ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
0943078091
ዋጋው ስንት ነው
Tenagere eko ,Video atayum ende?🙄@@enatemedia8267
Aww
ዉሀ ለመወጣት ሥንት ነዉዋጋዉ
Masha-lluah Betam Teru naw sellk
ማሻአላህ❤❤❤አላህ እድሜና አፍያ ሠጥቷችሁ በዘርፉ ሀገራችን ያለባት ከፍተኛ ችግር በመፍታቱ ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ ታበረክቱ ዘንድ ምኞቴ ነው።❤❤❤❤
Amen
እናመሰግናለን ትክክለኛ ከአገላለጸ ጀምሮ መልካም ነው እናመሰግናለን ።
በጣም ነው እምናመሰግነው እያደረክልን ባለው ጥሩ ነገር አላህ ያሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ላንተም
ሀገሬ፡በውሃ ማማ ትተወቀለች፡ግን የጠነው፡ዕውቀት ነው።አስተማሪ፡ትምህርት፡ስለአቀረብክልን፡አመስግናኸለሁ።በርታ ወንድሜ
መልካም ሀሳብ ነው ።እንዲህ ያሉ ነገሮችን ቀጥሉበት 🎉
Ok
ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እንጅ ወደፊት ማይሰሩ እጆች አይኖሩም መንግስት ብድር እየሰጠ በሪጊሽን ኢትዮጵያን አረንጋዴ አድርገን በዘር በሐይማኖት ሳንለያይ እጅ ለእጅ ተያይዘን አገራችንን የብልፅግና ማማ ላይ እናደርሳታለን ጦርነት እርሐብ መለያችንን አራግፈን በቴክኖሌጅ አገራችንን እየገነባን ለወሪ ጊዜ አይኖረንም አገራችን የውሐ ማማ ናት እንዲት ኢትዮጵያ ላይ ሆነን የርሐብ መገለጫ እንሁን አረጎበዝ እንቀሳቀስ
Thanks more
በትክክል
Betam betam tnx
ያዘጋጃችሁት ፡ ኘሮግራም፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላልና በርቱ ። እግዚአብሔር ፡ ለሥራ ፡ ይበርታን ።
የውኃ ጉድጓድ እስከ 60 ሜትር ኘማስቆፈር ስለምንፈልግ የቆፋሪዎችን ስልክ ቁጥር ለጥፉልን እናመሰግናለን።
የሚቆፈርበትን ቦታ ይንገሩኝ እና ሥልክ እሰጥዎታለሁ ቁፋሮ እንደ ቦታው እንጂ በ ቅድመ ሜትር አይወሰንም።
Debre Zeit ትቆፍራላችሁ?
የኔ ሰልጣኞች እዚህ ደረጃ ደርሶ ማየቴ ላኔ በጣም ደስታ ይሰማኛል 👍 በርቱ
ገጠር ላይ መቆፈር ይችላሉ ወይ ማለትም ያለ መብራት መስራት እንደሚችሉ እና ስንት ብር ወጪ እንደምናደርግ ጠይቅልን ለመስኖ ይፈለጋል የዉሃ እጥረት በመኖሩ ይሄ ነገር በጣም ያስፈልጋል
አን ቀን መጥተህ ብትጎበኘኝ እኔም በጣም ደስ ይለኝ ነበር ቦስ
ጌታ ይባርክሕ በርታ ለብዙዎች ፈጥኖ ተደሬሽ እንዲሆን መረጃ ተሎ ተሎ ይለቅ ወሌ ከገርጂ
ፍሽ
ጥሩ ፈጠራ ነው ፈጣሪ የዚህ ዓይነት ሀሳብ ያብዛልን❤❤
ወንድሜ በጣም ተመችተኸኛል ሀብትሽ እስከ 30 ሜትር ሚቆፍር ማሽን እስከስንት ብር ይገኛ ጀነኔተሩስ ማሽኑን ለማንቀሳቀስ እሚችለው ስንት ዋት ብንጠቀም ነው ለምሳሌ ባለ 30 ሜትር ሚቆፍረውን
ይህን ነበር የምፈልገው እናመሰግናለን
እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም መልካም ከሆኑ ሰዎች አንዱ ሰው ነህ ጀዛከላሀ
Shikuren
እንዴት ማግኘት እንችላለን እባክህ ማስቆፈር እፈልጋለው ወዳ አሸዋሜዳ አከባቢ የማስቆፈራው ወጋስ እስከ ሰንትነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሀበብታሙ ቤተሰቦች እደትናችሁ ኑ በቅንነት ላይክ እያረጋችሁ የሚያዋጣ ሰራ እንቅሰም
Thanks
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካቱ
እህቴ ጥቅሙን ምድነው
በጣም እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉
MD workshop የት የሚገኘው አድራሻውን ብትሰጠን?
ጥሩ መረጃ ነው። ባለሙያዎቹን በቅርቡ ካገኘሃቸው1) ውሀው የሚቆፈረው በ መድ ሲስተም ስለሆነ ከቁፋሮ በኋላ ውሀውን የሚያፀዳው (well development) በምንድን ነው? 2) በጣም ጠንካራ ዲንጋይ ለመቆፈር DTH bit መጠቀም ይቻላል ወይ?
በጣም ቆንጆ መልክትና አገላለፅ ነው
ማሺኑ ውሀ የሚገኝመትን በቀላሉ የማሳየት ሲስተም አለው ወይስ የለውም
መኪናወደማይገባበት የሚሔድ ቀለልያለመስራትየይቻላልወይ
Bro besefiw lawerah silemifeleg dewuye lawrah please selkehen
መልካም ልበቀና እጅግ ሰራ ፈጣሪ ነህአጋራችን ሰለም ፈጣሪ ይሰጠን እነጂ አብረን የመንሰራው አለኝ ውሃን ማቆር የሚቻል አዲሰ የፈጠራ ሰራ አለኝ ወደገበያ ያልወጣ ሦስት የአምራዊ ባለንብረት ፈጠራ ባለቤት ነኘ
በርታ
እረ በፈጠረህ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስፈልግ ንገረን ዋገውን ንገረን
በጣም ጥሩ ነው አድርሰ
ሰፈር እና ኢ -መል ቢገለጽ በአካል የድርጅቱ ባለሞያ ምክረ ሀሳብ ለማግኘት ይቻላል ?
የት ነው ያላችው ክፈለሀገረ ትሰራላችው?
ስልክ ላኩልን የትሰፈርነዉ
እናመሰግናለን ወንድማችን
Masha allah wandimoch jazakallahuu kayiran ❤❤❤❤❤
በጣም ኣሪፍ ኣቀራረብ ነው ግን የሚቆፍረው ስፋት እስከ ስንት ነው
bale 100m sint kw yitekemal and total kg the machine How much
ጎበዞች በርቱ ። ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ።
OK
የት አገር ነው እነዚህ ጋር መጀመሪያ ስልጠና መወሰደ እፈልጋለሁ
ዋጋውንና በምን ሀይል እንደሚሠራ ንገረን ለገጠርስ ይሆናል?ቁጥርህን ላክ
እኔም ገዝቻለሁ ካለው በላይ ነው እሚያሠተናግዱት አላህ ይባረካቸው:
ena arif nw yeseral?
የተቆፈረዉ ጉድጓድ ስፋቱ ስንት ነዉ? ምን አይነት ቱቦ ነዉ የሚጠቀመዉ?
በጣም የምዳናቅ ነወ በርቱ
ጎድጋድ ውሃ እሰከ 60 ሜትር ማስቆፈር እፈልጋለሁ። የቆፋረዎችን ሰልክ ላክልኝ?
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነውእኛ አከባብ በጣም ያስፈልጋል
ማሻአሏህ በጣምምምም ደሥሥ ይላል
Thank you Sir.
what a wonderful work it isverynessary for Ethiopia Allah bless you.
መልካም ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከቻልክ አድራሻቸው ወይም ስልክ ቁጥራቸው ብትነግረን
selam new manualun yet akababi new yemigegn?
Aslmu Alykum Ebakachun Silk Kutrachn Lakiln
መብራትይፈልጋልወይሥእደትነው፡ክፍለሀገር፡ሂዳችሁትሠራላችሁ
ጄኔተር ያስፈልጋል
ጀኔተር ወይም ሶላር ካለ መብረት
አዎ ምክንያቱም ዲናሞ በመብራት ወይም በጀነኔተር ነው ሚሰራው ሞክሩ ድህነት ይጥፋ ከተማ ሀገራችን
ፈጣሪ ይባርክህ
ሲስተሙ መድ ነው ዲቲኤች ፣የኬዚንግ አገባቡ ሲስተምስ
እና መሰግናለን ወንድሜ
ወጋውን ንገሩኝ
Casing and water pipe is available do you want to buy..?
በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው
ሰላም ወንድሜ መቆፈሪያ ማሽን ሞተሩ ስንት KW ነው? 1phase ነው ወይስ 3 phase የምፈልገው ድንጋያማ ቦታ ነው ቦታችን እና 3hase ከሆነ ጀነሬተር ዋጋው ሊጨምር ስለሚችል ነው
ስልክህን ላክልኝ
በስንት መጀመር ይቻላል ዋጋስ
በጣም ጥሩ።
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው? Be Ethiopia bir
ስልክህን ለክልኝ
በጣም ቆንጆ ይመስላል
እናመሰግናለን
Very perfect I am interested
የሺያጭ እና የስልጠና ቦታ የት ነው አድራሻህን ንገረን ወንድሜ
በነፃ ከምትሰጣቸዉ ስልጠናዎች ተጠቃሚ መሆን ብታደርገኝ ደስ ይለኛል.
Selam Habtesh ye machine serewochun selk betaskemetelen teru naw ye Md
ስልክህ ስደውል አይይሰራልኝም በቴሊግራምም አትመልስም
God bless you 🙏
እናመሰግናለንየሰዎችን ስልክ ወይም ኢሜል ብትፅፍልን
ማሻአላህ የትነዉ
ተባረክ ወንድማችን
አሜን
አድራሻ እና ዋጋ
አድራሻችሁን ላኩልኝ
ባጋጣሚ ማሽኑ ሲቆፍር ቢሰበር መፍትሄው እንዴት ማውጣት ይቻላል
thank you so much habtish
ጥሩ ነዉ መልካም ሐሳብ ነው ግን አንዴ ከተቆፈረ በሗላ ሰዎቹ እንዴት ይጠቀማሉ ? ስልክህን ለክልአኝ
On video
ስልካችሁን ወይም አድራሻችሁን ላኩልን
Inga baminfligawu bota woha manorunina almanoruni bamini enawokalen
እስኪ ቀለለያለ የርሻ ማረሻ ማሽን አምጡ አቅረቡ ወላሂ የብዙ ሰው ሂወት ይቀይራል
Eshi
ስልክ ላክ
ገጠር መሄድ ትችላላቹ ውሀ የለንም እባክህ መልስልኝ
Masha Allah berta
እባክህን አድራሻህን ግለፅልን
በመጀመሪያ ሰለም ብየለሁኝ የኔ ጥየቄ የስንግል ፊዝ የሚሰራ ስንት ነው ምክንያቱም ስሪፊዝ ለጄኔሬተር የመግዛት አቅም ስለሌለን ለምሳሌ በከማ ጀኔሬተር የሚሰራው መለት ነው ከገዛንም ለገጠር ስለሚሆን
ሲንግል ተሎ ይቃጠላል
አረፍ ነዉ ቀጥልበት
As w wr wendimachin heyer yalew tekkamy sera nw enaa yemfelgew mashinun sayhoon maskoofer nw yemfelegew sima Abdulsemd ebalalehu selkk kuterra selkk kuterhin bagen dess yelegnal thank u so much brother
ጥሩ ስራ ነው ወንድሜ
i want to buy manually operated drill machine
በግቢዬ ውስጥ በማንዋል ማስቆፈር እፈልጋለሁ ከባሕርዳር
ውሀ አውጥቶ ለመሔድ ምን ያህል ነው?
ሰላም ነዉ ሀፍትሽ እኔ በአዉቶማትክ ቢዝነሱ ላይ መቀላቀል እፈልጋለሁ
በጣም ሀሪፍ በርቱ
ወንድምዬ፣መብራት በሌለበት አካባቢ ልትቆፍርልን ይቻላል?( አምባሰል/ ማርዬ)
ይቻላል እህት
በንጹህ ውሀ ብቻ መቆፈር ይቻላል?
ይመች
Dngay siygatmen bemin mawek yichalal?
ሲቆፈል ያዝ ያደርግ የለ
I want to dig out water, how can I get you?
ስልካችሁን እና ዋጋዉ ስንት ነዉ ባለ100ሜትር መቆፈሪያዉ
Video layi ale
የዲናም ዋገወ ስንት ነው
0943078091
ዋጋው ስንት ነው
Tenagere eko ,
Video atayum ende?🙄@@enatemedia8267
Aww
ዉሀ ለመወጣት ሥንት ነዉዋጋዉ
Masha-lluah Betam Teru naw sellk
ማሻአላህ❤❤❤
አላህ እድሜና አፍያ ሠጥቷችሁ በዘርፉ ሀገራችን ያለባት ከፍተኛ ችግር በመፍታቱ ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ ታበረክቱ ዘንድ ምኞቴ ነው።❤❤❤❤
Amen
እናመሰግናለን ትክክለኛ ከአገላለጸ ጀምሮ መልካም ነው እናመሰግናለን ።
በጣም ነው እምናመሰግነው እያደረክልን ባለው ጥሩ ነገር አላህ ያሳብህን ሁሉ ያሳካልህ ላንተም
Amen
ሀገሬ፡በውሃ ማማ ትተወቀለች፡ግን የጠነው፡ዕውቀት ነው።
አስተማሪ፡ትምህርት፡ስለአቀረብክልን፡አመስግናኸለሁ።
በርታ ወንድሜ
መልካም ሀሳብ ነው ።እንዲህ ያሉ ነገሮችን ቀጥሉበት 🎉
Ok
ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እንጅ ወደፊት ማይሰሩ እጆች አይኖሩም መንግስት ብድር እየሰጠ በሪጊሽን ኢትዮጵያን አረንጋዴ አድርገን በዘር በሐይማኖት ሳንለያይ እጅ ለእጅ ተያይዘን አገራችንን የብልፅግና ማማ ላይ እናደርሳታለን ጦርነት እርሐብ መለያችንን አራግፈን በቴክኖሌጅ አገራችንን እየገነባን ለወሪ ጊዜ አይኖረንም አገራችን የውሐ ማማ ናት እንዲት ኢትዮጵያ ላይ ሆነን የርሐብ መገለጫ እንሁን አረጎበዝ እንቀሳቀስ
Thanks more
በትክክል
Betam betam tnx
ያዘጋጃችሁት ፡ ኘሮግራም፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላልና በርቱ ። እግዚአብሔር ፡ ለሥራ ፡ ይበርታን ።
የውኃ ጉድጓድ እስከ 60 ሜትር ኘማስቆፈር ስለምንፈልግ የቆፋሪዎችን ስልክ ቁጥር ለጥፉልን እናመሰግናለን።
የሚቆፈርበትን ቦታ ይንገሩኝ እና ሥልክ እሰጥዎታለሁ ቁፋሮ እንደ ቦታው እንጂ በ ቅድመ ሜትር አይወሰንም።
Debre Zeit ትቆፍራላችሁ?
የኔ ሰልጣኞች እዚህ ደረጃ ደርሶ ማየቴ ላኔ በጣም ደስታ ይሰማኛል 👍 በርቱ
ገጠር ላይ መቆፈር ይችላሉ ወይ ማለትም ያለ መብራት መስራት እንደሚችሉ እና ስንት ብር ወጪ እንደምናደርግ ጠይቅልን ለመስኖ ይፈለጋል የዉሃ እጥረት በመኖሩ ይሄ ነገር በጣም ያስፈልጋል
አን ቀን መጥተህ ብትጎበኘኝ እኔም በጣም ደስ ይለኝ ነበር ቦስ
ጌታ ይባርክሕ በርታ ለብዙዎች ፈጥኖ ተደሬሽ እንዲሆን መረጃ ተሎ ተሎ ይለቅ ወሌ ከገርጂ
ፍሽ
ጥሩ ፈጠራ ነው ፈጣሪ የዚህ ዓይነት ሀሳብ ያብዛልን❤❤
Amen
ወንድሜ በጣም ተመችተኸኛል ሀብትሽ እስከ 30 ሜትር ሚቆፍር ማሽን እስከስንት ብር ይገኛ ጀነኔተሩስ ማሽኑን ለማንቀሳቀስ እሚችለው ስንት ዋት ብንጠቀም ነው ለምሳሌ ባለ 30 ሜትር ሚቆፍረውን
ይህን ነበር የምፈልገው እናመሰግናለን
እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም መልካም ከሆኑ ሰዎች አንዱ ሰው ነህ ጀዛከላሀ
Shikuren
እንዴት ማግኘት እንችላለን እባክህ ማስቆፈር እፈልጋለው ወዳ አሸዋሜዳ አከባቢ የማስቆፈራው ወጋስ እስከ ሰንትነው
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሀበብታሙ ቤተሰቦች እደትናችሁ ኑ በቅንነት ላይክ እያረጋችሁ የሚያዋጣ ሰራ እንቅሰም
Thanks
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካቱ
እህቴ ጥቅሙን ምድነው
በጣም እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉
MD workshop የት የሚገኘው አድራሻውን ብትሰጠን?
ጥሩ መረጃ ነው። ባለሙያዎቹን በቅርቡ ካገኘሃቸው
1) ውሀው የሚቆፈረው በ መድ ሲስተም ስለሆነ ከቁፋሮ በኋላ ውሀውን የሚያፀዳው (well development) በምንድን ነው?
2) በጣም ጠንካራ ዲንጋይ ለመቆፈር DTH bit መጠቀም ይቻላል ወይ?
በጣም ቆንጆ መልክትና አገላለፅ ነው
ማሺኑ ውሀ የሚገኝመትን በቀላሉ የማሳየት ሲስተም አለው ወይስ የለውም
መኪናወደማይገባበት የሚሔድ ቀለልያለመስራትየይቻላልወይ
Bro besefiw lawerah silemifeleg dewuye lawrah please selkehen
መልካም ልበቀና እጅግ ሰራ ፈጣሪ ነህ
አጋራችን ሰለም ፈጣሪ ይሰጠን እነጂ አብረን የመንሰራው አለኝ ውሃን ማቆር የሚቻል አዲሰ የፈጠራ ሰራ አለኝ
ወደገበያ ያልወጣ ሦስት የአምራዊ ባለንብረት ፈጠራ ባለቤት ነኘ
በርታ
እረ በፈጠረህ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስፈልግ ንገረን ዋገውን ንገረን
በጣም ጥሩ ነው አድርሰ
ሰፈር እና ኢ -መል ቢገለጽ በአካል የድርጅቱ ባለሞያ ምክረ ሀሳብ ለማግኘት ይቻላል ?
የት ነው ያላችው ክፈለሀገረ ትሰራላችው?
ስልክ ላኩልን የትሰፈርነዉ
እናመሰግናለን ወንድማችን
Ok
Masha allah wandimoch jazakallahuu kayiran ❤❤❤❤❤
በጣም ኣሪፍ ኣቀራረብ ነው ግን የሚቆፍረው ስፋት እስከ ስንት ነው
bale 100m sint kw yitekemal and total kg the machine How much
ጎበዞች በርቱ ። ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ።
OK
የት አገር ነው እነዚህ ጋር መጀመሪያ ስልጠና መወሰደ እፈልጋለሁ
ዋጋውንና በምን ሀይል እንደሚሠራ ንገረን ለገጠርስ ይሆናል?ቁጥርህን ላክ
እኔም ገዝቻለሁ ካለው በላይ ነው እሚያሠተናግዱት አላህ ይባረካቸው:
ena arif nw yeseral?
የተቆፈረዉ ጉድጓድ ስፋቱ ስንት ነዉ? ምን አይነት ቱቦ ነዉ የሚጠቀመዉ?
በጣም የምዳናቅ ነወ በርቱ
ጎድጋድ ውሃ እሰከ 60 ሜትር ማስቆፈር እፈልጋለሁ። የቆፋረዎችን ሰልክ ላክልኝ?
በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው
እኛ አከባብ በጣም ያስፈልጋል
ማሻአሏህ በጣምምምም ደሥሥ ይላል
Thank you Sir.
what a wonderful work it isverynessary for Ethiopia Allah bless you.
Shikuren
መልካም ሥራ ነው እየሰራህ ያለኸው ከቻልክ አድራሻቸው ወይም ስልክ ቁጥራቸው ብትነግረን
selam new manualun yet akababi new yemigegn?
Aslmu Alykum Ebakachun Silk Kutrachn Lakiln
መብራትይፈልጋልወይሥእደትነው፡ክፍለሀገር፡ሂዳችሁትሠራላችሁ
ጄኔተር ያስፈልጋል
ጀኔተር ወይም ሶላር ካለ መብረት
አዎ ምክንያቱም ዲናሞ በመብራት ወይም በጀነኔተር ነው ሚሰራው ሞክሩ ድህነት ይጥፋ ከተማ ሀገራችን
ፈጣሪ ይባርክህ
ሲስተሙ መድ ነው ዲቲኤች ፣የኬዚንግ አገባቡ ሲስተምስ
እና መሰግናለን ወንድሜ
ወጋውን ንገሩኝ
Casing and water pipe is available do you want to buy..?
በጣም ጥሩ ፈጠራ ነው
ሰላም ወንድሜ መቆፈሪያ ማሽን ሞተሩ ስንት KW ነው? 1phase ነው ወይስ 3 phase የምፈልገው ድንጋያማ ቦታ ነው ቦታችን እና 3hase ከሆነ ጀነሬተር ዋጋው ሊጨምር ስለሚችል ነው
ስልክህን ላክልኝ
በስንት መጀመር ይቻላል ዋጋስ
በጣም ጥሩ።
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው? Be Ethiopia bir
ስልክህን ለክልኝ
በጣም ቆንጆ ይመስላል
እናመሰግናለን
Very perfect I am interested
የሺያጭ እና የስልጠና ቦታ የት ነው አድራሻህን ንገረን ወንድሜ
በነፃ ከምትሰጣቸዉ ስልጠናዎች ተጠቃሚ መሆን ብታደርገኝ ደስ ይለኛል.
Selam Habtesh ye machine serewochun selk betaskemetelen teru naw ye Md
ስልክህ ስደውል አይይሰራልኝም በቴሊግራምም አትመልስም
God bless you 🙏
Thanks
እናመሰግናለን
የሰዎችን ስልክ ወይም ኢሜል ብትፅፍልን
ማሻአላህ የትነዉ
ተባረክ ወንድማችን
አሜን
አድራሻ እና ዋጋ
አድራሻችሁን ላኩልኝ
ባጋጣሚ ማሽኑ ሲቆፍር ቢሰበር መፍትሄው እንዴት ማውጣት ይቻላል
thank you so much habtish
Thanks
ጥሩ ነዉ መልካም ሐሳብ ነው
ግን አንዴ ከተቆፈረ በሗላ ሰዎቹ እንዴት ይጠቀማሉ ? ስልክህን ለክልአኝ