የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጠልሸት ለተሰሩ ዓለምአቀፍ ሴራዎቸ የተሰጠ ምላሽ- NEDRA 01- ንድራ 01

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 173

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว +58

    ታሪክን መናገር ብቻ ሳይሆን ትውልዱ በደንብ እንዲረዳ በፊልም ቢሰራም ጥሩ ነው ።እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ታሪክን ስለማናውቅ ነው የምንባለው እኮ

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 3 ปีที่แล้ว +23

    ለሀገራችን እንደነዚህ አነቱን ልበ ብርሃን ያብዛልን ... እናመሰግናለን በርቱ

  • @rahael4505
    @rahael4505 3 ปีที่แล้ว +37

    Please, please continue with this program. Our people needs to wake up, learn our history. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zubermesfin1679
      @zubermesfin1679 3 ปีที่แล้ว

      But this is mostly lies and misinformation. If you honestly want to learn about our history, go read a fucking book.

  • @SuperGen-gu7sj
    @SuperGen-gu7sj 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን። ራፋቶኤል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @yonatant7375
    @yonatant7375 3 ปีที่แล้ว +14

    ገና ብዙ ማወቅ ይቀረናል በርታ ህዝባችን ገና ብዙስራውች ልናውቃቸው የሚገቡ አሉ በርታ ። አብዝቶ ይስጥህ

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

      endezeh aynetochu eko aqyberekitum
      wey enesu teketatlew yatefunal
      kalezam yegna lewich selayoch yatefutal !
      yaltadelech Hager !!

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 3 ปีที่แล้ว +7

    Great appreciation for wake up call! It is time all Ethiopians stand together and bring our civilization on its foundation and light up Africa to the future. Africa needs Ethiopia's leadership more than anything at this critical time!
    Long Live Ethiopia 🇪🇹

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 3 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው ። እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @shadowwalker1909
    @shadowwalker1909 3 ปีที่แล้ว +15

    እናመሰግናለን። ንቃተ ህሊናችን ለማግኘትና ወደቀድሞ ታላቅነታችን ለመመለስ ታሪካችንን በጥልቀት ከመመርመር በተጨማሪ ታላቁን ቋንቋችንን ግዕዝን በደንብ ማወቅ አለብን።

  • @betelhemketema5774
    @betelhemketema5774 3 ปีที่แล้ว +7

    Please please don't stop this program♥♥♥we love this

  • @kifleboku7028
    @kifleboku7028 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ወንድሞቼ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እነዚህ ነጪዎች
    አኛን ምንም እንደማናውቅና ቀደምት አባቶቻችንም
    እንዲሁ እንደማያውቁ ፣ ነግረውን ፣ በዝምታ እንድ-
    ንሸበብ አድርገውን ፣ እስከ ዛሬ ድረስ በእነሱ ስግብ-
    ግብነትና ሰይጣናዊነት ኑረናል ። ስለዚህ ትምህርታዊ የውይይት መድረክ በመከፈቱ እጅግ
    በጣም አገራችንን ያኮራታል ። ወገኖቼ በርቱ ... ተበ-
    ራቱ ። ቅዱስ እግዚአብሔር ዕውቀታችሁን ይባርክላ-
    ችሁ ።

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 3 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ድንቅ ነው
    ነጮቹ እኛ ኢትዮጵያውያን ማን እንደሆንን ያውቃሉ
    እኛ ግን አብዛኞቻችን ስለራሳችን አናውቅም::
    የምዕራባውያን ተንኮላዊ ሥርዓተ ትምህርት
    እነሱ የቀረጹልንን እንጅ እኛ ማወቅ ያለብንን አያስተምሩንም::
    በርቱ ብዙ ቁልፍ መረጃዎች አሉኝ እንዴት
    ላድርስላችሁ
    ራፋቱኤል መልእክትህን ቼክ አርገው
    ለትውልዱ ማስተማሪያ ድንቅ ነው
    እንድልክላችሁ

  • @hanadam2796
    @hanadam2796 3 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ኢትዮጵያዬ

  • @soloapple3
    @soloapple3 3 ปีที่แล้ว +6

    Amazing, I learned a lot from this conversation. It is very teaching and very professional.

  • @bighabesha
    @bighabesha 3 ปีที่แล้ว +10

    በንቃት መንገድ ላይ እንጓዝ
    እንጠይቅ እንመርምር እንመልስ
    ማን ነበርን? ማን ነን? ማን እንሆናለን?

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +3

    ታሪክን እንደመስማት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ❤

  • @webealemkidane3835
    @webealemkidane3835 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ እንኮዋን ኢትዮጵያዊ ሆኑክውኝ ሃገሬ ለዘለዓለም ትኑር

  • @eyedgaf4955
    @eyedgaf4955 3 ปีที่แล้ว +7

    Share this program. Needs 1Billion views

    • @frezermulugeta4568
      @frezermulugeta4568 3 ปีที่แล้ว

      ይሔ ትውልድ ብዙ ማወቅ ያስፈልገዋል በርቱልን ወይ ኢትዮጵያ ዊነት

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደ ቀደሞ ስልጣኔዋ ይመልስልን በአንድነት በፍቅር መኖር ከቻልን ባህላችንን ሐይማኖታችንን ቅርሳችንን ለማዳን እንችላለን ምሁሮቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @bahunegn
    @bahunegn 3 ปีที่แล้ว +3

    ከ3000 ወደ 7000 ገባን። ደስ ይላል። እኔስ የኢትዮጵያ ታሪክ ከዛም የበለጠ እድሜ ኣለው የሚል ኣመለካከት ኣለኝ። የኢትዮጵያ ስልጣኔ ዓለምን ገዝቷል።

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ታሪካችንን በጥሩ በፊልም ለወጣቱ እንደ ሆለለውድ ፊልሞች ለአለም እንዲደስ ቢደረግ ደስ ይላል። ሁሉም ኢትዮዹያዊ በገንዘብም ቢሆን ተሳትፎ ቢዘጋጅ አሪፍ ይመስለኛል።

  • @mohammedamin8251
    @mohammedamin8251 3 ปีที่แล้ว +7

    እብካችሂሁ በድንብ bertu ።ኢንሻአላህ the time for ethiopia and ethiopians will come closer..ethiopia first which is acountry for true ,justice ,no one can abuse .

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 3 ปีที่แล้ว

      Aske yourself, the person like u adopte the religion, culture, mentalities, name, surname....why? Cause your mental is colonized by arabic ... so..think about it and read and read. Peace. Are u forget the genocide maked by your Boss arabic on black people in Africa ? Why ? Peace

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከዚህ በላ መስራትና መጠናከር አለባችሁ ህዝቡ ሊገባውና በሚገባ እንዲረዳው እና እንዲያውቀው በተለያዩ ሚዲያዎች በፊልሞች በመፅሀፍ በትምርትቤት በደብ በስፋት እንዲስፋፋ ሁሉም ኢትዮጵያ ግዛቶች መሰጠት አለበት እኔ ስለሀገሬ ረቂቅ የሆነውን ታሪክ እንደዚህ ስሰማ ከምናገረው በላይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው ሀገራችን ታላቅ ናት ያከበራት አምላክ ይክበር ይሠስገን ጠላቶቻችን ቆርጠው ቆራርጠው ታሪካችኝኝ ማንነታችንን አጠልሽተው ታሪካችንን አጥፍተው በርዘው ብዙ ግፍ ጥፋት ቢያደርሱብንም ሀያሉ ልኡሕ እግዚአብሔር እየጠበቀኝ እዚህ ደርሰናል የሚጠብቃት አምላክ ሀያሕ አምላክ ነው ታላቋን ኢትዮጵያን ሁላችንም ያባቶቻችንን ስልጣኔአቸውን ጥበባቸውን ማወቅና ታሪካችንን ማንነታችንን መረዳት ወደራሳችን ትኩረት ልናደርግ ይገባል በርቱልን ታላቅ ቅስቀሳ ነው በእውነት ከጠፋው ትውልድ እናንተኝ እግዚአብሔር ስላስቀረልን በአባቶቻችን ፀሎት በናንተም ጥረት ሀገራችን ወደነበረችበት ታላቅነቷ ትመለሳለች እባካችሁ ይህንን በጠላት ሴራና ተንኮል ምክንያት የጠፋውን ትውልድ ታደጉት በሀገራችን ያለውንም የምራባውያንን ህገደብ አመራር ለጥፋታችን ምክንያት የሆነውን በሁሉም ተቋማት በትምህርትቤቶች በህክምና ቦታዎች ሁሉ የነሱ አስተምሮ የሆነውን ሁሉ ጠራርጎ ማውጣትና ሁሉም በራሳችን የትምርት ተቋማት የህክምና በሀይማኖት በንግዶች በጥበቦቻችን የግዕዝ ትምርትም በመላው ኢትዮጵያ በትምህርት ሚንስቴር ፀድቆ ሁሉም ቀደምት የአለም ቋንቋ የሆነውን ግዕዝን መማር ማስፋፋት ተገቢ ነው በራሳችን መተካት አለበት በርቱልን በጣም ነው የምናመሰግነው ትልቅ እውቀት ነው እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ከዚህ በላ እንድትሰሩና ያሰባችሁት እንዲሳካ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @mikaelchurnet1674
    @mikaelchurnet1674 3 ปีที่แล้ว

    እንዳስብ ነው ያደረገኝ። እንድታስብ የሚያደርግ ማንኛውም ነገር ደግሞ ከሞላ ጎደል በውስጡ ጤነኝነት አለው ተብሎ ይገመታል። እነ ፎግረህ ብላ እንደ አሸን በፈሉበት ዘመን እንደዚህ አይነት አጥንት ያለው ዝግጅት ማየት መታደል ነው ባይ ነኝ። ረጅም እድሜ ተመኘሁ።

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ብርቱ እውቀት እያስጨበጣችሁን ነው በርቱልን

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 3 ปีที่แล้ว +9

    Great program. Arts is a great platform .

  • @madesign21
    @madesign21 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ውይይት ቀጥሉበት

  • @haenglishwithtommy6836
    @haenglishwithtommy6836 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd 3 ปีที่แล้ว +5

    Fabulous!👏👍 Thank you! Can you please provide reading list for this topic? Please? 🙏

  • @tayeabayre1314
    @tayeabayre1314 3 ปีที่แล้ว +6

    ይህ ዘጋቢ ፊልም ወደ እንግሊዝኛና ሌሎች ቋንቋዎች መተርጎም አለበት!

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 3 ปีที่แล้ว +5

    Wawew thank you so much !! Pls continue!!

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው አሜሪካን ውስጥ ለውለድናቸው ልጆች እንድናስተምር በእንግሊዝኛ የተስራ ቢድዩ ቢኖራችው ጥሩ ነበር ።

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ መልካም ስራ ነዉ እየተሰራ ያለዉ እናመሰግናለን !!! ለዜጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሚዲያዎቻችን ቢሰሩበት ፤ ለተማሪዎች በሀገር ቤት በትምህርቱ እንዲካተት ቢደረግ እንዲሁም በተለያየ የዓለም ሀገራት የተወለዱ ኢትዮጵያዉያን እና አማርኛን ለማወቅ እድሉን ላላገኙ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም መከታተል እንዲችሉ ና ስለሀገራቸዉ የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖራቸዉ ቢመቻች መልካም ነዉ !!! በርቱ በርቱ በጣም ያስቆጫል !!!

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 ปีที่แล้ว +5

    Is this presentation available in English? I would like to use it for community education here in Australia

  • @ashenafibekele8929
    @ashenafibekele8929 3 ปีที่แล้ว +2

    This is the right time that we have to stand,work,love,respect ..... to Our Country እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Btybe
    @Btybe 3 ปีที่แล้ว +2

    በእግዚአብሔር የተመረጥነው ሰዎች እኛ ስለሆንን ይህ ሁሉ የሆነው ኢትዮጵያውያንን.ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ነው ፡፡በእግዚአብሔር የተመረጥው አይሁድ አይደለም . እኛ ነን

  • @markoskassa7603
    @markoskassa7603 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ትውልድም መማር ይኖርበታም እናመሰግናለን በርቱ በየግዜው ቶሎ ቶሎ አስተምሩ ትውልድ ሳይጠፋ

  • @observerst6494
    @observerst6494 3 ปีที่แล้ว +1

    I can help but think who they really are those who dislike this mind boggling documentary. Keep enlighten those who knowingly or unknowingly dormant about our beautiful history.

  • @kedestgebreselassie615
    @kedestgebreselassie615 3 ปีที่แล้ว +2

    Very interesting program. Please list the books so we can read and learn as well. Also, there are numerous Geez books stolen from Ethiopia found in different countries e.g. (American University, German, England, Italy and France). It is very imperative we need to work on getting those books back to us Ethiopians instead fighting.

  • @alazargamer5825
    @alazargamer5825 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ኘሮግራም አስተማሪ ነው ይቀጥል እንዳይቆም በፍፁም🥰🥰🙏🙏

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 3 ปีที่แล้ว +3

    The little black boy in that bird cage says it all about how Europeans undermined and subjugated the black consciousness and even its existence! Thank you for this excellent program and I believe if possible must be broadcasted all over Africa first and to the rest of the world next!

  • @hageretsiontube3411
    @hageretsiontube3411 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም እይታ ነው የራፋቱኤል ፕሮግራሞችን ሁሉንም አይቼአቸዋለሁ ይሄኛው ግን ትንሽ ለየት ያለ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመ
    ክብሯ መመለስ እንደምትችል እርግጠኛ ነኝ፡፡
    በረቱ አብረን ን፡፡

    • @meazayohannes2446
      @meazayohannes2446 3 ปีที่แล้ว

      Malet???????

    • @hageretsiontube3411
      @hageretsiontube3411 3 ปีที่แล้ว

      ማለት ይህ አይነት ዘጋቢ ፊልም የኢትዮጵያን ቀደምትና የተደበቁ ሚስጥራት ፍንትው አድርጎ ለማሳየት ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ 💚💛❤️

  • @nahomededeya7286
    @nahomededeya7286 3 ปีที่แล้ว +2

    This program has been very insightful for the Ethiopian and African people in general. It dives deep into the very essence on what's been corrupting our minds through false and white washed history by exploring other possibilities and versions of our history. But what I still differ on this program or any alternative history programs is that they too focus on only the county (Ethiopia) instead of the collective people around the world. These programs shouldn't be made from pure nationalistic view saying "we created this and that" and continue doing nothing. This motive of empowerment through nationalism will make us repeat destructive history like the Nazi's, Communism,...etc, etc. What this program should have done was speak these revolutionary thoughts of history through a neutral and non - nationalist way that would show us the common struggle around the world we all are facing through globalization. This program should influence us as a collective human beings. That's when everyone from every race and culture would hold hands and face this whole situation by waking up. To this I say let us grow and understand each and everyone is on a journey to thrive, to learn that we all are different and accepting our differences and respecting them will make this divided world a better place. And how do you do that? Learning through history understand that what made us divided now was the introduction of race superiority and inferiority. Let us not repeat the history history of divideand concur, but repeat the ancient history of cooperation and collaboration. Let not only Ethiopia long live, Long live the peaceful Earth that shall come through prosperity.

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 3 ปีที่แล้ว +5

    እባካችሁ ምሁራን የኢትዮጵያ ልጆች እንዲህ ዓይነት ጥልቀት ያላቸው ታሪኮቾቻችንን ንገሩን ትውልዱ ፌስ ቡክና ዩቱዩብ ላይ ተጥዶ ሀገሩን ለሌሎች ወደማስረከብ እየተጓዘ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።

  • @ዛቲ
    @ዛቲ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቸር ነው:: ለኢትዮጲያ ለእማማዬ ኢትዮጵያዊያን ልጆቾንም ፍጥሮላታል:: እንዲህ ባይሆን ኖሮማ ኢትዮጵያ እንደጠላት አሰራር አስካሁን ባልኖረች ነበር::
    አሁንም ኢትዮጵያ ለእንደናተ አይነቱ ለተገለጸለት ስለ ኢትዮጵያ ከልብ እናቴ እማማዬ ኢትዮጵያዬ ብሎ ላላት ብቻ መኖርያ ያድርጋት:: ለምን ኢትዮጵያን የሚያውቅ እናትና ልጁን ያውቃልና:: ኢትዮጵያን የሚያውቅ መልካም ሰው ነውና ሁሉን አቀፍ ነውና::

  • @kibromkidanemariam8300
    @kibromkidanemariam8300 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው
    እግዜር ይስጥልን ራፋቶኤል

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 3 ปีที่แล้ว +10

    አባቴ አሁን ታሪክ የሚሰራ ሳይሆን እንደከብት ሳር እየጋጠ ሚውል እና ሚሞት ትውልድ የበዛበት ዘመን ነው

  • @rabiyaahmed3874
    @rabiyaahmed3874 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ታሪካችንን የበለጠ በተብራራ መልኩ ግዜ ተሰጥቶት ይነገረን

  • @bz3853
    @bz3853 3 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም ዝግጅት ነው። ኮራንብህ። እንደን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስንም አምጣቸው። እነ ጤንንተ ሰጠኝ፣ የጠልሰም ሊቆችንም ወዘት። ቀጥልበት ። በጉጉት እንጠብቅሃለን።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 ปีที่แล้ว +3

    የታሪክ ዕውቀት መኖር አስፈላጊ ነው፣ ከመልካሙ ዐውቀን የበለጠ ለማዳበር፣ ከመጥፎው ደግሞ ሕፀፁን ተገንዝበን ላለመድገም ጥንቃቄ ለማድረግ ያግዘናል ። ትልቁ ቁምነገር ግን ሁልጊዜ ቢቻል በልጦ ካልተቻለም ከሌሎች አገሮች ተወዳዳሪ ሁኖ መገኘት ነው። ድንቁርናን አስወግደን መሠረታዊ ፍላጎቶችን አሟልተን ከተገኘን በኋላ ያባቶቻችንን ግሩም ታሪኮችን ብናወራ የዓለም ሕዝብ ትኩረት ሊሰጠን ይችላል። አሁን ቅድሚያ ለሰላም፣ ለመከባበር፣ ተግተን ለመሥራትና ከተመጽዋችነት ነፃ ለመውጣት እንበርታ!!!

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ግን እኛው በኛው ነው እንደ አውሬ የምንባላው የሰው ልጅ ነን ሁሉ ከአንድ ሰው ነው የመጣው አሁንም ከሌሎችም ጋር ሳንጣላ ሰው ሁሉ አንድ ነው ብለንእንደሰው መሰረት እንጅ ከሌላው የተለየን ነው እያልን ሌላ ችግር አንፈጥርም :

  • @peaceforall2542
    @peaceforall2542 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ዶክመንታሪ ነው english sub ቢኖረው ጥሩ ነው ሁሉም ንድረዳው በተላይ ለነቻቺቦቹ

  • @megdelawittefera9507
    @megdelawittefera9507 3 ปีที่แล้ว +22

    አንድሮሜዳ መፅሐፍ አንብቡ በኢትዮጵያ ታላቅነት ትደመማላችሁ አሁን ያለችበትን ደረጃ እያሰባችሁ ደሞ ልባችሁ ይሰበራል:: ኢትዮጵያዬ ዳግም ትንሳዔሽን ያሳየን

    • @bekelegebere8324
      @bekelegebere8324 3 ปีที่แล้ว

      Draw the b 9 u 8 hh

    • @tadlowendante7102
      @tadlowendante7102 3 ปีที่แล้ว

      soft copy ketechaleh lakelin

    • @megdelawittefera9507
      @megdelawittefera9507 3 ปีที่แล้ว

      @@tadlowendante7102 weye yelegnem:: Amazon kindle lay newe yagegnehut. Fb lay dr. Rodasen message adergew yesu selehone mesthafu linegreh yechelal yet endemigegne

  • @凯恒-f7i
    @凯恒-f7i 3 ปีที่แล้ว +4

    we need to teach all of this to our people , change the history book that we used to use ,ያን ተምረን የትም አልደረስንም , መንግስት በዚህ ላይ ትልቅ ማሻሻያ ማረግ አለበት, በደንብ በርቱ , ገነት የሆነችውን ሀገራችንን አውቀን ከታሪኳም ተምረን ትልቅ እናርጋት

  • @oneunited9539
    @oneunited9539 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፕርግራም ነበር ማጀቢያው ሙዚቃ ግን ዘጋኝ ዘጋኝ 🤔

  • @bahunegn
    @bahunegn 3 ปีที่แล้ว +1

    የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖቶች ወደ መላው ኣፍሪካ የገባው ነጮች የኛን የሆነውን እውቀቶችን ዘርፈው መልሰው የነርሱን ገጸባህሪያትን በመጽሃፍ ገልብጠው ሰጡን። የእኛ ድክመት ደግሞ እነርሱ የሰጡንን መጽሃፍ ቅዱስ ሆነ ቁራንን ወደ እኛ ቋንቋ ገልብጠው እውነተኛ የእግዚኣብሔር ቃል ነው ብለን እንድንቀበል ሆነ። ወገን ነቃ በል፣ ኣትቸወዱ!

  • @zobaqazatv3346
    @zobaqazatv3346 3 ปีที่แล้ว +2

    Please please in Tigrina or English translation we need

  • @abebeeneyew3320
    @abebeeneyew3320 3 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ ታሪክ ምሁር ብቻ ሳይሆን ተሰባስባችሁ ላለውም ለሚመጣው ትውልድም ከጥንተ ተፈጥሮ ጀምሮ እስካሁን ያለውን ታሪካችንን ብትጽፉልን ብየ እጠይቃለሁ ። ይህ ከሆነ ነው ኢትዮጵያችን ብሎም አፍሪካችን ስላም የሚያገኙት ።
    "በአፍ የተነገረ ይረሳል በጽሁፍ ያለ ይወረሳል"እንዲሉ አባቶች ጻፉልን ማንነታችንን እንወቅ !!!

  • @fevenabebe7928
    @fevenabebe7928 3 ปีที่แล้ว +3

    Betam des blonal

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 ปีที่แล้ว +4

    ገፍተው ገፍተው ቀይ ባህር እየከተቱን እኮ ነው ጎበዝ እስቲ አሁን እንካን እርስ በርስ ከመባላት እንቃ!!

  • @majoshe10
    @majoshe10 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ታሪክ ብሎ ነገር የለም የተጠቀሱት ነገሮች በሙሉ የአክሱም የ የትግራይ ታሪክ ነው የአማራ ታሪክ የአክሱም ታሪክ ውሰጥ ምንም የተጠቀሰ ነገር የለም

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +3

    የአባቶችን ልብ ለልጆች የልጆችንም ልብ ለአባቶች የተባለው ለዚ ነው እስቲ ከእናንተ እንስማ ትልልቆቹማ የፖለቲካ ቁማር ይጫወቱብናል እናመሰግናለን🙏💞

  • @jimmymiku3293
    @jimmymiku3293 3 ปีที่แล้ว +1

    How to Get touch contact this group as Eritrean i want to support this movement . Please send us theirs address

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሰራ ነዉ የዚህ አይነት ፕሮግራሞች
    ግን አንዴት አዉርደን አናሰቀምጣቸዉ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 3 ปีที่แล้ว

    I proud of you ! Brothers Ja Rastaman Sellassie I like the first

  • @amanuelafework3271
    @amanuelafework3271 3 ปีที่แล้ว +1

    I am concerned that Ethiopia will be loosely used to refer to both ancient and present times which is invalid due to Aethiopia being referred to as all colored people (including Indians) since 8th b.c ( Homer). However, we are the ancient people of K's and Kemet ( name of the ancient Egyptian kingdoms) who reside in different countries along the Nile ,or elsewhere, and the history of those countries and Africa as a whole needs further research and exploration. Rather than having a sense of pride, we should have an appreciation of what our ancestors have left us thousands of years ago. Let's hope someone will find another Rossetta stone so we can decipher the ancient languages of our ancestors. Lookging forward to see more.

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 3 ปีที่แล้ว +4

    The education system the history books has to change completely ... now the younger generation they do not no their country history they need help

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ኢትዮጵያዊን ወይም አፍሪቃዊን ሙሉ ሰው ሊያደርግ የሚችል እጥር ምጥን ያለ ፕሮግራም ነው:: የሰጣችሁን መረጃ/ማስረጃ የሰው ልጅ እራሱ በደንብ እንዲመረምር ይፈቅዳል እናም የእያንዳንዱ ግለሰብ ሀላፊነት ነው:: እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @share_the_daily_bread_EOTC
    @share_the_daily_bread_EOTC 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @samibaheru4029
    @samibaheru4029 3 ปีที่แล้ว

    በህብረተሰብ ጥናት ታሪክ ማለት በመጋጋዝ ላይ ያለ የእንጨት አልጋ ነዉ ይላል።

  • @world6284
    @world6284 3 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegenalen Arts media yemanwekewen selasawekachun🙏🇪🇹🙏

  • @BogTrader_Analysis
    @BogTrader_Analysis 3 ปีที่แล้ว

    Wow thx t

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያን ጥንታዊ ታሪክና የወደፊት ዕጣፈንታ በሚገባ የሚገልጹ በርካታ መጻሕፍትን በሞት የተለዩን አባ ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (ዶክተር) በየሰው ቤት በአደራ ትተውልን ስላለፉ እዚያ ብዙ ማስረጃዎችን ማግኘት ይቻላል። ንቡረዕድ ኤርምያስ ከበደም ያሣተሙአቸው መጸሐፍት ጥሩ አድርገው የኢትዮጵያን ነገሮች ያብራራሉ።

  • @selamhagere6597
    @selamhagere6597 3 ปีที่แล้ว

    Thank you.
    The only problem you have the background music, we don't need it.

  • @selamugenetu9253
    @selamugenetu9253 3 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለት ወይ ምዕራፍ ሁለት እጠብቃለሁ።
    የምሬን ነው እጠብቃለሁ። ኢትዮጲያዊነት በእዚህ ብቻ የሚገለፅ አይደለም።

  • @ettube408
    @ettube408 3 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው ግን ንድራ ምን ማለት ነው አርማውስ

    • @akliluabebe7668
      @akliluabebe7668 3 ปีที่แล้ว

      የንድራ ትርጓሜ ቢገልጽልን

    • @ettube408
      @ettube408 3 ปีที่แล้ว +1

      @@akliluabebe7668 ጎግል ላይ ጸሎተ ንድራ ሚባል መጽሃፍ አለ የተላላፊ በሽታ መከላከያ ጸሎት ነው

  • @danatheodros9356
    @danatheodros9356 3 ปีที่แล้ว +2

    HELO DR .RODAS, I THANK YOU A LOT. NOW WE HAVE SEEN THESE TWO PLANET AT THE SIDE OF MOUNTAIN ZIQUALA ABO. AT 1;30 WITH MY FAMILIES.

  • @bahunegn
    @bahunegn 3 ปีที่แล้ว +3

    «ማያ» ከነስሙ ኢትዮጵያዊ ቃል ነው። እንዲሁም: ‐ «እንዲያ»«ማዳጋስካር»«ሲንጋፖር»«እሲያ» የሚሉት የኣገር መጠሪያዋች ሁሉ መሠረታቸው ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 3 ปีที่แล้ว +1

    I wish Y’ll go detail... love the editing tho!!

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 3 ปีที่แล้ว

    Wow ❗ arif temheret were tegebar megebat aleben ke ezgabhir gar esum yeredanal.

  • @webealemkidane3835
    @webealemkidane3835 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💞💞💞👪ያኑረን ፈጣሪ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 ปีที่แล้ว

    There's only one good KNOWLEDGE , and one evil IGNORANCE let's choose wisely.

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 ปีที่แล้ว

    It's good discussion but you need to work hard to create awareness for the young generation, ofcourse u better to speak english where needed, for the international community

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 ปีที่แล้ว

    በዶክዪሜንተሪ የፊልም ስራዎች ታግዞ ለትውልድ ሊያዬው ይገባል አርቲ ቡርቲ የማይጠቅሙና ጊዜን ከሚያባክኑ ነገሮችን ከሚያይ ትውልድን መታደግና እንዲያውቅ ማድረግ ይገባል በታሪክ ፣ በስነ ህንፃ ፣ በሳይንስ ፣ በተለያዪ የትምህርት አይነቶች መሰረት በማድረግ

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 3 ปีที่แล้ว +3

    We need to learn from Japan and China. That is we can learn the technology of the west and sty true to our values

  • @LoveandPeace1111
    @LoveandPeace1111 3 ปีที่แล้ว +1

    girum program grum memehre

  • @matthewmati6038
    @matthewmati6038 3 ปีที่แล้ว

    eygziabeher yakbrachu yihe program baykuaret des ylgnal echi ahun yanesachuat hagere gna bezu yalteneka ngr alat bzu bibal des ylgnal

  • @emaye9786
    @emaye9786 3 ปีที่แล้ว

    Please the background music needs to stop!

  • @abz8493
    @abz8493 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌
    ኢትዮጵያዊያን ከእንቅልፋችሁ ንቁ
    በአንድነት ኢትዮጵያን ጠብቁ
    ነፃነት ከሚያሳጣ የጎጥ እሳቤ እራቁ
    ከሐገር ከሐጉር ከፍታ በላይ ላቁ
    በህቡዎች እኩይ ደባ እንዳታልቁ
    የረቂቁን ዓለም ሚስጥር እወቁ።
    ★★★★★★★★★★
    ኢትዮጵያዊን ከእንቅልፋችሁ ንቁ፣ አንቱ የምንላቸው፣ ወገባቸውን ይዘው፣ በእለተ ሰንበት ሚሰዳደቡት፣ ብርሃነመስቀልና ጀሌዎቹ ጠቅላዩን ሚዘልፉት፣ አቦይና መሰሎቻቸው ኢትዮጵያ ትበታተናለች ሚሉን፣ ሌሎች የየማርቲዎቹ ሹመኛ ጎረምሶች፣ በፀያፍ ቃላት ሚነቋቆሩትና፣ ለእምነት ተቋሟትና አማኞች፣ የቤት ስራ ሚሰጡት፣ ቦዘኔ ብለው ለሚያንቋሽሹት፣ ወጣት ትኩስ ሃይል፣ በድንጋይ መንገድ መዝጋትና፣ በጎጥ ተቧድኖ የመፈነካከት፣ ክፍት የስራ ቦታ ሚፈጥሩለት፣ ህዝቡ በኑሮ ውድነት፣ በቤተሰብ መበተን፣ በፍትህና ጤና ማጣት እንዲማረር፣ መንገድ ሚያደላድሉለት፣ የፖለቲካውን አሰላለፍና አካሄድ እናውቃለን ለሚሉት፣ ሊቃህኖቻችንም እንቆቅልሽ ሚሆኑባቸው፣ በደመነፍስ ሳይሆን፣ አንዱ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች፣ አኩይ አጀንዳ አጎብዳጆች፣ የተካኑበት ሃገርንና ህዝብን፣ በአንድ ሃገራዊ ጃንጥላ ስር፣ አቅፎና ደግፎ ከማስተዳደር፣ ከራህብና ሊቆም ከማይችል የእርስ በርስ ጦርነት ከማላቀቅ ይልቅ፣ ህዝብን በጎሳና በጎጥ ከፋፍሎ፣ የስልጣን እድሜን ለማራዘም፣ በጠራራ ፀሃይ ዘረፋን፣ የጦር መሳሪያና፣ ህገወጥ ንግድን ለማጧጧፍ፣ የሚጠቀሙበት እኩይና አደገኛ ስልት ነው።
    ይኸንንም የአደጉም ሆነ ያላደጉት ሃገራት፣ ለመተግበር ሞክረው፣ በህዝባቸው ዘንድ ያመጣውን፣ የእርስ በርስ ጦርነት፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ፣ ተረደተውና ከስህተታቸው ትምህርት ወስደው የተውትን፣ የኸርማን ኮኸን፣ እኩይ የከፋፍለህ ግዛው የጎሳ ፖለቲካ፣ ዜጋቸውን እያስለቀሱ፣ ጠላቶቻችንን ጮቤ ለማስረገጥ ሲያሰፈፅሙ፣ የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሃብት፣ የመስኪኑን ወገን አንጡራ ሀብትና ወዝ፣ ለመዝረፍ ያቆበቆቡ፣ ከአሳነባሪና ከሳህራ በርሃ የተረፉ፣ እቡጥ የነገ ፍሬዎቻችንን ጉልበትና ኩላሊት ለመንጠቅ የቋመጡ አረመኔዎች፣ የጦር ማሳሪያ ለመሸጥ ያሰፈሰፉ ደላሎች፣ ተበድረን ለምናዘረፈው፣ የልጅ ልጆቻችን ከፍለው ለማይጨርሱት ዕዳ፣ ረቂቅ ሃሳብ ለሚያፈልቁት፣ አይኤምኤፍና (IMF) ወርልድ ባንክ( World Bank ) በየክልሉ ያለ በቂ ምግብና መጠለያ፣ ሄሎሄ ሚሉት ወገኖቻችን፣ ከደረቅ ጡት ጋር ሚታገሉት ህፃናትና፣ በረቀቀና በተቀነባበረ ዘዴ፣ ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ፣ ለወገን ደራሽ ለሃገር ኩራት፣ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች፣ ግዞትና ሞት አያሳስቧቸውም።
    ሃያላኑም ይህንን ድብቅ ራዕያቸውን ለማስፈፀም፣ እንደ ድልድይ ሚጠቀሙት፣ ለሃገሪቱ ልዕዋላዊነት ቀጋ፣ ለእነሱ አልጋ የሆኑ፣ ስሜታቸውንና ባህሬያቸውን እንደስስት ገላ እየለዋወጡ፣ ለአድማጭ ላም አለኝ በሰማይ ሃሳብ በማፍለቅ፣ በህዝባቸው ሞትና ስደት፣ የግል ዝናና ሃብት በማካበት የተካኑ፣ የማህበረሱን ስነልቦና ጠንቅቀው የሚያውቁ፣ የእኛው የአብራክ ክፋይ፣ የግብፅ ተላላኪ፣ የአይሲስ ባለሟሎችን፣ በቃላት በመካብና፣ ማወደስ ብቻ ሳይሆን፣ እረጥባ ዶላር ሲደጉሟቸውም፣ በንፁህ ወገናቸው ደም ተረማምደው፣ ሊቆናጠጡ ለቋመጡበት፣ ጉግማንጉጋዊ የጎጥ ዛራዊ መንበር፣ እንደሚያበቋቸው ቃል እየገቡላቸው ነው።
    ምንም እንኳ፣ ተስፋ ቢሱና ቁስሉ መሃላ፣ የመፅዋቾቻቸው ድበቅ ተልኮ፣ እስኪፈፀም መሆኑን፣ ጡት ነካሽ ጉግማንጉጎች ሆነ፣ ሃያላኑ ጠንቅቀው ቢያውቁትም።
    ስለዚህ እንዲህ ስል እገጥማለሁ!!!
    ከንፈር ሚመጥ እንጅ
    ★★★★★★★★
    ሚያደርሱበትን ግፍ፣ በምናቡ ሚያስብ
    ተስፋ የቆረጠ፣ በእንባ የሚታጠብ
    የትግራይ ህዝብና፣ ሌላው ማህበረሰብ
    በአንድ ልብ አስቦ፣ እንደ ገና እንዲያብብ
    ከህመሙ አገግሞ፣ በልቶም እዲጠግብ
    አቦይ እና ካድሬው፣ ሚያሰቃየው ጥጋብ
    እጅግ የተካነ፣ የመጥበብን ጥበብ
    የሳጥናዔልን ፈረስ፣ በስውር ሚጋልብ
    ለዘር ማጥፋት ወንጀል፣ በእብደት ሚካልብ
    የእርስ በርስ ጦርነት፣ ክፋኛ ሚያራግብ
    በልምድ ያልዳበረ፣ አመራር ያነሰው
    በህዝብ ተጠያቂነት፣ ባህሉ ያልሆነው
    በመንጋ የሚያመን፣ በእኩል የማይዳኘው
    ትቂቱ ሲመኘው፣ ብዙው ያወገዘው
    ወንበር ሲያደላድል፣ መግዛት መሸጥ ሲያምረው
    ጋሻ አጃግሬዎቹ፣ ከላይ ከታች ወርደው
    በሂደት ማይሰምር፣ የጎጥ ራዕይ ሰንቀው
    ለሀገር የማይበጅ፣ መርሃ ንድፍ ነድፈው
    በሆታ በእልልታ፣ በከበሮ አድምቀው
    የእድሜ ማራዘሚያ፣ ቃላቶች ፈልስፈው
    ቢያንቆለጻጵሱት፣ ስሙን አሳምረው
    ገና ከጥንስሱ፣ ጦስ እንደሚያመጣ
    ህዝብን አቃቅሮ፣ እንደሚከት ጣጣ
    የታወቀን መርህ፣ ይህ አበጅም ማለት
    ችግሩን አርሞ፣ በሚሻል መተካት
    በማስተዋል ገዝፎ፣ አዲስ ለውጥን መሻት
    ከስተት ተምሮ፣ ይቅር በሉኝ ማለት
    የውስጥ ብስለት እንጅ፣ አልነበረም ድክመት
    ታዲያ በዚህ ምክንያት
    በሚገርም መልኩ፣ በበለፀጉቱ፣ በአደጉት ሀገራት
    ብዙሃኑን ማይወክል፣ አድሎ ግለኝነት
    የኔ ሃሳብ እንጅ፣ ሌላ ፍፁም ማለት
    እኔ ከሞት ወዲያ፣ ሰርዶ አይብቀል ሚሉት
    በእጅጉ ማፈን፣ የዜጋን አንደበት
    አባገነናዊ፣ የባህሪ ግደፈት
    ተሞክሮ ቢታይ፣ ድንገት በስህተት
    ከመወገዝ አልፎ፣ በየደረሱበት
    ዘብጥያ ያወርዳል፣ ያስነሳል ከሹመት
    ግን በእኛዋ ሐገር፣ በበዛባት በደል
    ለጎብኝዋ ገነት፣ ለዜጋዋ ሲኦል
    በገሃድ የሚታይ፣የጎሳ የጎጥ እብደት
    እየተስተዋለ፣ በየከተምንበት
    በእጅ አዙር ሙስና፣ አቤት ባይ ሲበደል
    በመንጋ ሚታጀብ፣ ንፁሃን ሲያስገድል
    ወገን ከነነፍሱ፣ በእሳት ሲቀጣጠል
    በጎጠኞች ሴራ፣ ሲወረወር ገደል
    ስዕብናው ተገፎ፣ ገላው ሲተለተል
    በራሱ እስከ ሚደርስ፣ የፍትህ መጓደል
    እውነት አንቆ ይዞት፣ በውሸት የሚምል
    ለጊዚያዊ ንዋይ፣ ዋሽቶ የሚያስገድል
    በእንባ እየታጠበ፣ ጉግማንጉግ ሚያባብል
    ተስፋ የቆረጠ፣ በሱስ ሚነሆልል
    በይስሙላ ፀሎት፣ ፈጣሪን ሚያታልል
    የአያቶቹን ታሪክ፣ የሚያንቋሽሽ ገድል
    ያዞ እንባ እያነባ፣ ከሀገር ሚኮበልል
    የጋን መብራት ሆኖ፣ ሊቅ ሙህር ነኝ የሚል
    ተራ ነፃ አውጭ ነኝ ባይ፣ ግብሩን የማይወክል
    በቀበሮ ጉድጓድ፣ በአንድ ኮዳ የጠጣን፣ ከሕይወት ሲነጥል
    ስብዕናን ገፎ፣ ነፃነትን ሲያስጥል
    ጥቂቶች ለእሱ መብት፣ ለሀገር ህልውና ሲሆኑ ነበልባል
    ከንፈር ሚመጥ እንጅ፣ የለም ለምን የሚል
    ለዕንቁ ሰማዕታት በግፍ ለረገፉ፣ ለፍትህ ሚታገል።
    ******************************
    ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና በሸኔ ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት እስርቤቶችና ማሰቃያ ጣቢያዎች ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች።
    አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!

  • @realjo733
    @realjo733 3 ปีที่แล้ว +1

    china america የሄዱት አትዮጵአውአን አውነት አሁን ኢትዮጵያ ከምንኖረው አንድ ሰዎች ናቸው? አይመስለኝም ለምን ቢሆን ኖሮ ከዚህ በላይ አሳማኝ መረጃ ይኖር ነበር ባህላችን ግንቦቻችን ይመሳሰሉ ነበር። መነሻ ነን አዎ ግን አንድ ተከታታይ ግዛት ስልጣኔ አልነበርንም china ወይም america ካሉት ማለት ነው። አሪፍ theory ሆኖ ሳለ
    ካመረርን ግንአንደ nazi አርያኖቹ ነን ብለው የዉሸት አንዳበዱት አንዳንሆን አንጠንቀቅ። በቂ ታሪክ አለን በራሳችን አንኩራ ።
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹።

  • @originofethiopia6982
    @originofethiopia6982 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹😘

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ እንድህ ኢትዮጵያን አንቁውን ተኝትፕናል ፈዘናል በዘረኝነት💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @maataddis5780
    @maataddis5780 3 ปีที่แล้ว +2

    Anta Diop the best of thinker. All Ethiopian must read his book : negro and civilisation ! Ra is one of the pharaon coming from Ethiopia !!!!!!!

    • @liasol8518
      @liasol8518 3 ปีที่แล้ว

      Where do we get the book?

    • @benicdovic5071
      @benicdovic5071 3 ปีที่แล้ว +1

      @@liasol8518 all pharaons are ethiopian.all history been hiden by white people until this day.they work hard to destory it our history

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 3 ปีที่แล้ว

      Hey u can buy on Amazon. Peace

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 3 ปีที่แล้ว

      @@benicdovic5071 all pharaon not ethiopan but all they are black African . When u see all civilisation (religion, philosophy, science, maths.... oraginate from Africa . Peace

    • @maataddis5780
      @maataddis5780 3 ปีที่แล้ว

      @@benicdovic5071 they don't have history so they wanna monopoliz and they facification our civilisation

  • @Martem79
    @Martem79 3 ปีที่แล้ว +1

    በሁሉም የኢትዮጵያ ቋንቋ ይተርጎም እባካችሁ አማረኛ ባለፈበት እንዳያልፍ ሁኖ የተፈጠረ ትውልድ አለ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 ปีที่แล้ว +5

    እንድ ጀማይካዊ አለቃዬ የነበረ አዛውንት እንዲህ አለኝ።እናንተ ኢትዮጵያዊያኖች ታሪካችሁን በሚገባ አታውቁም። እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሴት እንደማርያም ፣ እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ወንዶች እንደክርስቶስ የሚታዩ ናቸው። ትልቅነታችሁን ግን አታውቁትም። ለምን ታሪካችሁን አታጠኑም? አሉኝ።
    ከመገረም በስተቀር መልስ አልነበረኝም።
    ስለዚህ ፕሮግራም አመሰግናለሁ።

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 3 ปีที่แล้ว +1

    በማንነቴም ሆነ እናንተን የመሰለ ተቆርቋሪ ኢትዮጵያም አርሪቃም ስላላችሁአት በጣም ኮራው:: ብዙ ስለፖለቲካው ስንመለከት ተስፋ አስቆራጭ ነበር ነገር ግን እውነት ያለው እዚህ ነው:: በርቱ::

  • @selam9604
    @selam9604 3 ปีที่แล้ว

    HaQ new:: 👍👍

  • @meskerembereded2460
    @meskerembereded2460 3 ปีที่แล้ว

    ለምድን ነው ወንዱ ጻግሩን ቀለም እሚቀባቅ? ሽበት ለምን ጠላ ወንድ?

  • @GenetTekeste-qt4mn
    @GenetTekeste-qt4mn 5 วันที่ผ่านมา

    Negerew leze ager shaxe

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 3 ปีที่แล้ว

    አረ እፈሩ ኋላ ቀርነታችንን ረስተን ያልተፈጠረ ታሪክ በመፍጠር ራሳችንን ትልቅ ማድረግ በጣም ያሳፍራል የናንተን ዲስኩር የማልሰማበት የት ልሂድ

    • @ananiabzune8865
      @ananiabzune8865 3 ปีที่แล้ว +1

      ስናወራ ምክንያታዊ እንሁን ok የአሁን ኋላቀርነታችንን ብቻ ማየት ሳይሆን ጥንት ምን አይነት ህዝብ ነበርን፣በምን ምክንያት ኋላ ቀር ሆንን ማለት ያስፈልጋል። ደግሞም የኛ ነው ብለው የሚነግሩንን እንደተረት ስለምናይ ነው ደንዘን የቀረነው። ሲቀጥል they are saying every thing with source or evidance so የራስን እያናናቁ የአረብን መቆለል 😕😕😕አያዋጣም

  • @binireda8296
    @binireda8296 3 ปีที่แล้ว

    Which Ethiopia ?