#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 ปีที่แล้ว +10

    ወይዘሮ እሮማን በእዉነ ጥሩ ሰዉ ነች ህዝቡም የወዳታል በክፉ ሥትነሣም ሰምቸ አላዉቅም እድሜ ይስጥሽ

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
    @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዩጵያዊ ናችሁ ቀዳማይት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ደግሞ ወጣት ነሽ መልካም ሴትም ነሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ከነ ባለቤትሽ ክቡር ዶ/ር ኣብይ ኣህመድ ሙሉ ቤተሰቦቹ

  • @aresamyegbrhleljeselam
    @aresamyegbrhleljeselam 6 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ እሮማን አቤት እርጋታሽ ደስ ሲልበዚያ ለይ እውነት እንቺ ለቤትሽ ብቻ ሳትሆኚ ላገርሽም ዘውድ ነሽ ምክንያቱም እርጋታሽ ውስጥ ብዙ ነገር አየው በዚያ ላይ በጣም ደስ የምትይምንም አይነት ሜካፕ አልተጠቀምሽም እለባብስሽ ከነነጠላሽ አዲሷ ትንሽ መንቀልቀል ይታይባታል ይህ እንግዴ የገባሽው የህዝብ አደራን መምራት ስለሆነ ነገሮችን በእርጋታ ማየት ይኖርብሻል ሌላው ምንም መብትሽ እደሆነ ባውቅም ትንሽ ሜካፕ አበዛሽ ለማንኛውም መልካም የስራ ዘመን

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 ปีที่แล้ว

    እሰይ ሁለቱ ቀዳማዊ ልእልቶች እመቤቶች አንበሶች እናንተም ዳግማዊት ጣይቱዎች ናችሁ። እንዲህ እናቶች እህቶች የሀገር ልማትና ስራውስጥ ሲሳተፉ ለሀገር በረከት ይሆናሉ። እንዴት እንደምታምሩ እግዚያብሄር ያዘጋጃችሁ የኢትዮጵያ ተስፋዎች ናችሁ።

  • @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
    @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 6 ปีที่แล้ว +6

    ወሮ ሮማን ተስፋዬ ድምፅሽም መልክሽም 1ኛ እወድሻለሁ 👍👍👍👍👍

  • @habtamusomeno5512
    @habtamusomeno5512 6 ปีที่แล้ว

    I am struck by her Excellency Roman Yesfaye's humility. she shows that wisdom and deepest sense of solidarity towards the outcast. she is not full of herself but very human despite of her intellectualism

  • @samrawetsohat9171
    @samrawetsohat9171 6 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ስላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን

  • @tigistjesusislord5223
    @tigistjesusislord5223 6 ปีที่แล้ว

    የአለም ስልጣን ያላኋጓቸው
    እራሳቸውን በፍቃዳቸው ለእግዚአብሔር የለዩ
    የእግዚአብሔር ሰዎች
    ቀሪ ዘመናችሁን
    አንድ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክላችሁ
    ወንድም ሃይለማርያም&እህት ሮማን
    እንውዳችኋለን ♥♥♥♥
    እህት ሮማን

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 6 ปีที่แล้ว +8

    ወይዘሮ ሮማን ተስፋየ ስታምር

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ
    @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሁለታችሁም የፊታችሁ ፈገግታ ሲያስደስትትትት

  • @kdoeeemkekeke2809
    @kdoeeemkekeke2809 6 ปีที่แล้ว +11

    እመቤት ሮማን ተስፋዬ በንግድ ዉስጥ ራስዋን ያላሰማራች ይልቁንም በበጎ ስራ እንዲህ ነው ከ አንድ መሪ ባለቤት የሚጠበቀው

  • @asedeheile7474
    @asedeheile7474 6 ปีที่แล้ว +4

    አይ ሰላም አይፍቅር የፊታቸው ፈገግታ ከነሱ አልፎ እኔም ፈገግ አረገኝ ምን አለ እንዲህ በሰላም በማያልቅበት ፍቅር ደካማ ጎናችን እየተራረምን ብንራመድ መቶ አመት እንኳን ላኖርበት ሲገቡ በሰላም ፈቅደን እና መርጠናቸው መንገዱ ምሩን ብለን በክብር ወንበር እንደሰጠናቸው በቃንም ስንላቸው እንዲህ እያከበርናቸው የተሻለው ቦታ ሲለቁልን በግሌ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም ምንም ይሁኑ ምንም የኛ መጠረያ ናቸውና የቤታችን ገበና አሳልፈን ለባዕድ አንስጥ እረ ብልጥ ትውልድ እንሁን

  • @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
    @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 6 ปีที่แล้ว +11

    የዶር አብይ ሚስት ፍንዳታ ነች።ሮማን ተስፋዬ በጣም ቆንጆ ነች።

    • @bilibili7907
      @bilibili7907 6 ปีที่แล้ว

      የደሙ ፍሬ ነኝ። hhhhhh Mn Aderegechi Yabey Miset Leji

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ ወጣት ስለ ሆነች ነዋ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 6 ปีที่แล้ว +1

    W/ro Roman, wub nesh. Wubet yemibelaw bewustawi neger new. Anchi gin hulunim yamualash nesh. Enaten astawesishigne. Be ewnet, endet erega yalech ewnetegna Ethiopiawinet megelecha yehonech enat nech! So lovely! Let God be with you!

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 6 ปีที่แล้ว

    እንል ባሏንም በጣም አደንቀዋለሁየ ሮውማንን
    መልካምእርፍት ማማየ አድሷም መልካምየስራዘመን ይሁንልሽ

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስትትሉ መልካም የስራ ዘመን

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን
    @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ይታያል

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 ปีที่แล้ว

    Good job both of you

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh7371 6 ปีที่แล้ว

    የሀይለማሪያም ባለቤት ደስስ የምትል ሴት ናት

  • @fozifozi9841
    @fozifozi9841 6 ปีที่แล้ว

    ሰው የሚታውቀው ሲሞት አልያም ሲሄድ ነው። ወ/ሮ ሮማን ፈጣሪ ይባርክ አዲሷ ደሞ ምንም አልተመቸችኝም

  • @habibak6135
    @habibak6135 6 ปีที่แล้ว

    ወይዜ ሮ እሮማ አድናቂሽ ነኝ እዲስዋ ንግግር እንኳን አትችልም

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 6 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የምለው ርክክቡ የጔዳ እቃዎችን ያካትታል????

  • @ሸምስጀማል
    @ሸምስጀማል 6 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮሮማንበጣምደስየሚልሰራየሰራሺውስራሽያምራል

  • @lovehiayt2935
    @lovehiayt2935 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እመለው እስተዛሬ አላየንሽም እሳ ውይዘሮ ሮማል የኔ እናት

  • @fatumaibrahim5112
    @fatumaibrahim5112 6 ปีที่แล้ว +1

    Allovyouallah

  • @ሳምሪጎንደሬዋ
    @ሳምሪጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว

    እኔምለው የሀይለማሪያምን ባለቤት ለመጀመሪያ ጊዜ አየዋት የት ነበረች እስከዛሬ?

  • @yeshitefra1006
    @yeshitefra1006 6 ปีที่แล้ว +2

    ወ/ሮማን እና አቶ ሀይለማርያም በእውነት ምሁሮችና ያወቃችሁ ፀጋውን ይስጣችሁ አላቅም ያሁኗ ቀዳማይ ደስ አላለችኝም በልጠጥ በልጠጥ ትላለች እረጋ ከግርሽ ፓስተር ዝናሽ

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 6 ปีที่แล้ว

    betam des yilali fikir yestachu

  • @YoYoHoneySinghThanksforletting
    @YoYoHoneySinghThanksforletting 6 ปีที่แล้ว

    Wowwwww

  • @ሸምስጀማል
    @ሸምስጀማል 6 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮሮማንበጣምእወድሻለው

  • @leylashamssoo2941
    @leylashamssoo2941 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘሮ እሮማን እስከ አሁን የስራችሁትን እማ ፍጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ እሺ ነገ በልጆችሺ ታገኝዋለሺ
    ስው የዘራውን ነው የሚያጭደውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @የፍቅርሠው-ጨ2ከ
    @የፍቅርሠው-ጨ2ከ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እሮማንተስፋየ ምርጥከሙስናየጸዳ ቀ፪ንጅና
    አድሷቀለምአብዝተሻል

  • @jesuslordychanal3023
    @jesuslordychanal3023 6 ปีที่แล้ว

    የጠራሽው እግዚአብሔር በረግጥም ይረዳሻል ብርኩ ናችሁሁሁ

  • @ሸምስጀማል
    @ሸምስጀማል 6 ปีที่แล้ว

    🌙🌟👍✋

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 6 ปีที่แล้ว

    Endzi yeslam shigegeri bemideri selayew betam dese blogali

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 6 ปีที่แล้ว

    እመቤት ቀዳማውቲ ክክክክክክ ነካም አላደርጋት እመቤት ብየ ለምንብየ
    በስሟ ዝናሽ እልላችሀለሁ
    ምነው በአረብ ሀገር መዳም ትርጉሙ እመቤቴነው ብለውኝበስያለሁ
    እናተ ደሞ ቀዳማይውት ሀልኛይት ትላላችሁ ኮተቶች
    እነሱ በስልጣን እመቤት ተባሉ እኔማና ልባል ያው ሸቃላ ወይብስለት ክክክ
    ለማንኛውም መልካሙንሁሉ እመኝላችሀለሁ
    ሲቀጥል ወሬ አታብዙ ይበቃችሀል .ውይ ልውፍልፍችሁሞታችሁ

  • @eyesusi.fekernew6471
    @eyesusi.fekernew6471 6 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍geta yerdachu

  • @fatumaibrahim5112
    @fatumaibrahim5112 6 ปีที่แล้ว

    Allovyousaudarebiya

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 6 ปีที่แล้ว

    Setamiru egezihbheri bemqebab bemkbberi yebarkachu lmidrta lhezibu betamagent yrmitagrlglu hunu

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 6 ปีที่แล้ว

    End meshafe qedus negstati miritn yestachu

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 6 หลายเดือนก่อน

    መናፍቆች

  • @ትግራይወለላመንከማኺ
    @ትግራይወለላመንከማኺ 6 ปีที่แล้ว

    ባልዋ ይቦንሳታል መልክ አዲስዋ ቀዳማዊት

  • @banchirgaboda6957
    @banchirgaboda6957 6 ปีที่แล้ว +1

    Bayee gamaadee horaa bulaa

  • @selamawitselamawit2376
    @selamawitselamawit2376 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው የዶክተር አብይ የጠቅላይ ሚንስተራችን ሚስት መናፍቅ ናት እንዴ ???የመታውቁ መልሡልኝ በተረፈ መጀመሪያው ያምራል መጨረሻቹ ይመር እናት ሀገራችን ለዘላለም ትኑርልን

    • @sarawolloyewa4075
      @sarawolloyewa4075 6 ปีที่แล้ว +1

      selamawit selamawit awe menafk nech

    • @hmad96hmad96
      @hmad96hmad96 6 ปีที่แล้ว +1

      awo manfek nat

    • @ahoudsalem5227
      @ahoudsalem5227 6 ปีที่แล้ว +2

      mindino enanete ortoshochi kototi waryachun miti qabaxiru Mina gabachu sila haymanota inanete rasu mitamelkutin ataqumi 88 sili siri iye wadeqachu inceti iyesamachu yenanetem bilo imineti kototi hula majamara mitmelkutin iwaku ok

    • @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ
      @እየሱስአለኝታዬታምዬስፍስ 6 ปีที่แล้ว

      Ms_ Gaming kkkkkk😃😃😃😃😃

    • @hannafereethiopia3937
      @hannafereethiopia3937 6 ปีที่แล้ว +1

      selamawit selamawit ኢደዛ ነው

  • @ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ
    @ከያኔኬነዲመንገሻለኔልዩነ 6 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ ሮማን አንቺ ኢትዮጲያን ባስተዳደርሽ በባልሽ ፋንታ ጥሩ ነበር

  • @كوكبابيارو
    @كوكبابيارو 6 ปีที่แล้ว

    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @ftuwihagos7499
      @ftuwihagos7499 6 ปีที่แล้ว +1

      كوكب ابيارو waw weizero roman betam arif mrt sat gata ynrkish qeriw zemenish yeselam ena yblsigna enbihum yfqr atana arglish tebareki enata

  • @fatumaibrahim5112
    @fatumaibrahim5112 6 ปีที่แล้ว +1

    Yhabeshatiruyeleum

  • @fatumaibrahim5112
    @fatumaibrahim5112 6 ปีที่แล้ว +1

    Amedamhula

  • @gettygetnet5081
    @gettygetnet5081 6 ปีที่แล้ว

    ከባለቤትሽ ጋር ሁነሽ ቧንቧ ሁነሽ ኑረሻል። ልጆችሽ ውጭ አገር ይማራሉ። Bye Bye አለማፈርሽ።አንችን ብሎ ፔንጤ። እስቲ አዲሷን first lady እናያለና ።

  • @fatumaibrahim5112
    @fatumaibrahim5112 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk

    • @l2562
      @l2562 6 ปีที่แล้ว

      Fatuma Ibrahim