ፈታ አሰራር በሜላት ማእድቤት ምን ይመስላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው , ትክክል ነሽ የአባቶቻችንን ምክር እንሰማለን ,

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ሜሉ የአባቶቻችን ትዕዛዝ ብቻ እንሰማለን እንከተላለን 🙏

  • @meleananas9211
    @meleananas9211 ปีที่แล้ว +5

    ሙከራሽ ጥሩ ነው ።ስሙ ፋታ ነው።ሶሱ ብዙ በርበሬ ኣያስፈልገውም ብዙ ቲማቲም ቃርያና ነጭ ሽንጉርት ይፈልጋል።ዳቦው ስፔሻል ዳቦ ነው ለሱ ተብሎ የተዘጋጀ ኣለ።ሶሱ ከላይ ብታፈሺው ኣሪፍ ነው ከዛ ቲማቲም ቃርያ ሰላጣ እርጎ እንቁላል የበሰለ ወይም ያልበሰለ ኣንዱን ማስገባት።ቱና እንደየምርጫችን ነው ።ባጠቃላይ ግን ኣሪፍ ነው።

    • @miriamtewolde2306
      @miriamtewolde2306 ปีที่แล้ว

      ሜሊ ኑሮና ጊዜንም ያማከለ ነው ቱና ስንት እንደገባ? 💚💛❤🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ማሪያምዬ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም ይባል የለ ለዛ ነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሚሉዬ ከባድ ነገር ነበር ያሳለፍነው እመቤቴ ማርያም ጭንቀታችንን አሳለፈችልን አባቶቻችንን እድሜና ጤናውን ይስጥልን እኛንም ልቦና ይስጠን ሚሉዬ ተባረኪ

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 ปีที่แล้ว

    wow, ትክክል ነሽ ሜሉ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን. ዝም ብለን ማዳመጥና መፀለይ ነው

  • @openlifehabesha746
    @openlifehabesha746 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ሜሉ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን. ዝም ብለን ማዳመጥና መፀለይ ነው.

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እናመሰግናለን ውዴ እሺ የአባቶቻችን ልጆች አይደለን እንሰማለን የኔ ቀና ሴት

  • @ፋንፊልሞን
    @ፋንፊልሞን ปีที่แล้ว +1

    ፋታ የምወደው ምግብ ነው በተለይ ቁርስ ከእርጎ ጋር ዋው👌

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላምሽ የበዛ ይሁን ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው የ አባቶቻችን መልእክት ብቻ እየሰማን የራሳችንንም በዙሪያችን ያሉትን ሰዎች ሰላም መጠበቅ የዜግነት ግዴታችን ነው ።
    ማራኪ እንደ ሁል ግዜ የሚወደድ ምግብ ነው የሰራሽልን ምን ጥርጥር አለው እጆችሽ ይባረኩ ❤🙏🙏🙏

    • @melestesfay5687
      @melestesfay5687 ปีที่แล้ว

      እሕ ሰው በዘሩ እንደውሻ ሲሳደድ የት ነበራቹ ለምን ሰላማቸው ይከበር አላላቹሁም

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ብለሻል ሜሊዬ ተባረኪ ፈጣሪ ደግ ደጉን እምንሰማበት ጊዜ ያምጣልን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሜሉዬ ዋው ምርጥ የፈታ አሰራር እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ሜሉዬ የኔ ባለሞያ እዴት እደሚያስጎመጅ አቀራረብሽ

  • @senaitsetant748
    @senaitsetant748 ปีที่แล้ว +1

    ምክር እንቁላል ስትጠብሺ ውስጡን ነጭ ነገር እንደ ንፍጥ ነገር ሚመስል ያለው ነገር በማንክያ አርገሽ አውጪው ጣይው ለጤና በጣም መጥፎ ነው። especially ለካንሰር !

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    ሜሉየ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 8 หลายเดือนก่อน

    Good my dear sister 👍👍

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ለመላው ኢትዮጵያን ሠላም ያምጣልን እጅሽ ይባረክ እማኮ ❤❤❤❤❤

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 ปีที่แล้ว

    ስለ ሲኖዶስ በተመለከተ የበኩልሽን ጥሩ ምክር ተናግረሻል፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ተባረኪልኝ

  • @asefu1977
    @asefu1977 ปีที่แล้ว

    የኔ,አንበሳ,እዉድቫለዉ,በርቺ,!!😀😍💋💋💋🙏🙏🙏

  • @fkr834
    @fkr834 ปีที่แล้ว

    Meluye ቅመም የሆንሽ ልጅ ኣድናቂሽ ነኝ የኔ ባለሙያ

  • @helentesfatsion2366
    @helentesfatsion2366 ปีที่แล้ว +2

    its an Eritrean food. it's called Fata.

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 ปีที่แล้ว +1

      Who gave to Eritreans and since when?!🤔😂😂😂....it is almost a culture to eat this kinda of food in eastern of Ethiopia specially in Dire Dawa....and also in Djibouti🙄

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሊ የጤፍ ዳቦ አሰራር አሳይኝ ሞክሬ አልሆን አለኝ

  • @le1785
    @le1785 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      እንካን ሰላም ቆየሽኝ የኔ ውድ

  • @zebibstrongwoman3957
    @zebibstrongwoman3957 ปีที่แล้ว

    Good job meluye

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว

    ገንፎ ቤት እየተከፈተነው ግን ያው አብዛኞቹ የተለመደውን የሚሰሩት እንጂ የሰራሰሽው ልዩ ነው

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ካንቺ ባላውቅም ግን ቱና ከእርጎ ጋር የሔዳሉ አይረብሸም

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን ปีที่แล้ว +2

    እንደምን አለሽልኝ ሚሊ ፍቅር ልክ ተናገረሻል የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርልን በመቀጠል ሜሊነት አገርቤት ሹፌር ነበርሽ ወይ!? ስለ አገር ቢት ቁርስቤት ምግብ ቤቶች ብዙ ዕውቀት ይታይብሻል ለፈገግታ በስንቱ እንቆዝም

    • @pate840
      @pate840 ปีที่แล้ว +1

      😆😆🤣👍🏽

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ እህቶቼ! ልክ ብለሻል ሳርዬ አገኘሽኝ; በስንቱ እንቆዝም ...... ሹፌር አልነበርኩም ምስኪን ህዝብ ጠግቦ እንዲያ ድር የሀገራችን fast food ላይ መሰራት አለበት ብዬ ስለማምን ነው

    • @ሳራመኮንን
      @ሳራመኮንን ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ፈጣሪ ይታረቀን ስለ ድንቅ ሰራዎችሽ ሁሌም አድናቂ ነኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      @@ሳራመኮንን እኔም ፈታ ስለምታረጊኝ እወድሻለሁ

  • @laelalsofficial2095
    @laelalsofficial2095 ปีที่แล้ว

    Halo my friend

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 ปีที่แล้ว

    its looks perfect melly

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 ปีที่แล้ว

    Yessssssssssss

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ልክነሺ

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🙏🙏

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሉ እንዴት ነሽ ቤተሰብ ሰላም 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ሰላም ነን የኔ ውድ አንቺ እንዴት ነሽ?

  • @geneta9260
    @geneta9260 ปีที่แล้ว

    ምን ያጠራጥራል

  • @themasterbeatsHD
    @themasterbeatsHD ปีที่แล้ว +1

    Meluye ፋታ ነው ሚባለው ኤርትራ እንወድዋለን ምግቡ

    • @helentesfatsion2366
      @helentesfatsion2366 ปีที่แล้ว +1

      its our food, origin from Eritrea . fata ayney.

    • @themasterbeatsHD
      @themasterbeatsHD ปีที่แล้ว

      @@helentesfatsion2366 yes it’s our food I love it sis

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ እህቶቼ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว

    ፈቴ ከተባለ እንደዚ አይደለም ሚሠራው ሀረቦች ናቸው በፈቴ የታወቁት ደሞ በእርጎ ተደርጎ ነው ሚሠራው አንቺ የሠራሽው ዳቦ ፍርፍር ነው ሚባለው ፈቴ እንደዚ አይደለም በበርበሬ አይቁላላም ግን የሰራሽው አሪፍ ነው

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

      ሠወ እደሞያው ነው ውደ የግድ እደ አረብ መምሠል አይጠበቅበትም

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +2

      ስለ አረቦች ፈታ ምን አገባን ሀገራችን ላይ በየ አካባቢው የተለያየ የፈታ አሰራር ነው ያለው

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว

      @@semiraabdo7080 እኮ አረቦች አደለም በርበሬ ትንሺ ቃሪያ ካለው አይነኩም አይሰሩም ምላሣቸው አይችልም😂😂😂😂😂😂

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A አዎ የሚያቃጥል ነገር አይወዱም ግን አረብ ሀገር ላይ እራሱ የተለያየ የፈታ አሰራር ነው ያለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ክበሩልኝ እህቶቼ ተባረኩ

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 8 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ተባረኪ ሁላችንም ንዴታችንን ያዝ አድርገን ለሰላምመትጋት አለብን

  • @Ruppert-fu7mx
    @Ruppert-fu7mx 4 หลายเดือนก่อน

    ልፍጭጭ አለ ዳቦው:: እርጎውስ? ቱና ፈታ ላይ አይነፋም::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ሬሲፒ አይደለም ፈታ ተብሎ ሀገራችን በጣም ነው የሚሰራው በተለይ በሬስቶራንት ደረጃ የአረቦች ምግብ ነው።

  • @magygebreyesus2715
    @magygebreyesus2715 ปีที่แล้ว

    🥰

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 ปีที่แล้ว +3

    እረ እሕቴ የትኛው ዻዻስ ነው ዘንድሮ ሰላም ሲሰብክ ያየሽው ብርሃኑ ጁላን ተክተው የጦር እዝማች ጥላቻ ሰባኪ ድርድር እንዳይደረግ ሰላም እንዳይወርድ ዋይት ሓውስ ሲመላለሱ ነው ያየናቸው ፓትሪያርኩን በዘራቸው ምክንያት የቁም እስረኛ እድርገው የዳንኤል ክብረት ትእዛዝ ነበር የሚሰሙት የፖለቲካ ቤት ሆኗል:: ሲሉት እና ሲሰሩት የነበረ ሳታይ ቀርተሽ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +2

      እኔ ደግሞ ያየሁትን ልናገር በጦርነቱ የምህላ ጸሎት ሲያደርጉ ፓትሪያልኩ ታፍኛለው ብለው ሲናገሩ ጦርነቱን ተቃውመው ሲኖዶሱ መግለጫ ሲሰጥ አንዳንድ ዘረኞች ይህ የሁላችን ሀሳብ አይደለም የግላቸው ነው ብለው ሲተቹ አይቻለሁ በአደባባይ ወተው ህዝብ አለቀ ብለው ሲያለቅሱ አይተናል የትግራይ ወታደር ወሎን በተቆጣጠረ ግዜ እነ እባ ኤርሚያስ ሲጠየቁ በቦታው ስለነበሩ ስለወታደሩ ምንም ክፉ ነገር ሳይናገሩ የምግብ ችግር ነበረን ተረዳድተን አልፈነዋል ነው ያሉት ቪዲዮው አለ ዛሬም መለስ ብሎ ማየት ይቻላል ።በህግ መንግስቱ ሀይማኖት በመንግስት ስራ ጣልቃ እንዳይገባ መንግስት በሀይማኖት እንዳይገባ የሚል ህገመንግስት ባለበት ሀገር ከዚህ በላይ ምን ማረግ ነበረባቸው ይህን የአባቶች ሀሳብ የማይደግፍ አለ አዎ ስላለ ነው ለሁለት የተከፈለችው ቤተክርስትያን ነገር ግን ሁሉንም መጨፍለቅ የእውነት ያስጠይቀናል ለሁሉም ሰላም ለሀገራችን ያድርግልን

    • @melestesfay5687
      @melestesfay5687 ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv እኚህ አባ ኤርሚያስ እውነት የሓይማኖት ሰው ከሆኑ ትግራይ ያለው አማኝ በዛን ግዜ ለ1 ዓመት ከ7 ወር ያክል ባንክ የለ እርዳታ የለ ተዘጋግቶ ሕፃናት እና ሽማግሌዎች በረሓብ እየሞቱ የነበረበት ግዜ ነው አውነት የእግዚአብሔር አገልጋይ ከሆኑ ለምን ወደትግራይ አልሄዱም እትዳታ ይዘው ? ሲቀጥል ዳኒኤል ክብረት ፓትሪያርኩ ሲዘልፍ ለምን ዝም አሉ ? ፓትሪያርኩ ባገኙት አጋጣሚ ገዳሞት በመድፍ እየተደበደቡነው ምእመናን እና ቄሳውስት እየታረዱ ነው ንፁሓን እየሞቱ ነው ይሄን እንዳናገር ታፍኛለሁ ሲሉ አንዳንድ ግለሰቦች ሳይሆኑ ሲኖዶሱን የሚወክሉ ዻዻሶች ናቸው ወጥተው ሲኖዶሱን አይወክልም የግላቸው ነው ያሉት የዋልድባ መናንያን በዘራቸው ምክንያት ሲገደሉ ንዋየ ቅዱሳን ሙፃሕፍት በፋኖ ተዘርፈው ኢቤ ሲሸጡ ተጋሩ በትዊተር እንዳይሸት ሲከላከሉ ትዊተራቸው ይዘጋባቸው ነበር ቤተክርስቲያኗ ዝም ነው ያለችው ዻዻስ ምድረክ ላይ ወጥቶ ወያኔ ክሚገዛን ሰይጣን ይግዛን ሲል ማን ነውር ኑው አለ እየዞሩ ተነሱ ዝመቱ ወኔ ይኑራቹህ ሲሉ ሰው ክነ ሂወቱ ሲቃጠል የትኛው ጳጳስ ተው አለ እረ ስንቱ መፅሓፍ ይወጣዋል የእነዚህ ፓለቲካ ውስጥ መነከር ::

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ሥድብና ትችት የለም ሜሉ😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል ለሰው ሳይሆን ለእግዛብሄር ብንኖር የኔነት ማንነት ባያሸንፈን ይህ የምናየው ሁሉ ባልተከሰተ ነበር ከሆነም በሗላ በዚህ ጋር ንስሀ እየገባን በሌላ በኩል ምንሳደብ ምንጣላ ከሆነ ምን ዋጋ አለው።

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv ታውቂያለሺ ሠው የሚተቹ እራሣቸው ባዶ ናቸው የሚሣደቡ ሂወታቸው ከንቱ ሠዋች ሠው ሢያድግ ሢለወጥ የማያሥደሥታቸው እደው የሚያቁሺ ከሆነ ትናት ዝቅ ያለ ሂወት ካለሺ ዛሬ የተሻለ ከሆና ያለፈውን ሊያሥታውሱሺ ይሮጣሉ 💔💔💔💔 ሠው ከንቱ ነው አለም አጭር ነች ምናለ እራሣችንን ብናይ ብንሆን ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን ውድ እህቴ🥀🥀🥀🤝🤝🤝

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A አሜን የኔ ውድ

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 ปีที่แล้ว

    Dabo firfiru bokabsh

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 ปีที่แล้ว

    ወደ ገደለው 5 😢😅minutes intro

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      ዮዲት ለሀገር እና ለእምነት ምኑንም ያህል ቢነገር ያንስበታል

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 ปีที่แล้ว

    Do your job policies is not your business

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      ለምን ኢትዮጵያዊ አይደለሁ?ነጻነት በስራ ዘርፍ ተለይቶ ማንም የሚሰጥህ የኒነጥቅህም አይደለም

  • @genetteklu3586
    @genetteklu3586 ปีที่แล้ว +1

    I never heard you talk about Tigray, if you are a true Christian when innocent people are burned alive, women gang raped killed you choose to be quiet.If I were you I would just stick to cooking

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አይ ገኒ በቃ አዲስ ተመልካች ነሽ ማለት ነው ምክንያቱም ትግራይ አማራ ኦሮሞ ብዬ ሳይሆን ጦርነቱን እንደምቃወም እና ሁለት ወንድማማቾች እንዴት ጦርነት ያረጋሉ መደገፍ የለብንም ብዬ ስቃወም ከሁሉም ወገን ነበር የተተቸሁት ሶስት ቀን አልቅሻለው በህዝብ ስድብ ከሁሉም ወገን(ከትግራይም እንዲሁም ከሌሎች የሀገራችን ክልል ህዝቦች)። የጻፍኩት አለ ከ2 አመት በፊት አለ እይው ። እንደውም ቤተክርስትያን እንደ አሁኑ የምህላ ጸሎት አርጋ እኔ ያንን ማስታወቂያ ሰርቼ ነበር ተተቸው አይገልጸውም። ይህን የምልሽ ጦርነት እንዳልደገፍኩ እንድትረጅኝ እንጂ ምን መቃወም እንዳለብኝ እያስፈቀድኩ አለመሆኑ ይታወቅልኝ።