ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በ70 ሺ ብር ካፒታል ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው |th-cam.com/video/B3LCqrwkyy8/w-d-xo.htmlsi=k2nRKITIoShQn44S
ገበያ ሚድያ በጣም ኣሪፍ ስራ እየሰራቹ ነው። በርቱልን። ኪሮስ ከመቐለ!
መጀመሪያ ለጋዜጠኛዋ ተመልካች ማወቅ የሚፈልገውን በመጠየቋ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥 እና ለቻናለሉም እናመሰግናለን
ገቢያ ሚድያ ለህዝባችን የምትሰራው የስራ ተነሳሽነትና ለስራ ፈላጊዎች በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ከሁለት ወር በዃላ ወደ ሀገር እገባለሁ ። እና መስራት የምፈልገው ስራ ነው🎉
ተመሳሳይ ነን እኔም ሁለት ወር ቀረኝ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
በጣም የምወደውና በተፈጥሮዬም የፈጠራና የቴክኒክ ስራ የተቸረኝ በመሆኑ ይህንን ማሽን ለመግዛት በጣም ነው የምፈልገው በቅርቡም ተሳክቶልኝ አንደምገዛው እልጠራጠርም። ስለመረጃው ከልብ ነው ያመሰገንኩት
በርታ / በርች🙏🙏🙏 የፈጣሪ እገዛ ይጨምርለሠችዉ
በጣም ጎበዝ የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ሙሉውን ነው እና ማወቅ የለብንን በደንብ ነው የጠየቅሺልን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ 🎉
Thank you girl for the relevant questions. You really prepared and executed it perfectly.
ቢዝነስ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ 10 የማምረቻ ማሽኖችth-cam.com/video/Zrr-EhXKW9E/w-d-xo.htmlsi=hbeWGcKWoej16l2v
አሪፍ ማሽን ነው ስራ ፈጠራችሁም መልካም ነው በርቱ❤❤❤
እጅግ በጣም የሚፈልገው ሙያ ነው እናመሰግናለን ።እኔ ያለው ደቡብ ውስጥ ጂንካ ነኝ እንዴት ስልጠና ማግነት እችላለሁ ወዳጄ።
እናመስግናለን ገበያ ሚዲያ ❤❤❤
Nati is the genius and smart man i really appreciate you🙏
ፕላስቲክ የመመገቢያ ማሽን መስራት እንችላለን ወይ?
(in cubetor) እንቁላል ማስፈልፈያ ማሽን ይሰራል❤
በጣም ሐሪፍ ስራ ነው ያነቃቃል እናመሰግናለን
ችግሩ በመብራትነው የገርመብራት አንድቀንካለ 8ቀን ይጠፋልበሶላርይሰራልወይ እኔኳላም ገዝቸ እጠብቃለሁ የሸቃላህይወትበቃኝኝኝኝኝ
ere betam temechitognal emaralew bizu idea alegne besu miseraw wow thanx gebeya media!!!!!!!!!👍👍👍👍!.
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ያገሬ ልጆች🎉
በፕላስቲክ ማቴሪያል የሚመረቱ ምርቶች ብቻ ነው የሚሰራው ? ወደፊትስ በብረታ ብረት ሊመረቱ የሚችሉ ነገሮችን ለመስራት አላሰባችሁም ወይ ? ካመጣችሁ የመጀመሪያ ተጠቃሚ ልሆን እችላለሁኝ።
በናትህ እንኳን ይህ ልጅ አገሪቷም የብረትም 3ዲ ፕሪንተር የላትም
CNC machine atgezam kefelegk
ሠላም ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን
Enamesegnalen..gebeya..medeya.
እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ
ዉድገበያዎች የተልባ መልቀሚያ ማሽን ይሠራል ወይ ወይም ሌላ መረጃ ካላችሁ ብታሳዉቁን አመሰግናለሁ
በፈቃደኝነት ስኬትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን
Natty እዚ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ሥራው ምንድን ነው። ሠፋ ብሎ ቢገለጽ፣
እኔም ያልገባኝ ነገር እሱ ነዉ
ገበያ ሚዲያ የሥራ ሞራንናችንን ታንቃቁት አላቹ አመሰግናለሁ
የት አካባቢ ነው ባታው ስልጠና የሚሰጠው
ቁልፍ መቅሰፅ ይችላል?
Selam yegabeya midiya akirabiyoch lamitisatun mareja hulu betam ameseginalow.bitakarbulin biye yemimagnow be hoteli zuriyana br chama mamiracha lay mareja bitagagnulin. Beterefa fatari yakoyachuh
አመስግናለሁ።
መብራት እንደሚሰራ ነው የተረዳን ምንድን ነው እምንሰራው
አንድ ወር ትምህርት ይሰጣሉ ተማር አዲሰ ቴክኖለጂ ነዉ ይጠቅምሀል
በመጀመሪያ መጎብኘት ይቻላል ወይ በመጀመሪያ
አንድ ነገር ሰርቶ ለመጨረስ ብዙ ጊዜ ነው ሚፈጀው
ምን ምን ድነዉ የሚያመርተዉ ;
excellent work
እኔ እፈልጋለሁ የት ነው
እንዴት ነው ስልጠና መውሰድ የምንችለው
አድናቂያችሁ ነኝ እንገናኛለን ተመችቶኛል ተባረኩ
Wow arif ye business Hasan new beteley robot ena matchine body lemesrat
Please do a video about T-shirt printing machines
Enamesegnalen
እኔ ግን ያው አንዱን ማቴርያል ልፕማውጣት 18 ሰአት ይፈጃል ያግ ግን ትንሽ እንዳስብበት አርጎኛል
መለዋወጫ አሰርተህ ብታቅ ኖሮ ይህንን ጥያቄ ባልጠየቅህ ነበር፤ ፋብሪካ የሚያህል ነገር ይቆማል መለዋወጫ ጠፍቶ ለምን መለዋወጫዉ ሀገር ዉሰጥ ለመሰራት ዕወቀቱም ማሸኖችም ላይኖሩ ይችላሉ የመኪና የሞተር ዘይት በቀጠሮ የሆነበት ሀገር መለዋወጫ ላሰራ ብትል ሁለት ዉር በላይ ትጠብቃለህ ዋጋዉም ዉድ ነዉ አሁን ግን ለምን አየር መንገዳችን አይሆንም የሚፈልጉትን መለዋወጫ ማለም ይችላሉ በ28 ሰዓታቶች ብቻ ፋብሪካዎችም አይቆሙም ነበርየምታቅ ከሆነ የአዲሰ አበባ የከተማ ባቡር ከ45 ባቡሮቹ 16 ብቻ ናቸዉ ሰራ ላይ ያሉት 29 ባቡሮች ቆመዋል ለዓመታት በመለዋወጫ እጦት ታድያ አንተ ከብረት በ3D በ28 ሰዓታት በአንድ ቀን ዉሰጥ አትመህ መለዋወጫቸዉን ብትሰጣቸዉ ምንኛ የሕዝቡን ችግር ትቀርፈዉ,ነበር
very good
እባካችሁ ይሄንን ማሽን እፈልጋለሁ
ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሬ እቃ ማግኘቱ ነው, ከዝያም ገብያ...
አንደኛ❤
Addressachu yetnow
Wooow batem ymifalgo mashen new enem egazalew
፫ዲ ፒርንተር የህጻናት መጫዎቻ ነው እንጂ ከዛ የዘለለ ቁምነገር የለውም
ጫላል በግል ስለ ስራ ማውራት እፈልጋለሁ ስልኩን ተባበሩኝ ?
ቪዲዮ ላይ አለ
የዘይት ማምረቻሣ መለስተኛ ማሽን
እኔ ግን የዛሬዉ አልገባኝም❤❤❤❤
የፈለግነዉን አሸንጉሉቶች መሰራት እንችላለን አገራዊ ቅርፅ ይዘዉ ። ሞልዶችን ለመሰራት ከፈለግን እንችላለን ኮዱን መፃፍ ከቻልን የፈለገ ያሰብነዉን ነገር መሰራት እንችላለን
ስልክ
GBU bro
እስኪ እባካቾሁ ስልካችሁን
በ ትልቅ ቢዝነሰ
Nati man
ውጪ 170$ (18,000) የሚሸጥ 3D printer እንዴት ኢትዮጵያ ሲደርስ 70,000 ደረሰ?
How about import tax buddy? Ethiopia gov charges high import tax.
@@BirrrFinancialContentsNot more than 100%
Sponsored Ad - ANYCUBIC Photon Mono 2, Resin 3D Printer with 6.6'' 4K + LCD Monochrome Screen, Upgraded LighTurbo Matrix w... This is what you taking about $169.99But what he has is starting from $275.00 - $360.00.
tru machine new gin min ye electroonaa fijotaw endet new
ገራሚ ማሽን ነው 🤔
የ60 ብር ሎጎ 700 ብር መሸጥ ጤነኛ ንግድ ነው?
ገበያው ነው ሚመራህ we call it decreasing manufacturing cost
Aligebagnm
I know this guy from aastu🎉🎉🎉🎉
B ken 1 serteh Mn litaterf nw
Thank you bro, eni eku yezari 5 amet alegn le prototype like cover for electronics system etekemebetalehu. He is fucking joke
Exactly
ግልፅ አልሆነልንም
ኮፒተር አለህ ቤትህ ፒሪንተር ባይኖርህም ምን እንደሚሰራ ታወቃለህ ደብዳቤ ከፃፍክ ፕሪንተሩ ለምን ሚሊዬን ዓይነት ደብዳቤ አትፀፍም ሰራዉ ማተም ነዉ ሰዕልም እንደዛዉወረቀቶች በሙሉ ሁለት ጎኖች ነዉ ያላቸዉ ። ይህ ማለት መዶሻ ብታትም መዶሻዉን ከወረቀቱ ላይ ማንሳት አትችልም ግን 3D መዶሻዉን ሕይወት ሰራህበት ማለት ነዉ ልትነካዉ ሚሰማር ለትመታበት የሚያሰችልህን ምርት አመረትክ ማለት ነዉ ይህ ማለት ሶሰት ጎን ያለዉ ማተሚያ የሚለዉ,ሰዉ የመጣዉልክ የፈለግኸዉን ደብዳቤ እንደምታትመዉ 3d ደግሞ አሰበዉ ኮዱን ፃፋዉ የፈለግከዉን ነገር ያትምልሀል ይህንን ቴክኖለጂ ለመቀላቀል ከፈለግህ አንድ ወር ትምህርት እንሰጥሀለን ብለዉሀል
😮😮😮
አሶሳ ለስለጠና አትመጡም
20 amet saymolash gazetegna mehon aykebidm
????
bro ላንተ ነው የከበደህ ከማበረታታት መስደብ ቀለለህ ላጫም
ጋዜጠኛዋ አስገድዳ ነው እንዴ የምትጠይቀው
Tru hasab new
ስልፔር ማሽን ብታቀርቡልን
የ ኦሮሚያ ካኚል መረጃ ሲሩሊን
ሰርተናል ከዚ በፊት
ዝብለህso እትበልብን
ሶስተኛ
ስልካቸዉን
ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
ሁለተኛ
በ70 ሺ ብር ካፒታል ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው |th-cam.com/video/B3LCqrwkyy8/w-d-xo.htmlsi=k2nRKITIoShQn44S
ገበያ ሚድያ በጣም ኣሪፍ ስራ እየሰራቹ ነው። በርቱልን። ኪሮስ ከመቐለ!
መጀመሪያ ለጋዜጠኛዋ ተመልካች ማወቅ የሚፈልገውን በመጠየቋ👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥 እና ለቻናለሉም እናመሰግናለን
ገቢያ ሚድያ ለህዝባችን የምትሰራው የስራ ተነሳሽነትና ለስራ ፈላጊዎች በጣም የሚደነቅ ተግባር ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ከሁለት ወር በዃላ ወደ ሀገር እገባለሁ ። እና መስራት የምፈልገው ስራ ነው🎉
ተመሳሳይ ነን እኔም ሁለት ወር ቀረኝ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን
በጣም የምወደውና በተፈጥሮዬም የፈጠራና የቴክኒክ ስራ የተቸረኝ በመሆኑ ይህንን ማሽን ለመግዛት በጣም ነው የምፈልገው በቅርቡም ተሳክቶልኝ አንደምገዛው እልጠራጠርም። ስለመረጃው ከልብ ነው ያመሰገንኩት
በርታ / በርች🙏🙏🙏 የፈጣሪ እገዛ ይጨምርለሠችዉ
በጣም ጎበዝ የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ሙሉውን ነው እና ማወቅ የለብንን በደንብ ነው የጠየቅሺልን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ 🎉
Thank you girl for the relevant questions. You really prepared and executed it perfectly.
ቢዝነስ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ 10 የማምረቻ ማሽኖች
th-cam.com/video/Zrr-EhXKW9E/w-d-xo.htmlsi=hbeWGcKWoej16l2v
አሪፍ ማሽን ነው ስራ ፈጠራችሁም መልካም ነው በርቱ❤❤❤
እጅግ በጣም የሚፈልገው ሙያ ነው እናመሰግናለን ።እኔ ያለው ደቡብ ውስጥ ጂንካ ነኝ እንዴት ስልጠና ማግነት እችላለሁ ወዳጄ።
እናመስግናለን ገበያ ሚዲያ ❤❤❤
Nati is the genius and smart man i really appreciate you🙏
ፕላስቲክ የመመገቢያ ማሽን መስራት እንችላለን ወይ?
(in cubetor) እንቁላል ማስፈልፈያ ማሽን ይሰራል❤
በጣም ሐሪፍ ስራ ነው ያነቃቃል እናመሰግናለን
ችግሩ በመብራትነው የገርመብራት አንድቀንካለ 8ቀን ይጠፋልበሶላርይሰራልወይ እኔኳላም ገዝቸ እጠብቃለሁ የሸቃላህይወትበቃኝኝኝኝኝ
ere betam temechitognal emaralew bizu idea alegne besu miseraw wow thanx gebeya media!!!!!!!!!👍👍👍👍!.
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ያገሬ ልጆች🎉
በፕላስቲክ ማቴሪያል የሚመረቱ ምርቶች ብቻ ነው የሚሰራው ? ወደፊትስ በብረታ ብረት ሊመረቱ የሚችሉ ነገሮችን ለመስራት አላሰባችሁም ወይ ? ካመጣችሁ የመጀመሪያ ተጠቃሚ ልሆን እችላለሁኝ።
በናትህ እንኳን ይህ ልጅ አገሪቷም የብረትም 3ዲ ፕሪንተር የላትም
CNC machine atgezam kefelegk
ሠላም ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን
Enamesegnalen..gebeya..medeya.
እናመሰግናለን ገቢያ ሚዲያ
ዉድገበያዎች የተልባ መልቀሚያ ማሽን ይሠራል ወይ ወይም ሌላ መረጃ ካላችሁ ብታሳዉቁን አመሰግናለሁ
በፈቃደኝነት ስኬትህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን
Natty እዚ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ሥራው ምንድን ነው። ሠፋ ብሎ ቢገለጽ፣
እኔም ያልገባኝ ነገር እሱ ነዉ
ገበያ ሚዲያ የሥራ ሞራንናችንን ታንቃቁት አላቹ አመሰግናለሁ
የት አካባቢ ነው ባታው ስልጠና የሚሰጠው
ቁልፍ መቅሰፅ ይችላል?
Selam yegabeya midiya akirabiyoch lamitisatun mareja hulu betam ameseginalow.bitakarbulin biye yemimagnow be hoteli zuriyana br chama mamiracha lay mareja bitagagnulin. Beterefa fatari yakoyachuh
አመስግናለሁ።
መብራት እንደሚሰራ ነው የተረዳን ምንድን ነው እምንሰራው
አንድ ወር ትምህርት ይሰጣሉ ተማር አዲሰ ቴክኖለጂ ነዉ ይጠቅምሀል
በመጀመሪያ መጎብኘት ይቻላል ወይ በመጀመሪያ
አንድ ነገር ሰርቶ ለመጨረስ ብዙ ጊዜ ነው ሚፈጀው
ምን ምን ድነዉ የሚያመርተዉ ;
excellent work
እኔ እፈልጋለሁ የት ነው
እንዴት ነው ስልጠና መውሰድ የምንችለው
አድናቂያችሁ ነኝ እንገናኛለን ተመችቶኛል ተባረኩ
Wow arif ye business Hasan new beteley robot ena matchine body lemesrat
Please do a video about T-shirt printing machines
Enamesegnalen
እኔ ግን ያው አንዱን ማቴርያል ልፕማውጣት 18 ሰአት ይፈጃል ያግ ግን ትንሽ እንዳስብበት አርጎኛል
መለዋወጫ አሰርተህ ብታቅ ኖሮ ይህንን ጥያቄ ባልጠየቅህ ነበር፤ ፋብሪካ የሚያህል ነገር ይቆማል መለዋወጫ ጠፍቶ ለምን መለዋወጫዉ ሀገር ዉሰጥ ለመሰራት ዕወቀቱም ማሸኖችም ላይኖሩ ይችላሉ የመኪና የሞተር ዘይት በቀጠሮ የሆነበት ሀገር መለዋወጫ ላሰራ ብትል ሁለት ዉር በላይ ትጠብቃለህ ዋጋዉም ዉድ ነዉ አሁን ግን ለምን አየር መንገዳችን አይሆንም የሚፈልጉትን መለዋወጫ ማለም ይችላሉ በ28 ሰዓታቶች ብቻ ፋብሪካዎችም አይቆሙም ነበር
የምታቅ ከሆነ የአዲሰ አበባ የከተማ ባቡር ከ45 ባቡሮቹ 16 ብቻ ናቸዉ ሰራ ላይ ያሉት 29 ባቡሮች ቆመዋል ለዓመታት በመለዋወጫ እጦት ታድያ አንተ ከብረት በ3D በ28 ሰዓታት በአንድ ቀን ዉሰጥ አትመህ መለዋወጫቸዉን ብትሰጣቸዉ ምንኛ የሕዝቡን ችግር ትቀርፈዉ,ነበር
very good
እባካችሁ ይሄንን ማሽን እፈልጋለሁ
ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሬ እቃ ማግኘቱ ነው, ከዝያም ገብያ...
አንደኛ❤
Addressachu yetnow
Wooow batem ymifalgo mashen new enem egazalew
፫ዲ ፒርንተር የህጻናት መጫዎቻ ነው እንጂ ከዛ የዘለለ ቁምነገር የለውም
ጫላል በግል ስለ ስራ ማውራት እፈልጋለሁ ስልኩን ተባበሩኝ ?
ቪዲዮ ላይ አለ
የዘይት ማምረቻሣ መለስተኛ ማሽን
እኔ ግን የዛሬዉ አልገባኝም❤❤❤❤
የፈለግነዉን አሸንጉሉቶች መሰራት እንችላለን አገራዊ ቅርፅ ይዘዉ ። ሞልዶችን ለመሰራት ከፈለግን እንችላለን ኮዱን መፃፍ ከቻልን የፈለገ ያሰብነዉን ነገር መሰራት እንችላለን
ስልክ
GBU bro
እስኪ እባካቾሁ ስልካችሁን
በ ትልቅ ቢዝነሰ
Nati man
ውጪ 170$ (18,000) የሚሸጥ 3D printer እንዴት ኢትዮጵያ ሲደርስ 70,000 ደረሰ?
How about import tax buddy? Ethiopia gov charges high import tax.
@@BirrrFinancialContentsNot more than 100%
Sponsored Ad - ANYCUBIC Photon Mono 2, Resin 3D Printer with 6.6'' 4K + LCD Monochrome Screen, Upgraded LighTurbo Matrix w...
This is what you taking about $169.99
But what he has is starting from $275.00 - $360.00.
tru machine new gin min ye electroonaa fijotaw endet new
ገራሚ ማሽን ነው 🤔
የ60 ብር ሎጎ 700 ብር መሸጥ ጤነኛ ንግድ ነው?
ገበያው ነው ሚመራህ we call it decreasing manufacturing cost
Aligebagnm
I know this guy from aastu🎉🎉🎉🎉
B ken 1 serteh Mn litaterf nw
Thank you bro, eni eku yezari 5 amet alegn le prototype like cover for electronics system etekemebetalehu. He is fucking joke
Exactly
ግልፅ አልሆነልንም
ኮፒተር አለህ ቤትህ ፒሪንተር ባይኖርህም ምን እንደሚሰራ ታወቃለህ ደብዳቤ ከፃፍክ ፕሪንተሩ ለምን ሚሊዬን ዓይነት ደብዳቤ አትፀፍም ሰራዉ ማተም ነዉ ሰዕልም እንደዛዉ
ወረቀቶች በሙሉ ሁለት ጎኖች ነዉ ያላቸዉ ። ይህ ማለት መዶሻ ብታትም መዶሻዉን ከወረቀቱ ላይ ማንሳት አትችልም ግን 3D መዶሻዉን ሕይወት ሰራህበት ማለት ነዉ ልትነካዉ ሚሰማር ለትመታበት የሚያሰችልህን ምርት አመረትክ ማለት ነዉ ይህ ማለት ሶሰት ጎን ያለዉ ማተሚያ የሚለዉ,ሰዉ የመጣዉ
ልክ የፈለግኸዉን ደብዳቤ እንደምታትመዉ 3d ደግሞ አሰበዉ ኮዱን ፃፋዉ የፈለግከዉን ነገር ያትምልሀል ይህንን ቴክኖለጂ ለመቀላቀል ከፈለግህ አንድ ወር ትምህርት እንሰጥሀለን ብለዉሀል