ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

♦ትልቁ የቴዲ አፍሮ ስህተትና የቤተክርስቲያን አስተምህሮ_መምህር ምትኩ_ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ค. 2024
  • ‪@-mahtot‬

ความคิดเห็น • 29

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 29 วันที่ผ่านมา +10

    አኔ የቴዲ ጠበቃ አይደለሁም ።ቴዳ በጣም ያነበበ ድንቅ የግጥምና ዜማ ደራሲ ነው።አባታችን አቅለው እነዳሉት ተራ የግጥም ፀሐፊም አይደለም ።ይህ ዘፊን የወጣበትን ወቅት እሣቤ አንድርግ አገሪቷ በዘር በሀይማኖት በሠፊር በክልል የታመሠችበት ወቅት ነበር አሁንም ነው።በኔ አመለካከት ቴዲ ቤት ያለው ሀገርን ነው።ሠፊ ሀገር አለን ለሁላችንም የሚበቃ አንቺም በሐይማኖትሸ እኔም በሐይማኖቴ ተከባብረን መኖር እነችላለን ለማለት መሠለኝ።በፅሁፌ መጀመሪያ አነደገለፅኩት አሁን ውነት ቴዲ ሁለት በሀይማኖት የተለያዬ ፆታዎች በትዳር በአንድ ጎጆ መኖር ይችላሉ ብሎ ያሥብል ማለት አጅግ እጅግ የተሣሣተ አመለካከት ነው ።ጨርሻለሁ

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 21 วันที่ผ่านมา +1

      ኸረ ምንም ሰም እና ወርቅ የለውም ... ስለትዳር ነው ዘፈኑ ...
      ግን የቀየርክበት መንገድ ጥሩ ነው ...

    • @YosefNeseru
      @YosefNeseru 10 วันที่ผ่านมา

      ምንማለት ነው ወገን ቴዴማለት እንደኛ ተራ ሰውነው የተማረ ያልተማረ ሚዛኑ ሀይማኖቱ የው አንሳሳት ሀብታም ስለሆነ የው ባጋንንት ስራ ?

    • @YosefNeseru
      @YosefNeseru 10 วันที่ผ่านมา

      ታዳ ምናለበት የመዝሙር ደራሲቢሆን እ የዘፈን አው ተራ ገጣሚነው

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw 4 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው አባታችን ሙስሊም ነኝ ግን የተናገሩት እውነት ነው

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g 13 วันที่ผ่านมา

    የወሎን ህዝብ የሚሰድብ የሃይማኖት ሰባኪዎች ጽንፈኝነት።

  • @MiratMalak
    @MiratMalak 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ ነው መምህራችን የሚለው እንደ ኦርቶዶክስ ለመጋባት የመጀመሪያ መስፈርቱ በሐይማኖት መመሳሰል ነው ። ነገር ግን እንደሚመስለኝ ቴዲ ይህን ህግ ጥሶ ሳይሆን ተቻችለንና ተፈቃቅረን እንደምንኖር ለመግልፅ ነው ፤ እንጂ ከጋብቻ ጋር የተያያዘ አይመስለኝም ፤ ከሆነ ግን እኔም እቃወማለሁ።

  • @MeseretTesfa-xu5pj
    @MeseretTesfa-xu5pj 14 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @user-fb9iq6hg8t
    @user-fb9iq6hg8t 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ የእትዮጵያ ህዝብ ስራ ስጠፈው የዘፋኝን ዘፈን መተንተን ይጀምራል

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤መምህሬ❤❤❤

  • @user-qv5bv9pe6c
    @user-qv5bv9pe6c 2 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ሄንክ ሀይሌ ቃል ህይወት ያሰማህ የማይቆጠር ረጅም ዕድሜ ይሰጥህ እና ቴዲ ምን አጠፋ

    • @YosefNeseru
      @YosefNeseru 10 วันที่ผ่านมา

      ዘፈኑን ስማ

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት 18 วันที่ผ่านมา

    ጃን ደረባው ስልብ

  • @getanehzewdie9606
    @getanehzewdie9606 23 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነው መምህራችን የሚለው እንደ ኦርቶዶክስ ለመጋባት የመጀመሪያ መስፈርቱ በሐይማኖት መመሳሰል ነው ። ነገር ግን እንደሚመስለኝ ቴዲ ይህን ህግ ጥሶ ሳይሆን ተቻችለንና ተፈቃቅረን እንደምንኖር ለመግልፅ ነው ፤ እንጂ ከጋብቻ ጋር የተያያዘ አይመስለኝም

  • @saramoon5079
    @saramoon5079 20 วันที่ผ่านมา

    Ante kebt awuriteh motehsl beshiteynamesay leboch tabot eyeserekachu demo taweralachu

  • @bete_ardet
    @bete_ardet 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላስተዋልነውም ነበር ለካ እንዲህ ነው እንዴ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተብላችሁ አተጠሩ ማተረዎስ 23:7_10 ሞራገላጭ አስማተኛ መተተኛም በድግምት የሚጠነቁል በአንተ ዘንድ አይገኝ በእግዚያአብሔር ፊት የተጠላ ነው ዘዳግም 18:10_12 የአጋንንት ማህበረተኝቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን ከሰየሰጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው በማን ላይ ነው የሚቆጣው እነሱም የመመነዱት በተዋረሱት አጋንንት ቴዲም የሚዘፍነው በአጋንንት በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ ኢሳያስ 13:21 ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @YaleMega2rn
    @YaleMega2rn 23 วันที่ผ่านมา

    Ante amelake neh

  • @user-mk3zo3mm7w
    @user-mk3zo3mm7w 2 หลายเดือนก่อน

    ewnat eko nw yamr

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ,,,,,,,,,አመስጥሮ ወይም ቅኔ ከናንተ ተሰወረ እንዴ?
    አረ አትሸወዱ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 หลายเดือนก่อน

    ይሔ ሰው ሁለት ሰዎች በአንድ ማዕድ መላት አይችሉም አለ የትኛው መፀሐፍ ነው የሚለው በሐይማኖት የተለያዩሁለት ሰዎች ወይም ከሁለት በላይ የሆኑሰዎች የፍቅር ማዕድ በአንድ መብላት ቀርቶ እየተጎራረሱ ሲመገቡ የፈጣሪ ደስታው ከፍ ያለና በረከቱም እጥፍ ነው ብዩ ነው የማምነው

    • @Bojaethiopia-rk8tq
      @Bojaethiopia-rk8tq 2 หลายเดือนก่อน

      ምግብን ከሚታረዱ ውይም ከስጋ ጋር ብቻ አድርገን ከላየነው ከማንም ሰውጋር መብላት የሚከለክል ቅዱስ መፀሐፍየለም

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ እኛ አባታችን ክርስትያን እናታችን ሙስሊም ለ54አመት የኖሩ የተከበሩ ባለትዳሮች ናቸው። ስለዚህ የቴዲ አፍሮ ዘፈን የተራ ወይም ባህሉን ያልጠበቀ ነው ስትል ምን ማለት ነው ???????ምነው ደግሞ የቴዲ ዘፈን በደንብ አዳምጠው መጀመሪያ ላይ የተናገርከው መምህር። ዲያቆን ሄኖክን አይደለም።

    • @abie790
      @abie790 หลายเดือนก่อน

      አረ ደስ ኣይለም
      ልጆቹ ምን ይሁኑ???
      ኦርቶዶክስ የሆነ ኣይፈቀድም በቃ ኣለቀ
      በሙስሊምም ኣይፈቀድም
      ኦርቶዶክስ የራሱ ኣምሳያው ያግባ
      ሙስሊምም እንደዛው ኣምሳያው ያግባ
      ሀገራዊ ፍቅር ጎረቤታዊነት ኣንድነት መተሳሰብ የጋራ

  • @BelelegnMulugeta-yw7xl
    @BelelegnMulugeta-yw7xl 2 หลายเดือนก่อน

    እበት መን አገባህ ሰውን በጦፍ እየመታ ከቤተክርስቲያን አውጣ

    • @abrahamwerede1230
      @abrahamwerede1230 2 หลายเดือนก่อน

      ገልች

    • @brightly2024
      @brightly2024 หลายเดือนก่อน

      comment መጻፍ አይከብድም እውነት መናገር ግን ይከብዳል አ
      ስድብ ስለ አለተፈቀደልኝ ነው እንጅ ምን እንደ ምልህ ...