🌸የወሊድ መከላከያ የቱ ይሻልሻል? ጥቅም ጉዳት | what is the best birth control? Birth control methods

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • #habeshanurse

ความคิดเห็น • 117

  • @medi2025
    @medi2025 2 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል አሁን አንቺ የምትይውን ስሰማ በጣም እግዚአብሔር አመሰገንኩ ለካ ይኤም አለ እንዴ ነው ያልኩት ምክንያቱም 5 አመት በላይ ነው የተጠቀምኩት ማህፀን ውስጥ የሚቀበረውን በዛ ጊዜ ውስጥ 2 ጊዜ ነው ቼክ ያረኩት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አስወጥቼ 3ኛ ልጄን ወልጃለው ሁሉ ነገር ሰላም ነው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ በጣም አሪፍ! እንኩዋን ደስ ያለሽ ለ3ተኛ ልጅሽ

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 ปีที่แล้ว

      Baswetashu sente geza argeshi?pls melsheligne

    • @medi2025
      @medi2025 ปีที่แล้ว

      አንዳመት ቆይቻለው ምንም ሳልጠቀም

    • @SistNat
      @SistNat 4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እህቴ ውፍረት የሆርሞን ለውጥ የለውም ወይ? የትኛውን ሉፕ ነው የተጠቀምሽው ነጩን ነው ወይስ መዳቡን

  • @Yeabfrekibru
    @Yeabfrekibru 6 หลายเดือนก่อน

    የተባረክሽ ነሽ በጣም አመሰግናለው።

  • @birktydejene9931
    @birktydejene9931 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እኔም እራሱ እሱን ነበር ምጠቀመው ያው እንዳልሽው ፔሬዴን ላያመጣውም ይችላል ከመጣም ብዙም አይፈስም ከዛ ጨርሼ ካስወጣውት በኋላ በ 6 ወሬ አረገዝኩ ለኔ ተመችቶኝ ነበር❤❤❤

  • @semharmerdasa2847
    @semharmerdasa2847 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u for sharing so what are u using know

  • @MunaJemal-m8f
    @MunaJemal-m8f 9 หลายเดือนก่อน +1

    የክንዱን ከተጠቀምሽ በኃላ ወዲያው ነው ያረገሽው ወይስ ምን ያህል ጊዜ ፈጀብሽ

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ሰላምሽ ይብዛልሽ ባለሽበት ቦታ እባክሽ ይህን ጥያቄ መልሽ አንድ ሴት ልጅ ሳትወልድ መከላከያ ከተጠቅመች ችግር አያመጣም 🙏🙏🙏🙏

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ነው እማመሰግነው 🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ችግር የለም ♥️

  • @helenfiker4916
    @helenfiker4916 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የኔ ውድ እስቴ በኤፕሬሽን የወለድን እናት ምን አይነት እስፓርት መስራት አለብን እስቴ ከቻልሽ አጋሬን

  • @megnottesolomon9472
    @megnottesolomon9472 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም እከታተላለሁ የምትለቂው ሁሉም ነገር አስተማሪ ነዉ ከወለድኩ 2ወሬ ነዉ ምን መጠቀም እዳለብኝ ግራ ገባኝ

  • @emanumer4738
    @emanumer4738 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you lilye ene
    3 anat ij wust yemigaba tataqime never ina
    Period minim alaberegn turu naw gin dibit alew kaza 3 anat si molagn awtiche 2 lij walejee 7 war honogna gin Minim use eyaderaku aydelam ahun baqa samonun yanin ya 3 amatu dagime liwasd naw

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Awo Emanye beka yene tarikm endanchi new 😅 enem ij wust yemigebawn new yemwedew

  • @selamalemu988
    @selamalemu988 2 ปีที่แล้ว

    Hi selam biyalew tiyaqe neberegn. Be ergizina gize ye hitsanu akemamet lik kalhone endet new mestekakel yemichilew? Pls mels feligalew

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam arf mikir new enamesgnalen 🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Menem cheger yelem enat 🙏🏽♥️♥️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ስለ ሁሉ ነገር በሪች

  • @Ophelia2121
    @Ophelia2121 2 ปีที่แล้ว +2

    Ene ej west yemigebawen nw metekemew gn am gaining a lot of weight, mood swing and I never seen my period since then

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Wow enem sosteghaw amet lay mood swing agatmoghal but that is as it

  • @hasettube
    @hasettube 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን የምፈልገውን ሀሳብ ነው አምጥተሽ ያብራራሽልኝ ከልብ አመሠግናለሁ 🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      እሰይ 🙏🏽 ምንም ችግር የለም የኔ ቆንጆ

    • @FatmaHussain-rg8pn
      @FatmaHussain-rg8pn 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጥያቅነበረኝ

  • @SilsKar
    @SilsKar 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህቴ እክድላይ እዳሥቀበርኩ ሥደት ወጣሁ ባይወጣ ምችግር ያሥከትላል እዳታልፋኝ

  • @mercykitchen7257
    @mercykitchen7257 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you እናመሰግናለን😍😘🥰

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም እናቱ ♥️

  • @nebeyu28
    @nebeyu28 2 ปีที่แล้ว +1

    Selame yani wude batame ektatlshu ena bezu temrtme agjeclhu ena ande teyakya nebrj kawalide buhala basentja ware new yawre bhula yamimtu??

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu 🙏🏽 Tut eyatebash new?

  • @sige7116
    @sige7116 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አዮዲን በመሀፀን የሚቀበረውን ነው ስጠቀም የነበረው የ10አመቱ ፔሬድ አይ ነበር ሆርሞን የለውም አንቺ እንዳልሽው ክሩን ቸክ ማድረግ አይጠበቅብሽም አንዴ ከገባ ገባ ነው ከ4 አመት በሃላ አስወጥቸ አርግዛለሁ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ግልግል!! እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን

    • @hiwihiwi9387
      @hiwihiwi9387 ปีที่แล้ว

      Selme ehta basotashu sente geza behala argzeshi

    • @sige7116
      @sige7116 ปีที่แล้ว +1

      እኔ 2ውር ፔሬድ ካየሁ በሶስተኛው ማርገዜን አወኩ ሁሉ በእግዚአብሄር ፎቃድ ሆነ ቢታሚኖችን እጠቀማለሁ

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen ปีที่แล้ว

      ​@@sige7116ምን አይነት ቪታሚን የተጠቀምሽ እህቴ ስሙን ፃፊልኝ እባክሽ

  • @meazagasha6378
    @meazagasha6378 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you

  • @tadelealemayehu-kz2mx
    @tadelealemayehu-kz2mx ปีที่แล้ว

    Ebaksh melshelg 3wer merfiye twegch wetetiye kenese mn ladrg ebacsh emiya metawu edibeza emiyadergewun ngrig ebacshe bchnkt lmot newu

  • @EkiruHubbi
    @EkiruHubbi หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር በናትሽ መልሽልኝ እኔ ባለትዳርነኝ እናም የ72 ሰአቱን ነበር ምጠቀመዉ ግን ሰዉነቴ በጣም ቀነሰ አቅምሁሉ አሳጣኝ እናም አኪም ቤት ስሄዲ መርፌም የ72 ሰአቱም ክኒን ሰዉነትሽ አይቀበልም አሉኝ አማራጭ ካለሽ ምንስ ማዲረግ እንዳለብኝ ብትነግሪኝ

  • @betelihemmengistu5097
    @betelihemmengistu5097 2 ปีที่แล้ว +2

    thanks for u kindness sis... am taking depo injection (ye 3 months) and i again alot of weight am worry about that what can i do to contron weight gain.. pls tell me what u do on that moment? And another question after ended 3 months weight gain is continue???

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +2

      Hi Betelihem unfortunately the depo shot does make you gain weight. Thankfully though, you will loose the weight once you stop taking it. Just try to control your diet for now

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 7 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ መውለድ ስትፈልጉ ብቻ ግኑኝነት አድርጉ Kkk

  • @leulhbetmiekal8741
    @leulhbetmiekal8741 2 ปีที่แล้ว

    I don’t suggest IUD for anyone from my experience.

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 ปีที่แล้ว

    Thank you it's helpful

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      No problem! ♥️♥️ I’m glad it was helpful

  • @tizitayadeta1896
    @tizitayadeta1896 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም 💕

  • @kishenmulaw3667
    @kishenmulaw3667 ปีที่แล้ว

    Ye 3 year tetkemn menargzebete reason yenoral

  • @raheltegen8650
    @raheltegen8650 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም 🙏🏽♥️♥️

  • @tewabechnega4274
    @tewabechnega4274 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for share this information 🙏😘

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      No problem hun ♥️ Thank you for watching

    • @uaeuae4821
      @uaeuae4821 ปีที่แล้ว

      ​@@HabeshaNurse ሲስተር የሶስት አመት በክንዲ ስር የሚቀበረው ጊዜውን ከጨረሰ ሁለት አለፈው እኔ እምኖረው አረብ አገር ነው ማስወጣት አልችልም አገር እስከምገባ ችግር አለው እባክሽን ንገሪኝ በጣም አሠብኩኚ

  • @emebettadesse_21
    @emebettadesse_21 ปีที่แล้ว

    እኔ እጅ ላይ ነዉ ያስቀበርኩት 1አመት ሊሞላኝ ነዉ ፔሬድ ባሰኘዉ ሰአት ነዉ የሚመጣዉ በጣም አወፍሮኛል ግን እራሴን ያዞረኛል sometimes የመድሀኒቱ effects ነዉ ወይስ ምንድን ነዉ ጭንቀቱ ሊገለኝ ነዉ

  • @firemehret6135
    @firemehret6135 2 ปีที่แล้ว +1

    Ena ke woldeku 45kena new ena mn betekem temekregalesh sister??

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋንደስ ያለሽ! አንቺ የተመቸሽን ትችያለሽ እኔ የምወደው እጅ ውስጥ የሚገባውን እና ማህፀን ውስጥ የሚገባውን ነው

  • @hawidimru7495
    @hawidimru7495 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u liliye

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem hun ♥️ thank you for watching

  • @kalkidank5867
    @kalkidank5867 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you gen 1 teyake nbragn enem endanchi asgebchalew gen margez sfalg yikoyal ende?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam ehet margez stfelgi aswechew ene gize alwesedeghm gen yehulum sew yeteleyaye new

  • @hayatbekri1995
    @hayatbekri1995 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ?Choice ክኒን ደም መርጋት ያመጣል ወይ? ደም መርጋት ካለብን መዋጥ ይፈቀዳል ወይ?? Please answer me🙏

  • @selina-official461
    @selina-official461 ปีที่แล้ว

    Kaswetashw bhuala besnt ken margez ychalal

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 4 หลายเดือนก่อน

    ሳዉዲ የሆናቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ

    • @SistNat
      @SistNat 4 หลายเดือนก่อน

      ይቅር ይበልሽ 😢

  • @HabeshaNurse
    @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

    Selam guadeghoche des bloghal zare sletegenaghen. ለምን እንደሆን አላውቅም ኮሜንት እንደተዋችሁ ይታየኛል ግን ለመመለስ እምቢ አለኝ. :( ደጋግሜ እሞክራለሁ♥️

    • @foziyaah4957
      @foziyaah4957 9 หลายเดือนก่อน

      selam ehte bezih lteyksh merfewn endaleke besnt gizesh new yaregezshw????ene merfewn yechereskut hamle 22 new eskahun period beyeweru ymetal gn ergzna yelem ahun 5 wer honegn merfew kaleke ????

  • @jemberlemma8118
    @jemberlemma8118 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ካለሽ ለምታካፊ ነገር ሁሉ አመሰግንሻለው
    አንድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ ልጄን ከውለድኩ ዛሬ ሳምንቴ ነው ግን ልጄ ላይ እንደነጭ ነግር ወጣበት ከምን የመጣ እንደሆነ አላወኩም ጭንቅላቱ ላይ ነው አመሰግናለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እሄ ነጭ የሚላላጠው ፎረፎር ሚመስለው ምንም ማረግ አይጠበቅብሽም በራሱ ይጠፋል

    • @jemberlemma8118
      @jemberlemma8118 2 ปีที่แล้ว

      ❤️

    • @NETSANETKASSA-v9q
      @NETSANETKASSA-v9q ปีที่แล้ว

      ​@@HabeshaNurse ❤❤❤❤

  • @zuzu8756
    @zuzu8756 ปีที่แล้ว

    ምንድነው መድሀኒቱ

  • @yedudegu7814
    @yedudegu7814 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ ቆንጆ እኔ ከወለድኩ 5ኛ ወሬ ነው ኪኒኑን እየወሰድኩ ነበር ግን ፔሬዴ እስካሁን አልመጣም ኖርማን ነው

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ኖርማል ነው እህት ስለምታጠቢ ነው አታስቢ በራሱ ይመጣል እኔም 6 ወር ሆኖኛል አንዴ መቷል የመጀመሪያ ልጄ ላይ በ9 ወር ነው የመጣው ታብሌትሽን ውሰጂ ለጥንቃቄ ያክል

  • @nardoshailu5469
    @nardoshailu5469 2 ปีที่แล้ว

    # እዚ ያለዉን ነዉ የማወራዉ መርፌዉ አንዴ ተወግተሽ ለ 3 ወር ነዉ ግን እንደ ሰዉ ይለያያል ከ3-6 ወር ፔሬድ ያዘገያል ሰዉነት ክብደት ይጨምራል
    # በክንድ የሚደረገዉ በጣም የተበላሸ ቅርፅ ያለዉ ሰዉነት ያደርጋል ላልተፈለገ እርግዝና ያጋልጣል
    # ሉፖ ይባላል እዚ ለ 12 ሁለት አመት የሚደረግ ነዉ የተለየ የሰዉነት ለዉጥ አያመጣም ግን በየግዜዉ ሄዶ ይታያል ሰዉ አላዉቅም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እናመሰግናለን እውቀትሽን ሼር ስላደረግሽን ናርዲዬ ♥️♥️

  • @hassendewud1179
    @hassendewud1179 ปีที่แล้ว

    የሶስት ወሩን ተወግቸ ነበር እና በጣም አወፍሮኛ እና እንዴት ነዉ አንቺ የከሳሽው please ❤❤ መልሽልኝ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 6 หลายเดือนก่อน

      በናትሽ በስት ጊዜ አወፈረሽ ፈራዉ ከተወጋዉ 2 ወር ሆነኝ የመጀመሪዬ ነዉ

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@natanemu9304እህት ፔሬድሽስ በየወሩ ይመጣ ነበር ወይ የኔ ቀረ 😢

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@natanemu9304እህት ፔሬድሽስ በየወሩ ይመጣ ነበር ወይ የኔ ቀረ 😢

  • @haymiaymi1250
    @haymiaymi1250 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen🙏🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Menem cheger yelem yene konjo ♥️

  • @meriymkamal7208
    @meriymkamal7208 2 ปีที่แล้ว +4

    እህት አመስግናልው ከውልደኩኝ 6 ወሬ ነዉ 72 ሳአት መዳኒት ጉዳት አልው ወይ

    • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
      @እሙኢምራንየቡታጀራዋ ปีที่แล้ว

      እሱ በጣም ይጎዳል አትጠቀሚ
      እሱን ሚጠቀሙ ድገተኛ ግንኙነት ካደረጉ ብቻ ነው እንጂ ለባለ ትዳሮች አይዱለም።ከኔ ተማሪ ውዴ 😢😢😢

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 2 ปีที่แล้ว +1

    Ocp exeqem nbr endalshiw yiredal
    Implant dgmo Ethiopia free new ye 3 ametu Arif nbr meceresha akababi period alaqom algn awxechew ej wusx yemigeba ye 5 amet Al gn fite wusx bxm woferku fite wusx sewunete MN endmidereg alawqim

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Awo enen demo depo shot 💉 newu betam yemiyastela wufret yaweferrgh. Ayzosh. Yemayhon kehone awchiwna mahatsen wust yemigebawun mokeri

  • @aadffasdfff3136
    @aadffasdfff3136 ปีที่แล้ว

    እኔ የ3 ወር መርፎ ተወግቸ ነበር ግን ፓሬደ አያቋርጥ አለኝ

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እሱን ተወግቼ ፔረደ ቀርቶ በጭንቀት ልሞት ነው በዛ ላይቁርጠቱ😢

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍habsha wnd tbabri bhon Ethiopian yte bdrsch

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በጣም ጨንቆኛል ምን እንደምጠቀም አጠባለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      እጅ ውስጥ የሚገባውን ሞክረሽዋል?

    • @meryjotube1237
      @meryjotube1237 2 ปีที่แล้ว +1

      ሚዋጠውን ለምታጠባ ሴት ሚሆን አዛልኝ ዶክተሬ እየወሰድኩ ነው ማማዬ ግን ፀጉሬ አለቀ እየወለቀ ምንልባት እሱ ይሆን እንዴ ከወለድኩ 6ወሬ ነው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      No ሜሪዬ ከወለድሽ በሁዋላ ፀጉር መውጣት የተለመደ ነው. አይዞሽ ግዜ ይወስዳል እንጅ ይመለሳል.

    • @meryjotube1237
      @meryjotube1237 2 ปีที่แล้ว +1

      ክበሪልኝ 🙏🏽🙏🏽

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ሜሪዬ ♥️🙏🏽 አይዞሽ ይስተካከላል

  • @snrawitabye-pl5wh
    @snrawitabye-pl5wh ปีที่แล้ว

    ውደእኔ የ3አመት ጨርሸ 2ተኛየን ልጨርስ ነው እና ትዳር አሁን የለኝም ሰውቤት እምሰራው ለቡዙ ጊዜ ስጠቀም ችግር አያመጣም እያስጨነቀኝ ነው

  • @betelihemamare4345
    @betelihemamare4345 2 ปีที่แล้ว

    እኔም በክንድ የሚቀበርውን ነው የምጠቀመው ግን ፔሬድ በጣም ተዛብቷል ፒልስ ስጠቀም ይስተካከለና እሱን ስተው እንደገና ይመጣል

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 2 ปีที่แล้ว

    How old are u

  • @samriwrufael8955
    @samriwrufael8955 ปีที่แล้ว +1

    ዲፖ አቁመሽ በስንት ግዜ ወለድሽ

  • @MareMeno-n4x
    @MareMeno-n4x 4 หลายเดือนก่อน

    አፍጥኒ😢

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 2 ปีที่แล้ว

    ❤️😘

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      🥰♥️♥️♥️♥️

  • @Bent_adaamaa
    @Bent_adaamaa 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚዋጠውን ፔሬድ ላይም ሆኜ ተሳስቼ ዋጥኩት ችግር ያመጣብኝ ይሆን 😢🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No cheger yemiyameta aymeslegh. Mersat new cheger yemiyametaw. Degame gen period siyalk endeadis mejemer linorebesh ychlal. Doctor manager kechalesh keyet lijemer blesh teyikiyachew

    • @Bent_adaamaa
      @Bent_adaamaa 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HabeshaNurse እሺ እጅግ በጣም አርጌ አመሰግናለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለም 🙏🏽💕

  • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
    @እህተገብረኤል-ረ3ረ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እራሱ በጣም ተምታቶብኛል ከወለድኩ 2ወር 20 ቀኔ ነው በጣም ነው የምፈራው የምጠቀመው ኩኒኒ yasmin ይባላል ጨጓራየን ያቃጥለኛል አንዳዳም እረሳዋለሁ የረሳሁት ቀን የወር አበባዬ ይመጣል እንዴት እንደሚያናድድ ካልሆነ የ3 ወሩን መወጋት ሳይሻል አይቀርም 3አመቱ ጓደኛየ አስደርጋ ነበር ግን በጣም አውፈራት የወር አበባ ጭራሽ ዘጋው ቢያንስ በ6ወር አንዲ ነው ብልጭ የሚልባት ነበር

    • @ሃረግወልደየስ
      @ሃረግወልደየስ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዛብሄር ምስክሬ ነው የስሚን መውሰድ ከጀመርኩ ሰባት አመቴ ነው በጣም አሪፍ ኪኒን ነው ብረሳው እንኩዋን ባስታወስኩት ሰኣት እወስደዋለው ምንም ችግር አያመጣም አሁን ለመውለድ ፕሮግራም ስለያዝኩ አቆማለው

    • @asniweleteweld4576
      @asniweleteweld4576 ปีที่แล้ว

      ​@@ሃረግወልደየስእህት መልሽልኝ እኔ ፔሬድ በጨረስኩ በ9/10 ቀኔ ግንኙነት አደረኩ ግኝኙነት ከማድረጌ ከ30 ደቂቃ በፊት ያስሚን ወሰድኩ 24 ሰአተ ሲሞላው እየወሰድኩ ነው ግንኙነት ያደረኩት ለ2 ቀን ነው ግን አላቋረጥኩትም ሆዴን ይነፋኛል ይቆርጠኛል አረግዝ ይሆን እማ በጣም ተጨንቃለሁ እማ አሁን ማርገዝ አልፈልግም 😢😢

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv ปีที่แล้ว

    እኔ እያመመኝ ነዉ እጀን ነዘነዘኝ ጡቴ አመመኝ

  • @merongezahegn7280
    @merongezahegn7280 ปีที่แล้ว

    ጥሩ የሚባለው pills የቱ ነው ? USA ያላችሁ ተባበሩኝ

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴዋ ለቤትሽ አድስነኚ ጥያቄ ነበርኚ እሱም 10 አመትነበር ያስገባሁት እናም ሀኪም ስሂድ የለም ነዉ የሚሉኚ አሁን ስደትነኚ ማርገዝ ይቻላል ችግር አያመጣም በጣምነዉ ያሳሰበኚ መልሽልኚ😢😢

    • @almazdesta1743
      @almazdesta1743 หลายเดือนก่อน

      እኔም የለም ብለውኝ በእራጅ ነው የተገኘው በስህተት ከማህፀን ውጪ ነበር ያስቀመጡት ግን አውሮፓ ስለሆነ የምኖረው እዳልከሳቸው በራሳቸው ምርመራ አውጥተውልኛል

  • @firemehret6135
    @firemehret6135 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከወለድኩ 45ቀኔ ነው እና ምን ልጠቀም??

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +2

      እንኩዋንደስ ያለሽ! አንቺ የተመቸሽን ትችያለሽ እኔ የምወደው እጅ ውስጥ የሚገባውን እና ማህፀን ውስጥ የሚገባውን ነው

    • @firemehret6135
      @firemehret6135 2 ปีที่แล้ว

      Amsegnenalhu betem...eheta ena kezi befeti tyrod neberbeg. be kinde yemekebrew betekem chegner aymetem betekemew eheta.

    • @milkiastesfalem7579
      @milkiastesfalem7579 ปีที่แล้ว

      Tinish koyi anchi demo