ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ጀበናዬን!? ውይ ባሎች ግን ምን ይሻላቸዋል? ቤተሰብ ፕላስ ኮሜዲ Betesebplus Comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • ባሌ ያፈላሁለትን ቡና እንዲጠጣልኝ ብዬ ያላደረግኩት ነገር የለም፡፡ ነገር ግን እሱ ስራው ላይ ትኩረት አድርጎ እኔን ዞሮም አያየኝ….ውይ ባሎች!
    There is nothing I did not do to get my husband to drink the coffee I brewed for him. But he focused on his work and didn't looked at me.
    በተኛሁበት ስለፈልፍ ጉዴ ወጣ • ቤተሰብ ፕላስ ኮሜዲ Beteseb plus Comedy Somi Tube
    #comedy #betesebplus #somi
    ------------------------- ------------------------ ------------------------ ------------------------ ------------------------ ------------------------
    ውይ ባሎች ግን ምን ይሻላቸዋል? ቤተሰብ ፕላስ ኮሜዲ Betesebplus Comedy
    • ጀበናዬን!? ውይ ባሎች ግን ምን ይ...
    ------------------------- ------------------------ ------------------------ ------------------------ ------------------------ ------------------------
    ስለ ሶሚ
    SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
    Subscribe to our channel and get new videos every week.
    እንዴት ብዬ ልንገራት ጨነቀኝ • ቤተሰብ ፕላስ ኮሜዲ Beteseb Plus Comedy Somi Tube
    • በተኛሁበት ስለፈልፍ ጉዴ ወጣ•ቤተሰ...
    • ድረሱልኝ ገደለችኝ • ቤተሰብ ፕላስ...
    • እንተኛ እንዴት ልበላት? ቤተሰብ ፕ...
    More Funny Videos from @SOMI
    / @somitubeofficial
    #somi #comedy #betesebplus
    የሃብታም ቤት ምረቃ ላይ ቀውጢ ፀብ ተነሳ• ቤተሰብ ፕላስ betesebplus Somi Comedy
    • የአማች ሱቅ ምርቃት ላይ ፀብ!• ቤ...
    More Funny Videos from @SOMI
    / @somitubeofficial
    ሊንኩን በመጫን ስጦታ ከመስጠት ጀምሮ በፈለጋችሁት ምርጫ አሁኑኑ የሶሚ ሜንበር (አባል) ሁኑ፡፡Join this channel to get access to perks:
    / @somitubeofficial
    About @SOMI
    Ethiopian comedy videos every week.
    SOMI is an acronym that stands for Society Of Main Intent. In Which the main intent to entertain people and deliver a message towards humanity. SOMI was found on August 11/2017 in Addis Ababa, Ethiopia and the founder of SOMI is Yishak Zewdu AKA Isehac baba Who is Writer, actor, stand up comedian.
    Subscribe to our channel and get new videos every Thursday and Saturday.
    ስለ @SOMI
    በየሳምንቱ የኢትዮጵያ አስቂኝ ቪዲዮዎች.
    SOMI የዋና ሐሳብ ማሕበርን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። በዚህ ውስጥ ሰዎችን ለማዝናናት እና ለሰው ልጅ መልእክት ለማድረስ ነው ዋናው ዓላማ። SOMI በኦገስት 11/2017 በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የተገኘ ሲሆን የሶሚም መስራች ይስሃቅ ዘውዱ (ኢሰሀቅ ባባ ) ነው:: (ፀሃፊ ፣ ተዋናይ ፣ ቁም ቀልድ ኮሜዲያን ።)
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና በየሳምንቱ ሀሙስ እና ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ያግኙ።
    #somitube #Viral #FastGrowingChannel
    More Channels We Are Watching
    @Keyandpeele @nebilnur @Donkey tube
    Contact Us:
    ☛ INSTAGRAM - / isehacbaba_official
    ☛ F A C E B O O K- / babaisehac / rahamet.kemal
    ማስታወቂያ (Promotion) |
    Contact 👇 t.me/isuye
    Tel ☛ +251953909577
    Key Words We Use:
    Beteseb plus comedy,Beteseb+,Comedy,Donkey youtube ድንቅ ልጆች,Ethiopian Comedy,Somi tube የኛ ቤት,abel birhanu,beteseb plus,beteseb plus comedy,ethiopian comedy,seifu on ebs,somi ethiopia,somi tube,somi tube 2021,somi tube amharic,somi tube comedy,somi tube ethiopia,somi tube funny,somi tube neshida,somi tube new,somi tube new video,somi tube suggested,somi tube video,somi tube videos,የሃብታም ሱቅ
    Director and Writer
    ☛ Yishak Zewdu
    Cinematography
    ☛ Abubeker Sultan
    ☛ Khalid Kebede
    Thumbnail Artist
    ☛ Yishak Zewdu
    Some Of @SOMI Actors and Actresses
    ☛ Yishak Zewdu (baba)
    ☛ Rahmet Kemal (reem baba)
    ☛ Mahbuba Mohammed (semu ti)
    ☛ Chala Awol
    ☛ Fuad Jemal
    ☛ Nedir S. Hassen
    ☛ Jami Sultan
    ☛ Hikma Fantu
    ☛ Khulud Fantu
    ☛ Ruhama Sultan
    ☛ Yousra Yishak (kid)
    ☛ Ashref Nasser
    ☛ Jibril Hassen
    ☛ Salim Mubarek
    and more....
    ዳይሬክተር እና ጸሐፊ
    ☛ ይስሃቅ ዘውዱ
    ሲኒማቶግራፊ
    ☛ አቡበከር ሱልጣን
    ☛ ካሊድ ከበደ
    ፖስተር አርቲስት
    ☛ ይስሃቅ ዘውዱ
    አንዳንድ የ@SOMI ተዋናዮች እና ተዋናዮች
    ☛ ይስሃቅ ዘውዱ (አባ)
    ☛ ራህመት ከማል (ሪም ባባ)
    ☛ ማህቡባ መሀመድ (ሠሙ ቲ)
    ቻላ አወል
    ☛ ፉአድ ጀማል
    ☛ Nedir Siraj Hassen
    ☛ ጀሚ ሱልጣን።
    ☛ ሂክማ ፋንቱ
    ☛ ኹሉድ ፋንቱ
    ☛ ሩሃማ ሱልጣን
    ዩስራ ይሻክ (ልጅ)
    ☛ አሽሬፍ ናስር
    ☛ ጅብሪል ሀሰን
    ☛ ሳሊም ሙባረክ
    የበለጠ....
    @SOMI
    2014 ኢ.ሲ / 2022 ጂ.ሲ
    አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
    @SOMI
    2014 E.C / 2022 G.C
    Addis Ababa, Ethiopia
    somi,somi tube,somi tube comedy,beteseb plus,beteseb,plus,funny video,somi tube new,somi tube new 2022,somi tube 2022,comedy video,husband and wife comedy,funny,new,ethiopian comedy,new comedy 2022,somi tube new video,እንዴት ብዬ ልንገራት,Beteseb Plus Comedy,ቤተሰብ,TH-cam,2022,comedian,comedian eshetu,comedian nati,ebs worldwide,besintu,key & peele,funny Ethiopia,habesha,entertainment,baba ishak
    @SOMI

ความคิดเห็น • 266

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial  2 ปีที่แล้ว +36

    ውዶች እነሆ በአዲስ ቪዲዮ
    ተመልሰን መጥተናል ❤
    መልካም መዝናኛ
    ባሌ እንደዛሬ አናዶኝ አያውቅም! ምን ይሻላቸዋል ግን?
    th-cam.com/video/qKA3yM_sqSc/w-d-xo.html

    • @hikmahtube8391
      @hikmahtube8391 2 ปีที่แล้ว +1

      በቃ ተበላሽ ሌላ ሴት አፍቅሮ ኖ 😜😂

    • @kahsatalahun5713
      @kahsatalahun5713 2 ปีที่แล้ว

      ጎበዞች በረቱ

    • @fmm4088
      @fmm4088 2 ปีที่แล้ว +1

      ከመቼ ጀምሮ ነዉ ቡና ላይ ዱአ ጅሎች

    • @buahhatichannel.
      @buahhatichannel. 2 ปีที่แล้ว

      Selamat malam...

    • @anjomery8626
      @anjomery8626 2 ปีที่แล้ว

      Yen konjooo sewedachu eko

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 ปีที่แล้ว +7

    በረኪና😝😜😛ተይጂ የመዳም ቅመሞች የፍቅር ማሥታገሻ ነው ክሎረክሥ

    • @user-rh7gv6gp3e
      @user-rh7gv6gp3e 2 ปีที่แล้ว +2

      ክክክከ እካን ጠጥቸው በስሙ አሰስያ ይይዘኛል

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 2 ปีที่แล้ว

      😂🤣🤣🤣😜

  • @hqs8057
    @hqs8057 2 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ድክምምምም ብሎኛል የመዳም ቅመሞቺ የኔ ከርታቶቺ እናንተም ድክም ብሏቺሗል አላህ ይገዛቺሁ ሁሉ ነገር ያደክማል ሥራው የመዳም ጭቅጭቅ ናፍቆት አሣብ እፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @Samutng
      @Samutng 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ እህት ኢኔም እንደቺውነኘ አልሀምዱሊለ አለኩሊሀል

  • @tekwaeklas2969
    @tekwaeklas2969 2 ปีที่แล้ว +95

    እኔ ምላቹ ግን ምታስተምሩት አሪፍ ሆኖ ሳለ ለምን ኢስላማዊ ነገሮችን በደንብ አትሰሩም ምክኒያቱም የሌሎች እምነት ተከታዮችም ስለሚመለከቱ ኢስላምን እንዲረዱ በተረፈ ታዝናኑኛላቹ

    • @subscribers489
      @subscribers489 2 ปีที่แล้ว +3

      ምርጥ ሀሳብ 👍👍

    • @yemaryamlij2267
      @yemaryamlij2267 2 ปีที่แล้ว +6

      ምነው በዬደቹበት ስላ ሀይማኖት ጥላቻ ከለወረን አልሺ

    • @somaiaan3664
      @somaiaan3664 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yemaryamlij2267 ትክክል ሀይማኖትን ከሀይማኖ ካላጋጨ አይሆንላቸውም ወላሂ ሲያናዲዱ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 ปีที่แล้ว +3

      @@somaiaan3664 እንድንጠላ አላለቺም እንድረዱ እንጅ

    • @Eyerusalembini
      @Eyerusalembini 2 ปีที่แล้ว +3

      እንዲረዱ😂😂😂

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔኮ በመጨረሻ የምታመጥዋት ልምምዲ እንደት ትመቸኛለች😄

  • @user-mi5rz1nr9l
    @user-mi5rz1nr9l 2 ปีที่แล้ว +4

    በረኪናስ ላድርግበት 🤣🤣🤣

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว +5

    ልክ እደ ሪም ቤት ቁጭ ብሎ ቡና ማፍላት ናፈቀኝ አይ ስደት እፍፍፍ 😥

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil1676 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ውዶቼ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር 💜
    ሪሚዬ በባለቤትሽ ሜሴንጀር ላይ አንዳንድ ቪዲዮዎች ልኬላቹ ነበር እንደዛ አይነት ለመስራት ፍለጎት ካላቹ በማለት
    እወዳቹአለሁ 💜

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 ปีที่แล้ว +7

    ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴ ግቡ

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt 2 ปีที่แล้ว +1

      በተጅዊድ ነው የምታሰቀሪው

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምረጦች የሳቃችን ምንጮች አላህ እድሜና ጤና ስጥት

  • @emabettsadaal737
    @emabettsadaal737 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ፍቅራቹ ዴስ ሲል ውለዱ ክበዱ ስታምሩ በጣም ነው ምትመቹኝ እህ ቡናው ሲምር አቦል ጄባ ግን ምነው

  • @tube3791
    @tube3791 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀባ ያልተባለ ቡና እኔ ቅምስ አላረግም በኛ በወሎ ቁርስ ተቀርቦ ጀባ ተብሎ ነዉ ቡና😍

    • @user-zi5wl9bm4c
      @user-zi5wl9bm4c 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን ጀባ ማለት ትክክል አደለም ጀባ ማለት ሰጠውህ ወይም ሰጠውሽ ማለት ነው ሰጭው አላህ ብቻ ነው

    • @tube3791
      @tube3791 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zi5wl9bm4c ይቅርታ እና ክርክር አልፈልግም ግን ባህላችሁን ትናት በመጣ ስልጣኔ ይቅር ስትሉ ወደየት እደምትሄዱ አላቅም

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o 2 ปีที่แล้ว +2

      @@tube3791 ስልጣኔአይደለም እህትእስልምናአይፈቅድም ምክንያቱም ጀበናውን እደአምልኮስለሚቆጠር ለምሳሌ ቡናሲፈላጪስማጨስየመሳሰሉት ሺርክነው

    • @tube3791
      @tube3791 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hd4rg9dq5o አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ አባት እናትሽ ይመራረቃሉ አይመራረቁም?አያትሽ ቅዲመ አያትሽ???ጀበና እና ሲኒ ማምለክ ሌላ ታሪክ ነዉ !!እኔ እያልኩ ያለሁት በኛበወሎ ባህላችን ነዉ ይሄ ማንም የሚያቀዉ ነዉ ቡና ሲቀርብ መመራረቅ ።

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n 2 ปีที่แล้ว +3

      @@tube3791 ክክክክ ትክክል ነሽ እኔም ታልመረቅኩ አልቀዳም ነበር ግን ብዙታወቅኩ ወዲህ ዝምብየትቀዳ ቤተሰብ ይስቁብኛል ክልክል ስለሆነ በሸሪአ መተው ግደታ ነው እማ

  • @ARITi01
    @ARITi01 2 ปีที่แล้ว +3

    ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ እዚህን ጥንዶች

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว

      እኔኔኔኔኔኔ💜💛💚💚💚👍👍👍

    • @hayatali3691
      @hayatali3691 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በጣም

  • @Maybe_88
    @Maybe_88 2 ปีที่แล้ว +2

    ለዚችው ነው አንጀባው፡ ልእልቲቷ ልክ ልኩን ብላው ወገቡን ብላው አሰወጣችው። anyway ትዳር ላይ ያላቹ ሰዎች ትዳራቹ ይባረክ። ለኛም ዱኣ አርጉልን 😉

  • @subscribers489
    @subscribers489 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔን ከዝ ቤት ፎንቀ የዛኝ ውይኔ 😘😘😘😘😘

  • @abuhshshs5419
    @abuhshshs5419 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ስወዳቸው❤❤❤ኑሩልኝ በፍቅር

  • @seadaali5573
    @seadaali5573 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ተኮሉ አልተሳካልሺም ሀዋዬ በከቱ ድካም 😂😂😂😂😂

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 ปีที่แล้ว +3

    አደምና ሐዋ እኳን ደህና መጣችሑ
    የሣቄ ምንጮች
    የምር ማማ ሥወዲሽ ሴት ነኚ የመዳም ባጃጂ

  • @user-kh2xi8zz8h
    @user-kh2xi8zz8h 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት አላህ ይጠብቃቺሁ ምርጥ ጥዶቺ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @sameeraadem6430
    @sameeraadem6430 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነዉ ደብዳቤ ባባ ወይስ ማማ ሁለት አዘጎቸ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ✍️ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይ

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d 2 ปีที่แล้ว +2

    አይእሪም. ተርፈሻልግን😂😂😂😂

  • @user-mi5rz1nr9l
    @user-mi5rz1nr9l 2 ปีที่แล้ว +2

    💯%👌በርቱ ምርጦች

  • @KsaKsa-fe9dh
    @KsaKsa-fe9dh ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚሉ ባልና ሚሥት።ማሻ አላህ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ያበደ ነው ባባ ሰትናደድ ማየት ሰጠብቅ ነበር 👌👌👌👌 ትዳርና መከባበርን አሰተምራችሁናል እናከብራችሗለን👌🙏💚💚

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +2

    አደምየ ሀዋዪ።መጣችሁልን ስወዳችሁ ባባ እረ አናግራት ክክክ ጀበናውንሳሰብረው ራስሺ ጠጣሻት ሀውይሀሀ

  • @user-rm6qt6po5o
    @user-rm6qt6po5o 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ከደዝህ ያለ ባል ይጠብቃችሁ

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ባባየ እና ሀዋየ😂😂😂😂💐💐💐💐💐

  • @Ethiotiktok-q7f
    @Ethiotiktok-q7f 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሳዎች 🤣🤣🤣አሬ ባሳቅ ጋዳላቹኝ 🤣🤣

  • @hindeyahussaen506
    @hindeyahussaen506 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallaah mashallaah mashallaah mashallaah tikikili 💯💯💯❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @tekwaeklas2969
    @tekwaeklas2969 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ሀዊ ሰራሽለት ቆይ ችላ ሲለኝ እኔም እነዲ አደርጋለሁ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽኝ ድብደባው ተመቸኝ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ስወዳቹሁ ባባ እና እሪምየ 😘😘😘

  • @user-ln3vn1jm2c
    @user-ln3vn1jm2c 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የስኒው ነገር የሻይ ነው የሚመስል

  • @orogold1886
    @orogold1886 2 ปีที่แล้ว +1

    Wayne mama 😅😅😅😅😅😅😅

  • @zulfakedir2904
    @zulfakedir2904 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ እሰቅ ጎድ ሰረችክ ሀወ

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +1

    የስልኩ ጊዜ ነቃ😂😂😂😂

  • @leylamuhammed8269
    @leylamuhammed8269 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች. ውድድድ በሚለው

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 2 ปีที่แล้ว +1

    እረበሳቅ ፍነዳሁ ስወዳቹህ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg 2 ปีที่แล้ว

    እደት አባቴ እደምወዳችሁ እየደጋገምሁ ነዉ የማያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ

  • @rehimamuhammad7123
    @rehimamuhammad7123 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Tabbakallah

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 2 ปีที่แล้ว +1

    እሯ ቀጠቀጠችው እንዴ 😂😂😂😂

  • @jesitube3490
    @jesitube3490 2 ปีที่แล้ว

    😄😄😄😄😄😄😄😄😄🙊🙊🙊🙊🙊ወይ ሪም አዝናኝም አስተማሪም ነው 😍😍😍

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s 2 ปีที่แล้ว

    አደም አቤት ቅናት ክክዛሬ እኮን ሀዋን እኔን አናደድክኚ ጨዉንክክክክክ

  • @yasminnasirnasir605
    @yasminnasirnasir605 2 ปีที่แล้ว

    Rim&baba betam new des metelut allah yakoyachu bezu entebkalen

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርቱ 👍👍

  • @zizulove9654
    @zizulove9654 2 ปีที่แล้ว

    😁😁 ዘና እኮነው የምታረጉት አቦ ይመቻችሁ😍

  • @monazobra3389
    @monazobra3389 2 ปีที่แล้ว +2

    Kkkkkk 🤣🤣🤣❤❤❤👍👍👍

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +2

    ከካሜራ በስተጀርባ ያለውስ ነገር ሀሀሀሀ

  • @rozeyoutube550
    @rozeyoutube550 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ እረ በሳቅ ገደላቸዉ 😂😂❤

  • @user-ne8mk5mp2t
    @user-ne8mk5mp2t 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ደስስትሉ ❤❤❤

  • @mediTube01
    @mediTube01 2 ปีที่แล้ว

    ማሲአላ ምርጥጥዶቺ ሰታምሩ👍👍🙏

  • @sumaayaayutubee8695
    @sumaayaayutubee8695 2 ปีที่แล้ว

    Heedduu namaa gammachsatin MAshaallh MAshaallh

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን

  • @ema1409
    @ema1409 2 ปีที่แล้ว +1

    የሣቅ ምንጮች🥰🥰🤣

  • @ahmedyousaf3548
    @ahmedyousaf3548 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ እረ ዪስሪ የትናት በጣም ናፍቃኝ አለች

  • @zalikazali3071
    @zalikazali3071 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣ወይ አላህ አሣቃቹኝ ወላሂ

  • @seadaendris-fe4iw
    @seadaendris-fe4iw 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ የኔ አዝጎች😳❤️😁❤️

  • @tenta9017
    @tenta9017 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ማማ ቀጠቀጥሽው ክክክክክክ

  • @user-qq6nc5gv2p
    @user-qq6nc5gv2p ปีที่แล้ว

    Masha Allah tabarakallah 🤣🤣🤣❤ 🙏

  • @t...7446
    @t...7446 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ የለዉም ለኔ ብቻ ነዉ

  • @zawdenashtube1105
    @zawdenashtube1105 2 ปีที่แล้ว

    Wooooow das setilu yanee maroch

  • @richrahel365
    @richrahel365 2 ปีที่แล้ว

    ene kirstyan naghi gen betam tmchughalchu

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว

    ጡሩትምህርትነውበርቱልኝ

  • @user-pz8co5ey7i
    @user-pz8co5ey7i 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ቤት ያለ ችግር

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 2 ปีที่แล้ว +1

    የብርጩቆው ነገር 😂😂😂ማይክ መሆኑ ነው 🤔😜

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d ปีที่แล้ว +1

    ስትእኮአለለሚስቱጌዜየማይሰጥ

  • @user-go1tq1gi1i
    @user-go1tq1gi1i 2 ปีที่แล้ว

    mashallah Arif malekt new

  • @user-wn7zg3dm6f
    @user-wn7zg3dm6f ปีที่แล้ว

    አይ ወዶች ቅናታቸው

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሳለሙአለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራከቱ አህለን ብያለው👍👍 🌾🌾 ሳለም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን

  • @hanan5758
    @hanan5758 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 wayi hawaa

  • @sikosilo5114
    @sikosilo5114 ปีที่แล้ว

    ትክክክክክክክክ ያስቁኛል እዴው

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንዶች ግን ይገርማል እነሱ ብቻ ናቸው ነጻነት ያላቸው አጂብ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ገደልካትኮ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀበናውን ማን ሸረፈው ክክክክ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว

    እደት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @kiyyaawol9070
    @kiyyaawol9070 2 ปีที่แล้ว

    Des setelu yewunet semachu Adem end hawaa nachi tekekelagna semachu new be allah malesulegn

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 ปีที่แล้ว

    ቡናውሲቀዱትያምራል የዛሬው ያበደነው

  • @user-sj6hg2op7y
    @user-sj6hg2op7y 2 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ ወይኔ በሳቅ

  • @buahhatichannel.
    @buahhatichannel. 2 ปีที่แล้ว +2

    Assalam mu'allaikum...
    Salam kenal...🙏🙏🙏
    Dari indonesia
    Selamat bergabung...

  • @user-ud5xg2vd8x
    @user-ud5xg2vd8x หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 ปีที่แล้ว

    😄😄ወይኔ ቅናት

  • @user-iq7ss9zq3x
    @user-iq7ss9zq3x 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkk

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 12 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว

    እማታለሁ ብሎ ተደበደበ ክክክክክክ ወይኔ ትምህርት አዘል ነው ትክክል ይህ ነው በየቤቱ መከራው

  • @mkiaandores6097
    @mkiaandores6097 2 ปีที่แล้ว +1

    ሥወዳችሁ ወላሂ

  • @toybamuhammed6861
    @toybamuhammed6861 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀዋየ በሞትኩት አቃጠለሽ እኮ

  • @tekwaeklas2969
    @tekwaeklas2969 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም የሚያስቀኝ መጨረሻ ላይ ምታሳዩት bihindነው

    • @Ruta688
      @Ruta688 2 ปีที่แล้ว

      አኔእራሱ።እሱ።ነወሚያስቀኘ😂😂😂😂

    • @tekwaeklas2969
      @tekwaeklas2969 2 ปีที่แล้ว

      ሌሎች ዩቱበሮችም እንደዚ ቢያሳዩን በደንብ ያዝናኑን ነበር kkkk

  • @zemzemmustefa5012
    @zemzemmustefa5012 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 ปีที่แล้ว

    ማችሜ ከጅን አተዋር አላለም

  • @halimahhalumie5749
    @halimahhalumie5749 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله

  • @zaharazahara4508
    @zaharazahara4508 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk

  • @user-eb6nn9qm7y
    @user-eb6nn9qm7y 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ሃሃሃሃሃሃ ዋሃ

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 2 ปีที่แล้ว +1

    Yhmerrr tichelalachu enamesgnaln.......

  • @hayatabera3050
    @hayatabera3050 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkkkk

  • @rawudaali9304
    @rawudaali9304 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ሀዉይየ 🌹 😁😁😁

  • @Mirfa123-bt5cp
    @Mirfa123-bt5cp ปีที่แล้ว

    ሥወዳችሑእኮ

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ኸሚስ ነው የምን እሁድ ነው ሪምየ 😂