Selah Ethiopia
Selah Ethiopia
  • 193
  • 271 728

วีดีโอ

ባለአደራነት
มุมมอง 1726 หลายเดือนก่อน
ባለአደራነት Watch the full video: th-cam.com/video/Z15lD3Ktsmo/w-d-xo.html
በስሜት ቀውስ ውስጥ ማለፍ • Navigating Crises | Selah Focus
มุมมอง 3.7K8 หลายเดือนก่อน
በሕይወት ውስጥ ከምናልፍባቸው አጋጣሚዎች እና ሁኔታዎች የተነሳ ጊዜያዊ አሊያም ደግሞ ዘላቂ በሆኑ የስሜት ቀውሶች ውስጥ ልናልፍ እንችላለን። ይህ ሁኔታ በማነኛውም ሰው እና እድሜ ሊከሰት ይችላል። በዛሬው ውይይት የስሜት ቀውስ ውስጥ መሆናችንን ስለምናውቅባቸው መንገዶች፣ አንደ ክርስቲያን ከዚህ አይነት ቀውስ ልንወጣ ስለምንችልባቸው መንገዶች ይዘን መጥተናል፤ ተከታተሉን። Different situations and seasons bring with them all kinds of emotional crises- some are fleeting, and some we are left to deal with for a long time. In today's d...
የሴቶች አገልግሎት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ • The Ministry of Women According to the Bible | Selah Focus
มุมมอง 1.8K11 หลายเดือนก่อน
ምንም እንኳን በአማኞች ኅብረት ውስጥ ሴቶች በመጽሐፍ ቅዱስ የተደገፈ የጎላ ድርሻ ቢኖራቸውም፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚገኙና በትርጉም ረገድ ክፍፍል የተፈጠረባቸው ክፍሎች የተነሳ በዚህ ጉዳይ ላይ የሀሳብ መለያየት ከጊዜ ወደ ጊዜ ይታያል። በዛሬው ውይይት ሙላቷ እና መታሰቢያ ይህንን ሀሳብ አንስተዋል፣ አብራችሁን ቆዩ። The Bible affirms that women have a significant and meaningful role in the body of Christ and the community of believers. However, when it comes down to specifics, there is division that has aris...
ብቻዬን ማን ነኝ? • When No One is Looking? - Hanna Damtew | አሰላስሎት ፶፯
มุมมอง 1.2K11 หลายเดือนก่อน
ብቻችንን ስንሆን እና ለሰዎች ሐሳባችንን ስንገልጽ ወይም ሰዎች ባሉበት በሐሳብ ስንመላለስ ሁለቱ አንድ ናቸው? ብቻችንን ስንሆን ትኩረታችንን እና ጊዜያችንን የምንሰጠው ነገር ምንድን ነው? በዛሬው አሰላስሎት፣ ሐና ይህንን ጥያቄ ራሳችንን በመጠየቅ እንድንፈትን ታሳስበናለች። Our thoughts typically vary greatly when we are by ourselves compared to when we are expressing them to others. What consumes your attention when you are by yourself? Hannah challenges us to ask ourselves this question in to...
ጠላቶች ሆነን ሳለ በልጁ አቀረበን | ሃና ዶዳ
มุมมอง 397ปีที่แล้ว
በኃጢአት ምክንያት ጠላቶቹ የነበርን እኛን፣ እግዚአብሔር ዳግመኛ በልጁ ሊያቀርበን እና ግንኙነታችንን ሊያድስ ፈቀደ። ሃና ዶዳ፣ የጌታችን የኢየሱስን ልደት በምታስብበት ጊዜ በውልደቱ ምክንያት እርቅን እና ልጅነትን ማግኘቷ ተስፋን እንደሚሰጣት አጋርታናለች።
አምላክ ስጋን ለበሰ | ቤዛዊት ገረመው
มุมมอง 283ปีที่แล้ว
አምላክ ስጋ ለብሶ በሰው ልጆች መሀል መወለዱ፣ የራቀውን የሰው ልጅ የማቅረቢያ ጅማሬ እና ፍፃሜ ነው። ይህ እውነት በዚህ ሰሞን የምናከብረው በዓል ዋነኛ ትኩረት ነው። ይህን አስመልክቶ ቤዛዊት፣ የኢየሱስን የልደት በዓል በምናከብርበት ወቅት፣ ከምናደርጋቸው ልማዶች ባለፈ ልናተኩርበት ስለሚገባን ዋነኛ ጉዳይ አካፍላናለች።
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው! | ሕሊና ታደሰ
มุมมอง 270ปีที่แล้ว
የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር ልናስተውለው የሚገባን ትልቅ ነገር፣ እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነቱን ለማደስ ወደ ሰዎች መቅረቡን ነው። አማኑኤል፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሊሆን ቀርቦናል።
የማርያም ምላሽ | ሙላቷ ዮሐንስ
มุมมอง 268ปีที่แล้ว
በዚህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሰሞን፣ ሙላቷ ዮሐንስ ማርያም መድሀኒታችን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደምትወልድ በተረዳችበት ጊዜ እና ከዚያም በኋላ በቋሚነት የምታሳየውን ምላሽ አስተውላ ልቧ ላይ ስላደረው ሐሳብ አካፍላናለች።
የመወለዱ ተስፋ፦ አትፍሩ መድኀን ተወልዶላችኋልና! | Yodit Doda
มุมมอง 445ปีที่แล้ว
በዚህ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሰሞን፣ ዮዲት ዶዳ የኢየሱስን ልደት በምታስብበት ወቅት ተስፋን የሚሰጣትን ሀሳብ ታካፍለናለች።
ራስን መጠራጠር • Imposter Syndrome in the Bible | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፮
มุมมอง 662ปีที่แล้ว
ራስን መጠራጠር • Imposter Syndrome in the Bible | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፮
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
มุมมอง 151ปีที่แล้ว
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
มุมมอง 129ปีที่แล้ว
ለ1 ደቂቃ እስቲ እንጸልይ
አመስጋኝነት • Gratefulness | Selah Focus
มุมมอง 595ปีที่แล้ว
አመስጋኝነት • Gratefulness | Selah Focus
ስለ ወሲባዊ ጥቃት እንነጋገር • Let's Talk About Sexual Assault | Selah Focus
มุมมอง 366ปีที่แล้ว
ስለ ወሲባዊ ጥቃት እንነጋገር • Let's Talk About Sexual Assault | Selah Focus
እንጸልይ!
มุมมอง 98ปีที่แล้ว
እንጸልይ!
የእግዚአብሔር ፍትሕ • Divine Justice | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፭
มุมมอง 352ปีที่แล้ว
የእግዚአብሔር ፍትሕ • Divine Justice | Naomi Teshome | አሰላስሎት ፶፭
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ (ክፍል ሁለት) • Newly Married Life (Part 2) | Selah Focus
มุมมอง 765ปีที่แล้ว
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ (ክፍል ሁለት) • Newly Married Life (Part 2) | Selah Focus
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life | Selah Focus
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life | Selah Focus
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life (Teaser)
มุมมอง 386ปีที่แล้ว
የአዲስ ባለትዳሮች ጨዋታ • Newly Married Life (Teaser)
ይቅርታን ማድረግ • Forgiveness | Selah Focus
มุมมอง 942ปีที่แล้ว
ይቅርታን ማድረግ • Forgiveness | Selah Focus
እግዚአብሔርን ከሰው ልጆች ጋር ማን ያስታርቃል? • Who Will Reconcile God and Man? | ሴላ መሠረት
มุมมอง 353ปีที่แล้ว
እግዚአብሔርን ከሰው ልጆች ጋር ማን ያስታርቃል? • Who Will Reconcile God and Man? | ሴላ መሠረት
የእግዚአብሔር ፍቅር • The Love of God | Hilina Tadesse | አሰላስሎት ፶፬
มุมมอง 491ปีที่แล้ว
የእግዚአብሔር ፍቅር • The Love of God | Hilina Tadesse | አሰላስሎት ፶፬
የሥነ-ልቦና ጤና በክርስትና ዓይን • Mental Health and Christianity | Selah Focus
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
የሥነ-ልቦና ጤና በክርስትና ዓይን • Mental Health and Christianity | Selah Focus
እምነትና ሥራ • Faith and Works | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 4 | ሴላ ጥበብ
มุมมอง 545ปีที่แล้ว
እምነትና ሥራ • Faith and Works | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 4 | ሴላ ጥበብ
አንደበትን መግታት • Bridle the Tongue | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 3 | ሴላ ጥበብ
มุมมอง 688ปีที่แล้ว
አንደበትን መግታት • Bridle the Tongue | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 3 | ሴላ ጥበብ
በስራ መትጋት • Vocational Diligence | Hanna A. | አሰላስሎት ፶፫
มุมมอง 1.4Kปีที่แล้ว
በስራ መትጋት • Vocational Diligence | Hanna A. | አሰላስሎት ፶፫
ይቅር ማለት • Love and Forgiveness | Bezawit Geremew | አሰላስሎት ፶፪
มุมมอง 571ปีที่แล้ว
ይቅር ማለት • Love and Forgiveness | Bezawit Geremew | አሰላስሎት ፶፪
ሀብት እና በቅዱሳን መካከል ያለ አድልዎ • Wealth and Attitude | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 2 | ሴላ ጥበብ
มุมมอง 518ปีที่แล้ว
ሀብት እና በቅዱሳን መካከል ያለ አድልዎ • Wealth and Attitude | የያዕቆብ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 2 | ሴላ ጥበብ
ሕይወትን ማቀድ ክርስቲያናዊ ነው? • Is Planning for the Future Biblical? | Selah Focus
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ሕይወትን ማቀድ ክርስቲያናዊ ነው? • Is Planning for the Future Biblical? | Selah Focus

ความคิดเห็น

  • @GetachewSolomon-kx6ho
    @GetachewSolomon-kx6ho 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @Dawitalemnehmutera-oy2ov
    @Dawitalemnehmutera-oy2ov 2 วันที่ผ่านมา

    ሊዱዬ ስወድሽ❤ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @mulugetagashaw6040
    @mulugetagashaw6040 8 วันที่ผ่านมา

    Tiru yemihonew endet new

  • @Ethio_love0
    @Ethio_love0 12 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️

  • @J2E0S1U3S
    @J2E0S1U3S 21 วันที่ผ่านมา

    ❤jerreye your blessed

  • @SamrawitSintayehu
    @SamrawitSintayehu 26 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ተጠቅሜአለሁ ከትምህርትሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ!!

  • @AmanuelSenay-m5o
    @AmanuelSenay-m5o หลายเดือนก่อน

    telegram channel alachu or contact le አንድ አንድ ጥያቄ 🙋

  • @HayimanotEyasu
    @HayimanotEyasu หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏 አመሰግናለዉ ተጠቅሜያለዉ ተባረኪ

  • @meronmamecha2759
    @meronmamecha2759 หลายเดือนก่อน

    Just wow!የረጅም ጊዜ ጥያቄ ነው btw ይሄ ርዕሰ እና በጣም በጥበብ ነው የመለሳቹልኝ ሳድግ እንደእናንተ ነው የምሆነው ቆይ😁

  • @Selam-xl4nt
    @Selam-xl4nt หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️

  • @Selam-xl4nt
    @Selam-xl4nt หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️

  • @SaymenBona-dg4qp
    @SaymenBona-dg4qp หลายเดือนก่อน

    ቢያንስ ለሚዲያ እግርሽን አዉርጂ አትቅለይ

    • @kilm8450
      @kilm8450 16 วันที่ผ่านมา

      wuuyy habesha temam...kininet mibal yalfeterebt enken leqami beyesusm

  • @DEVAMan-x3b
    @DEVAMan-x3b 2 หลายเดือนก่อน

    እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @MsMina-gq6zu
    @MsMina-gq6zu 2 หลายเดือนก่อน

    የኔእህት ትክክለኛ የአማረኛ ፍቹ ሀሰት ማለት ደስታ ማለትነው ነው? ንገሪኝ🙏

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ! በህይወቴ የህይወቴ መርህ አድርጌ የምመራበት ቃል በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ፊሊ 4:4 የደስታችን ምንጭ ጌታ ብቻ ነው ደስታችንን ግን ከምድራዊ ጠፊና አላቂ ነገር ጋር ካገናኘነው ደስታችንን መቼም አናጣጥመውም ስለዚህ ከደስታችን ምንጭ ጋር እንጣበቅ !!!

  • @YamrotMolla
    @YamrotMolla 2 หลายเดือนก่อน

    ያባቴ ብሩካን ተባረኩ

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lydiakec
    @Lydiakec 2 หลายเดือนก่อน

    Lydia zemenesh be geta bet yelek 😊 betam new mewedesh 🥰

  • @getachewtilahun7466
    @getachewtilahun7466 2 หลายเดือนก่อน

    egziyabher yibarkish

  • @gadisalemihumanitarianorg.2970
    @gadisalemihumanitarianorg.2970 2 หลายเดือนก่อน

    thanks a lot

  • @SebleMohammed-o6l
    @SebleMohammed-o6l 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ቪዲዮ ከፍቼ ከማየቴ ከደቂቃዎች በፊት ስለ አገልግሎት እያወራን ነበረ እና የሚገርም መልዕክት ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meseretaddis-i8v
    @meseretaddis-i8v 3 หลายเดือนก่อน

    Where is your address nardeye

  • @HermelaDawit-n7z
    @HermelaDawit-n7z 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @TamrieEyosiyas
    @TamrieEyosiyas 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @TamrieEyosiyas
    @TamrieEyosiyas 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @TamrieEyosiyas
    @TamrieEyosiyas 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @FkieMan-b9u
    @FkieMan-b9u 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @kalebdawit8742
    @kalebdawit8742 3 หลายเดือนก่อน

    ትትትትልቅ ትምህርት ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @kalebdawit8742
    @kalebdawit8742 3 หลายเดือนก่อน

    የሰማሁት ነገር ለነ አዲስ ነው ፣ ተባረኩ

  • @AsebeAbraham
    @AsebeAbraham 3 หลายเดือนก่อน

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጋይደ የት ነው ምገነው ንገሩ መግዛት ፈልገ ነው

  • @Tsmmmgkge
    @Tsmmmgkge 3 หลายเดือนก่อน

    ቀውስ ውሻ ሸርሙጣ

  • @himanotwondem1949
    @himanotwondem1949 3 หลายเดือนก่อน

    enem lik endanch nge yne cause gin betam kibade now😢

  • @mogesseifu9501
    @mogesseifu9501 3 หลายเดือนก่อน

    የኔው ያሣፍራል

  • @zekariasasefa2089
    @zekariasasefa2089 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ስራ መስራት ሕገ እግዚአብሔርን መፈፀም ነው።

  • @dinkineshberhanu
    @dinkineshberhanu 4 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ❤

  • @AsterZenebe
    @AsterZenebe 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ቴባሬክ

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 4 หลายเดือนก่อน

    እንደ ክርስቲያን በጣም ከባድ ነው ። ... በዚህ አይነት ወቅት ክርስቲያን ያልሆነ ጉዋደኛ ነው ምፈልገው ምክንያቱም አይፈርዱም, ከድካም የሆነ እንደሆነ አያስብም, እግዚአብሔርን ካለማመን የተነሳ ይህ እንዳጋጠመኝ አያስብም። .... እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ተምሪያለው ተፅናንቻለው,

  • @elshaddaimesfin4510
    @elshaddaimesfin4510 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የተወወደዳችሁ ቤተሰቦች እስቲ አዲሱ መደበኛ ትርጉም መፅሀፍ ቅዱስ ግዙልኝ........አዲስ ነኝ

  • @yetmtemesgen
    @yetmtemesgen 5 หลายเดือนก่อน

    Bezih hulu weta geba sew andi hasab lay matekor bakatew bezih gize be sela ethiopia endih yale be andi guday gize wesdo meweyayetn slemtasayu le twld betam tekami nachihu degmo bedenb tselyu bizu aemrow tebetatnual be andi hasab mekoyet maselasel ejg kebad honual Geta Eyesus ybarkachihu ene betam ewedachihualehu

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 5 หลายเดือนก่อน

    Tebareki

  • @ermiasnigatu93
    @ermiasnigatu93 5 หลายเดือนก่อน

    ውድድ ነው የሚያደርጋቹ😍😍

  • @yetmtemesgen
    @yetmtemesgen 5 หลายเดือนก่อน

    Wow!!! Ehtoche Geta ybarkachihu ❤

  • @gadissat.gobena656
    @gadissat.gobena656 5 หลายเดือนก่อน

    Keep it up sister

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ፊትሽ እራሱ ወንጌል ነው ጭፍግግ ያላለ ፈታ ያለ ንግግር ያስፈልጋል የካድሪ ያልሆነ ንግግር ጥሩ ነው

  • @hannatadesse9233
    @hannatadesse9233 5 หลายเดือนก่อน

    God bless u girls much and much grace ❤❤ Someone who has Diana's phone number I wanna talk to her or Tsion's also

  • @DagimawiAbrha
    @DagimawiAbrha 5 หลายเดือนก่อน

    GOD bless you all

  • @dinkineshberhanu
    @dinkineshberhanu 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ...