳኝ ነዉ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Pente ye eyesus Telat new..Pente ye wengel Telat new..USAID le Pente genzeb yereda neber Teblowal 😂😮

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Anson..23-s2lአይዞ አይዞወንድሜ ጴንጤ ረዳቱ ካላይ ከጌታ ነዉ

  • @WoinshetkamaZeleke
    @WoinshetkamaZeleke 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እግዚአብሔር ጻድቅ አምላክ ክብር ለአንተ ይሁን🙏

  • @DanielTamrat-n4p
    @DanielTamrat-n4p 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አውለን

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል !!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በሀገራችን እና በሌላም የአፍሪካ ሐገር የንፁሐን ተጎጂዎች አምላክ አሁንም የዚህን የእርዳታ ገንዘብ መጨረሻ ያሳምርልን😢

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ከእንቅልፌ ስነቃ ቀጥታ የአንተን ቻናል ነዉ የምከፍተዉ በሰላም ያዉለን❤

  • @Only-smarts-com
    @Only-smarts-com 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ደም አፍሳሾችን የሚፀየፍ አምላክ አሁንም ደም አፍሳሾችን እና ሰዶምያዊያንን ከስራቸው ይንቀል ። ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻውን ከምድር ጫፍ እስከ ምድር ጫፍ በሰው ልጆች ላይ በሙሉ ይንገስ።

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሚያስደስተው እንደትራምፕ ኤሎን መስክም የሰዶማውያን ተግባር መጥላቱ? ትውልዱን እየዋጃችሁ ስለሆነ አቦ ዘመናችሁ ይባረክ💙💙🙏🙏

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰላም ለሀገራችን ❤️❤️❤️

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤

  • @dejenefikadu
    @dejenefikadu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምስክር ህውሃት ነው ።የታወቀ ፀሐይ የሟቀው ሚስጢር ነው ወይስ እነሱ እንደኛ ዜጎች ናቸው??????

  • @HussenEbrahim-zo1tl
    @HussenEbrahim-zo1tl 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ትራፕና ኤለን መስክ ትከከለኛ ስራ እየሰሩ ነው በርቱ

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወያኔ ጉዱን ፈላ

  • @رونالدويلعبوميسيينبح
    @رونالدويلعبوميسيينبح 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የነሱ ነገር ተወርቶ አያልቅም አላህ ያጋልጣቸዉ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤላ ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @MisraQader
    @MisraQader 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚጠበቅ ነው ግና ብዙ ግድ አለ lss የፈበረኩት እነሱ ናቸው ።

  • @Tokkichotube1
    @Tokkichotube1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነው ጥርቅም ያድርገው USAID👎

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኤለን መስክ በትክክል እየሠራ ስለሆነ ሊደገፍ ይገባል ዩኤሴ ኤ አይ ዲ በእርዳታ ድርጅት ስም ብዙ ግፍ እየፈፀመ ነበር ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Le pente yeredu neber tebale eko😮

  • @BsjjsHsn-z9t
    @BsjjsHsn-z9t 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ምን ጉድ ነው ትራንፕና ኤለን መስክ ጌታ ነው ህዝቡን ለመታደግ ሲል እናንተን ያመጣው

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@BsjjsHsn-z9t እውነት ነው ካልተጎዱ መልካም ነገር አይመጣም ሀሉም ለበጎ ነው

  • @ውዳሴማርያም-ከ7ደ
    @ውዳሴማርያም-ከ7ደ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤል ለምትሠጠው መረጃ ግን እናመሠግናለን ።ያንተ መረጃ እስከአሁነ ጥሩ ነው ለሁሉም ግዜ አለው የፈጣሪ የትግስት ግን አይገርምም? የኛን ሃገርስ ማን አነው?

  • @muhammedalemu1522
    @muhammedalemu1522 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክእነሱ አፍ መስማታችን ነው እንጂ የቆየ ሃቅ ነው

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወገኖቼ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል በእሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት ያገኛል

  • @ZebibaZebiba-z6e
    @ZebibaZebiba-z6e 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks to sharing abelo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዮስራዩትዩብ
    @ዮስራዩትዩብ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሰላላም ያገሬልጆች እደትነችሁ

  • @545menel
    @545menel 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይገርማል በጣም ያሳዝናል

  • @رونالدويلعبوميسيينبح
    @رونالدويلعبوميسيينبح 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ እኛገር ያረጉቱን ይገሩን ጉዳችንን

    • @sisay4318
      @sisay4318 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የትግራይ ጦርነት የዚ ውጤት ነው

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    በጣም ያሳዝናል እረ ይጠርቀም የእኛን ሃገር የበከሉት እነሱ ናቸው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በሀገራችን የ USAID ተቀጣሪ ዘመድ እንደሰማሁት እርዳታዉ በመቋረጡ የጦርነት ተፈናቃዮች በአጠቃላይ እናቶች እና ህፃናትን ጨምሮ ከአሁኑ በጣም እየተጎዱ ነዉ ያሉት😢እርዳታዉ በትክክል ቢደርስ ጥቅም እንጂ ጉዳት የለዉም።

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tikiki

    • @halikahalika
      @halikahalika 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሲጃመር እናሱ ያዳራሱበት ምን ሰላም አለ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO ENDANTEFA ADENENE 🙏 🙏 🙏

  • @Al-UzzaAl-Uzza-d6u
    @Al-UzzaAl-Uzza-d6u 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይህችን ነገር ስደት ካምፕ የቀመሰ ያውቃል
    USID
    UN
    wfp
    UNHCR
    ብጠፉ አፍርካ ውስጥ ማንም ስደት አይወጣም የአፍሪካ ታጣቂ ግብረሰዶም በአፍሪካ አይኖርም

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ምንም ጉድ የለም ይልቅስ በሰይፉ ኦን ኢቢኤስ ላይ ላይቭ እየገባችሁ መቆዶንያንን አቅማችሁ በፈቀደ እየረዳችሁ የሰማይን በረከት ተቋደሱ❤

  • @ayzonet
    @ayzonet 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀገር ያወቀው ፣ ፀሐይ የሞቀው...

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abele thanks for ur time.

  • @mihreteabbereket9804
    @mihreteabbereket9804 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእርዳታ ስም ስንት ኣገር ያልፈረሰ፡ምንም ኣዲስ ነገር ኣይደለም፡እርዳታ ኣንፈልግም ላሉት ኣገሮች ለምን ማእቀብ ያደርጉ ነበር?

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ትራንፕ ልክ እንደ አፍሪካ ገዥዎች አሜሪካን ይግዛ የምትሉ እስኪ እንያቸው

  • @gebremeskelabraha8546
    @gebremeskelabraha8546 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Love this

  • @FafiMlD-g3j
    @FafiMlD-g3j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Subahn Allah 😢😢😢

  • @Beza-d5j
    @Beza-d5j ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😡😡👹👹👹👹ድሮም እንጠረጥር ነበር።በእርዳታ ሰበብ ሕፀናት ወዶችን መድፈር ለሀገራችን ያስተማሩት እነሱ አደሉ። ጎዳቹሁ ብዙ እግዚአብሔር ያጥፍቹህ😡😡😡😡😡😡

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አስገራሚታሪክ ነው

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የምዕራባዉያን እርዳታ ማለት ""..በወጥመድ ላይ የተለጠፈ የአይጥ መግደያ መርዝ ." መሆኑን ከኤለን መስክ ቀድሞ ያጋለጠዉ የኢትዮጵያ አዲሱ መሪ ዶክተር አቢይ ነበር፡፡

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይርዳው ትራምፕ እንበሳ

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳለ እውነት አስመስለህ የምትነግረን ከኋላው ያለውን ሴራና ተንኮል አታውቅም!

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እገዚኦኦኦኦ ሰው በቁሙ ሲሞት እግዚአብሔርን መፈታተን

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁን አሜሪካን ውስጥ የሚንጫጩት ቡሽቲዎቹ ናቸው በተለይ ሙስሊም ነኝ የምትለው የሚንሶታዋ የኮንገርስ አባል የሆነችው የሶማሌ ተወላጅ

  • @77861022
    @77861022 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤለን ሞስክ እና መሪው ለአለም ጥፋት ነው የመጡት እግዜር ይጠብቀን ሁሉም እራሱን ከፍ አድርጎ ህዝብን ነው መጠቀሚያ የሚያደርገው 😢😢

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገና ዛሬም የተወራው አልገባሽም !?🤔🤔

    • @77861022
      @77861022 29 นาทีที่ผ่านมา

      @@Emuti-wj7wt በጣም ነው የገባኝ ሰው ሁሉ ስላልፈለገው ያለ የሌለውን እያመጣ እያወራ ነው መክንያቱም ማንም ስለማይፈልገው ምንም አይነት መረጃ እንዳያገኝ ሰለተደረገ እየፈበረከ ገና በዙ ያወራል ፕሬዜዳንቱም ሆነ ይሄኛውም ለአለም ጥፋት መተዋል አብረን እናያለን USAID መቋረጥ በአብላጫው የሚጎዳው ምስኪኑን ደሃ ስለ ሆነ የደሃ ጠላቶች የወሰኑትን ውሳኔ ማንን የበለጠ እንደሚጎዳ አብረን የምናየው ይሆናል !!

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ በእሱ እመኑና ዳኑ

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮ኡኡኡ😢😢😢😢😢

  • @KuroHana-s9n
    @KuroHana-s9n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤል ገራሚ ሰው

  • @abdunuri7464
    @abdunuri7464 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልቃይዳ ን በ ምግድ ሚደግፈው አሜሪካ ነው ወላሂ አጃኢብ እኛ ስንናገር አይሰሙን ነበር

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሮቦት ነው

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኛ ግን የሰማነው ግብረሰዶምን የሚያስፋፋው ኤለን መስክ ነው ነው ትልቁን ሀብቱን የሚያፈሰው ለዚሁና ለመሳሰሉት ነው የሚያውለው ነው የተባለው

  • @Eden-iye9
    @Eden-iye9 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The book is very expensive. It's not fair price

  • @yanget4476
    @yanget4476 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    US ..........AID

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤርትራ ለማዕብ የተፈረደባት እኮ / የኢትዮጵያ ጥጦ / የሆነው USAID በ2006 ከኤርትራ ጠራርጎ ስላባረራቸው እኮ ነው ።

  • @lemmabihonegn5912
    @lemmabihonegn5912 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ok

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ስምንት ሶዶምአዊ ናት

  • @MohammedAbibeker
    @MohammedAbibeker 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Unbelievable

  • @abdosemira4387
    @abdosemira4387 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hule yanurih, Egirih Beregetebet hulu Fetari kantegar yihun.

  • @yaredmaruministry5761
    @yaredmaruministry5761 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤሎ US aid በል እስኪ

  • @mohamedabdiqader
    @mohamedabdiqader 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allahu yaacllam gin tiranp yimaslayall rasun iya dabaqeenan

  • @melakusam8969
    @melakusam8969 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I'm not surprised as I am well aware that USA has been doing these things for the past many years.

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @meditation2606
    @meditation2606 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The point is why he want to do this now?

  • @Abdso11
    @Abdso11 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gay's የተባረከ ነው አሜን

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀስ ብለው ያስደንግጡና አራት አመት ሁሉ ገና ልንደነግጥ አይደል እንዴ በልብ ድካም ሊዲፉን ነው

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Meche enkebelalen. Eyenegerun enkuwan begid yiredunal. Balesiltanatim lemichawetubet tinanish tikim egba tegodan, tenakin. Yegnawu zega eridata kome sil alnebere beyeyotubu. Beka atasnikun. Kibrachihu gid yibelachihu

  • @MuhabaMursela
    @MuhabaMursela ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ችግሩ የሀገሬ ደነዞች አሸበሪዎችን ምራበዊየን ነው የፋለፈሉወቸው ሲበሉ አየምኑም የሙስሊም ጠል ስለሆኑ ጭፍን አስተሳሰብ ነው የለቸው😂

  • @LetifYlkal
    @LetifYlkal 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ዜናውን ለማርዘም ብለህ ትደጋግመዋለህ አረ ይደብራል

  • @YaawaqSumatubeka
    @YaawaqSumatubeka 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless Trump and Elon musk

  • @hirutanbssie29
    @hirutanbssie29 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gud gud bel gonder fetary hoy yekr belen

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አስደጋጭ አይደለም የአደባባይ እውነት ነው የተኛ ትውልድ አስደንጋጭ ነው 😅😅😅😅 ቀልደኛ

  • @Feyori2004
    @Feyori2004 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህን ኣናዉቅም ልትሉ ነዉ ኢትዮጵያ መሪዎቻቹ የኣመሪካ ዲፐሎማሲ ይህ ነዉ ኤርትራ እንቧ ብላ ኣባረረቻቸዉ

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Elon musk thank you for your hard work.
    It is time to show the world the ugly work of USAID

  • @hhttEthio
    @hhttEthio 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    USAID ኢትዮጲያ ጦርነቱን በማስፋፋት ባለፈው የትግራይ ጦርነት ላይ ያረጉትን ግፍና ውንጀል አንረሳም፣ ምን ግፍ ቢሰሩ እግዚአብሔር እያየን ከፈላቸው አፈረሳቸው፣ ለፌሚኒዝምና ግብረሰዶም እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ውስጥ እያወጡ የነበሩት ገንዘብ ሁሉ ነው አሀን የሚቆመው፣ እግዚአብሔር ይመስገን 😂

  • @EsoEseyase
    @EsoEseyase 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amercana esirail ewnwten new milki etafalu bekirbu

  • @ahmedkedir-ei3eo
    @ahmedkedir-ei3eo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳታማሀኝ ብላኝ ይላል የሀገሪ ሰው ለመዝጋት ምክንያት መደርደር አለም ስለተቃወመው ነው

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሄለንመስክ አንጀኛው እራሱ ነው ቀልደኛ

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከሌሎች ዩቱዩቦች ይልቅ ያንተ ጣቢያ ድምፅ በጣም ያንሳል ።

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Long live trump

  • @CellWhite
    @CellWhite 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Elon musk Eko setan nwe ya wushet drama nwe

  • @tsehaydemisse6045
    @tsehaydemisse6045 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምትገርም ሰው ነህ

  • @SittyBeshir
    @SittyBeshir 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተአዛኝታረቀን

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ ፣ አነጋጋሪ ፣ እግዚኦ ፣ አነጋጋሪ ፣ አስደንጋጭ ያልተሠሙ ----ያንተ ዜናወች በሙሉ------!!!!

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን አሜሪካን ውስጥ የሚንጫጩት ቡሽቲዎቹ ናቸው በተለይ ሙስሊም ነኝ የምትለው የሚንሶታዋ የኮንገርስ አባል የሆነችው የሶማሌ ተወላጅ