You can be world-class in any field, but the person who looks back to help their country is truly gracious to me. May God be with you all the way. Thank you from the bottom of my heart
I'm so happy to see a young educated Ethiopian man. We are so lucky to have such a smart guy investing in our country. Thank you for making my dream come true for our country. Stay blessed and may the Almighty God protect you from any evil eye! Thank you to you and your team for what you do. Keep shining!
This is awesome! This will open the door to many Ethiopian brilliant engineers and educated people to go back and contribute to their home nation. I always tell my children to aim to go back and work for Ethiopian-chin....Thank you! I Salute you, my brother!
This application does not work. The government will force all drivers to install the software. All drivers don't install it. How come the system identify your location?
የኛ ጀግና ነህና አብዝቶ አእምሮህን ያስፋው። ከችግር ተነስቶ መፍትሄ መሻት በቴክኖሎጂ ቀለል ማድረግን አስተማርከን !!!❤❤❤❤
Good Luck
በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ለሀገራችን ጠቃሚ ሰው አምላክ ዘመንክን ይባርከው❤
እሼ ቀልዶችህን አያለው ነገር ግን ቁምነገሮችህ ያሰክሩኛል በህይወት ኖሬ የሀገሬ እና የልጆቼ ስኬት ማየት እፈልጋለሁ በሐገሬ እጅግ ተስፋ ስቆርጥ የሚያበረቱኝ እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጣቹ
ዶንኪ ቲዩቦች ይህን የመሰለ ድንቅ ነገር ስላሰማችሁን ተስፋችንን ስለአለመለማችሁት እግዚአብሔር ያክብርልን። መኪና እያሽከረከርኩ በተለመስጦ ሁኜ ነው የተከታተልኩት። ያቀረብክልን ወንድማችንን ከነ ስራ ባልደረቦቹ በአገር ቤት ለመስራት ባሳለፉት ውሳኔ ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም እነ አሜሪካ እንኳን የተማረውን ኃይል ቀርቶ ያልተማረውንም የሚያስናፍቁ ናቸውና ውሳኔአቸው ድንቅ ነው። እናመሰግናለን።
ኡሼ ልዑል እግዚአብሔር ያችን አገር አይተዋትም ገና ብዙ እፁብ ድንቅ ነገሮችን ፈጣሩያዎችን ይፈልቃሉ ❤😍
አይይይይ ኢትዮጵያ ሰው አገኘች። ተመስጬ እየሰማሁት ነበረ። ተመስገን። እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ በልልኝ። አላማህን የሚያደናቅፍ ሃይል ይድከም።ቀጥልበት
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ይርዳህ በርታ ወደፊት ኢትዮጵያ በልጆቿ ብዙ ተስፍዎች አሏት
Yemr sew new
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ሚስክር…
@@miskerql-wl1ti
መጀመሪያ ከዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ጋር ያገናኘህ ወንድሜን እጅግ ላመሰግነው እወዳለሁ ።
ወጣቶቻችን በእዉቀት ስለተባረኩ እግዚዐብሄርን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
አሜን ! ❤ 🙏 ❤ 💯
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
አሚን ግን ደምሪኝ
ጀግና ነህ አገራችን ባተ ተስፍ አላት ግን የሌቦችን ጉዳይ የሆነ ነገር ብትፈጥርልን የሊላ አገረ ዜጉች አገራችን መጥተዉ ተዘረፍን ሲሉ በስማት በጣም ያሳፍራል ወድሜ መፍቴ ብትፈልግለት 🙏🙏🙏
ትክክል የኔም ልጅ ፈጠራ ነዉእሚያጠናዉ 2፡ኛ አት 2017፡ይጀምራል በዱአችሁ አትርሱኝ የለፋሁበት ያላባት ነው እዚህ ያደረስኩት ያረብ አላህ ያሳካለት ሶፍቴር ኢጂነር ነው
You can be world-class in any field, but the person who looks back to help their country is truly gracious to me. May God be with you all the way. Thank you from the bottom of my heart
ኢትዮጵያዊያን እኮ ብዙ
ሙህር አሏት.
ግን ሰለም ጠፍ ወገኖቻችንን !!
እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን😂😂😂😂😂😂
@@AbebumeleKibret yasikal ende
እንዴት ይግቡ ማን ይሰማቸው ግን እነሱም እንደዚህ ልዩ ልጅ ጨክነው በድፍረት መግባት አለባቸው በቃ ኑ እስኪባል አይጠብቁ ስራቸውን ይዘው መግባት ብቻ ነው።
@@AbebumeleKibret አሜን
@@Dgsu-cp3mu yes💯💯💯💯💯✅✅🥰
ጥሩ መልዕክት ነው ወንድማችን እውቀቱን ለሌሎች በዚ ፊልድ ላሉ ፍላጎት ላላቸው ሚሸጋገርበትን ነገር ብትፈጥሩ ጥሩ ነው ልምዳችሁን ምታካፍሉ ጥሩ መነሳሳት ነው ብዙ ችግሮች አሉ በቴክኖሎጂ ሚፈቱ በተለያየ ፊልድ ሁሉንም ማቀናጀት ቢቻል አሪፍ ነው እሺ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ🙏🙏
😊
We have to be thankful to Good for having this kind of citizens. 🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
It’s amazing. We Ethiopians are very lucky to have people like you. We proud of you 👍🏽 🎉. Good luck for everything 🙏
n
እስይ አሁን ገና ኢትዮጵያውያን በዚህ ልጅ ልንኮራ ይገባል ለሌላ ወጣቶች እውቅትህን ብታካፍል ደግሞ በቃ አገራችን እድገቷ ይፋጠናል የሰው ጉልበትም አይባክንም እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት በጣም ደስ አለኝ
ጀግና ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች 🎉🎉🎉
ሀገራችን ከሚያስፈልጓት ዉድ ልጆች አንዱ በመሆንህ እየኮራንብህ ባለህ እዉቀት እንድታገለግላት ጤናውንና ሰፊ እድሜዉን ይስጥህ 👍
ከአውቀቱ እና ከችህሎታ በላይ ወጣት መሆኑ ብዙ ለሀገራችን ይሰራል :ተባርክ አቦ!
እደዚህ እቁ የሆነ አእምሮ ያለቸዉን ያብዛል እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥል ሀገሪችን ሰላም ያርግልን
I'm so happy to see a young educated Ethiopian man. We are so lucky to have such a smart guy investing in our country. Thank you for making my dream come true for our country. Stay blessed and may the Almighty God protect you from any evil eye! Thank you to you and your team for what you do. Keep shining!
የድንግል ልጅ ያግዝህ እንቅፋቶችህን ያጥፋልህ ኢትዮጵያ ልጆች አሏት መሪዎች አግዟቸው
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ሀገርህን ወደህ ተመልሰህ ህዝብህን ከማስተማር ለማገልገል ቆርጠህ መመለስህ እጅግ የሚያኮራ ነው የወደፊቷ ኢትዮጲያ እጣ ፋንታበናንተ እጅ ነው :እሼም ይህንን ወጣት ጀግና እንድናየወረ ስላረከን እናመሰግናለህ ቤተሰብህ ዘመንህ ሁሉይባረክ ኢትዮጲያ እንድታደረግ ወጣቱ ከ አልባሌቦታ ወሬ ትርክት ተቆጥቦ ሀገሩን ቢረዳ ባጭር ጊዜ ሀገራችን ትለወጣለች በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ልጆች አሏት ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሀገራቹ ስሩላት 😊 uae ላይ የምናየውን የ ትራፊክ ኢትዮጵያ ላይ ብናየው ደስ ይላል ❤
ዋው ሀገራችን በጣም ምርጥ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ
አሜን ! ❤ 🙏 ❤ 💯
Amen🙏🙏🙏
ደስ ስትሉ በማሪያም፣ የሐገሬ ቀና ወጣት ሰዎች❤❤❤
ኢትዮጵያችን እንደነዚህ ያሉ አገር ወዳድ ወጣቶችን አጥብቃ ትሻለች፤ እሼ አባታችን እናመሰግናለን።
ዋዉ ተባረኩ አገሬ ኢትዮጵያ ሰው አለሽ ተስፋ አለሽ ልጆች አለሽ እስቲ እንዲህ ያለ መልካም ነገር አሳዩን እሼ ተባረክ የስው ማኛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት
እሽዬ የአንተንና የፍሴን ቃለ ምልልስ ሰምቼ ተከድነህ ብሰል ያልኩትን የኢፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ኮምፒተር እስተዲስ ዲግሬን አስታወስኩ ከዛም እልህ ተጋባሁ። እሼ; ኢትዮጰያ ተቀምጦ ስለሲስተም ካወራ እኔ ወደፊት ተስፋ ይሆነኛል ብዬ ያሰብኩትን ዴኮር ፕሮጀክቴን ሶፍት ዌር መገንባት አለብኝ ብዬ ተነሳሁ። እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ጥሩ ሄዶ አብሮኝ እሚሰራ ግን አጣሁ። አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ ብቻዬ ከግብ እደርሳለሁ ብያለሁ። እሄ ሁሉ ባንተ ነው ተባረክልኝ እሽዬ። ወንድማችን ደግሞ ምን አለ እዚህ ሆነህ ባወኩህ አሰኝቶኛል ግን አሁንም ላገርህ በመቆምህ የላቀ አክብሮቴን አቀርባለሁ። ለሁሉም እመ ብርሃን ትጨመርበት መልካም ግዜ።
አሸ በቃሀገር ወዳድ ነህና ፈጣሪ ያሰብከው ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ይህ ሁሉ ጥረትህ ለሀገርህ ስለሆነ ❤❤
ያቀረብከው አግዳም ባሁኑ ስዓት ሃገርን ለመልቀቅ በሚታሰብበት ስዓት ሃገርን ለማገልገል የሚመጡ ምሁሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አንተ የኮበልቻ ልጅ የ አናትህ ማህጸን ይባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️
ያሄን ማየት በራሱ እግዚአብሔር ይመስገን ያሰኛል እግዚአብሔር ይራድቹና ለራሳቹም ለሃገራቹም ለትውልፍም ያትረፍርፋቹ ❤❤❤
እሽየ ምርጥ ሰው አላህ ባለቤትህንም በሰላም ይገላግላት አንተም እረጂምና እዲሜ ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገር ግን ፥
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ - ዒሳ] ላይ ነዉ ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማሪያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
📖👈🏾🤔
* ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር ይጠቁማቿል።
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ስንመጣ ቡዙ ነገሮችን ቀይራችሁ እንደምትጠብቁን ተስፋ እናረጋለን ዶር አበይ ይህን ስራ መጥተህ ብትጉበኝና በሔዱበት ጊዜያቸው እንዳይባክን ትእዛዝ ብትሰጥላቸው ጥሩ ነው እናንተም እራሳችሁን ከእግዚያብሔር ጋር ጠብቁ
Abiy, Ethiopias narcissist prime minister?
እሼ ላንተም ጤና ከረጅም ዕድሜ ፈጣሪ ይሰጥህ እያልኩ ሀገራችን በዕውቀት የላቁ ሰዎች እንዳሏት ሁሉ ለሀገራቸው ቢሰሩ የት በደርሰን ነበር አሁንም ከዓለም ሁሉ ቀዳሚም እንሆናለን ። ከዘር , ከጎጠኝነት ወጥተን የሰላም የፍቅር ሀገር ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ። ልጅንም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀዉ እያልክ የመንግስትም ድጋፈ አይለየው ።እሼ በርታልኝ ።
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ቀዳም ሊዱዬ እግዚያብሄር በሁሉ ነገር ይቅደምላቹ የኔ መልካም ሰዋች ደግነታቸውን አውርቼ አልጠግብም ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ❤
ያገኘኽዉን እዉቀት ለኢትዮጵያዬ በሚጠቅም መልኩ እንድታፈስ እግዚአብሔር ይርዳህ። ማህበራዊ ሚዲያን እንደዚ ሃገራዊ ፋይዳ ያላቸዉን ነገሮች ለማስተላለፍ መጠቀም መታደል ነዉ እሼ ተባረክልን ። ወንድም ቀዳማዊ ሙሉአለምም በብዙ ተባረክ ።
ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንደዚ የተማሩ ሰዎች ሰላገኘን ላገራችን ሰላም ተመኘው ንግግሩ በጣም ደሰ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow 🎉በጣም ደስ የሚል ነገር ።የአገራችንን መጻኢ ተሰፋ አመላካች ነው።thanks 🎉ውድ የኢትዬጵያ ልጆች ከተባበሩ እና በተለይ አገራችን በሁሉም ዘርፎች ወደ ሲስተም ከገባች እመኑኝ ድህነትንና ዋላ ቀርነትን ድል እናደርጋለን🎉
ወንድሜ ጎበዝ በርታ ።እመብርሃን ከክፉ ከኣይነ ሰው ትጠብቅህ ፡ስራህን በእግዚኣብሔር ኣይን የታየ ይሁን ።
wow እሼ በጣም ድንቅ ሰው ድንቅ ስራ ይዛ መጥቶሃል ስለዝህ እግ/ን እናመስግን
እግዚአብሔርን ✅
እግ/ን ❌
እኔም ኮርቻለው። ከአደጉት ሀገረት እውቀታቸውን እና ልምዳቸውን ይዘው መጥተው ያለውን ሁሉ ችግር ተቋቁሞ ሀገራችውን እንዲህ በቀናነት ለማገልገል ለሚመጡ ወገኖቼ ታላቅ አክብሮት አለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
እንደዛሬ ላይክ ሚሊየን ማድረግ ኣለመቻል እንዳበሳጨኝ መቼም ተበሳጭቼ ኣላውቅም እሼም እንዳንተ ያሉ ሀገር ወዳድ ለሀገር ሚለፉ ወንድም እህቶችን ሳይ ልቤ በሀሴት ሙልት ይልልኛል ክበርልን
We need more people like you in our country Ethiopia , the positive impact you bring to the system of country is immense
ኢትዮጵያዬ ታከብራችኃለች ሀገር ወዳድ ልጆቿ ከከፍታው ማማ ላይ ያወጧታል ተመስገን 🙏
አቦ እግዚአብሔር አሁንም በያላችሁበት ሁሉም ክፉ አይንካችሁ የ ኢትዮጵያ ልዩ ልጆች ጀግኖች እንዳ አንተ yebzalin🙏🙏
ጎበዝ ነህ እሼዬ እውነት ነው የተናገርከው❤❤❤
እንደዚህ አይነት ሀገር ወዳድ ወጣቶች ናቸው ሀገር የሚቀይሩት! ❤👏👏 አቦ አላህ እውቀቱን ይጨምርለት!
በጣም የሚያኮራ ስራ ነው❤
እናንተን ተከትለው የተማሩ
ሰዎች አገራቸው ገብተው
ለመስራት ያብቃቸው:;
አገራችን ተስፋ ኣላት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጨመርበት🙏
It's Amazing
You guys doing a great job
Keep up the good work 👏
እንደ እሼ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አድነቱን ይመልስን
ዋው ጀግና ኢትዮጵያ ውይ በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅከ እሸቱ የምታመጣቸው በጣምደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
ለሀገራችን እንደነዚህ የተማሩ ሰው ነው የሚያስፈልጋትእናም እሸንም እናንተንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ዋዉ ዋዉ በእዉነቱ ይህ traffic system ለእኛ አገር አሰፈላጊ ነው ምክንያቱም እኛ አገር የመኪና ሕግ ያሰጣላል ወንድሞች ተበሩኩ እኔ ያለሁበት አገርም traffic ካሜራ ብያነሳ Traffic ቴክት ብሰጥ ቅጣቱ በፖሰታ ቤት ደረሰ ይመጣል 🎉🎉🎉
Eshetu ግን ሚገርም ሰው ነው ተባረክ eshetu
እሸ እንኳን ደና መጣህ !
ለዚህች ሀገር በንፁህ ልብህ የምታደርገው እና ትውልድን ለመታደግ ምታደርገው ነገር ይደነቃል ::
እድሜና ጤና ይሰጥህ!
ወይኔ አገሬ እንዴት ነው እያማረባት ያለው!?
የዝህ ዓይነት ቢድዮ ነው ሚያስደስተኝ!❤
Keep shining and wish all of your dream with your team happen soon👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽such heartwarming. Thanks eshe ❤❤❤
I second this comment, you are absolutely right.
እሼ በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤
በጣም ደስ ይላል ያገር ልጅ አንበሳ በርታልን
በጣም ደስ የሚል ዜና:የተማሩ ልጆች ወደ ሀገራቸው መተው ለመስራት መወሰናቸው በጣም ደስ ይላል::
Amazing God Bless you and your team. Am sure you can make a difference in Ethiopia tech industry !!! Can't wait to to see that !!!
ኢትዮጵያዊያን ስንማር እንዲህ ነን ለውጥ አምጪ ነን እኔ ራሱ ብማር በስምአም የሆነ ተአምር አመጣለሁ የእውነት
እኔምለው በጣም የተማረ ሰው መነፀር ያረጋሉ እኔም ላርግ መፈሳዊ ቅናት ቀነሁ ግን ሳላደንቅ አላልፍም👏👏👏👏
ክክክእነሡ ሰለሚነቡ ነዉ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 I’m dying
Hahhhhhhaaa enam
እንዴት ደስ ይላል የኔ ወንድም ሰዉ እንደዚህ በእዉቀት ሲያወራ ያስቀናል እሽዬ እንግዲ ሁሌም እንዳስደመምከን ነዉ
ኢትዮጵዬ ብዙ እንቁዎች አሉሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ህልማችሁ እውን ይሁን።
እኔ ግን እራሴን ታዘብኩት አይደለም አሀገር ለቤተሰብ ለራሴ እማልጠቅም መሆኔ😭
ወገን: ኢትዮጵያ:ተስፋ:አላት:ተባረክሉን❤️❤️🙏🙏
እግዚአብሔር ለህዝባችን ለሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስራቹሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
This is awesome! This will open the door to many Ethiopian brilliant engineers and educated people to go back and contribute to their home nation.
I always tell my children to aim to go back and work for Ethiopian-chin....Thank you!
I Salute you, my brother!
ኢትዮጵያ ሀገሬ እደሸቱ አይነት ሰው ይብዛልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜሪካ እየኖርን ድንቅ ልጆቻችንን በሚዲያ አናቃቸውም። አርአያ የሚሆኑ ወጣቶችን ስላስተዋወከን እናመሰግናለን🎈🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I proud this technology guys help Ethiopians 💚💛❤
በጣም የምዎደው ትምህርትና ስራ ኮምፒውተር ሳይንስ
መልካም ራዕያችሁን ፈጣሪ ዕውን ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያውን ምሁራን አሁን ላይ ለሀገር ለመስራት እየመጡ ነው ኢትዮጵያን ምሁራን ከውጭ ድርጅት ሰርቶ ማለፍ ሳይሆን እውቀት ተጠቅሞ ኢትዮጵያዊ ድርጅት እየፈጠሩ ማሳደግ ለሀገር እድገት ለህዘብ እድገት ዋና ጥበብን ለሀገር ለወገን ማረግ እንደዚ ነው ! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንደሜ !!
Aman Aman Aman
This application does not work. The government will force all drivers to install the software.
All drivers don't install it. How come the system identify your location?
እመቤቴ ትጠበቅልን የኛ ባለ ቡሩህ ተስፋችን
ይሄ ወንድማችን ከመንግስት ይበልጣል እናመሰግናለን ወንድማችን አድናቂህ ነኝ❤
I'm amazed by this big gratefulness to getting this in my country we learn a lot things from you
ዋውውውውውውውውውውው ብቻ እግዚአብሔር ህዝቡ እና ኢትዮጵያ ይጠብቁት❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ እዴት መታደል ነው አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ሀገሬ እንዲህ አይነቶቹን ያብዛልሽ
እመብረሀን በመጎናፀፊያዋ ትደብቅህ ሊያደናቅፍ ያሠበ የተነሳ በተኛበት እስከወዳኛው ያንቀላፉ
It’s a good beginning! Wish you good luck!
Special Ethiopian! Almighty God bless you guys.
በጣም አስደሳች ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ።
አንድ ሚሊየን ብቻየን ላይክ ማድረግ ብችል ምንኛ ደስ ባለኝ የሚገርም አቅም ያላቸው ልጆች አገሬ አላት። ችግር ፈቺ ስራ ማለት ይህ ነው።
እኔም ቢችል❤❤❤
This is amazing keep it up !!
Ethiopia needs such kind of talent full ,educated and knowledgeable persons
ሀገራችን ሰላም ሁና እንድህ እምቅ እውቀት ያላቸው እህት ወንድሞቻችን በወጡልን እግዚአብሄር ሀገራችንን ይባርክ ❤❤❤እሼ የኔ ወንድም
ውድ ሀገርህን የምትወድ ውንድማችን እንዲሁም አብረውት ሀገራችንን ለማሰልጠን የመጣችሁት ወገኖቻችን እግዚአብሔር በስራችሁ ሁሉ ይግባበት እናንተንም እድሜና ይስጣችሁ እላለሁ
ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ፡ እናንተንም በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ
በጣም ደስየሚል ነገር ነው እሼ ፊትህ ሲበራ እያየሁት ነበር ይሔለኢቶጵያ ትልቅ ተስፋ ነው በርቱ❤❤❤
ለኢትዮጵያ ✅
ለኢቶጵያ ❌
እሼዬ በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪን ይጠብቅህ🙏🙏🙏
ለሀገራችን ሰላምን መረጋጋትን ያምጣልን እንጅ
ብዙ ሙህራን ነበሩ አሉ ይኖራሉ❤
ወንዲማችን ሳላደንቅህ አላልፍም ፍጻሜህን ያሳምርልህ❤
ይህን አይምሮ የፈጠረ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤
እንካዕ መሬት ዓድኩም አርገፀኩም እግዝአብሔር:: ብጣዕሚ ፅቡቅ ስራሕ ከማኩም ዝበሉ የብዘሐልና.
ወድሜ አንተን በማየቴ አምላኬን አመሰገንኩት ላገሬ ታስፈልጋታለህ እመብርሀን በካባዋ ከክፍ አይና ከክፍ ልብ ካላቸው ክፍዋች ሸፍና ታቆይህ እእእ እምዬ ኢትዬጵያ ልጆችሽ ደርሰውልሻል ተመስገን ያባቶች አምላክ አገሬን አስባት አገር ትንሳኤሽ ደረሰ?
I am student of software engineeriner
I very happy to see tech company like this
Ayzon abren endeg be coding enredada sebseb enbel esu new miawatan
❤❤❤❤wow Wow ቃላት አጠረኝ ወላሂ ለሌቦችም ❤❤ማንድ መፍትሔ ብገኝ አስቀቁን እኮ 😢
I am so happy to hear this gentleman !
ሀገራችን ተሰፋ አላት ብዙ የህዝባችንን መከራ የሚያቀሉ ብሩህ አዕምሮ ያላቸው ልጆች አሏት
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ላገራችን ትልቅ ነገር እንጠብቃለን በርታልን
በብዛት ትኩረታችን ግራው ላይ ስለሆነ እንጂ በሀገራችንም ሆነ በዓለም ላይ ግሩም ሰዎች አሉ እንዲህ ያሉትን ያብዛልን: እኛም መልካም የሚሠሩትን እያበረታን ለመልካም ሀሳብና ግብር ወይም ሥራ እንበርታ:: ሀገራችን እንደተባለውና እንደሚባለው መልካም ሀገር ትሆንልናለች እግዚአብሔርም ይረዳናል::
ጀግና ወድማችን ❤❤❤❤❤
እናተ ካላችሁ አገራችን ታድጋለች❤❤❤❤