These people did good job good job good job everybody come to Jesus save your life no internal life without Jesus no results with life he sacrificed for us you have to follow Jesus you have to believe in him you don't you have to repent your sin
Haymanot (in Geez) means Emnet(in Amharic) which most christianity,except Jhova, based on Jesus Gospel & Trinity nothing more or less..May be in English meanings of religion consideredas institution & faith means Jesus...May be
ሀይማኖቴን እስከ ለተሞቴ ፅንታ ትኖራለች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለሙ ፀንታ ትኖር አሜን
ሀይማኖት ህይወት አይሰጥም , መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የማንም ሀይማኖት ስም አልተጻፈም። ኢየሱስ ክብሩን ትቶ ሰው ሆኖ የመጣው ህይወት እንጂ ሀይማኖት ሊሰጠን አይደለም።
John 14 አማ - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ደምሪኝ ውደ
@@Elsa_Jesusእና የኬንያው ኢየሱስም ያድናል እያልሽኝ ነው ማለቴ የጴጤዎች ኢየሱስ የምትሉት
@@heedssjeedss8369 ኢየሱስ የኬኒያ የጴንጤ አይደለም የአለም መድሃኒት ነው። ለሰው ልጆች ሁሉ እራሱን የሰጠው የእግዛብሄር ልጅ እየሱስ ያድናል።
እኔ እማዝነው ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለወጡት ነው😢
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም አልቀይርሽም ❤❤❤❤❤
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk ayidel 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉
ምነዉ
Ewenate anete temexalek wade phenexe
ከጣኦት ውጣ
🥰❤️🙏
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አስከለተሞቴ አረሳሽም
ከሰይጣን እግዚአብሔር ይጠብቅ በተዋህዶ በክርስቶስ በመሰረታት ያኖረን ዘንድ እንፀልይ
amen
ማተቤ ውበቴ ስጦታ ከአባቶ ደም የከፈሉበት ውዴ የሞቱበት ውበት ነሽ ለአንገቴ እስከ ለተ ሞቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
እነማናቸው አባቶች ለመስቀል ዴም የከፉሉት ??ከነማስረጃ ዱቅ
አዚዝ አይዞሽ እግዛብሄርን ተከትለሻል እሱ ደሞ የአለም አባት ነዉ አዚዝዬ በጣም ነዉ የምወደሽ የኔ እህት
ውይውሸትቀዳዳ😂😂😂😂
dedeb tawerialesh@@misrach2350
Tey enje lela were aleshe wereya este raseshe mejemereya selehaymanoteshe eweke kafer
ሀይማኖቴን ከምቀይር አንገቴ ቢቆረጥ እመርጣለሁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ
ኢየሱስ ያድናል
@@adentedela5358 የትኛው ን ኢየሱስ ነው የምትይ
ሀይማኖትሽ ምንድን ነዉ ?
@@elshadaytesfagiorgis2867 እያወክ ስለምን ትጠይቃለህ
ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነዉ?መከራ ወይስ ችግር ስቃይ ወይስ መራቆት ነዉ ? ማንም ምንም ሊለየን አይችልም ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር
ከዚህ ሁሉ ጀርባ ያለው ምንድነው ሁሉም የጠቀስቃቸው ሰዎች ወደ ፕሮቲስታንት ነው የተቀየሩት
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው !ፈጣሪ ውዝፉን ያነሳል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😮😊😊
ከነዚህ ሁሉ አዚዛ ብቻናት ትክክ ለኛውን መንገድ የምትከተል አምላክ በቤቱ ያፅናሽ።
ሌሎች ግን እግዚአብሔር ልብን ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tikiklgnaw mngdu be eyesus Christos amno ke siol mtrf nw mamlt nw eyesus bechawn yadnal atisasachi
ewnetun lingerachu muslim balemohonachu sitmotu nw mikochachu wellahi
ትክክለኛ መንገድ ወደ አብ የምወስደው የናዝሬቱ እየሱሱ ነው።ከዝህ ውጭ ትክክለኛ የለም።
አረአይባልም ማሥረጆ አቅርቡ ብትባይ አድ የለሽም
ምድረዱርዬ ተዋህዶ ለዱርዬ አትመችም ምድረ ደርዬ መናፍቅ ሰገንና ሰላም ታሞ የተነሳ እግዜርን እረሳ
Bunnna bettttuna metetu yeman new😂😂😂😂
Yenanetewe Ekko new😅😅
Betkekl 2 alwedachawum
ክርሰቶሰን መቀበል አሰፈላግ ነው ሰለተቀበላችሁ ደሰ ብሎናል ነገር ግን ይሄንን አሰቡ ሀይማኖት አያድንም የሚያድነው ክርሰቶሰ ኢየሱስ ብቻ ነው!!💡💡💡
ኤፌሶን 4:5
ተባረክ
እግዛብሔር ይርዳቹ ግን ሀይማኖት አያድንም እየሱስን ብቻ ያድናል ንስሀ ግብሎ ኢየሱስ መምጫው ደርሳል
ሰው ሀይማኖት መቀየር ሳይሆን ህይወት መቀየር ነው ዋናው፣
በክርስቶስ ማመን የቦታ ለውጥ ሳይሆን የህይወት ለውጥ ነው ፣
ተለወጡ እንጅ ይህንን አለም አትምሰሉ ፣ሮማ 12:2
የመጨረሻው ዘመን ምልክት...የአዚዛ ግን ይደንቃል ስለኔ ብሎ እናቱም ወይም አባቱን የማይተው ለኔ ሊሆን አይችልም የሚለውን የወንጌል ቃል ፈፀመችው
ሕይወትን የተጎናፀፉት የዘላለም ሕይወት ያገኙ በልና በልኩ ዘግብ
እመቤታች ን ልቦናቹ ታብራላቹ
ጌታን ተቀበይ ተቀበል ይሉሃል እሽ ክርስቶስ ማነው ስትላቸው አማላጄ ይሉሀል😞እውነቸኛው የናዝሬቱ አየሱስ ያለው ከተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነው። የወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን ልብ ይመልስልን አሜን🙏
ተዋህዶእምነቴለዘላለምፀንታትኑር
አይማኖታቸውን የሚቀይሩት ኦርቶዶክሰ ውሰጥ ያለውን ሰርአት ሰለሚከብዳቸውና እንደፈለጋቸው መጦዝ ሰለማይችሉ ነው
Yesemaye Abate hoy yih bego fikadik honewal. Ketibebegnochina Astewayoch sewureh yihinin tibeb lehitsanat silegeletik Ameseginahalew 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ከ አዚዛ በቀር ሁሉም ወደ እሳት፣እህዜ ባለማወቅ እየጠፋ ነዉ፣አምላካችን ጌታ ኢየሱስ ሆይ በቀናዉን መንገድ አፅናኝ፣የጠፉቱንም መልስ
ምድር በክርስቶስ ትጠቃላለች። እግዚአብሔር ይባረክ
ኢየሱስ መንገድም፡ አውነትም ህይወትም ነው በእርሱ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐ 14:6 አንተስ ምን ትጠብቃለህ?
ጌታ ይባርካች
ሲጀመር ወደ ጴንጤ የሚሔዱት ሃይማኖቱን አምኖበት ወደውት ሳይሆን ዝናን ፍለጋ ነው
ብር ፈልገው ነው
Kkk nw inde
ለላ ዝና ያሳል እንደ እንዴት በየቀኑ በከባድ መድረክ ይታያሉ ጰንጠ ስትሆን አይኗ ስለበራ ነዉ ምግብ የስጣት
ልቡን ይስጣት😭😭😭😭😭
Yeyusue Mahone matdali nwe ❤❤
ልቦና ይስጣችሁ አውነቱን ይግለጥላችሁ።
እውነቱ እረሱ የመረጡት መንገድ ነው ክርስቶስን መከተላቸው
ድንቅ የሆነውን እውነተኛ አምላክ መምረጣቸው ትክክለኛ ውሳኔ ነው።❤️💕
ተገላገልን
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ሰገን አንተም ትመጣለህ ለራስህ ስትል
አየደለም ሀይማኖታቸውን መቀየር ?
ፆታ ቸውን ቢቀይሩ ምን አገባን ።
ይገባናል እኛ ኮ ቤተሰቦች ነን በስጋ ባይሆንም በመንፈስ ስለዚ ስለ ውንዳምችን እህታችን ማሰብ መተሳሰብ ግድ ነው
Eyesus hayimanot sayehon hiyewet nwe
ታድለው አንዴት ደስይላል ፀጋውን ያብዛላቸው 😍👍🙏
❤❤❤ወዳጄ አርቲስቶች ሀይማኖታቸዉን የቀየሩበት አስደሳች ምክንያት ነዉ የሚባለዉ
ምክንያቱም ሰይጣን ዲያብሎስ ይደንግጥ እንጂ አንተ ምን ያስደነግጥሀል።
ኢየሱስ ፍቅር ነዉ።❤❤❤
እኛ ምን አገባን ለምን ጦሮጠስ አይገቡም ተኋዶን የሜከተል አልፋና ኦሜጋን ሄሃዉ የሆናሉ እና ቅድስት ድግል ማሪያም ትማለዳቸዉ ይቅር ትበላቸዉ
Kkk amixalign ke bible
ወንጌል ስለ እየሱስ ነው ስለ ልጁ ነው !ወንጌል ገና ዲል ያደርጋል !ወንጌል ያሸንፋል !መንገድ፥ እዉነት፥ ሕይወት እየሱስ ብቻ ነው !!
በእዉነት ብታቁት በጣም ተጎድታችዋል ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል🙅🙅🙅
እልልልል ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ለሌሎቹም ጌታ ኢየሱስ ይድረስላቸው
አዚዛ አከበርኩሽ😍😍❤
ከቤቴሰቦች የሚወረስ ቤት፤ሀብት፤መልክ፤መሳሪያ፤ቁስ፤ሓይማኖት ሆኖ ነገ ከሥጋ ህይወት በሃላ በማንም የማያስጠይቁ ናቸዉ፡፡ ነገር ግን እምነት የክርስቶስ ኢየሱስ ዉድ ህይወት የተከፈለበት ነዉ እና በዉርስ ማግኘት አይቻልም፡፡
ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።ገላትያ2፤16
አደለም ሀይማኖታቸውን ፆታቸውንም ይቀይሩ።።።።።።
እየሱስ ያድናል የቀሩትም ሁሉ ኑ ወደ ጌታ! እየሱስ ይጠራቹዋል! ከጨለማ ወደሚደነቅ ብራሃን! ማትዮስ ወንገል 23/እስከ መጨረሻ በማስተዋል አንብቡ ጰንጠ ያልሆናችሁ
ትክክል አስተማማኝና እውነተኛ ምርጫ ነው ተባረኩ።
Iseeyiiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ አሁንም እየሰራ ነው ሁሉንም ይስብስብልን ጌታ ዘመና ችሁን ይባርክ ኣሜን !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta yibarek babetu salam ale 🙏🙏🙏🙏
ልቦና ይስጣቸዉ😔😔😭😭
🎉mariyam pente natkko alsemachewtm
የትልቅ ቀላል ማለት ይሄ ነው ጥቅም ይሆናል ወደዛ ያስኬደው
❤❤❤
ይቅርታ አድርግልኝና ከድጡ ወደማጡ በሚል ዘርፍ ተሻገሩ በልልኝ ዘፋኝነት ከምንፍቅና አይለይም ሁለቱም ሃጢአት ስለሆኑ በየትኛውም ም እምነት ውስጥ ብንኖር ም ከድንኳን ወይ ከዣንጥላ መጠለያነት ውጪ አያፀድቅም የእምነት መለዋወጥ ብቻውን አያፀድቅም በጣም እርግጠኛ ሁኜ ምናገረውን እነዚህ በስም የተጠሩት እውነትን ፍለጋና ሳይሆን ከአነባብሮ ሃጢአታቸው የዳቦ ስም ለማስቀየር እንጂ በፀፀት ወይም በቅጡ ከወላጆቻቸው የወረሱት እምነት አውቀውና ተመራምረው እነደ አብርሃም ተለይተው አልወጡም እግዚአብሔር ሁለቱ ችንም ይርዳን
Jeginoch nachewa
እግዚያብሄር ልቦናችሁን ይመልስላችሁ🙏🙏በጣም ያሳዝናል የውነት በማከብራችሁ ያህል የናቅኋችሁ የነበረበትን ሰው እንደት ይረሳል😭😭😭ከዚህ ያደረሳችሁን ለዛውም እመብርሀንን የአምላክ እናትን ቸሪቱና አማላጅቱን😭🙏🙏
Hayemsnot Eyesus New. Dagim tewoledu yezelalem hiwot agegnu new mibalewu!!!!
Orthodox ❤
በኦርቶዶክስ እምነት ሳሉ ምን አውቀው? በልምድ ሲመላላሱ ከቆዩ በኃላ በገንዘብ÷በአለማዊ ዝና÷ በጓደኛ ... ወዘተ ተፅዕኖ ወደ ፕሮቴስታንቱ አደራሽ ዘው ቢሉ ምን ይደንቃል:: ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢዮሱስ ክርስቶስ ራስ ሆኖ ከመስረታት ሐዋሪያዊት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተነጥለው÷ የፈጣሪ ስም በአግባቡ እንኳ ከማይጠራበት÷ ፌዝ እና ቧልት÷ ድራማ እና ዘረፋ ከሚካሄድበት አደራሽ ዘው ያሉት ገብቶዋቸው ከሆነ ያድርግላቸው:: አምላካችን የነፃነት አምላክ ስለሆነ ምርጫቸው ነው:: Not a big deal!!!
እህቶቼ ፋራ አትሁኑ ዘፈን አቁመን ጌታን እናገለግላለን ነው ዘፈኑን መንፈሳዊ እናስመስላለን አቤት ወሬ 😂😂 እግዚአብሄር ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ 😔😔 ።አዚዛ እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ ።❤❤
አጭበርባሪዎች ቢበዙም ተዋህዶ ማንነቷን አትቀይርም ሰዎች ግን ለገንዘብ ብለው እራሳቸውን ይቀይራሉ ሀይማኖታቸው ቀድሞ ገንዘብ ነበርና።
ቃሉ ጸንታቺሁ ኑሩ ይል ነበር እንጂ ቀያዪሩ አይልም
መቸስ ያውቋት ነበር እና ከዘፈን ዝፈን ነው ጉዞው
Aoritedekis yehonachu adera endatitalelu
John 14 አማ - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ሰይጣን ይቀጠቀጣል : ምድር በክርስቶስ ትጠቀላለቾ። አሜን
አዘሉትም አቀፋትም ሁሉም ሽክም ነው
ክርስትናን በደንብ ብታዉቁ ኑሮ እንዲህ ልባቹህ አይሽፍትም ነበር።እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ውድ ቤታቹህ ትመልሳቹህ ።
የአዳልሞቲ የዛር ክፋ መንፈስ ነው ሃይማኖት የሚያስቀይረው ።እራሳቹህን መርምሩ በባዕድ አምልዕኮ ቤት አድጋቹህ ይሆናል
አቤት ውሽት ግሩም ኤርሚያስ እና ዳናይት በፍጹም ሐይማኖት አልቀየሩም ኦርቶዶክስ ናቸው
ግሩምን ጥበቡ ወርቅየ ችርች ተደጋጋሚ አይቼዎለሁ ዳናዊት መልካም ወጣት ሳይቀር ሄዳለች
ስለእምነታችን የማያውቁ
አለማዊ ሠዎች
ሀይማኖታቸውን ቀየሩም
አልቀየሩ ድሮም አለማዊ
ነበሩ አሁንም አለማዊ
ነው የሆኑት ስለዚህ
አይገርመኝም
ኡፍፍፍ ጌታን ማግኛት እኮ መታዳል ነው
Z
ክክክክክክክክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
😅😅😅😅
ግ ሃ ምእራፍ 20:28 ምን ይላል ብዞዎች ሰዎች እምነታቾው ይድጋል ወደ ሌላ እምነት ይሄዳል ይላል ስሱዚ እስከ መጠረሽታ የሚቆም ግና ይጋናጸፋል ስለዚ ወደ ኣህያ የሆነ እምነት ፖሮቲስታንት እንዳትሀዶ ተጠንቀቁ
Selam😢
Yekere ykir Eng haymanote kemekeyer bimot yishalegal
ተዋህዶ ለዘላለም ፀኀታትኑር
ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወጣችሁ በፍጥነት ተመለሱ።ካልሆነማ. .
እመብርሀን ልቦናችሁን ትመልስ ! ኡሜን
በጣም እድለኛች ናቸው ደሞም የተመረጡ ናቸው
amazing video bro
Qadada
መልካም.እብደት.በላቸዉ
The right decision in life. Jesus is the truth, the way, and the truth.Amen!!!
እኔ የተማርኩበት ከዚህ ፊድወ ምን መሠለህ ቅድስ ጳዉሎስ እና ደማስን ያሥታዉሰኛል ልክ አብረቅራቂዉን አይቶ እንደከዳ ደማስ ዝና ሲበዛ ጣፍጧቸዉ ቢሄዱ ኦርቶዶክስ እንከን አልባናት ደማስም ከጳዉሎስ እንከን ሳያገኝ እደጠፍ ጌታ ያለዉ ኦርቶዶክስ ቤትነዉ አልፋና ኦሜጋ ዘላለም ንጉሥ ነዉ በቤቷ
አርትሲቶችን እኮ አጠገብናቸው ለዚ ነው እምነታችንን የሚክዱት....
Alhamdulilah Muslim Mehon Memeret New 💚💚💚💚💚💚💪💪💪
Egzhabher awakh new and wusane silewosenu new hulachum haymanotn sayhon bekirstos emenu
በ1518 ዓም በአንድ ግለሰብ ከካቶሊካዊ ቤተክርስቲያን አፈንግጦ በራሱ ትንሽ ጭንቅላት በፈጠረው ተረት አምኛለሁ እያሉ አዳራሽ ለአዳራሽ መንከራተት አላዋቂነትም በቁም መሞትም ነው::
ዳናዊት orthodox nat❤
አዚዛ የምትባለው አርቲሥት አባቷ ያባረራት ትክክል ሥለሆነ ነው።ሙሥሊም ሆኖ እራቁት መሄድ የለም ያው እንለደመቸው ኦርቶዶክሥ ነው የሚመቸው ለራቁትም ለመዘሞትም
Yemayimachu mikinat lamindenewu??
አርቶዶክስ ለዘላ ለምትኑርለመናፍቅልቦናይስጥልን
Geta smu yibarek eyesus yealm ngus
These people did good job good job good job everybody come to Jesus save your life no internal life without Jesus no results with life he sacrificed for us you have to follow Jesus you have to believe in him you don't you have to repent your sin
Glory to God. Jesus is the only saviour. Religion can not save but JESUS
Haymanot (in Geez) means Emnet(in Amharic) which most christianity,except Jhova, based on Jesus Gospel & Trinity nothing more or less..May be in English meanings of religion consideredas institution & faith means Jesus...May be
ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ወደ ዘለአለም ህይወት ያሻግራል ፤ እሜን እንጂ አትፍራ!
Kedadaaa
እንዴት ታድላችኋል ሰዉ መረጦ ሃይማኖት አይቀየርም ነገርግን እዉነትን እንድታዉቅ የሚመርጥ ጌታእየሱስ ክርሰቶስ እሰራሱነዉ የሚመርጥ ብሎተመርጠዉነዉ ሰዉፔንጤ ወይም ፖሮቴሰታንት ልሁን የሚል የለም በመመረጥነዉ
ena,mine,yehne,
የራሳቸው ጉዳይ ለምን እንጭቆረር አይገቡም ስራ ፈት ሁሉ ኦርቶዶክስ ስንዱ እመቤት ናት ምድረ ግትቻን አትፈልግም እንደዚህ አይነቱን ማቅረብ ስራ ፈትነት ነው::
1 new yagiyihuti
ጌታ እኮ በኦርቶዶክስም አለ የጉልቻ መለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም ይላሉ ወላጆችሽ ሰለዚህ እየሱስን እኛጋም አለ
ኦርቶዶክስ እምነት ለዘላለም ፀንታ ትኑር