Ethiopia: የኛ ቤት ክፍል 2 አስቂኝ ድራማ Yegna bet sitcom comedy | somi tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • Ethiopia: የኛ ቤት ክፍል 2 አስቂኝ ድራማ Yegna bet sitcom comedy | somi tube
    ‪@Somitubeofficial‬ ‪@eliana_entertainment‬

ความคิดเห็น • 261

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +39

    በየሱስም ባልናሚስት በሳቅ ነው ምገሉት እኔማ ፋጤ ውስጤናት

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 ปีที่แล้ว +33

    😭 ውዳች አቴለፍው አንብበው ሞታችን መቼ እንደሆን አናውቅም
    ያረብ ሞታችን በሸሀዳ አረገልን ልማት ለዱኔ ወሬ ለምን ወሬ ጅነት አታስግባኝም😭ወሬ ጊዛም ቦታም አለ#ግን ሞት ጊዛም ቦታም ሰአትም#የላትም ወደ አላህ እንመልስ ልባችን በቁራአን እናረጠብው እስላማዊ ጥያቄ መልስ ቁርአን ሁሉም አለ

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ይስጠን

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +16

    የኔ መዝናኛ ሶሚወች ብቻ 🤣ፋጤዬ ወድሻለሁ ❤️👈

  • @zadbentmuhmmad6521
    @zadbentmuhmmad6521 3 ปีที่แล้ว +34

    የአገራችን ነገር ያሥጨንቃል አገራችንን ሠላም ያርግልን ብለን ዱአ እናርግ በንፁህ ልብ

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 3 ปีที่แล้ว +8

    ውድድድድድ ከኔ በላይ አላህ ይውደድችሁ ትምህርት ሰጭ ነዉ ሁለም የምትሰሩት

  • @user-ok4qi2td2e
    @user-ok4qi2td2e 3 ปีที่แล้ว +11

    ክክክ ያበደ ነዉ ሁለቱ እህት አማቾች አፍንጫችሁ ላይ ያለዉን ጉትቻ ስታወልቁ በጣም ታምራላችሁ አለዛ ደግሞ ልጥፏን ትንሿን ተጠቀሙ

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +34

    #የሀገራችን ችግር መፍትሄ ያለው ከአላህ ዘንድ ነው። የአላህን ቃል የችግራችን መፍትሄ ነው። ኑ ቁርዓንን ለአለም እናዳርስ። አል ኢማን Tv የእናንተ መድረሳ። አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።

    • @zmzm1885
      @zmzm1885 3 ปีที่แล้ว

      አል ኢማን tv

  • @user-cz1qn1qg3q
    @user-cz1qn1qg3q 3 ปีที่แล้ว +4

    ስልኬን በጣም ነው እኮ እምወደው በእናንተ ፈታ ያረገኛል 😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 3 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክ የዛሬውማ ልዩ ነው ፍጤ ቀጥሉበት ሰላም ለሀገሬ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 ปีที่แล้ว +11

    እናተ ቤት ገብቶ ቆምነገርና ሳቅ ይጠፋል ማለት ዘበት ነው ስወዳቹ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳቹ

    • @user-ix1zz2oq7p
      @user-ix1zz2oq7p 3 ปีที่แล้ว

      ሃዩቲ ደምሪኝ እንጅ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ❤❤🇪🇹🙏

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 ปีที่แล้ว +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በአላህ😂😂😂😂❤❤❤

  • @zedzed9196
    @zedzed9196 3 ปีที่แล้ว +4

    የረበና ሰላም በናተላይ ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ የሳቄ ምጮች😍😍

  • @mennaammar2238
    @mennaammar2238 3 ปีที่แล้ว +4

    🙈😂ፋጤ ውሀ ሊያደፈርሱ ነው የሚኸዱ😁😜

    • @asiaali3015
      @asiaali3015 3 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-xo9rj8hw8q
      @user-xo9rj8hw8q 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 ปีที่แล้ว

      🤛😁😁😁😁

    • @user-uc4eo3df2i
      @user-uc4eo3df2i 3 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆✌

  • @hayderbahre4071
    @hayderbahre4071 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰሉ አለነቢይ

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 3 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hsshsh3400
      @hsshsh3400 3 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 ปีที่แล้ว

    አለሀ በሚወደዉ ቢቸ

  • @rabiaraja9746
    @rabiaraja9746 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክ የሰቅ ምንጭ መጡ ብቻ አሎረደም

  • @zm6661
    @zm6661 ปีที่แล้ว

    ዋዉ🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌💯

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 ปีที่แล้ว +4

    ስላም ለገራገሩ የወሎ ህዝብ ስላም ለኢትዮጲያችን

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ የሚል የቤተሰብ ጭውውት ነው።ዋው ደስ ይላል። ሀገራችንንም አላህ ይጠብቅልን።ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁን

  • @siyaannegnyeehalalmediaadn3872
    @siyaannegnyeehalalmediaadn3872 3 ปีที่แล้ว +1

    Wayne ye jami ruca😁😁

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 3 ปีที่แล้ว +1

    መጅሊስ ክክክክክ😂😂😂😂😂አሳቃቹኝ

  • @ዜድነኝየብታጀራዋ
    @ዜድነኝየብታጀራዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሶሚ አህለን ከፍቶኝ ነበር ፈታ አረጋቹን በርቱ

  • @gjguy5962
    @gjguy5962 ปีที่แล้ว

    የናተስ ከፋ😅😅😅😅

  • @medinadawoud6078
    @medinadawoud6078 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalah betam New emtamrut Allah eskemecheresha ayleyachihu

  • @user-du4wm1pw7l
    @user-du4wm1pw7l 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሶባችዋል ማሻአላህ ያምራል

  • @user-xo9rj8hw8q
    @user-xo9rj8hw8q 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkllkkkkkk ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @Anatolean4801
    @Anatolean4801 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል
    ቀጥሉበት

  • @saidmohammed8379
    @saidmohammed8379 2 ปีที่แล้ว

    እረ እናተ ምርጦ ናቹሁ 🤣🤣😃🤣👍👍

  • @tamamiakmll8295
    @tamamiakmll8295 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ የፍጤ ጋራክተር ስወዳት ሰላማቹ ይብዛልኝ ሱሚዮች ለአላህ ብዬ ነው ምወዳቹ

  • @taybayamam9580
    @taybayamam9580 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ፣ቀጥሉበትእሽ

  • @nuriarahmate2515
    @nuriarahmate2515 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂 ክክክክክ

  • @Amiransar12345
    @Amiransar12345 3 ปีที่แล้ว

    በወረቹ ግዜ ሁሉ የምረብሻዉ ያሳቅ ረብሻ አስወግዱት ።በተፈ ቆንጆ ነው ቃጥሉበት ።

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว

    ፋጤ እና። ባባ ክክክክክክክ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ቤቶች 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 ปีที่แล้ว

    ሻሹ የሌለ አስቆኛል kkkkkkkk

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይመቻችሁ 💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🥰🥰💪💪👍👍👍👍👍

  • @fatimaalaia404
    @fatimaalaia404 3 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍💖💖 ደስትላላችሁ

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አዎ ባል እና ሚሰት አይለያዩምም

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia 3 ปีที่แล้ว

    Galatomaa bayee sini jaladha bayee nu bashanasitani barakallaha fikumu 🥰🥰🥰🥰🙏

  • @abidegezawa7700
    @abidegezawa7700 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹ ሶሚዮች

  • @mmha7193
    @mmha7193 3 ปีที่แล้ว +2

    Yesawa Hagar new yalwet amonyala dua arguleny ba alha🤲😢

  • @Tube-fv1xn
    @Tube-fv1xn 3 ปีที่แล้ว

    የለለ ነዉ ክክክክክክ

  • @ጥቁርሐበሻ
    @ጥቁርሐበሻ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ግን በየደቂቃው የሚገባውን ባክግራውንድ ሳቅ ብትቀንሱት አሪፍ ነው ግን በጣም በዛ የምር ሶሚዎች በርቱልን

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

  • @jnhg5407
    @jnhg5407 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @Abdellah_tq4yt4cc4k
    @Abdellah_tq4yt4cc4k 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልን ለሀገራችን

  • @seada3533
    @seada3533 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @user-zp7gc9cu8m
    @user-zp7gc9cu8m 3 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁😁
    👍👍👍👍👍

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ጃሚ ክክክክክ ሩጫው

  • @al-imandawatube9748
    @al-imandawatube9748 3 ปีที่แล้ว +5

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እናቀርባለን ብለናል ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ቻናሎችን ያበረታቱ

  • @biyyaakooorommiyyaa4089
    @biyyaakooorommiyyaa4089 3 ปีที่แล้ว

    Mashallaa Mashallaa siwadachu 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጅሊስ እሚወሰን ነገር የለም እሚሸረብ ሸር ነው ያለው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ መጭው ዘመን የፍቅር የመተሣሠብ ይሁንልን

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ሆደ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ። በቅንነትእንዛመድ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኛ የኔውድ

  • @mededahmedin3512
    @mededahmedin3512 2 ปีที่แล้ว

    keep it up

  • @dhdhhshgdjfdhfdhghdhv9632
    @dhdhhshgdjfdhfdhghdhv9632 3 ปีที่แล้ว

    wedddd😘😘😘😂😂😂😂😂

  • @aas9162
    @aas9162 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክአቦፈታነው ይመቻቹ

  • @HalalmediaHalalmedia
    @HalalmediaHalalmedia 3 ปีที่แล้ว

    Wy yee zendoru kolafaa dhuminee 🤣🤣😍🤣🤣

  • @saidmohammed8379
    @saidmohammed8379 2 ปีที่แล้ว

    ፈገግታደርጋላቹሁ 👍👍👍

  • @fatumaethiopia4709
    @fatumaethiopia4709 3 ปีที่แล้ว

    😆😆😆😁😁😁😅😅👍👍👍

  • @fatemaredwan926
    @fatemaredwan926 2 ปีที่แล้ว

    አረ በሳቅ

  • @meyaahmed5021
    @meyaahmed5021 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @user-kw4eu7lg8r
    @user-kw4eu7lg8r 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጃሚ ክክክክ

  • @zeynebzeyneb6492
    @zeynebzeyneb6492 3 ปีที่แล้ว +1

    sewodachu fatena baba😎😎😃😃

  • @user-pd8bb6pf7j
    @user-pd8bb6pf7j 3 ปีที่แล้ว +1

    ፋጤውስጤናት አርበሳቅ የመዳም ጩሀት አደቁሮኝነበር ዘና አልኩ

    • @user-ix1zz2oq7p
      @user-ix1zz2oq7p 3 ปีที่แล้ว

      ሰአዲ ደምሪኝ እንጅ

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 3 ปีที่แล้ว

    በጣምነው ደሥ እምትሉት

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 3 ปีที่แล้ว

    የሽብሩ እጅ አለበት ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @raheemahameed2840
    @raheemahameed2840 3 ปีที่แล้ว

    Hhhhhhhhh konjochi 👏❤️💕💋💋💋❤️💕💋❣️💋

  • @ekramwolo2856
    @ekramwolo2856 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክል

  • @hiikrammohamed6416
    @hiikrammohamed6416 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah sitamru

  • @Naturallife735
    @Naturallife735 3 ปีที่แล้ว

    Love somi drama

  • @qatarqatar7405
    @qatarqatar7405 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂❤❤❤❤👍

  • @tube9643
    @tube9643 3 ปีที่แล้ว +6

    ጋሺ አህመድ እና ፍጤ ስትመቹ🤣😂

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ

  • @user-yb3mj8fb3x
    @user-yb3mj8fb3x 3 ปีที่แล้ว +1

    አቆርጨመጣሁ አለ ዛሬስ ወደት ሂጀ ልሳቅ

  • @sofiwassu8661
    @sofiwassu8661 3 ปีที่แล้ว

    😂😂💖familiy

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 3 ปีที่แล้ว

    ቤት የምመታ ግጥም ሥጥር አላለችም😂😂😂

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

    እንደው ዛሬ ሞትኩ በሳቅ

  • @yaarabbiinkiyaagaltomisiih5489
    @yaarabbiinkiyaagaltomisiih5489 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkk

  • @ayisharahmathu2940
    @ayisharahmathu2940 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @najlaaljunaibi5975
    @najlaaljunaibi5975 3 ปีที่แล้ว

    መብራት ያጠፋዉ ጃሚ ነዉ ክክክክ

  • @Fiytif
    @Fiytif 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @kamarnasser5262
    @kamarnasser5262 3 ปีที่แล้ว

    💐💐💐💐💐💖💖💖💖ዊስሩንም አቀርቧት

  • @Tube-ec2ps
    @Tube-ec2ps 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ልቀቁት እንጂ እንዴ ልባችን ተንጠልጥሎ ቀረ እኮ

  • @zaynabnoureddine3752
    @zaynabnoureddine3752 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk

  • @haniyoutube1446
    @haniyoutube1446 3 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ከናተ ጋር አሰሩኝ ክፍያ አልጠይቃችሁም የምር ሸገር ከሆናችሁ

    • @user-rs9ny9ns1y
      @user-rs9ny9ns1y 3 ปีที่แล้ว

      እህ አሳዘንከኝ ።/ሺኝ !!!

  • @user-nm4fk4gu8g
    @user-nm4fk4gu8g 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቶቼ ዱአ አርጉልኝ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 3 ปีที่แล้ว

    Satamru Ethiopia lazalalam tanur 💚💛❤

  • @shebuwendmu5872
    @shebuwendmu5872 2 ปีที่แล้ว

    Andegnochi eko nachu

  • @sablasabla112
    @sablasabla112 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @firdewsabdellah2974
    @firdewsabdellah2974 2 ปีที่แล้ว

    😄😄😄😄👌

  • @amazingmixed2215
    @amazingmixed2215 3 ปีที่แล้ว

    Yejami gulbet ytayal

  • @mekdisis5733
    @mekdisis5733 2 ปีที่แล้ว

    ሰሞኑን ቁርአን ብቻ ነበር እና እምለቁት ገብቼ አላውቅም ነበር ዛሬ ፈታ አረጋችሁኝ

  • @khaledm3079
    @khaledm3079 3 ปีที่แล้ว

    ስጥር ክክክ

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i 3 ปีที่แล้ว

    ሶሚወች አህለን ፈታ አረጋችሁኝ 😂😂😂

    • @user-ix1zz2oq7p
      @user-ix1zz2oq7p 3 ปีที่แล้ว

      አሞየ ደምሪኝ እንጅ

    • @Ami00-o5i
      @Ami00-o5i 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ix1zz2oq7p እሽ ውዷ

    • @aahhsled967
      @aahhsled967 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ix1zz2oq7p ደምሬኝ ልደም ርሽ

    • @user-ix1zz2oq7p
      @user-ix1zz2oq7p 3 ปีที่แล้ว

      @@aahhsled967 አብሽሪ

  • @lalilali3938
    @lalilali3938 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ይመቻቹ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 3 ปีที่แล้ว

    አርቲና ጋሽ አህመድ ክክክክክክክ