ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በፍፁም ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የዶሮ እርባታ ስራ እንዳትጀሚሩ ! ከነ-ሙሉ ስልጠናth-cam.com/video/qI-MZPhMUXE/w-d-xo.htmlsi=tcww-d1Gp9KEqUBD
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ሻማ ስራ በጣም አድካሚ ነው ሲውራ በ10 ደቂቃ መቶ ሻማ ይላሉ ግን ያለውን ህደት ድካም የገበያ ዕጦት ብዙ ብዙ ተደክሞበት ትርፉ እዝ ግባ የማይባል ነው እውነት እላችሃለው በተለይ በእጃቹ ላይ ያለቻቹሁን ካፕታል ለእንዲህ አይነት ሥራ አተውሉት።
ገብያ ሚዲያዎች አቦ ትመቻላችሁ!!!እንዴ ት ወደ ቢዝነስ እንግባ ብለን ለተጨነቅን ሰዎች መንገድ ጠራጊዎች ሆናችኋል በበኩሌ በጣም የማመሰግናችሁ።❤❤❤
እኔ ማሽኑን 65ሺ ብር ገዝቼ መስራት ከጀመርኩ ወደ ሶስት ወር ሆኖኛል እና እዛ ገዝቼ ስሄድ ቲንሽ ማብራሪያ ተሠጦኝ ነበር ግን ሄጄ በራሴ መስራት ስጀምር በጣም ነው የተቸገርኩት ከብዙ ድካምና ተስፋ ባለመቁረጥ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፡፡ እና ስራውን መስራት ያሰባችሁ የተማርኩትን ላካፍላችሁ እችላለሁ
ንገሪን በናትሸ ሰለሰራው
ንገሪ እሽ ያለሽን ግንዛቤ
እኔም በውስጥ ብታወሪኝ በሚሴጅ
35ግራም በስንት ነው ምታስረክቢው እኔም ስራውን ጀምሬአለሁ አዲስ ነኝ
Eski silkish /silkih
ጫላ በጣም አሪፍ ነገር ነው እምታቀርቡት እኔም ወደ ሀገሬ ልግበናው ጥሩ ይመስላል ❤❤❤
ጫለ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ጌታ ይባርክ በተረፈ የደረቅ የሰሙና ማሽን በተመለከተ ከዚህ በፍት ገዝቶ እየተጠቀሙ የሉትን ሠዎች አቅርብልን እናመሰግናለን
ወደ 1አመት ሆነኝ መክታተል ከጀመርኩ እርግጠኛ ነህ በዚህ ደረጃ ሰራ መፍጠር ይቻላል ከሆነ ከረመዳን በኋላ አይኔ ጨፍኜ ሀገር እገባለው ከቻልክ ሰሙ be English አሰቀምጥልኝ ከዚህ ገዝቼው ልግባ😢
Enam hagera gebiche betinishe neger mekesakes mefichercher efeligalehu
Stop being silly, his titles are what is normally considered a ‘click-bait “ just to tempt you to watch his videos! You have to ask yourself , if it is so easy as he makes out to be, why is he not doing it himself? 😉😎
እኔም አይኔን ጨፍኔ ልሄድነው
❤❤❤Alahii kachega yihun wode takirii Alahi Alee
Ene kamatahu 7worina yahona nagari fatire agareni ligabanawu baqani8mato lalimola sera 16sati maserati kabadaye mini tiluyalachu esti hasabe setuti
ማሸጊያ ካርቶኒውስ ህትመቱ እና ፓኬጂንጉን ብትነግሩን
ያልገባኝ ሻማብገዝተን ነው የምናቀልጠው እራሳችን አናመርትም እዴ የተመርፕተ ሻማብእደገና ከምናቀልጥ
i admire his explanation, clear, short and presize
የኔ ጥያቄ ውሀ ውሥጥ ከማቀዝቀዝ ፍሪጅ ውስጥ ቢገባሥ ምን ችግር አለው?
ካርቶኑ ወይም ማሸጌያው የት ነው የሚገኘው?
የመጀመርያዋ ዛሬ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤
እቃው የቤት ችግር ያላቸው እና ተጨማሪ ስራ ለሚሰሩ ማለትም ለቸርቻሪዎች አሪፍ ነውግን ይሔን ብቻ ለመስራት ግን አዋጭ ላይሆን ይችላል በተለይ ሞቃታ ቦታ ለሚኖሩ 1ሥአት 2ግዜ ብቻ ያመርታሉ 100ፍሬ ማለት ነው 8ሥአት ቢሰሩ 800መቶ ማለት ነው ጥሬ እቃው ዋጋ 25ኪሎ 6ሺህ ብር ክር 1500 ብር 8መቶ ሻማ ማሸጊያ ካርቶን መቶ ፍሬ ያስፈልጋል ዋጋው 3ብር ካምሳ ድምር 3መቶ አምሳ ብር ማለት ነው ወጭ 8ሺህ ብር ማለት ነውየሚሸጠው ለማስረከብ 9ብር 9 ሺህ ብር ይሆናል ማለት ነው
ስለዚህ ትርፍ የለም ማለት ነው?
what??
የሻማ ሥራ ትርፍ የለውም ማለት ነውኮ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው በርታልን 👍👍🙏🙏
አንደኛ ነህ ጫላዬ ግን የብሪኬት ማምረቻ (በደቃቅ ከሰል እና በሳጋቱራ የሚሰራ) የለም እንዴ ብዙ ጊዜ ጠበኩክ
ከቻይና የሚመጣ ማንኛዉም ምርት ጊዜህን ያባክናል ለምን ቢባል ቻይና ኣላማዋ ኢትዮጵያን በእድገት ወድኋላ መጎተት ነው
gebiya midea betam tileyalachiw gin ehen sira lemesrat feligalew yalewut jima zone new min ichilalew
ማሽኑ እና ዋክሱ ለክፍለ ሃገር ትልካላቹ ወይ
ተባረክ ወንድማችን
ኣሪፍ እና ጠቃሚ የሆነ ስራ ነው እና ቀጡሉበትትት
እነመስገናልን ውንድሜእንግዲህ ውድ እገር ስንመጣ እንስሪልን ብልን እስቢየለሁ❤❤❤❤❤❤
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሬ እቃው ደሴ ይገኛል ወይስ አ አ ብቻ ነው
ከአምራች ቀጥታ ወደነጋዴ ህግ አይፈቅድ የኛ ህግኮ ከአምራች ወደአከፋፋይ ነው
እንኳን ደህና መጣክ መልካም ሰው❤❤❤
ሰላም ያገር ልጆች ❤በጣም አሪፊ ነዉ ነገር ግን ልምድ ይጠይቃል እነሱጋ በነፃ መስራት ወይም መለማመድ ይፊቅዳሉ ??❤
ከልብእናመስግናለንበርቱልን
25 kg wax 720 fire shama yiwotewal yihe malet demo kir stov saychemir be 10:40 santim
በጣም እናመሰግናለን
Ebakashu tetenkeku trfi yelewum endezi znageru demo enot ymeslal genzebashu yazu lele tetemu wushet bisha mekerkut wushet new
እናመሰግናለን
እቃዉ ዋጋ ሰንት ነዉ
እስኪላይይይአርጉለትበአላህአይክፍልበት ውላሂእማይርባብራክእያልንክምንጃጃልእሂይጥቅመናል❤❤❤
ማሽኑን እስፖንሰር የሚያደርገኝ መልካም ፈቃደኛ ሰው ሰርቼ እከፍላለሁ
Chalaya..👌👌👏👏
Yeliju tihetina betam yileyal wow beyalew serawem Girum yimeslal❤
አመሰግንሃለሁ
ወፈጮ ዋጋ ንገር?
ጫላ የሚያቀረብል በጣም ፍትፍት አረጎ ነዉ ሚያስረዳን
waan hojjataa jirtan baayyee gaaridha. Itti fufaa. Anis itti karoorfadhee gara keessan dhufun kiyya hin oolu. guddaa galatomaa
Great job wonderful
Mesrat lemfelge arfe new gen sew commnte lay tru asetyet eyset new ena serwn lemsrat tensasca nbre gen men large
ከይቅርታጋረ52 ምንያህልኪሎ ይበቃል
Ye lidats maserat yichalal bazi
Thanks
ማሽኑን ስፖንስር የሚያረገን ሰርቼ እከፍላለሁ
አረ ስልክ የት ነው እሚገኙት🙏🙏
ቪዲዮ ላይ
ጫላዩ እናመሰግናለ
35gr አምርተን 10 ካልሸጥን አያዋጣም የተበላበት ስራ ነው አሁን ላይ ከባድ ነው
መን ያህል ጊዜ ሸርተሻል የት አካባቢ ነሽ? ስራ ስሌለኝ መስራት እፈልግ ነበር እኔ ክፍለ ሀገር ነኝ ምክርሽን ብትለግሺኝ አመሰግናለሁ።
Yatekitoki liki aseqamitulini videyowuni ena mashinuni labalabete lilaki
❤❤tru mereja
ከውሀው ቀላቅሎ ሻማው ያቀለጠው
እኔ የሚጠይቀው የናንተ ጨንፈር በመቀለ ማሹኒ አለ
🎉🎉
Kdus gebriel abatie
እንመጣለን ዋጋው አታስወድዱ❤❤
ሰርታችው የምታውቁ ያዋጣልወይ ልምዳችሁን አካፍሉን አመሰግናለው
እንገዛለን ዋጋ አታስወድዱ
❤❤❤❤
ጫላየበጣምእናመሰግንአለንኑርልንባሀርዳርቢኖርበጣምጥሩነበር
እኔ 65ሺ ገዝቸ አንድ ጊዜ ብቻ ሰርቸበት ግዛኝ ብለው 30 ሺ አለኝ እና ቁጭ አለ 40 እንኳን ግዛኝ ብለው እቢ አለ
Lemin meshet felegsh??
Bale sing gm new miseraw yanchi?
ማንን ነው ግዛኝ ያልሸው አንዴ ከተጠቀምሽበት በሁአላ
ማሽኑን መሸጥ ከፈለግሽ እኔ ልግዛሽና ልሞክረው አመሰግናለሁ።
ሻማ ፈላጊ ሞልቷል ስለዚህ አያሳስብም
ብጀምር ትረከቢኛለሽ
3ተኛ
ምታወሩት ሁሉ ሀሰት እና የተሳሳተ መረጃ ላይ የተመሰረተ ብቻ ሳይሆን ጊዜዉ ያለፈበት ሆኖ አግኝተነዋል።
ምኑ ነው ሀሰት
🙏🙏🙏
በዛ ላይ ዋክሱ ውድ ነው በዛ ላይ ልፋቱ በጣም ቢሳራ ነው ውሸት ነው ሻማ በጣም በጣም ኪሳራ
አንቺ ገዝተሽ ነበር አናግርኝ
አናግርኝ
የልደት ሻማ ቁጥር ይሰራል
𝑨𝒉𝒖𝒏𝒆 𝒂𝒍𝒆 𝒎𝒂𝒔𝒉𝒆𝒏
bahir dar
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት መናገር አሻልም ሰዉን
የጣፍ አላቹሁ
ጣፍ በብረት ምጣድ ነው የሚሰራው
@@jsjshshhe4261 🙄🙄እረ እሱማ መጨመላለቅ ነው አለው የራሲ ማሽን
👍👍👍👍👍👍❤
እረ ገንዘባችሁን ያዙ ሰርታችሁ እዳትሸወዱ ተረካቢም የለ ጋንዘባችሁን ያዙ ሌባ ብቻ ነው የድሀ ገንዘብ በላተኛ ብቻ ምንም ትርፍ የለውም እባካችሁ አትግቡበት
Ere esti mikerign ebakesh ligeza nbr
ማሽኑን መሸጥ ከፈለግሽ ልግዛሽና ልሞክረው አመሰግናለሁ።
አድራሻ ንገርኝ እህቴ
ChalA Yederek samuna mashine wagana aserar btakaflen
❤❤❤❤❤❤❤
በፍፁም ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የዶሮ እርባታ ስራ እንዳትጀሚሩ ! ከነ-ሙሉ ስልጠና
th-cam.com/video/qI-MZPhMUXE/w-d-xo.htmlsi=tcww-d1Gp9KEqUBD
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ሻማ ስራ በጣም አድካሚ ነው ሲውራ በ10 ደቂቃ መቶ ሻማ ይላሉ ግን ያለውን ህደት ድካም የገበያ ዕጦት ብዙ ብዙ ተደክሞበት ትርፉ እዝ ግባ የማይባል ነው እውነት እላችሃለው በተለይ በእጃቹ ላይ ያለቻቹሁን ካፕታል ለእንዲህ አይነት ሥራ አተውሉት።
ገብያ ሚዲያዎች አቦ ትመቻላችሁ!!!
እንዴ ት ወደ ቢዝነስ እንግባ ብለን ለተጨነቅን ሰዎች መንገድ ጠራጊዎች ሆናችኋል በበኩሌ በጣም የማመሰግናችሁ።❤❤❤
እኔ ማሽኑን 65ሺ ብር ገዝቼ መስራት ከጀመርኩ ወደ ሶስት ወር ሆኖኛል እና እዛ ገዝቼ ስሄድ ቲንሽ ማብራሪያ ተሠጦኝ ነበር ግን ሄጄ በራሴ መስራት ስጀምር በጣም ነው የተቸገርኩት ከብዙ ድካምና ተስፋ ባለመቁረጥ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፡፡ እና ስራውን መስራት ያሰባችሁ የተማርኩትን ላካፍላችሁ እችላለሁ
ንገሪን በናትሸ ሰለሰራው
ንገሪ እሽ ያለሽን ግንዛቤ
እኔም በውስጥ ብታወሪኝ በሚሴጅ
35ግራም በስንት ነው ምታስረክቢው እኔም ስራውን ጀምሬአለሁ አዲስ ነኝ
Eski silkish /silkih
ጫላ በጣም አሪፍ ነገር ነው እምታቀርቡት እኔም ወደ ሀገሬ ልግበናው ጥሩ ይመስላል ❤❤❤
ጫለ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ጌታ ይባርክ በተረፈ የደረቅ የሰሙና ማሽን በተመለከተ ከዚህ በፍት ገዝቶ እየተጠቀሙ የሉትን ሠዎች አቅርብልን እናመሰግናለን
ወደ 1አመት ሆነኝ መክታተል ከጀመርኩ እርግጠኛ ነህ በዚህ ደረጃ ሰራ መፍጠር ይቻላል ከሆነ ከረመዳን በኋላ አይኔ ጨፍኜ ሀገር እገባለው ከቻልክ ሰሙ be English አሰቀምጥልኝ ከዚህ ገዝቼው ልግባ😢
Enam hagera gebiche betinishe neger mekesakes mefichercher efeligalehu
Stop being silly, his titles are what is normally considered a ‘click-bait “ just to tempt you to watch his videos! You have to ask yourself , if it is so easy as he makes out to be, why is he not doing it himself? 😉😎
እኔም አይኔን ጨፍኔ ልሄድነው
❤❤❤Alahii kachega yihun wode takirii Alahi Alee
Ene kamatahu 7worina yahona nagari fatire agareni ligabanawu baqani8mato lalimola sera 16sati maserati kabadaye mini tiluyalachu esti hasabe setuti
ማሸጊያ ካርቶኒውስ ህትመቱ እና ፓኬጂንጉን ብትነግሩን
ያልገባኝ ሻማብገዝተን ነው የምናቀልጠው እራሳችን አናመርትም እዴ የተመርፕተ ሻማብእደገና ከምናቀልጥ
i admire his explanation, clear, short and presize
የኔ ጥያቄ ውሀ ውሥጥ ከማቀዝቀዝ ፍሪጅ ውስጥ ቢገባሥ ምን ችግር አለው?
ካርቶኑ ወይም ማሸጌያው የት ነው የሚገኘው?
የመጀመርያዋ ዛሬ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤
እቃው የቤት ችግር ያላቸው እና ተጨማሪ ስራ ለሚሰሩ ማለትም ለቸርቻሪዎች አሪፍ ነው
ግን ይሔን ብቻ ለመስራት ግን አዋጭ ላይሆን ይችላል በተለይ ሞቃታ ቦታ ለሚኖሩ 1ሥአት 2ግዜ ብቻ ያመርታሉ 100ፍሬ ማለት ነው 8ሥአት ቢሰሩ 800መቶ ማለት ነው ጥሬ እቃው ዋጋ 25ኪሎ 6ሺህ ብር ክር 1500 ብር 8መቶ ሻማ ማሸጊያ ካርቶን መቶ ፍሬ ያስፈልጋል ዋጋው 3ብር ካምሳ ድምር 3መቶ አምሳ ብር ማለት ነው ወጭ 8ሺህ ብር ማለት ነው
የሚሸጠው ለማስረከብ 9ብር
9 ሺህ ብር ይሆናል ማለት ነው