ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በየቀኑ የምሰማው ትረካ
እጅግ በጣም በሚያምር አተራረክ ነው የተረከው እንዳንተ አይነት ተራኪ እስካሁን አላየሁም ድምጽህ አይቆራረጥም ጭራሹንም እያነበብክ ሁላ አይመስልም በፍጹም መረጋጋት ዉስጥ የምታቀዉን ታሪክ እያወራህ ነው የሚመስለው። እናመሰግናለን በርታልን🙏
አመሰግናለሁ!🙏
I love it
ጀግና
እናመሰግናለን
የትረካህ እርጋተህ ተጋባብኝ መሰል እኔም ሳወራ የተረጋጋዲምፅ ማዉጣት ጀመርኩ ምርጥ ዲምጥ ሲያጓጓ
Mamo widineh, tiru new yeteregomut, antem tiru anbibeheawal, arif new ,peace come to ethiopia 🇪🇹,,, 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹,
Abdulaziz🙏😍
❤❤❤❤❤
በጣም መሳጭ ነበረ! እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ።ይሄንን መፅሐፍ በልጅነቴ ከአባቴ ተቀብዬ ባነበውም የማይጠገብ ታሪክ ለሀገር ሲባል ምን ያህል መሰዋእትነት እንደ ከፈለ ሀገር ወዳድነት እና ታማኝነት አደንቀዋለሁ ኤሊ ኮሄንን። እኛም ሀገራችንን ለባእዳን አሳልፈን ለመስጠት በገንዘብ ያልሰራነው በደል የለም ታማኞች እንዳሉ ሁሉ ባንዳዎች እስካሁን ይበጠብጧታል በየሰው ሀገር ቤተመንግሥት ሠላማዊ ተሰልፈን ሀገራችንን በመክሰስ ለመውጋት ቦታ እንሰጣቸዋለን ነውር ነው ።እንማር ከእስራኤላውያን አንገታቸውን ይሰጣሉ የፈለገ የእርስ በእርስ ግጭት ቢኖራቸውም በፍጹም ሀገራቸውን ተሳድበውና ተለያይተው አያቁም። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በሰላም ትኑር 🙏🇪🇹ድንቅ ተርጓሚ እና ድንቅ ትረካ ነው ለዚህም ነው እስራኤል ትንሽ አትሆንም በጠላቶቿ ለዘመናት ተከባ መከራ ቢበዛባትም ጠንክራ በአንድነት ራሷን ጠብቃ በሉአላዊነት ያለችው ።
Thank you!
מרגש ❤
Tnx bro
ኤሊ ኮኸን የምር አንደኛ ሰላይ ጀግና ነው ❤❤❤ ማሞ ውድነህ ተወዳዳሪ የሌለው ተርጓሚ ነው አንተም ጎበዝ ተራኪ ነህ Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
እናመሰግናለን ሁሌም እከታተላለሁ ያንተን ትረካዎች
🙏
John …. You are doing amazing & great brother.
Great work. Thank you.
🙏😍
በጣም ደስ ይላን
❤❤ yene ❤
gooooooooood joooooooooop
ኤሊ ኮኸን እውነተኛ ጀግና
Selam
Thanks🙏🏽
የኛ ሰው በደማስቆ የሚለውን በማሞ ውድነህ የተተረጎመውን መፅሐፍ እጅግ በሚጣፍጥ ቃና በትረካ ሰምቼ ጨረስኩኝ አገር ወዳድነትን ለዓላማ ኖሮ መሞትንና ፍርደ ገምድልነትን ተማርኩበት በትረካውበጣም ተመስጬአለሁ በዚህ ሥራችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!
Jonny. 🙏😍
እፍ በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ግን ጀግና ነው
የሱፍ አበባን ተርክልን እናመሰግናለን
😍😍😍
Thanks alot, very interesting book but I wish the background music is not this loud
የሞሳድ ጉድኮ ተወርቶ አያልቅም
አተራረክህ ያምራል! ከቻልክ አንድ ምርጥ የምትለውን ... የተክለ ፃድቅ መኩሪያን ወይም የፕሮፎሰር ላጲሶ ጊዴሌቦን ወይም የፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴን የታሪክ መጽሐፍ ወይም ባንተ ምርጫ አሪፍ የምትለውን ታሪክ ተርክልን
ምንድነው ክፍሎችን ፃፍበት እንጂ
🙏🙏
በየቀኑ የምሰማው ትረካ
እጅግ በጣም በሚያምር አተራረክ ነው የተረከው እንዳንተ አይነት ተራኪ እስካሁን አላየሁም ድምጽህ አይቆራረጥም ጭራሹንም እያነበብክ ሁላ አይመስልም በፍጹም መረጋጋት ዉስጥ የምታቀዉን ታሪክ እያወራህ ነው የሚመስለው። እናመሰግናለን በርታልን🙏
አመሰግናለሁ!🙏
I love it
ጀግና
እናመሰግናለን
የትረካህ እርጋተህ ተጋባብኝ መሰል እኔም ሳወራ የተረጋጋዲምፅ ማዉጣት ጀመርኩ ምርጥ ዲምጥ ሲያጓጓ
Mamo widineh, tiru new yeteregomut, antem tiru anbibeheawal, arif new ,peace come to ethiopia 🇪🇹,,, 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹 ethiopia 🇪🇹,
Abdulaziz🙏😍
❤❤❤❤❤
በጣም መሳጭ ነበረ! እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ።
ይሄንን መፅሐፍ በልጅነቴ ከአባቴ ተቀብዬ ባነበውም የማይጠገብ ታሪክ ለሀገር ሲባል ምን ያህል መሰዋእትነት እንደ ከፈለ ሀገር ወዳድነት እና ታማኝነት አደንቀዋለሁ ኤሊ ኮሄንን። እኛም ሀገራችንን ለባእዳን አሳልፈን ለመስጠት በገንዘብ ያልሰራነው በደል የለም ታማኞች እንዳሉ ሁሉ ባንዳዎች እስካሁን ይበጠብጧታል በየሰው ሀገር ቤተመንግሥት ሠላማዊ ተሰልፈን ሀገራችንን በመክሰስ ለመውጋት ቦታ እንሰጣቸዋለን ነውር ነው ።እንማር ከእስራኤላውያን አንገታቸውን ይሰጣሉ የፈለገ የእርስ በእርስ ግጭት ቢኖራቸውም በፍጹም ሀገራቸውን ተሳድበውና ተለያይተው አያቁም። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በሰላም ትኑር 🙏🇪🇹
ድንቅ ተርጓሚ እና ድንቅ ትረካ ነው ለዚህም ነው እስራኤል ትንሽ አትሆንም በጠላቶቿ ለዘመናት ተከባ መከራ ቢበዛባትም ጠንክራ በአንድነት ራሷን ጠብቃ በሉአላዊነት ያለችው ።