ተቀምሞ ጣፍጦ የተሰራ የሚት ቦል አሰራር ||ለልጅም ለአዋቂም መሆን የሚችል||Ethiopian food || how to make spicy meat boll

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #Ethiopianfood #spicymeatboll #amharicbybettwa

ความคิดเห็น • 91

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ወደቤቷስ ቻናል በሰላም መጣችሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ ነባር ቤተሰቦቼ ድጋፋችሁ አይለየኝ ላይክ ላይክ እያረጋችሁ ደግፉኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤🥰

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ ላይክ ሼር😍👌❤️👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ከልቤ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      የሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigsttesfaye8013
    @tigsttesfaye8013 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቲየ የጥብስ ቅጠሉ አልቀዛም ውዴ ለህፃናት❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      ቲጂዬ የእኔ ውድ ለአዋቂ ከሆነ አይበዛም እንዲህ ካልጨመርሽ አያሰማውም ለልጆች ከሆነ ቀነስ አርጎ ማዘጋጀት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ👌👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ቤዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kidistassefa9640
    @kidistassefa9640 9 วันที่ผ่านมา

    አሳድሮ መጠቀም ይቻላል? እንዴት?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ እንደትኩሱ ባይሆንም ይቻላል መጣፈጡ ግ ትኩሱ ይመረጣል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @ziyadamudine6374
    @ziyadamudine6374 3 วันที่ผ่านมา

    በዛ ተደርጎ ተሰርቶ ፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ ይቻላል ግን እንደ ትኩሱ አይሆንም🙏😍❤

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ ላይክ👌👌👍👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      አናፍዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว +2

    ላይክ አርጉ ውዶች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ገኒዬ ብርክ በይልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 6 หลายเดือนก่อน

    ለእፃአንልጅጥሩነው መልሺልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ለህፃን በጣም ትንሽ ከሆነ ቃሪያው ቅመሙ ይከብደዋል አትስጪው🙏🥰❤

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 ปีที่แล้ว

    So yammy and tasty ❤️ thank you so much for sharing my dear friend I love 😍 😍 😍 your recipe 👍

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ቀጣም የሚጣፍጥ የሚት ቦይል አሰራር ነው የተባርከ ይሁን🙏👍😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሲድራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HirteHirsute
    @HirteHirsute 4 หลายเดือนก่อน

    እስቴኪኒ የመሰካባት ሚት ቦል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mahidergetachew2291
    @mahidergetachew2291 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ሮዝሜሪው ትንሽ በዛበት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አልበዛም ብዙ ነበር ስጋ የተጠቀምኩት ለዛ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mimisolomonMimisolomon
    @mimisolomonMimisolomon 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  12 วันที่ผ่านมา

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አሰራር ነው ቤትዬ👌🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ምሳዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ በጣም የወደድኩት የሚትቦል አሠራር ውዴ የጨመርሻቸው ግብአቶች ምርጥና ጤናማ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ከሉድዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ የሚት ቦል አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጅ ይባረክ ብያለሁ 👌👍💖👈

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🌸❤🌸

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆና የሚያምር የሚት ቦል አሰራር ነዉ እንደሁሌዉም ከሚገርም አቀራረብ ጋር እጅሽ ይባረክ❤️👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 ปีที่แล้ว

    Betiye..konjo aserarnew yasayedhen wede..ejochesh yebareku 💯ላይክሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      የቤቷዬ በጣም ነው የማመሰግነው ብርክ በይልኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው ቤቲዬ ሽታውን ገመትኩት ቅመማ ቅመሙ ልዩ ያረገዋል እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    ቤትዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ለጤና ጠቃሚ ነው አሰራርሽ አቀራረብሽ ልዩ ነው ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ 😋👍🥰ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ቦረናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ ዋው👌😋😋😋😋

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ገኒዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    Bettwaye mirt Meat ball aserar new inameseginalen tebareki😘🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      መኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Betiye liyu yehone tenama meatballs new ejish yibarek ehite❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ቲቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @dagi7474
    @dagi7474 3 ปีที่แล้ว

    Betye konjo argesh new yeserashew selakafelshen enamwsegwnalen ejesh yebarek 👍👌💕💕💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 ปีที่แล้ว

    Wacthing

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    Watching like like 👍

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ በጣም አሪፍ ሚት ቦል ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሰላምዬ የእኔ አክባሪ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 ปีที่แล้ว

    የቤትዋዬ እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +1

      መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 ปีที่แล้ว

    የበቷየ አጆቺሽ የባረኩ ያምራል 👌👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ወይኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 ปีที่แล้ว

    Yummy👍👌💕💕💕

  • @Mehubmt
    @Mehubmt 7 หลายเดือนก่อน

    Andegna masha allah

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል እጄሽ ይባረክ በላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ሶፊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @edenabebe3411
    @edenabebe3411 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው እጅ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ኤደንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MisfenFikrte-mm8pz
    @MisfenFikrte-mm8pz ปีที่แล้ว

    የተፈጨ ዳቦ ሳይኖር ይቻላል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ የተፈጨ ዳቦ ከሌለሽ ለስላሳው ዳቦ የምንመገበውን ውሀ ውስጥ አርሺና ጨምረሽ አዋህጂው ይሆናል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว

    Watching with like

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ጠፋሽ እጂሽ ይባረክ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      የምስራችዬ አለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsegabekele5010
    @tsegabekele5010 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 หลายเดือนก่อน

      ፀጋዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው 👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ዘሊዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว

    I can tell it’s flavorful 👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      ፍርዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @aishamohammad3398
    @aishamohammad3398 3 ปีที่แล้ว

    Wao meshalla

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 ปีที่แล้ว +1

      ራሄልዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @helenberhane4623
    @helenberhane4623 2 ปีที่แล้ว

    የምግብ ጉት አድርግ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @helenberhane4623
      @helenberhane4623 2 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner አሰራሩን ወድጄዋለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 ปีที่แล้ว

      @@helenberhane4623 በጣም አመሰግናለሁ 🙏