ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"ኢትዮጵያ እና መስቀል" ልዩ ቆይታ ከመምህር ሄኖክ ጋር/በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

ความคิดเห็น • 336

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s 3 ปีที่แล้ว +91

    የ እንግዳ ልክ ዲያቆን ሄኖክን ነው ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 ปีที่แล้ว +111

    መምህር ሄኖክ የምናከብርህ ወንድማችን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @ethinescigki2095
      @ethinescigki2095 3 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @ethinescigki2095
      @ethinescigki2095 3 ปีที่แล้ว +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @user-kh6kd9br2e
      @user-kh6kd9br2e 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኜ th-cam.com/video/gnWGA3SkBQo/w-d-xo.html

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @user-jr9lo3vd2f
    @user-jr9lo3vd2f 3 ปีที่แล้ว +57

    ዲያቆን ኤኖክ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ እንኳን አደረሣችሁ

    • @user-kh6kd9br2e
      @user-kh6kd9br2e 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን th-cam.com/video/gnWGA3SkBQo/w-d-xo.htmlበቅንነት

    • @loveandunity901
      @loveandunity901 3 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏! Enkuan Abro Aderesen.

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 3 ปีที่แล้ว

      @@loveandunity901 አሜን ሰብስክራይብ አድርጉኝ አበርታቱኝ

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn 3 ปีที่แล้ว +50

    በጣም ከምን ወዳቸውና ከምንናከበራቸው መምህራን መካከል አንዱ እንቁዎችን መምህር ሔኖክ ሀይሌ በእድሜ በፀጋ ይጠብህ ያቆይልን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

    • @alaincity2129
      @alaincity2129 2 ปีที่แล้ว

      0

    • @firaolahmed153
      @firaolahmed153 ปีที่แล้ว +1

      Amennn

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j 3 ปีที่แล้ว +64

    መምህሬ እንኳን አደረዎት የእኛ ስጦታ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ! ፀጋውን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ባሕር አሸዋ አብዝቶ ያድልልኝ! የebs አቅራቢዎች እባካችሁ እንደዚህ አይነት ለእኛ ምሳሌ መሆን የሚችሉ ሰዎች አቅርቡልን የኢትዮጵያ ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ነገሮችን አስውበው ማስተማር የሚችሉ አቅርቡልን!!??!! ዝብሎ ኮተት ሰዎችን አታምጡት እስኪ የምታቀርቡት ሰዎች እኮ አንዳንዱ የሚያወሩት እራሱ ለጆሮ አይመችም እናማ እንደ መምህር ዲያቆን ሄኖክ አይነት ምርጥ ዕቃዎች እና የበሰለ ጭንቅላት እንድታመጡልን አሳቤን አቀርባለሁ !! መልካም በዓል ከመስቀሉ በረከትን ያሳትፈን!! የመምህር ሄኖክ TH-cam ነው ጎራ በሉና በተሰብ ሁኑ! th-cam.com/video/YVtDniRFC2Q/w-d-xo.html

    • @user-kh6kd9br2e
      @user-kh6kd9br2e 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኜ
      th-cam.com/video/gnWGA3SkBQo/w-d-xo.html

    • @fggg1571
      @fggg1571 3 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-lr7lc3kg7n
      @user-lr7lc3kg7n 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄርይባርካችሁወንድማችንንስለጋበዛችሁልን

  • @user-fx6ys6yd6m
    @user-fx6ys6yd6m 3 ปีที่แล้ว +55

    We have Demera in Eritrea too, but we Are one people 🇪🇹♥️🇪🇷. Amen 🙏 melkam Awdamet

    • @AgapeOTsion
      @AgapeOTsion 3 ปีที่แล้ว +1

      check his reply below. he doesn't meant excluding Eritrea.

    • @habted5219
      @habted5219 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣብ ታሕቲ መሊስዋ ኣሎ። ርሑስ በዓል መስቀል

    • @nigusuwoldsemayet5448
      @nigusuwoldsemayet5448 3 ปีที่แล้ว +1

      Erteran lela Hager aderego metrat eko ayetasebem.Yigermal ! Yihin yahel new and endehonen yeminasebew.Memeherum lela Hager belo yalasebew lezih yimeslegnal

    • @sol7d663
      @sol7d663 3 ปีที่แล้ว +1

      That is true we are of one mother children

    • @user-fx6ys6yd6m
      @user-fx6ys6yd6m 3 ปีที่แล้ว +1

      Nigusu Woldsemayet Abisinyawochu neber. After 1983 e.c Ethi & Eri today. One love one people Viva Habesha.

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 3 ปีที่แล้ว +45

    መምህርን ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ እኮ ለየት ሚያደርገው በቃ ቃሉን በቀጥታ ወደ ውስጣችን ነው ሚያሰርጸው፡፡

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 3 ปีที่แล้ว +12

    በውነት ዳያቆን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w 3 ปีที่แล้ว +25

    እውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @user-kh6kd9br2e
      @user-kh6kd9br2e 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ ሁኑth-cam.com/video/gnWGA3SkBQo/w-d-xo.html

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 ปีที่แล้ว

      እውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን እሜን እሜን

  • @meseerteimamee7529
    @meseerteimamee7529 3 ปีที่แล้ว +10

    ዲያቆን ሄኔክ ኋይሌ የኛ ስጦታ እግዚአብሔር በምከድበት ይጠብቅህ🙏🙏🙏

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      KAL Hiwoti Yasemalini Memihirachini

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 3 ปีที่แล้ว +4

    ሊቅ መምህራችን እንወድሃለን እናከብራለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-we1mz5pb2w
    @user-we1mz5pb2w 3 ปีที่แล้ว +10

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    በመስቀሉ ያመናችሁ እንኳን አደረሳችሁ
    ለመምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @dirbworkashine4910
    @dirbworkashine4910 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምንወዶት ትልቅ መምህር ነዎት እግዚአብሄር ይባርኮት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት መልካም በአል

  • @omaralothyopy198
    @omaralothyopy198 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ሄኖክ የምናከብርህ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @ramatune9072
    @ramatune9072 3 ปีที่แล้ว +14

    በአላችን ሲሆነ እንደዚህ የቤተክርስቲያን መምህራንን አቅርቡልን እንጂ በዘፈንና በዳንኪራ አታናድዱን ለዛሬው እናመሰግናለን እናንተም እንኳን አደርሳችሁ ይልመድባችሁ

  • @memoabebe6484
    @memoabebe6484 3 ปีที่แล้ว +39

    Diakon Henok, I really proud of you!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እይታህ ትምህርትህ ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም

  • @henokhaile-officialchannel3834
    @henokhaile-officialchannel3834 3 ปีที่แล้ว +30

    ሰላም ብክርስቶስ ኣዝየ ዘፍቅረኩም ኤርትራውያን ኣኅዋተይ፤
    ርሑስ በዓለ ክቡር መስቀል ክኾነልኩም እናተመነኹ፡ ኣብ ebs ንኣከባብራ ዳመራ ዝምልከት ንዝገበርክዎ ቃለ ምሕትት፡ ብውሽጢ ዝበጽሓኒ መልእኽታትኩም ከም ዝነጽሮ፡ “ዳመራ፡ ካብ ኢትዮጵያ ወፃኢ ኣብ ካልእ ከም ዝኽበር፡ ኣየጋጠመንን“ ዝብል መልሲ፡ ደስ ከም ዘይበለኩም ገሊጽኩምለይ። ኣብ ኤርትራኸ? ዝብል ሕቶኹም‘ውን በጺሑኒ።
    መልሰይ፡ “ካብ ብስም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዝጽውዓ ወፃኢ፡ ኣብ ካልእ ኣየጋጠመንን“ ማለተይ ደኣ እምበር፡ ንልዕላውነት ኤርትራ ኰነ ኢለ ክህግስ ዝመለስክዎ ከም ዘይኰነ፡ ክኅብረኩም ደስ ይብለኒ። ልዑላውነት ኤርትራ፡ ኣነ ከፍርሶ ዘይክእል፡ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ዓለም ኣብ ታሪኹ ዘስፈሮ፡ ኤርትራውያን ድማ፡ ብደሞም ዘምጽእዎ ክብሪ ስለ ዝኾነ። ውድብ ሕቡራት ዘኽበሮ፡ ኣነ‘ውን ከኽብሮ ብሕጊ ይግደድ ኢየ‘ሞ፡ ዘኽብሮን ዝቕበሎን ምዃነይ ክገልጸልኩም እፈቱ።
    ኰነ ኢለ ዝተዛረብክዎ ክሳዕ ዘይኰነ፡ ብኻልእ ከይትርዱኡለይ እምሕጸን። ቂር ንዝበለኩም ከኣ፡ ይቕሬታ እሓትት።
    ምስ ክርስቶሳዊ ሰላምታ
    ድኹም ኃውኹም ዲያቆን ሄኖክ ኃይለ

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 3 ปีที่แล้ว +1

      actually the name is from elleni, helena is what the westerners call her, if you pronounce it in greek as she is from greek, it is eleni just as it is pronounced"Ἑλένη" in greek they pronouce it as elleni.so we are correct our for fathers never make mistakes.

    • @habted5219
      @habted5219 3 ปีที่แล้ว +3

      ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ ሓውና፡
      እንቃዕ ናብ ብርሃነ መስቀሉ ብሰላም ኣብጽሓካ እንዳ በልኩ ንዝሃብካና መብርሂ ኣዚና ነምስግን።
      ብምቕጻል ስክፍትና ልኡላውነት ናይ ሃገርና ክትነክፍ ኣይኮነን ፡ምኽንያቱ ከምቲ ዝብልካዮ ልኡላወነትና ብቐሊል ስለ ዘይመጸ፡ በቀሊል ነገር ከኣ ክትንከፍ ኢልና ኣይንኣምንን።
      ስክፍታና ግና ሰላምና ከይዝረግ እዩ፡፡ ንሕና ከም ኣሓቲ ቤተ ክርስትያን መጠን ብፍላይ እቶም መራሕቲ ሃይማኖት ክብርታት ናይ ከልቲኡ ሃገርን ህዝብን እንዳ ሓለና እንተ ንኸይድ ነዚ ብጸሎት ቅዱሳን ኣቦታትናን ኣዴትናን ተረኺቡ ዘሎ ሰላም ዝያዳ መጠናኸርናዩ፡ ዋላ እካ እንተዘይ ሓሰብካዮ ከምዚ ናይ ሎሚ ዘረባ ክሞልቅ ከሎ እሞ ኸኣ ብጣዕሚ ካብ ንፈትወካን ነኽብረካን መምህርና ከም ሰባት መጠን ቅሩብ ቂር ኢሉና ኔሩ ህጂ ግን በሪሁልና ኢዩ ። እናመስግናለን እግዚኣብሔር የኣገልጉሎት ዘምንህ ያርዝምልን ።❤❤❤🙏🙏

    • @haleluyahaleluya8024
      @haleluyahaleluya8024 3 ปีที่แล้ว +2

      @@habted5219 you are right. Ite ab libey zinebere tezaribka.zibezuhu agelgwlte Eritrea kixwiwa tikebdom eya.timhirtomun geleomun inda fetekayo ab libka zikone neger yigedfulka.memhir henok ka bizhabkana mebrihe thank you.

    • @user-sk4dd4gq7s
      @user-sk4dd4gq7s 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @GojeTube12
      @GojeTube12 3 ปีที่แล้ว +1

      ክብረት ይሃበልና ስለዚ መብርሂ፡ እግዚኣብሄር ሰላሙ ይሃበና ።

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለብርሀ ነ መስቀሉ አደረሳችሁ የልኡል እግዚአብሔር የተዋህዶ እንቁ ልጆች መልካም በአል።መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ💚💛💝💚💛💛💝💚💛💝💚💛💝💚💛💞💚💛💝ebsወች ይሔን ሰምታችሁ ማህተባችሁን ልበሱ ለብር ብላችሁ ማህተብ መበጠስ ይቅር።።።።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @Tube-sp3eb
    @Tube-sp3eb 3 ปีที่แล้ว +13

    እኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢትዮ ልጆች በመለው አለም ለምትገኙ እኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @saarasaara9
    @saarasaara9 3 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ዘመንህ ይባረክ😍😍😍

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ሄኖክ በርታ ፀጋው ይብዛልህ ስወድህ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @hagereethiopia2794
    @hagereethiopia2794 3 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ እንቁ ዲ/ን ሄኖክ እንኳን አደረሰህ እንወድሃለን ። ኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ ። ልዩ ነህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ይሄነው ማብራራት ከላይሲሰጥክ ስታወራም ታሳምናለህ ጤና ይስጥህ ልብ ይስጠን።

  • @serkiyabsira4553
    @serkiyabsira4553 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @user-mx2ce7qi3k
    @user-mx2ce7qi3k 3 ปีที่แล้ว +9

    እንካን አደረሰህ የምንወድህና የምናከብረህ መምህራችን መልካም በአል የተዋህዶ ልጆች

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @expo3491
    @expo3491 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን የቤተክርስቲያን እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹሁ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤንዬ የተዋህዶ እንቁ መምህሬ
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዝህ ቁም ናገር በጣም ደስ ይላል ተባረኩ መልካም። ዘመን ይሁንልን

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎሎት ዘመንህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍

  • @abebamulat1803
    @abebamulat1803 3 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ አርበኛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬን ስወደው እንካን አደርሰህ ከነ ቤተሰቦችህ መምህር ሄኖክ የኛ ውድ እንቁ ተባርክ

  • @user-yb9di8gd1d
    @user-yb9di8gd1d 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ እንቁይ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 3 ปีที่แล้ว +3

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የኛ እንቁ. በጣም ነው የምንወድህ❤

  • @harega2006
    @harega2006 3 ปีที่แล้ว +4

    Diakon Henok may God bless you!!! young, astute, and different, we are so proud of you and you are diamond for our religion,I wish to see you on your channel to learn every day you are so amazing ♥️♥️may God bless Ethiopia and Ethiopian!!!

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ ፋስት ነህ ምሳሌዎችህ አነጋገርህ ሁሉ እመብርሃን በጥበብ እንደሞላችህ ያሳያል
    በቤቱ ያፅናህ

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ማትጠገብ ነህ ዲን ሄኖክ እግዝያብሄር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ መምህራችን #ዳቆን #ሄኖክ #ሃይሌ ትምህርቶችህ ከመጠፍጣችው የተነሳ ምንነው በያልቅ ውድ #መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን መልካም በዓል

  • @user-hx2ft9wi2r
    @user-hx2ft9wi2r 3 ปีที่แล้ว +2

    ተወዳጁ ሄኒ በጣም ነው የምወደው የምናከብረው እቁ የተዋህዶ ምርጥ ልጅ

  • @user-xr7ni2fo3u
    @user-xr7ni2fo3u 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግነናለን ኢቢኤስ መምህራችንን ስላቀረባችሁሉን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 💚💛❤️😘😘😘

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-dz3vo5jk4f
    @user-dz3vo5jk4f 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በወጣቶች ህይወት ባሥተማርከው ትምህርት ህይወቴን ለውጬበታለሁ ከልብ አመስግናለሁ

  • @fentamesaf4501
    @fentamesaf4501 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ የበዛልክ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜንእግዚቤርይባርክህየአገልግሎትዘመንህንእርጂያርግልህ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @merawgiorgis3610
    @merawgiorgis3610 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @hirutfelekehe4932
    @hirutfelekehe4932 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ln7yh6oi3e
    @user-ln7yh6oi3e 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮን እባክህን መሃተም እሰር ደቆን ሄኖክ ቃለህወት ያሰማልን ተባረክ🙏

  • @user-du8pj7bu2q
    @user-du8pj7bu2q 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በጣም ድንቅ ሰው እናከብርሃለን እንወድሃለን

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም ዳያቆን ሔኖክ ዘመንክ ይባረክ መልካም መስቀል

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን ተባረክልን!

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +1

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ዘመንህ ያርዝምልህ

  • @blackman7114
    @blackman7114 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን መምህራችን ሄኖክ ሀይሌ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን እንቁ መምህራችን አማኑኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yonashailemichael1511
    @yonashailemichael1511 3 ปีที่แล้ว

    ዲን ሄኖክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፣ እውቀትን ከስነምግባር ጋር የተስማሙልህ እንቁ ሀብታችን ስለሆንክ እንኮራለን

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን 👏🙏

  • @user-hd6rf5so4m
    @user-hd6rf5so4m 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን አደረሰህ ስወድህ ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገብም

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @gebremedihinkalau8792
    @gebremedihinkalau8792 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አምላክ ፀጋው ያብዛልህ መምህር

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያክብርልን መምህሬ ዘመንክ ይባረክ ባለክለይ ይጨምር

  • @etemama9255
    @etemama9255 3 ปีที่แล้ว +8

    የማከብርህ። የምወድህነው✅✅✅❤❤🇨🇬🇨🇬⛪

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፅገውን ይጨምርልህ ዲያቆን ሄኖክ

  • @user-uz1do7en8q
    @user-uz1do7en8q 3 ปีที่แล้ว +6

    ግን የመስቀሉን ነገር እያወሩ መስቀልን በአንገት አለማሰር ምንኛ አለመታደል ነው ፀጊ እና ዮኒ እውነት ታዘብኳችሁ ስለ መስቀሉ በደብ ታውቃላችሁ ግን በልባችን ነው ብላችሁ በአንገታችሁ አለማሰራችሁ ያሳፍራል

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን ebs ግን ምነው አሳጠራችሁት ከዘፈኑ ቀነስ አርጋችሁ ይህን ብታበዙልን በበዐል እኛ ክርስቲያኖች ደስ ይለናል

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዳቆን ሔኖክ አይሌ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ🌿👐🌾

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @kalkidangetachew7474
    @kalkidangetachew7474 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድህ እመቤቶን መምህር እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @samrawitsamrawit9317
    @samrawitsamrawit9317 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @mastewalayenew7111
    @mastewalayenew7111 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዬው መቸም ዘመደብዙ ነኝ በኮረናም ስዞር🤷‍♀️እኒን ድንቅ አባት ሳልሰማቸው ይሄው ሙሉ አንድ ቀን አልፋኝ.....
    እንኮን እንኮን እንኮን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!!!!!🌻🙏🌻

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሄኖክ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለዚህ ላደረሰን አምላክ ምስጋና ይድረሰው ።

  • @melattube7121
    @melattube7121 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ሄኖክ የተዋህዶ እንቁ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ ሺ አመት ኑርልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እንኳን አደረሰህ ውዱ መምህራችን ረዥም እድሜና ጥናት ያድልልን

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 3 ปีที่แล้ว +4

    እንካን አድረሠቹሁ የተዋህዶ ቤተሰባች በስድት ለአለቹሁም እህቶች ዉንድሞች እኝም የዛሬ አመት ዉድ ሀገረችን ገቢቱን እንድን ነክቢረ የእግዚአብሔር ፊቀድ ይሁንልን👏👏👏👏👏👏👏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @maretamareta5930
    @maretamareta5930 3 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እንቁ ነህ መምህር ዳቆን ሄኖክ ፀጋውን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማስገን መምህራችን እነማሰግነለን እስቲ እቤስ ሁሌም አይመኖተዊ ነገር አቀርቡ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የተዋህዶ ልጅ ዲ/ን ሄኖህ ቃለ ህይወትን ያሰማል እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-nk8ie9vh2o
    @user-nk8ie9vh2o 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሄኖክ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደርሳህ

  • @t.ht.n5727
    @t.ht.n5727 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እንቁ

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-xf9vb2db1p
    @user-xf9vb2db1p 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ይሄን ፕሮግራም ስጠብቀው ነበር #ዲያቆን_ሄኖክ_ሃይሌ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥህ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትሆን የሐይማኖት አርበኘመ ነህ እመብርኃን ትጠብቅህ አሜን
    ግን ደቂቃው በጣም አጠረ ለሁሉም በጣም እናመሰግናለን

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 10 หลายเดือนก่อน

    የምንወደው የምናከብረው ሄኖክ ሃይለ እንኳንም ለብርሃነ መሰቀል አደረሰህ አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @s.m.749
    @s.m.749 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን የኛ እንቁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዲ/ን ሄኖክ ያገልግሎት ዘመንህ ያብዛልን ይባርክልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-mt1he5dx1u
    @user-mt1he5dx1u 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ የማቱ ሰላምን እድሜ ይስጥልን.

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ::

  • @kokebendale6936
    @kokebendale6936 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመሰግናለን

  • @user-sr9qj6es2w
    @user-sr9qj6es2w 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @slenat
    @slenat 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የምንወደውን የምናከብረውን መምህር ስላቀረባችሁልን

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @mentesnothuruma.subscribe7364
    @mentesnothuruma.subscribe7364 3 ปีที่แล้ว

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ይስጥለን!!!

  • @SelamSuk
    @SelamSuk 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሄኖክ በጣም እናመሰግናለን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 3 ปีที่แล้ว +7

    እንደእናንተ አይነቱ ባትኖሩ ኖሮ 11 ጠንካሮች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እማኝ ቀስ በቀስ ይጠፋ ነበር እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመስቀሉ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @fekertekebede789
    @fekertekebede789 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው። ሁላችሁንም እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ።

  • @user-bz2np9ve3r
    @user-bz2np9ve3r 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ
    እንቁው መምህራችን ዳቆን ሄኖክ እንወድሃለን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +1

      🕊🌻🌻🌻🕊
      🌻 መልካም በዓል 🌻
      🌻🌻🕊2️⃣0️⃣1️⃣3️⃣🕊🌻
      💚💛❤️ 🌿 እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን th-cam.com/video/QLhyl2ObruY/w-d-xo.html 💚💛❤️🌿

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 3 ปีที่แล้ว

    እንቁና ውድ የሆንከው የተዋህዶ ፍሬ መምህራችን መምህር ሄኖክ ሀይሌ እጅግ እንወድሀለን እናከብርሀለን የኛ ኩራት እኔ ኣንተንና አንተን መሰሎች እጅግ እወዳችኃለሁ በዚህ አጋጣሚ ቅዳሜ ከሰአትን እናመሰግናለን

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን🙏🌻🌻🌻🌻