ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"ጨዋታማ ከአንተ ጋር ነው" ድምፅ አስመሳዩ ናሆም በሳቅ አፈረሰን //በቅዳሜን ከስዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ค. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

ความคิดเห็น • 197

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 ปีที่แล้ว +29

    መስጂዶቻችንንን ማፍርስ አቁሙ!!😢

  • @eman3582
    @eman3582 ปีที่แล้ว +10

    ሱበሀን አለህ ለካ ለሳቅም ግዜ አለዉ አላህ አክበር😢😢😢😢😢😢

  • @LezLez-hi9vz
    @LezLez-hi9vz ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለ ሙስሊም እና ለመስጂዶቻችን

  • @BigiTilk-et3gx
    @BigiTilk-et3gx ปีที่แล้ว +27

    He is so talented. The Ethiopian documentary part is so funny 🤣 You killed it brother 👍

  • @miliyenlife7759
    @miliyenlife7759 ปีที่แล้ว +48

    ፍትህ ለሚፈርሱ ቤተ እምነቶች መስጊድ በማፍረስ አገር አይገነባም 😢😢😢😢

    • @girmamande1591
      @girmamande1591 8 หลายเดือนก่อน

      😢🎉🎉🎉🎉

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 ปีที่แล้ว +12

    Nahom is so talented.🎉🎉🎉

  • @amanueltukul6241
    @amanueltukul6241 ปีที่แล้ว +5

    ትለያለህ ብለውሃል እውነት ትለያለህ ትችላለህም 👏👏👏👏

  • @loveall360
    @loveall360 7 หลายเดือนก่อน +1

    On Voice impression Abiy Jammy is Best👍

  • @hamzafeydi4814
    @hamzafeydi4814 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +2

    Ebs እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ👍

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 ปีที่แล้ว +6

    የዶክመንተሪ ቀለም ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @eshetutefera5894
    @eshetutefera5894 ปีที่แล้ว +12

    Great talent. Keep up the good work!

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ስራ ነው። ችሎታ እንዳለው ያስታውቃል

  • @hananhussein-hh9ke
    @hananhussein-hh9ke ปีที่แล้ว +3

    በርታልን ወጣቱ ተመችቶኛል ❤❤

  • @user-pe2ws2zy8e
    @user-pe2ws2zy8e ปีที่แล้ว +1

    አገላለፅክ ደስ ይላል ድምፃቸውን ግን በፍፁም በፍፁም አላስመሰልከውም!!!

  • @nihanterefe-ip6kw
    @nihanterefe-ip6kw ปีที่แล้ว +19

    ከመስጊዶቻችን የሚበልጥ የለም። ህይወታችንን እንሰጣለን!! ፍትህ

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 ปีที่แล้ว +4

    ምንም አላሳቀኝም ግን በርታ

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 ปีที่แล้ว

    Fantastic talent with creativity act
    Good job brother

  • @kimo428
    @kimo428 ปีที่แล้ว +1

    ፀገነት እራስሽን ተቆጣጠሪ እስቲ none stop

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w ปีที่แล้ว +10

    ሳልፈልግ አሳቅከኝ😂

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      😂ደምሪኝልደምርሽ

  • @Abawtes
    @Abawtes ปีที่แล้ว +6

    wonderful performance. He will be a great artist that backed up with education!

  • @SK-kx6uh
    @SK-kx6uh ปีที่แล้ว +4

    ብሩክታዊትን በማየታችን ደስ ብሎናል የኔ የዋህ

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut ปีที่แล้ว +3

    This dude is awesome 👌

  • @Dilratmuz42
    @Dilratmuz42 ปีที่แล้ว

    Keep fighting spirit you hope get 5M subscriber future !

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ በጣም ጎበዝ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 ปีที่แล้ว +8

    የተገናኝ ቤተሰብ ካለ አቅርቡልን ቅዳሜን በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @menberetesfaye8485
    @menberetesfaye8485 ปีที่แล้ว +3

    Ayasekem!

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 ปีที่แล้ว +8

    Nahom should be helped to have his own massmedia

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይችላል የማንያዘዋል ይለያል ክክክክክ

  • @Masimasi6495
    @Masimasi6495 ปีที่แล้ว +18

    ዛሬ ከፍቶናን። ምንም አያስቀንም ፍትህ ለመስጊዶቻችን 😢😢😢😢😢

    • @tewoflos1883
      @tewoflos1883 ปีที่แล้ว

      እኛም ከፍቶናል ግን እናንተ ምን ልታደርጉ ይሄን ቪድዮ ታያላችሁ መሳቅ ካልፈለጋችሁ

  • @Dilratmuz42
    @Dilratmuz42 ปีที่แล้ว

    5M milions subscriber ❤❤❤ ebs tv future

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 ปีที่แล้ว +10

    እኔምለዉ ዛሬ የተገናኘ ቤተሰብ የለም😮😮😮😮😮😮

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +1

      እንደኔ እየጠበቅሽ ነው

  • @juvaraw2711
    @juvaraw2711 ปีที่แล้ว

    You are so talented

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለሙሥሊሞች

  • @mihretgirmakebede3518
    @mihretgirmakebede3518 ปีที่แล้ว

    Beye am happy to see u keep going ❤😅

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c ปีที่แล้ว +47

    ምንም አልሳኩም ለካ ሁሉም ጊዜ አለው

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +5

      እንደ ሀገር የምናለቅስበት ግዜ ነው

    • @temesgenhailemariyam2473
      @temesgenhailemariyam2473 ปีที่แล้ว

      የመሳቅ ስሜቴን ገደልሽው😢

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +1

      በጣም ሁሉም ጊዜ አለው

    • @EmanAli-fi2ne
      @EmanAli-fi2ne ปีที่แล้ว +1

      Btkekl

    • @user-cx7to1vl1v
      @user-cx7to1vl1v ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ልጀ

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 7 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +12

    አይ ምኑን ሳቅነዉ 😁😀 እኛ ሳቅ ከራቀን ቆይቶዋል አሁን የሳቅ ሰዓት ሳይሆን ወደ ፈጣሪ ማልቀስ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔 እና ፀሎት ማድረግ ሞስሊሞቹም በአንድ ሆነን 💒💒💒⛪⛪ 🙏🙏🙏 🕌🕌🕌 ዱአ አድርጉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቤተ እምነቶች 💒💒⛪⛪🕌🕌

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 ปีที่แล้ว +4

    he is so amazing🎉

  • @zamzam9135
    @zamzam9135 ปีที่แล้ว

    😂 he is so good !👏👏

  • @esfesf9708
    @esfesf9708 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላለህ ተባረክልኝ

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው! በተሻለ ጠንከር ያሉ ቀልዶች! አምጣ! ትንሽ ያሳቀኝ የዶክመንተሪ ቀለም ነው፡፡

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ፣ፍትህ፣ለመስኪዶቻችንንን፣ፍትህ

  • @Beautiful_oWorld
    @Beautiful_oWorld ปีที่แล้ว +2

    ህዝቤ በርታ

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ልደምርህ

  • @kalkidanbewket6417
    @kalkidanbewket6417 ปีที่แล้ว +1

    he is talented man

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 ปีที่แล้ว

      ድምፁን አላስመሰለም

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +3

    ካልጠፋ ሰው የማንያዘዋልን ታቀርብልን?

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +5

    ናሆሜ ውስጤ❤

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m ปีที่แล้ว +1

    ዋው❤

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝልደምርሽ

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 8 หลายเดือนก่อน

    Ayy masek sekachin Yemimeta Ethio..selam sithon Nw 😢😢

  • @user-dm6ku2yb1q
    @user-dm6ku2yb1q ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለመስጅዳችን

  • @seadaali7253
    @seadaali7253 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬስ ሳቅ ተሰማይ እርቆኛል መስጅደን አፍርሰው ሙስሊም ወድሞቸን በግፍ ገለው በሀገራችን ተጨቆንን ፍትህ ለመስጅዶቻችን

  • @saafasaada200
    @saafasaada200 ปีที่แล้ว +2

    ፊትህ ለመሥጂዲቹን

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว +1

    ናሒዬ❤❤❤❤❤

  • @naninagatu4768
    @naninagatu4768 ปีที่แล้ว

    እኛም በስልካችን ከፍተናል !!!

  • @saedasaeed2740
    @saedasaeed2740 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለመሥጂዶቻችን

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አንደየም አልሳቅኩ ምን ነክቶኝ ነው ሳቅየለኝም

  • @Ashara5655
    @Ashara5655 ปีที่แล้ว

    ሀገር እናት ናት እናት በጥፊ አትመታም

  • @sidjemal1215
    @sidjemal1215 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሙስልም

  • @fjee7104
    @fjee7104 ปีที่แล้ว +1

    እዴት እንሳቅ ሳቃችን ተቀምተንሌባካድሬ ሁላ ebsቴሌብጂን ኢሊምናቲ ለህዝብ ድምፅካልሆናችሁ ህዝብአደለዴ እዚህ ያረሳችሁ ጠብቁ እናተንም የሚገለብጥ ይመጣል

  • @funanimal19
    @funanimal19 ปีที่แล้ว +1

    Funny he is talented need more exercise too 😂😂

  • @musema-rh6og
    @musema-rh6og 5 หลายเดือนก่อน

    waw thelhale

  • @henockandualem5332
    @henockandualem5332 ปีที่แล้ว

    Ayasakm biaskm yemnskbet gize adelem

  • @birukseifu3540
    @birukseifu3540 8 หลายเดือนก่อน +1

    Documenteriw Temechtognal

  • @semaytube370
    @semaytube370 7 หลายเดือนก่อน

    Chferawan part besak geleshign nebr bro

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ነበር ማስመሰል ተተኪ አይጥፈ በርታ 😂😂❤

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +4

    ተጃጃላችሁ

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm ปีที่แล้ว +2

    መሳቂያ ጊዜ ላይ አይደለም ያለነው ፍትህ ለመሳጂጆቻችን 😢

  • @EyerusJeriy
    @EyerusJeriy ปีที่แล้ว

    Eyerus Jeriy

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว

    አባ ተመቸኝ ብሮሮሮሮሮሮሮ
    ይመችህ ወንድሜ ብሮሮሮሮሮ
    ብርታልን ብሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว +1

    Hm bizum alsabegnim,tibeb?wedet?wedet???

  • @tahirsiraj389
    @tahirsiraj389 8 หลายเดือนก่อน

    Alasmeselwum😢 ayasikim

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህለሐገራችን😢😢😢😢ፍትህለስረኞች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @destaminale6410
    @destaminale6410 ปีที่แล้ว

    minem ayasekem worewu enju dimtsu befetsum ayemeselim

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 ปีที่แล้ว +1

    #ephremyemane

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 ปีที่แล้ว

    ዶክሜንታሪው ጭፈራቸውና ዘፈናቸው በሳቅ ኣንዘፈዘፈኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @bezanehgirma7664
    @bezanehgirma7664 ปีที่แล้ว

    ayezohe wedefit letaseken techel yehonal

  • @YosefAnteneh-el8eo
    @YosefAnteneh-el8eo ปีที่แล้ว

    Techelaleh

  • @Monaniz
    @Monaniz 7 หลายเดือนก่อน

    😂👍❤️😘

  • @MimiMimi-ce5mwmi.8mim
    @MimiMimi-ce5mwmi.8mim ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 ปีที่แล้ว +1

    MENME ayenefame

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬምን አግኘው

  • @bezabeziti4347
    @bezabeziti4347 ปีที่แล้ว +1

    *Simerek sew new mihonew* 😮 ewnet new sew yehone tiwled new minfeligew

  • @user-tx5lc8yu8u
    @user-tx5lc8yu8u ปีที่แล้ว +2

    ስወድህ ናሆሜ 🥰🥰🥰

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አለማየሁ ታደሰን የሚተካ ናሆምን አገኘን !

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w ปีที่แล้ว +1

    ደስ እሚል ልጅ

  • @user-ch2mb1xx5z
    @user-ch2mb1xx5z ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅😅😅

  • @user-en8og9ue5w
    @user-en8og9ue5w ปีที่แล้ว +10

    እኔ ምንም አላሣቀኚ መሣቅም አልፈለግም አገሬ አዝናለቺ ኢትዮጵያ አገቷን ደፍታለቺ ውዷ አበባየ አገሬ ሆዳም መርይ እየመራት አዝናለቺ ህዝቡ ተሠቀየ አለቀሥን አባቶቸን አሥለቀሠብኚ መጨረሻህን ያሣየኚ አብይ እድሜ ልክህን አልቅሥ ደሥታ አይቅረብህ 😢😢😢

    • @wakjiraofficialtube
      @wakjiraofficialtube ปีที่แล้ว

      ማልቀስሽ ቀጥልበት

    • @AddisuZeleke-yj7hp
      @AddisuZeleke-yj7hp ปีที่แล้ว

      ኧረ አባት ላትስቅ ትችላለህ ግን የለቅሶ መድረክ አይደለም😠

  • @Selikitaw
    @Selikitaw 24 วันที่ผ่านมา

    Yeman fezaza new kuc yalew A

  • @brukie7774
    @brukie7774 ปีที่แล้ว

    Lemen endehone alawokm gen menm alasakegenm ahun lai eyemetabn yalewo neger trs lemekfet gizewo aidelem

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว

    ተቀምጠው አሉ

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio ปีที่แล้ว +1

    Nice boy you makes me funny Go-ahead

  • @jemalassen9723
    @jemalassen9723 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለመስጂድ

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 10 หลายเดือนก่อน

    ናሆማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ትመቸኛለህ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson ปีที่แล้ว

    Stop Oromia dictatorship!

  • @user-ej3ds4yg6o
    @user-ej3ds4yg6o ปีที่แล้ว +1

    ሰላም. ሰላም. እንዴት. ናቺሁ. እኔ. ደጋግሜ. እየፃፍኩላቺሁ. ነበር. ግን. አልመለሳቺሁልኘም. አሁንም. በምታምኑት. አምላክ. ይሁንባቺሁ. ወድሜን. አፍልጉኘ. መስመራቺሁንም. ፈልጌነበር. አላገኘሁትም. እባካቺሁ. መልሱልኘ. ያለሁት. ዉጪነኘ እባካቺሁ. አፍልጉኝ.

  • @amenak9064
    @amenak9064 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @user-lq3nt5iu2k
    @user-lq3nt5iu2k 8 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @jahbless6066
    @jahbless6066 ปีที่แล้ว

    ye Nahom tallent yihe bcha aydelem ke 1 amet befit ney enega yemil music alew eyulet

  • @tadlucky
    @tadlucky ปีที่แล้ว +1

    Hulachinm yemnewodew Man yazewal alalem? Er afer bila belew Kift afe new abo