ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ethiopian movie new 2016 full Movie Linega Sil (ሊነጋ ሲል) ethiopian Muslim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ค. 2016

ความคิดเห็น • 278

  • @hebshawit
    @hebshawit 27 วันที่ผ่านมา +14

    ማነው እዴኔ ከቱክቱክ አይቶይመጣ😊

  • @yaredyilema4081
    @yaredyilema4081 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን እጅግ በጣም ደስ የምል ስራ ነው መቼም ለሰው ልጅ መልካም ሁኑ 🙏🥰

  • @ggbhg6955
    @ggbhg6955 7 ปีที่แล้ว +18

    የመጨረሻው ዱአ አይለፈኝ
    አሚንን ብያለሁ

  • @hikemanagase9421
    @hikemanagase9421 8 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ድስ ይላል ማለት ኢሲላም በመሁኔ ኩራት ይስማኛል

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤አልሀምዱሊላ ኢሥላም አርጓ ለፈጠረን አሏህ

    • @user-vj9bi8hj7j
      @user-vj9bi8hj7j 7 หลายเดือนก่อน +1

      አላህየቀራናየተብቃቃጌታነው

    • @UssG-pz4yl
      @UssG-pz4yl 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢😢😢በጣም አስተማሪ ነዉ❤❤​@@user-vj9bi8hj7j

  • @lamilo4784
    @lamilo4784 7 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ

  • @sititinu
    @sititinu หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻው ያማረ ድራማ ይሄን አየሁ ለማንኛውም ግን ምርጥ ነው።

  • @user-zi4hl5kn6l
    @user-zi4hl5kn6l 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዎሏሂ የመልካም ስራ ዋገው መልካም እንጅ ሌላ ነው የሚለው የቁርአን አንቀፅ አስተዎስኩ ሱራቱል አልራህማን

  • @ggbhg6955
    @ggbhg6955 7 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ
    የኢማን ጥንካሬ
    አላህ እዘን ይታዘንልሀል ብሏል
    ደሥ የሚል አገላለፅ

  • @AdGood-co9nr
    @AdGood-co9nr หลายเดือนก่อน +3

    ኢስለምነት ኩረቴ ነው❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ እኔ እባዬን መቋቋም አልቻልኩም በዝልክ ሀቀኛ መገኘቱ እጅግ ያስደስታል

  • @user-gf9mo8ij6h
    @user-gf9mo8ij6h 8 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ብዙ ትምርት የያዘ ነው አላህ ይጨምርላችሁ በመቀጠል ሙሊም በመሆኔ ኮራሁ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ

    • @user-fc5gz7hq2y
      @user-fc5gz7hq2y 8 ปีที่แล้ว +1

      .
      ohenmzd

    • @ሠያ
      @ሠያ หลายเดือนก่อน

      እምነትጋር አያገናኘዉምገገማ እሥልምና በፊልምነዉደ

  • @MahiCute-nz4mi
    @MahiCute-nz4mi หลายเดือนก่อน +2

    አንቆራጦኝ አስጩሆኝ መጨረሻው አስደሳች የሆነ ፊልም

  • @user-ci2bv3lq4q
    @user-ci2bv3lq4q 8 ปีที่แล้ว +8

    ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልምነው ያስተምራል እናመሰግናለን

  • @batasabphoto3366
    @batasabphoto3366 7 ปีที่แล้ว +4

    ባጣም ደስይላል እንደዚህ የስደሰተኝ ድራማ እይቼ አላቅም ማሻአለህ

  • @RabiyaMohammed-v2z
    @RabiyaMohammed-v2z 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በጣም አስተማሪ እና ልብ የሚነካ ምርጥ ፊልም ነው አላህ ያቆያቺሁ ውዶቼ

  • @ramlaramlaqq284
    @ramlaramlaqq284 8 ปีที่แล้ว +7

    መሻአላህ ተባረካላህ በአላህ ሡበሀነ ወተአላ ያመነ መቼም ቢሆን ወድቆ አይወድቅም አልሀምዱሊላ አለኩለሀል ያረብ አተ የሁሉን አዋቂ የሆከው ሡበሀነ ወተአላ መልካምን እድሠራ በራህመትህ አግዘን ያረብ ያአላህ ያረዛቁ ያጀባሩ ያጀሊሊ ያረሂሙ

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ
    እናመሰግናለን በጣም አሪፍና ትምህርት ሰጭ ነው ♥

  • @user-rf3mk4zi6g
    @user-rf3mk4zi6g 4 หลายเดือนก่อน +2

    የፈጣሪ ቃል ሊገባን በሚችል ሳ ይሆን የፈጣሪ ቃል ምሰጋና በእ ለት ተግባራቸንእንድናስታውስ ፖዘቲቭ እናኔጌቲቭ ሀሳቦችን ሊገባንና ሊረዳን በሚገባን አዘጋ ጅቹን ተዋንያኖቹን ወጣቶቹ እን ዲሁም አንጋፋው እና ታዋቂው አብራር አብዶን በእጅጉ ሳላደን ቅ ሳላከብር አላልፍም እኔ የክር ስትና እምነት ተከታይም ብሆን በድራማው አስተማሪነት በመደ መም ለበርካታ ጊዜ ተመልክቼ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በሌላ ድራማ ለመገናኘት የፈጣሪ ፍቃ ድ ይሁንልን

  • @sssssss-n6y
    @sssssss-n6y 22 วันที่ผ่านมา

    አላህዋ🤲 መጨረሻችንን አሳምርልን መልካምነት ለራስነው ወላሂ

  • @samerayasin7143
    @samerayasin7143 8 ปีที่แล้ว +11

    ሱበሀን አላህ አላህን የያዘ ወርቆ አይወርቅም አልሀምዱሊላህ

  • @user-rz7or9rg7u
    @user-rz7or9rg7u 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም አስተማሪ ነው አላህ እውነተኛ አማኞች ያድርገን ወድም ዘይድ ማሻ አላህ አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ሌላም እደዚህ አስተማሪ የሆኑ ድራማዎችን ብለቁልን አሪፍ ነበር አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @hgjhgfhhh7715
    @hgjhgfhhh7715 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ጥሩትምርትወላሂ

  • @kenzmobile740
    @kenzmobile740 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያኣሏህ የውሸት ኣልቅሰው የእወነት ኣስለቀሱኝ😭😭😭😭😭ያራህማን ከሀቀኞች ኣድርገን

  • @KsaKdj
    @KsaKdj 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተደስቻለሁ እስለም በመሆኔ እኮራበታለሁ

  • @emyaenata1754
    @emyaenata1754 หลายเดือนก่อน

    Mash Allah great movie shkurn families i nkow it's been long time since come out the movie but i watch it again and again

  • @aminamuhammed5234
    @aminamuhammed5234 7 ปีที่แล้ว +2

    mashalha betam desi milli movie

  • @jcb1831
    @jcb1831 21 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mominawala5487
    @mominawala5487 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሺአላህ አስተማሪ ታሪክ

  • @hussen2385
    @hussen2385 7 ปีที่แล้ว +3

    ውነት ልብ ይነካል አላህን የያዘ መቸም ቢሆን አይወድቅ

  • @ibrabati2218
    @ibrabati2218 8 ปีที่แล้ว +1

    this is nice movies

  • @lubansultan7922
    @lubansultan7922 22 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah 🥰 🥰 🥰 🥰 ❤❤

  • @naimafantaw8444
    @naimafantaw8444 8 ปีที่แล้ว +4

    Masha allaj

  • @HafizSeidfake
    @HafizSeidfake หลายเดือนก่อน

    Who still watch this in 2024\2016

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነው ያምራል ቀጥሉበት ሀቀኛን እግዚአብሔር ጥሎ አይጥለውም

  • @JamiAjr
    @JamiAjr หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ ማሸአላህ
    እሰላም መሆን እንደት ደስ ይላል
    አፈጣጠርችን እንዳሳመረው አሟሟታችንም ያሳምርል

  • @user-vq3pc4jy6c
    @user-vq3pc4jy6c 7 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላ በጣም ደስ የሚል ነጋሽ ተብየው ያሳሀል ለሰቴብ ክቶሮጥ እስር ቤት ገባህ ለይላ ሀኢለላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውዱቸ

  • @SamAung-qv1pz
    @SamAung-qv1pz 27 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ቀጣምደስሚልነዉ❤❤❤❤

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 13 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ የአላህዬ😢😢😢

  • @ayatli1412
    @ayatli1412 8 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት

  • @user-hr5ji7qe8b
    @user-hr5ji7qe8b 8 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @user-po1of2cg7h
    @user-po1of2cg7h 28 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሙስሊም መሆን ግን ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @user-zp1fh7bo7h
    @user-zp1fh7bo7h 8 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ተባረክ ረህማን እንደት ደስይላል አላህ ላይ የተመካ መቸም አይወድቅም

  • @TamerT-zr2sw
    @TamerT-zr2sw 20 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @janetakinyi6090
    @janetakinyi6090 7 ปีที่แล้ว +1

    Masha lah.heyr.mesrat.tru.new.alham dulila

  • @siifahanibaredu7436
    @siifahanibaredu7436 8 ปีที่แล้ว +2

    mashaAllah betam mashaAllah

  • @fjo1578
    @fjo1578 8 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስስስስስስስስስስስስስይላል ቀጥሉበት ሁሴን

  • @mosthalimaakter7045
    @mosthalimaakter7045 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረከላህ 🌹🌹🌹

  • @user-iy2hm1ne4u
    @user-iy2hm1ne4u 28 วันที่ผ่านมา

    ማሻአለህ❤❤❤

  • @user-uh1xy8bg5b
    @user-uh1xy8bg5b 4 หลายเดือนก่อน

    Mashalah min inda yemil alaqim yene simet xuru sirano 💪💪💪💪💪💫💫🌟✨💕💕💕💕💕💕

  • @Smarh-f7f
    @Smarh-f7f 28 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ

  • @jemilaloveterfyebetamnewye1223
    @jemilaloveterfyebetamnewye1223 7 ปีที่แล้ว +2

    በአንድ አላህ ያመነ ወድቆ አይወድቅም አልሀምዱሊላ

  • @amist5kifilliqequlinhhsk490
    @amist5kifilliqequlinhhsk490 7 ปีที่แล้ว

    masha allaah bexam bexam das yilal. eska zare. endezi das yimilowun dirama ayiche aleqem

  • @ArAr-n5v
    @ArAr-n5v 29 วันที่ผ่านมา

    mashiAllah Aalh wonatny yadirgan zayid yantan Tarikayiche ❤❤

  • @mek942
    @mek942 3 ปีที่แล้ว +1

    Masalhe metersaw betam yamral

  • @user-hk9us7wm8y
    @user-hk9us7wm8y 21 วันที่ผ่านมา

    ሱባሐንአላሕበሐቅአጻናንኢላሒ

  • @aabb-uz4md
    @aabb-uz4md 7 ปีที่แล้ว

    betam asetemari yehon filem new jezakelah

  • @UaeUar-gq4ef
    @UaeUar-gq4ef หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil flm new mechreshiyswu

  • @mareammohammad3942
    @mareammohammad3942 8 ปีที่แล้ว

    wawwwwwwww masha Allah yallah Eramit enide enidenaw lhulu nager Alhamudelilah

  • @nasreahmed7277
    @nasreahmed7277 8 ปีที่แล้ว

    masha Allah tabaraka rahmaaaan bataaam das elal jazakumulla kayerrrrrrr

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ሲል ማሻ አላህ

  • @user-gn7tw4wk5c
    @user-gn7tw4wk5c 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ወላሂ ቆጆ ትምህርት

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 13 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ባየው ባየው ማልጠግበው🎉🎉🎉🎉

  • @Love-vj2cb
    @Love-vj2cb 7 ปีที่แล้ว +3

    masha allah wolahi batam timhirt yalaw das yilal

    • @hawwaha8549
      @hawwaha8549 7 ปีที่แล้ว

      Rozina Love
      zubehanallh

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci หลายเดือนก่อน

    ማሻላ በጣም ደሥ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamengesha5925
    @fatumamengesha5925 8 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ በጣምአስተምሮነዉ

  • @ahmedgedi5391
    @ahmedgedi5391 8 ปีที่แล้ว

    maashalah nice movie

  • @sofiakoke5242
    @sofiakoke5242 8 ปีที่แล้ว

    masha alla bstam arif new

  • @sisaytadesse1620
    @sisaytadesse1620 2 ปีที่แล้ว

    Wow best movie forever

  • @medinamuha1899
    @medinamuha1899 8 ปีที่แล้ว

    Mashallah Betam Yamerale Ballah Kamene Ena Ketmekan Hulum Ngeri Yisakale Ketlubet

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @user-cv6ly1oy6i
    @user-cv6ly1oy6i 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ.በጣምአስተማሪ.አላህህን.ያመነመቸምአያፍርም

  • @mohammedasher9167
    @mohammedasher9167 8 ปีที่แล้ว

    masha allah betam arif new

  • @kamalwabe2136
    @kamalwabe2136 8 ปีที่แล้ว +2

    Mashaa Allah good job

    • @user-tr1zs3ky4s
      @user-tr1zs3ky4s 7 ปีที่แล้ว +1

      kamal wabe በጣምያምራልእሽ

    • @kfjg4465
      @kfjg4465 7 ปีที่แล้ว +1

      ደስይልላል

  • @user-oj2ug8ds7z
    @user-oj2ug8ds7z 8 ปีที่แล้ว +4

    mash Allah

  • @MohammedAhmed-bt8rs
    @MohammedAhmed-bt8rs 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይርን

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 28 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ በባ ጨረስኩት😢😢

  • @user-nk3lp4mj6d
    @user-nk3lp4mj6d 8 ปีที่แล้ว +1

    ወላሁበጣምአርፍነውማሻላህነውቀጣይልቀቁልን

  • @emanselme6527
    @emanselme6527 3 ปีที่แล้ว

    በሂወቴ ፊልም አይቼ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም

  • @halemahalema4171
    @halemahalema4171 3 ปีที่แล้ว

    ሡበሀነአላህ ደጋግሜ ባየው የማይሠለቸኝ ነው

  • @mudasirkamaal8460
    @mudasirkamaal8460 7 ปีที่แล้ว

    excellent movie kep it. ...

  • @rockstr8090
    @rockstr8090 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጸምርላቹሁ ዋው ዋው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @FuadAbdo-vu4zd
    @FuadAbdo-vu4zd หลายเดือนก่อน

    Maasha allah 🥰

  • @sadaaaleda5642
    @sadaaaleda5642 7 หลายเดือนก่อน

    በሰብር ሁሉም ነገር ይገኛል አልኸምዱሊላ❤❤❤❤❤

  • @martamarr3097
    @martamarr3097 8 ปีที่แล้ว +1

    wooowwwwwwwwበጣም አሪፍ ነው

  • @remaxremax3050
    @remaxremax3050 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያምራል ቀጥሉበት ጀዛኩም አላህ ህይር

  • @fgfghf6682
    @fgfghf6682 8 ปีที่แล้ว +2

    አረ ተው ይቅርባችሁ ድራማ መስራት
    አይ ቀብሬ በምን ስራየ ይሆን የምገናኛት?

  • @MahiCute-nz4mi
    @MahiCute-nz4mi หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን አደምን ከጀነት ያስባረረችውኮ ሴት ወይም ሚስት ነት። የሁለቱም ጎትጓች ሸይጧን ቢሆንም።
    ሴቶች ትማሩበታላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y 27 วันที่ผ่านมา

      ሴት አደለችም ሸይጧን ነው የወሰወሳችው ሴቶችን ለመውቀስ እሩጫ ይህን ያሀል 😮😮😮

  • @iloveyouethiopian3821
    @iloveyouethiopian3821 8 ปีที่แล้ว

    Masha Allah betam asitemari new

    • @dkk553
      @dkk553 7 ปีที่แล้ว

      ሄለን Love

  • @surafelmesfin6296
    @surafelmesfin6296 2 ปีที่แล้ว

    Betam astemari film new Des yilal

  • @fozfoz8227
    @fozfoz8227 8 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @monerasadeto2110
    @monerasadeto2110 7 ปีที่แล้ว +1

    msha allha

  • @kemerkemalpm7837
    @kemerkemalpm7837 8 ปีที่แล้ว

    mashallah Allah eznenetna sebr yisten

  • @aminaahmed4958
    @aminaahmed4958 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ነው

    • @abdiidodolatube
      @abdiidodolatube 2 ปีที่แล้ว

      i love this movie very much 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MiaaTube
    @MiaaTube หลายเดือนก่อน

    Masha Alh ❤❤❤❤❤

  • @amirbedru4974
    @amirbedru4974 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ተመችቶኛል

  • @TokumatokumaTokuma
    @TokumatokumaTokuma 8 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህያስተምራልቀጥሉበት

  • @arbyarby9115
    @arbyarby9115 8 ปีที่แล้ว

    Masha allah betam aref new be allah yiamne minim ayhonem machem

  • @halimaabe6139
    @halimaabe6139 8 ปีที่แล้ว

    i love it Maaaaashaa''aaaaallllaah" zeid" ♥♥♥♥♥

  • @abdujeylan5071
    @abdujeylan5071 5 หลายเดือนก่อน

    Mashaa allha❤❤❤❤❤

  • @rakrak9476
    @rakrak9476 2 หลายเดือนก่อน

    አሚንንንን❤