ጉልበተኛው ጠንቋይ | Ethiopian narration | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን❤🎉

  • @TTyeborenawa-b8y
    @TTyeborenawa-b8y 4 หลายเดือนก่อน +2

    አተን እያዳመጥኩኝ ነው የመዳምን ስራ ጠራርጌ የምሰራው ስወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @AbelSolomon-g9z
    @AbelSolomon-g9z 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ረዘም ረዘም ያሉ ቢሆኑ አሪፍ ነው

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያባት እዳ ለልጅ ይተርፋል የሚባለው ይሄ ነው😮😮😮😮😮

  • @mesihabesha5108
    @mesihabesha5108 5 หลายเดือนก่อน +2

    Bertu betam astemari new

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ያሳዝናል የጥላሁን ወንድምነት❤😢

  • @ጦይባዬናቴነፋቅ
    @ጦይባዬናቴነፋቅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እካን በሰለም ማጣህ❤❤

  • @fev984
    @fev984 5 หลายเดือนก่อน +3

    Konjo tarik new❤

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስታሳዝን መጨረሻው ያሳዝናል 😢😢😢😢

  • @mayamaya-dx7tr
    @mayamaya-dx7tr 5 หลายเดือนก่อน +12

    ፍያሜንታ በርቺ ብዙዎቹን ያንቺ ስራዎች ሰማሁ አብዛኛው ስራዎችሽ ግን ከተለያዩ ስራዎች ላይ የተቀነጣጠቡ ቅንጥብጣቢዎች ናቸው። ወደፊት ወጥና ረዘም ያለ የራስሽ ስራና ፈጠራ የሆነ ወጥ ስራ እንደምታበረክቺልን ተስፋ አልይ። ፍቄ ድምፀ መረዋው በርትልን

  • @AminuAmawe
    @AminuAmawe 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ thanks feka

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፍያሜታ❤

  • @HayatBirara
    @HayatBirara 5 หลายเดือนก่อน +1

    tariku betam asitemari newu hulum sewu yezerawun yachidal alifom le beteseb tenik yihonl!
    fiyameta enameseginalen 🙏gin akerarebishin atasatiribin !
    fike ante degmo beitalin eniwedihalen!!!❤❤❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያሳዝናልም ያስተምራልም እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @suziethiopia
    @suziethiopia 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h 5 หลายเดือนก่อน +3

    welcome❤❤❤❤

  • @nahom344
    @nahom344 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቄ ግን ለምድነዉ አረዛዝም ታሪኮችን ያቆምከዉ አብዛሀኞቹ የምንከተልህ ስደተኞች ነን እየሰራን እደምናደምጥ ታቃለህ ለምን አጫጭር ታቀርባለህ ሲቀጥል የምታቀርባቸዉ ታሪኮች በጅምሩ መጨረሻዉን መገመት ቀላል ነዉ ብዙ አይመስጥም አያጓጓም ማርያምን ከምር የትርካ ፍላጎቴን ሊገለዉ ነዉ ረዘም ያለና የሚመስጥ ታሪክ አምጣልን 😢😢😢😢😢አባክህ

  • @addisabeba6771
    @addisabeba6771 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፊያሜታ በርቺ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @adanechwondmu74
    @adanechwondmu74 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤😢

  • @azebhumblot9430
    @azebhumblot9430 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @FatumaFatuma-yo1cg
    @FatumaFatuma-yo1cg 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድድድድ እሚገረም ነው

  • @Maream2020-yj4ik
    @Maream2020-yj4ik 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤😂😂

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 2 หลายเดือนก่อน

    ጠንቆዩ የመንግስት ያክል ስልጣን ነበረው መጨረሻ ላይ እዴት አሰሩት ፖሊሶች ሲፈሩት ነበር

  • @mekuryenegatu4750
    @mekuryenegatu4750 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚደብር !!!!!!

    • @ዜድነኝ2
      @ዜድነኝ2 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደስየላል የመታቀርባቸወ በረታ