የተገኘው ብድር ምን ላይ መዋል አለበት ?//Ethio Business//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲመራ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ይህ ማሻሻያ ሁሉንም ያሳሰበ ጉዳይ ሆኗል ለምን?
    የውጭ ምንዛሬ ተስፋና ስጋቱ ምንድናቸው?ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲመራ መወሰኗ ምን ያህል ያዋጣታል?በእነዚህና ሌሎችም ጉዳዮች የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል፡፡
    The National Bank of Ethiopia's recent decision to manage foreign currency in the market has sparked widespread debate. In our segment, we'll explore the reasons behind this policy, its potential benefits and risks, and how it might impact economic stability and market dynamics. An economist will join us to analyze the reform's prospects and challenges. Tune in for a concise discussion on business and financial implications.
    ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
    "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #ethio_business
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 19

  • @teslatube9232
    @teslatube9232 2 หลายเดือนก่อน +2

    It seems like the original content was cut into pieces removing a lot of info. Why???

  • @dailydose-8503
    @dailydose-8503 2 หลายเดือนก่อน +1

    መቆራረጡ ለምን አስፈለገ ?

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 2 หลายเดือนก่อน

    In your dreams

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 2 หลายเดือนก่อน +1

    The best strategy would be finding ways of producing items like edible ojl locally which consumes 1 billion dollar a year, otherwise expecting majic from imf loan is begger mentality because our import export deficit is more than 10 billion dollar a year

  • @matiastsegaye8914
    @matiastsegaye8914 2 หลายเดือนก่อน

    ከጋዜጠኛነት ኢቲክስ ውጪ ነው እራሱ ሊያወራ ነወ እነዴ እንግዳ የጋበዘው?

  • @mesfintassew5756
    @mesfintassew5756 2 หลายเดือนก่อน

    ገዜጠኛው እኮ ሆነ እንግዳው ሆይ ቃለ መጠይቅ ፣እንግዳው በየት በኩል ያውራ

  • @getachewbelay6159
    @getachewbelay6159 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Kibur has realized that he is making historic mistake by categorically opposing the financial reform. Softening the tone!

  • @fitakareta5070
    @fitakareta5070 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ ክቡር መጀመሪያ የሰጡት አስተያየት በስሜት እና ባለመረዳት መንፈስ እንደነበረ የተረዱት ይመስላል::

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ጠያቂም expertም ሆነብን። አቶ ክቡር ገናም ዛሬ ለዘብ ብለዋል መንግስት ልክ ነው ለማለት እየዳዱ ነው

  • @መምሕርአወቀ
    @መምሕርአወቀ 2 หลายเดือนก่อน

    🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦
    🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴
    ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦
    🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴
    ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓
    ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
    ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
    ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
    ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
    ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።
    ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።
    ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ
    ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
    ✔ጽንስ ማቋረጥ
    ✔ትዳር ማቋረጥ
    ✔ተስፋ ማጨለም
    ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል
    ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት
    ✔መነጫነጭ
    ✔ራስ ምታት
    ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ
    ✔ሀብት መገርገር
    ✔ስራ መገርገር
    ✔ጭንቀት መፍጠር
    ✔ለአደጋ መዳረግ
    ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን
    ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
    ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
    ✔በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
    ✔ልጅ መከልከል
    ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
    ✔ፍርሃት.....
    ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።
    👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል
    🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!
    🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!
    🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙
    ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ
    📲 0931451478
    ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ👇
    ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
    ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
    ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
    ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን
    0931451478

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ላይ መዋል አለበት? ስንት አመት ሙሉ መንግስት ሲይቅድበት ከአበዳሪዎቹ ጋር አጠቃቀሙን ሲያሰሉ ምን ያህሉ ወደ ብድር ከፈላ ወዘተረፈ
    . . ሲያወጡ ሲያወርዱ የዋሉትን ዛሬ መተን ቆይ ቆይ እኛ ነን የምነግራችው ምን እንደምትሰሩበት??

  • @LisanAssefa
    @LisanAssefa 2 หลายเดือนก่อน

    Kibure genane akirebake alasiwera alikachawe enewe litanete alike makirabue lamine asefilagake…?

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ቆራረጣችሁት Video 😂😂😂 አ/ቶ ኩቡር ገና ። ቢዲዎቻቸዉ ተቆራርጡዋል 😂

  • @mossay7048
    @mossay7048 2 หลายเดือนก่อน

    don’t know how end up watching this, ጋዜጠኛው ምን አይነት ቱልቱላ ነው...ጠያቂ ካዛ አድማጭ መሆን ነበረበት

  • @tadeawti
    @tadeawti 2 หลายเดือนก่อน

    Ay journalist. Learn how to ask first.

  • @akililugetinet6332
    @akililugetinet6332 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ታቋርጣለህ? ግዴታ አንተ የፈለከውን መናገር አለበት??? ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው በናታችሁ!!!

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 2 หลายเดือนก่อน

    It sounds like an analysis of a layman; not a professional economist.

  • @jordanw3048
    @jordanw3048 2 หลายเดือนก่อน

    It sounds like an analysis of a layman; not a professional economist.