💯% የጤፍ ቆቆር ወይም ጮርናቄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +20

    እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ የተጠቀምኩት የግብአት ልክ
    2ከግማሽ ኩባያ የጤፍ ዱቄት
    1 ኩባያ ውሀ
    1የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
    1/2 የሻይ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ
    ጨው ለጣእም እና የመጥበሻ ዘይት ነው
    አይታችሁ ከወደዳችሁት like ማረጋችሁን እንዳትረሱ ካልወደዳችሁትም አስተያየታችሁን መስጠታችሁን እንዳትረሱ

    • @bezabchuchu
      @bezabchuchu ปีที่แล้ว

      What kind of oil do you use to fry this? Thank you 🙏🏾.

    • @salemeyu9858
      @salemeyu9858 ปีที่แล้ว

      የ ሴት ቁንጮ ነሽ ሜልዬ

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 ปีที่แล้ว

      What is " derek ersho"? Thank you

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      @@lulunadi7487 dry yeast

    • @lulunadi7487
      @lulunadi7487 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv thank you

  • @tiruworksiraj3246
    @tiruworksiraj3246 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም ለእያንዳንድ ምግብ ያለሽን አክብሮት ጥንቅቄ ሁሉ አደንቃለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @selam5792
    @selam5792 ปีที่แล้ว +3

    እውነት በጣም በፈገግታ ነው አይቼ የጨረስኩት ታዲያ ወዲያው ወደተግባር ቆንጆ የሚጣፍጥ ሆነልኝ እጅሽም እውቀትሽም ይባረክ" አንደኛ!"

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 ปีที่แล้ว +1

    so nice wow

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +11

    ጉድ ነዉ መቼም ዘንድሮ የሜሉ ሞያ ታየ!! የጤፍ ጮርናቄ እንኳንስ በዉኔ በህልሜም አስቤዉ አላዉቅም እጅሽ ይባረክ ሜሉ ባለሞያ!!

    • @medhanithailu2710
      @medhanithailu2710 ปีที่แล้ว

      እኔም ገና ማየቴ ነው ገርሞኛል😮

  • @yeelsa
    @yeelsa ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽ በጤም የምወደው ጮርናቄን በጤፍ ኦ ይሄማ ይሰራል ይሰራል እናመሰግናለን ቶፕ ነው 👌👌👌👌

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል የጤፍም ይሆናል እንዴ እሞክረዋለሁ
    በጣም እናመሰግናለን እህት👍😳😳😍😍 🤩🤩

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ የእውነት ምግብ መስራት ትችያለሽ። ዘበርቺ።

  • @sarahabte6768
    @sarahabte6768 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው በጣም የሚደንቅ ሞያ አለሽ ከአቀራረብሽጋ ፍልቅልቅ ነሽ 👌👍

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 ปีที่แล้ว +1

    Molly number 1😊😊

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +2

    ሚሊየ በጣም ቆንጆ ነው ጤናማ ነው እናመሰግናለን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +1

    የጤፍ ፓስቲ wow it’s looks delicious and healthy 🙏🏽👏🏽👍🏽❤️

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 ปีที่แล้ว

    Thanks so much really healthy looking I am going to try today god blessed you keep up the good work

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያምራል አብሶ ስንዴ መብላት ለማይፈልግ ሰዉማ ይሄንን መብላት በጣም አሪፍ ነዉ እንዳንቺ ባይመጣልኝ እንኳን ይሄንንማ ነገ ሰርቼ እንበላዋለን። ስላስተማርሽን ተባረኪ🙏

  • @NaniNaniabu-ru1cz
    @NaniNaniabu-ru1cz ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ባለሙያ ነሽ በጣም አመሠግናለውብዙ አስተማርሽኝ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

    Meluye betam betam asfelagi yehon aserar nw ejesh yebarek. Melu ebakshin yegebs dabo bebet west endet endemisera asayen beterefe berchi👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 ปีที่แล้ว

    እህቴ በርቺ ጥሩ አሰራር ነው

  • @MekdelawitTg-vy1qo
    @MekdelawitTg-vy1qo ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ነሽ ለካ ጤፋችንን ያስወደድሽብን😂 እጅሽ ይባረክ❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      መቅዲዬ አልጠረጠርኩም ነበር ይቅር ብይኝ

    • @MekdelawitTg-vy1qo
      @MekdelawitTg-vy1qo ปีที่แล้ว +1

      😂❤ የኔ ባለሞያ ካንቺ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ በርቺልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      @@MekdelawitTg-vy1qo አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽን ይባርከው ሜልዬ እጅግ
    አመስግንሻልሁ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሠግናለሁ ሜሊዬ ነጭ ዱቄቱን በጣም እየፈራሁት ነበር

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ነሽ ሜሊዬ የጤፍ ፓስቲ እንዴት ያምራል አይቼም ሰምቼም አላውቅም የምትገርሚ ባለሙያ ተባረኪ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ሜሉ እናመሠግናለን

  • @le1785
    @le1785 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ😘😘😘❤️❤️❤️

  • @wagey6343
    @wagey6343 ปีที่แล้ว

    እጅሽ.ይባረክ.አስቤ.አላውቅም👌👌👌

  • @woynitube315
    @woynitube315 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉ እንዴት ነሽ እህቴ አቤት ሲያምር እኮ የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው እስከ መቼ በነጭ ዱቄት ለየት ያለ መረጃ ስለ ሰጠሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ የተባረከ ይሁን

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 ปีที่แล้ว +2

    መቼም ፍርኖ ዱቄት 80 ብር ገብቷል በጤፉ ይሞከር እስቲ ሜልዬ ተባረኪ ፍርኖ ዱቄት መወደዱን ስምተሽ ነው

  • @woubayehuseifu7158
    @woubayehuseifu7158 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉ ሰላም ቆንጆ ፈጠራ ነው ጤፍ ግን ስንት እንደገባ ሰምተሻል? ለእንጀራውም እግዚአብሔር ይሁነን

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 ปีที่แล้ว +2

    Love it! I hope you are going to make more creative foods with teff! God bless!!!

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 ปีที่แล้ว +1

    Gubz Liji

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 ปีที่แล้ว

    አንቺ ልጄ ጀግና ነሸ እናመሠግናለን ሜሊ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +2

    ሚሉዬ ተባረኪልን ወይ ጤፋችን በጣፋጭ ብቅ አለች

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 ปีที่แล้ว

    Wow 👌

  • @judymantube9686
    @judymantube9686 ปีที่แล้ว

    Meluye shi gize like lanch yigebashal adnakish
    negn 1gna

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለሽ

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 ปีที่แล้ว +1

    Thank you you are amazing ❤

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu ปีที่แล้ว

    ሰላም ሼፍ ሜሊ ሰላም ነሽ ?ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነዉ ኑሪልን

  • @nunuኑኑ
    @nunuኑኑ ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ ጮርናቄ በጣም በጣም ወዳለው ግን ነጭዱቄት ላለመብላት ትቼው ነበር እሁንማ እድሜ ለሜሉ ይበላል በጪፍ ተባረኪ❤

  • @zenashmyres
    @zenashmyres ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አንች ስበይ ምራቄን እየዋጥሁ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው ስንቴ ለመስራት ሞከርኩ ግን ምንም አይወጣልኝ አለ ግን አሁን ተስፋ አልቁርጥም እሰራለሁ

  • @hirutayele395
    @hirutayele395 ปีที่แล้ว +1

    እንደው እኮ ጉድ ነሽ አንቺን ለማድነቅ ቃላት አነሰኝ ብቻ እንደው የሴት ቁንጮ ነሽ❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว +1

    Sorry Mellye is “nech azmud “ in English white pepper and I can’t wait to try it’s wonderful idea to use Teff healthier to me

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +2

      አይደለም አልጋነሽ ajwain seed ነው የሚባለው

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv thank you

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 ปีที่แล้ว +1

    I heard there's a house for sale in your area and I'm planning to buy it. I need a neighbor like you:)

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      Fetse That is my wish too,(to have habesha neighbor)

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz ปีที่แล้ว +1

    ❤🌸👏

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 ปีที่แล้ว

    የሁሉም መጠን ንገሪን

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @astierhailetijar4851
    @astierhailetijar4851 ปีที่แล้ว

    Engera megager btasayegn emby blogn new be metbesha amesegnalehu

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Jelly🥰 ,can we cook it in oven?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አዎ እንችላለን ነገር ግን ይዘቱ የዳቦ እንጂ የጮርናቄ አይሆንም

  • @ΔημήτρηςΑδαμαντίδης-φ9θ
    @ΔημήτρηςΑδαμαντίδης-φ9θ ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 ปีที่แล้ว +1

    ግባቱን አልገኘሁትም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      ውይ ሳሚያዬ አስታወሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ