Meat Ball ሚት ቦል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ค. 2024
  • ሚትቦሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ፣ የማጣፈጭ ቅመሞች አይነት እና መጠን
    ግብዓት፡
    - 400ግራም የተፈጨ ቀይ የበሬ ስጋ
    ስጋውን ለመቀመም ፡
    - 1 የቡና ማንኪያ ጨው
    - 1 እንቁላል
    - 8 ፍሬ ደቆ የተከተፈ ነጭ ሽነኩርት
    - 1 ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
    - 1 ደቆ የተከተፈ ተለቅ ያለ አረንጓዴ ቃሪያ
    - 5 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ዱቄት
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት
    - ቅመማ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት ግማሽ (ሮዝሜሪ፣ ቀረፋ፣ ፓፕሪካ፣ ቁንዶ በርበሬ እና የነጭ ሽንኩርት ዴቄት )
    - ስጋውን ለመጥበስ 2 የሾርባ ማንኪያ ያልቀለጠ የገበታ ቂቤ
    ስልሱን ለማዘጋጀት፡
    - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    - 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
    - 200ግራም ትንንሽ የበሰለ ቲማቲም
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
    - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ
    - በቡና ማንኪያልኬት ግማሽ( ጨው፣ ሮዝሜሪ እና ቀረፋ )
    ማባያ አማራጮች
    - ዳቦ
    - ቂጣ

ความคิดเห็น • 11