I wish we created our own educatioun system and learned this instead all the useless things we learn today. Keep it up my brother በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሠራህ ያለኸው ወደፊት ጥናቶችን አርገን ይህን ሁሉ ድብቅ ጥበብ እንደምንገልፅ እና እናት ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ከፍታዋ እንደምንመልሳት አልጠራጠርም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
When I was yekolo temarie in Gojjam, I know that people used to says that there are plants you can use to make things invisible. But I didn’t see it. However, I still believe that it’s true. Keep searching until you find it.
having English subtitle will be so helping please , because we need to teach and preach this truth for most of the people who will love to be saved thank you all
They stole our books used em and became the leading countries of the world and yet we have all the knowledge and books but we don’t use t we going backwards instead of forward our generation should strive hard with all our books And knowledge and make our home Ethiopia great Again !!🙌🏾
I heard the invisible buildings will be seen when the rise of Ethiopia comes so if it is also science it means when we can solve the mystery of the plant.. Meaning the rise of ethiopia is not something we just wait but something we unfold because it has already been given to us.
Mr. Raftoel, your problem is that you are trying to examine idealist concept using materialist laboratory. That doesn't work brother. It is the belief that combines the whole chemistry of the subject matter which the silly science does not have. Science is always about the 5 senses. If you can't see it, taste it, feel it, hear it, and smell it; then it doesn't exist. That is called science. Break your tiny box and listen to this amazing teacher without using your silly references and could you please stop comparing us to anyone else since our method doesn't base itself on this world's science. Thanks
@@emaye9786 well, I just did but you can't see it... Can you! People are too short sighted to see my reason of me taking time and saying all that. All this means that I am so annoyed that I can't even ease in to it. That's why I jabbed it the way this video did to my ሀበሻ background. It's funny how they don't compare themselves to us but we always try to compare ourselves to them just like an obedient slave. I am so... Soooo.....tired of it, madam!
Clocking device Harry Potter lay ale isn't amazing wtf they're all thiefs I just can't with them😒 and thanks man for the enlightenment and also for the knowledge ur sharing👋
This what every military person in Ethiopia needs to know and stop killing each other.... See the bigger picture and know how far we have come... So sad to see what's happening now... Specially to the people of Tigray... The centre of axum
Augurt, but need to know the fact, how? Evility or consipiracy. Ambition and giving great value for own extra feeling. So what is our roll in this modern world creation. Plz let's know how with science, and when. We can't do, but we talk history only. We need to repeat that if it is science and fair. All seams individual's opinion, or if then why all this keep secreat and revealed today and how I can assure it, with what.
ይቺ ሀገር ምስጢር ናት ስንል በምክንያት ነው።ለዚህ እኮ ነው የሚያባሉን ገና ብዙ ምስጢር አለ መፅሃፍ ሔኖክ አንዱ ነው በርቱልን የኢትዮጵያ ብርሃን በቅርቡ እግዚአብሔር ይከፍታል!!
እናንተን ሳይ ኢትዮጵያ ላይ ያለኝ ተስፋ ይለመልማል 🙏🏻 💚💛❤️
አንተ ልጅ ተባረክ!!!! ያንተን አይነቱን ያብዛልን!!!
Amen.
ዘይገርም ነው ወዳጄ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በጊዜ ሰረገላ ተጭኘ አያታለው አግዚአብሔር ይባርክህ a@@rafatoel
Rafa i really appreciate what you are showing you are digging out our history and truth
I always felt relief when I hear you
thank you for this program we support you, we must show who we are ETHIOPIA is first by every thing so we have to show our wisdom by interpret by work
Ye gurish Hager teret teret yegermal
Finally we are getting somewhere!! Thank you 🙏
ኢትዮጵያውያን ገና በደንብ
አላወቅናትም ፈጣሪ ♥️ይስጠን🙏🏾
አጅግ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ይህ ገና ጅማሬ ነው ከዚህ የተሻለ እንጠብቃለን በጣም አሪፍ ነው በርቱ፡፡
ፈጣሪ ተግባርያዊ እንድንሆን ይግለጥልን 💚💛❤
እጅግ እናመሰግናለን ራፋቶኤል! በርታልን!
በርቱልን እግዚአብሄር ጥበቡን ይግለጥላቹ ለተተኪዉ ትዉልድ በትምሀርት ካሊኩርም ዉስጥ አንደዚህ ዓይነት ታሪክን ትዉልድ እንዲያዉቅ ቢደረግ ለሀገር የተሻለ ዜጋ መፍጠር ይቻላል !!! ስለ ሀገሩ የሚንገበገብ የሚቆጭ........የሚነዝረዉ.....ትዉልድ
በጣም መሳጭ ስራ ነው በርቱ! እናመሰግናለን!
I love this program keep it up and please invite Dr rodas tadese I believe he has a lot to share
ደህና ብላችኋል ።
ተመስገን የአባቶቹን ጥበብ የሚመረምር በአባቶቹ ጥበብ የሚኮራ ወጣት እየበዛ ነው ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ጥበብ የፈለገ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ያክብር ጠጋ ብሎም ታሪክ ይማር
ወይ ጥበብ ጅን እየሣብክ ጎጃም ሂድ ብዙ ያሳይሀል
Amazing! So much to learn. THE sound on background not good. Over kill.
I am very proud of being Ethiopian god bless bless our country Amen
ለኢትዮጵያ ስልጣኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከፍተኛ ድርሻ አለት
በምን በተረት ተረት ነው ስልጣኔ? ደግሞ ለየትኛው ስልጣኔ ነው
@@SuSu-id7ux wey alemawek selalawek nw
Thank you
I wish we created our own educatioun system and learned this instead all the useless things we learn today. Keep it up my brother በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሠራህ ያለኸው ወደፊት ጥናቶችን አርገን ይህን ሁሉ ድብቅ ጥበብ እንደምንገልፅ እና እናት ሀገራችንን ወደ ቀድሞው ከፍታዋ እንደምንመልሳት አልጠራጠርም! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
So.amazing...finally kahit dko naiintindihan parang pumapasok n sa isip ko kong ano sinsabi ...salamat
Thank you 🙏 my brother for this beautiful information god bless you
Write GOD by capital letters
GOD and god is 2 different
መች ታመሙ
bring this to modern education .. this is our original knowledge
this is all a lie
@@zubermesfin1679 what is the truth then?
@@zubermesfin1679 ዲቃላ የሚያውቀው ጥላቻን ብቻ ነው
የድንቅ ታሪክ ባለቤት ሁና የማንም መቀለጃ ሆነች ጊዜው ሲደርስ ማንነቷ በዓለም ይታወቃል አውሮጳውያኖች ከእኛ ወስደው ከእነሱ እንደተገኘ ሊነግሩን ይከጅላሉ እውነትን መካድ አይቻልም በጊዜው እውነቱ ይገለጻል
የሚያሳዝነው ነገር እኛነታችንን በቅጡ አለማወቃችን ይቆጨኛል
ወይ የመድሀኒአለም ስራ ታምር ነው እግዚአብሔርን ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት ተንሳኤዋንም አሳየን
keep it up...!it is really amazing..good to have someone with such kind of program in the era of tiktok.
When I was yekolo temarie in Gojjam, I know that people used to says that there are plants you can use to make things invisible. But I didn’t see it. However, I still believe that it’s true. Keep searching until you find it.
What type of plant is that is it big physically
@@the_fam the plates are more than one. They are not big. You also need some ingredients which you need to mine
@@bedelludesta5508 please tell me what you know i am young scientist i will find it one day
These are treasured mysteries best kept a secret.
እፀ መሰውር???
Enem endez ayent tark mawekna memeramer felegalew ena bagegnachu bexam des yelegnal bertu fexare kenanet gar yehun ethiopa lezelalem tenur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝
having English subtitle will be so helping please , because we need to teach and preach this truth for most of the people who will love to be saved
thank you all
But it is pure lies lol. How dense must you be to believe this.
Fatari yibarikachu
Mind blown!
እፀ ልቡና እና እፀ ልባዊት ልዩ ናቸው: በትረ ሙሴ በሰሜን ኢትዮጵያ ተሰኔና በለሳ ትገኛለች በትለምዶ የከብት እረኞ እውነትን ለመናገር እንደ ቃለመሃላ ዱላይቱን/ዘንጏን አጋድመው መዝለል አለባቸው የእውነት መለኪያ አድርገዋት: እፀልባዊት አባይ ሽለቆና ሽናሻ አግር ትገኛለች ያለፀሎት የሚቆርጣትን ታሳብዳለች: ከቃለ መሪራስ የተገኘ መርጃ🤞
እስካሁን በሐገር ና በሰው ልጅ አኗኗራቾን ሁኔታ የተሥተካከለ ኑሮን አግኝተን ሕዝባች ጠልቆ እውቀቶቻችንን እንዳንማር ተምረንም አንደ ሰለጠኑ አገሮች ሥርአታዊ አረገን እንዳንጠቀም አውቀቱን የያዙት ሰውች በፍራቻም ይሁን በሌሎች ነገሮች ደብቀው የሚይዙ አካሎች አሉ ገሚሱ የውቀት መፅሀፎቻችን በሌቦች ተወስደዋል እነዲሁ ባላዋቂዎች የተሰጡ ሊኖሩ የችላሉ ይሕንንም በማየት ያለንን የተፈጥሮና የውቀት ሐብታችነነ በመጎምዠት ሐይማኖተችንን ጭምር ለማጣጣል ደባ ይፈጠራል እኛንም ደሆች እያሉ ይሳለቁብናል ታድያ መች ይሆን ሰብሰብ ብለን የውጥ ሽኩቻችን ሰልጠን ባለ ሁኔታ አቁመን ሐብታችንና እውቀታችንን ሸጠን አገሬችንን የምናሳድገው ?
ጥበብ አለ እንጂ በጥበቡ መጠቀም ስለመቻሉ ወይም ለሕዝብ ክፍት ስለመሆኑ አልተገለጸም። እዚህ ላይ ማብራሪያ ቢሰጥበት ጥሩ ይመስለኛል።
በጣም እናመሰግናለን ራፋ
Betam new yemigeremew betechale akem refatuhale be selek bagegeh dese yelegale
አርት ቲቪ ግን ግሩም ነው የምታቀርቡት ነገር በርቱ ኢትዮጵያን እያነሳችሁ ነው
the editor needs a raise
please work on the backgrund music, its unsettling, documentary videos shouldnt use this kind of audio
Trying to make things dramatic, Then too much dramatic become disturbing
እያደር እየረቀቀች የምትሄድ አገር ልጆችዋ እንዳንጠቀምባት እንቅልፍ ላይ ነን ይገርማል💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ገእግዛብሄር ከናተጋ ዩሁን ተስፋችን
very nice, betam yekrenal its deep,,hulum sew mawekna wedrasu memeles alebetem yehen astewlo lemgenzeb,,selzi enatem fetunu tolo menkat aleben
The background sound is unnecessarily loud. Other than that, this is enjoyable and should be encouraged!!!
selehulum enamesegnalen bemenorachum desi bilonal ethiopia hagerachun kalut tabiyawochi balageruna enate bichanachu mesitawot eyehonachun yalachut rejm edimana tana egizhabhar amilak yisitachu yakoyiln enatenim letarik betam desi silalegn new
እና አባይን ከግብፅ እሰውረው ?
ወይስ አዲሳባን እሰውራት?
እስኪ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሁሉ ከጠላቶቻችን የሚሰውር ነገር ፈልጉ
😂😂😂
የአሁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን የከበረ ማንነት አለውና ነው እዲሰወር የሚደረገው ጎበዝ 🤔
ከክፍ ሥራ እና ሥፍራ ሁሉ ከራቅን ሰውሩኝ ሳንል አንሰወርምና ነውን? ?
Hiding isn't important here, but fighting is better!
ክክክ
wow just wow💚💛❤
ምንድነው ቆርቆሮ ከድምፅ ጀርባ የሚደበደበው ያስጠላል አባዬ
እኔም አስበው የነበረ ነገር ነው። እሱ የኛ አይደለም፤ በተለይ ከዚህ ዝግጅት ጋር አብሮ አይሄድም።
እግዜር ይባርክህ ... አንድ ፊልምን አሰታወስከኝ ** መሰዉር** ይሰኛል የበለጠ ገላጭ ነዉ በባህር ዳር ልጆች የተሰራ ነዉ ምርጥ ፊልም ነዉ
ይቀጥል ጥሩ ነው
They stole our books used em and became the leading countries of the world and yet we have all the knowledge and books but we don’t use t we going backwards instead of forward our generation should strive hard with all our books And knowledge and make our home Ethiopia great Again !!🙌🏾
TRUE.....iam saying this too!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Wowamazing
ተባረኩልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
be quarentine wekt slemsewer ena sle quantem yerasen research eyseraw neber ena ethiopoawi ewketen betam felgalew
the drums in the background are disturbing
የሚቆጨኝ ነገር ከ20 በፊት ቅኔ"ሚበዙህ"የሚባለው 3ኛው የቅኔ ክፍል ደርሼ አቋርጬ ዘመናዊ ትምህርት መማሬ ነው ምንም እንኳን በዚህም ስኬታማ ብሆን
ምንም ያላተረፍኩት እኔስ ። ዛሬም ድረስ ይቆጨኛል
ቅኔ ተምረህ ምን ምን ለማድረግ አስበህ ነበር?
Be EYESUS CHRISTOS sim
TiNKOL Tinkola Yfres......
I heard the invisible buildings will be seen when the rise of Ethiopia comes so if it is also science it means when we can solve the mystery of the plant.. Meaning the rise of ethiopia is not something we just wait but something we unfold because it has already been given to us.
Yes we are responsible for our future we must start working hard and harder than our enemies and competitors
I like the way you perceive this.
I like how you describe it 😍😍😍
The work is of a spiritual nature, cleansing of the heart being number one. ልብ እናርግ
ተሰወርና አሳየን እስት?
Nice 👍
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ግን ምክንያታዊ አይደለም ለምን ቢባል የዌስተርን ስልጣኔ በጣም ትልቁ ጥራቱ scientific method መጠቀሙ ነው ማንኛውም ሰው እሱን ተጠቅሞ ተመሳሳይ ውጤት ማግኘት ይችላል ይሄንም reliability ይሉታል አሁን እነሱ የሰሩት cloaking device የሚስራው በአስማት ወይም በእጽ ሳይሆን የlight refraction concept በመጠቀም ነው በዛ ላይ እውቀታቸውን አይሰውሩም ያካፍላሉ ያሳውቃሉ እኛ ጋ ደግሞ ይደመበቃል ይሰወራል ለምን ብለን ከጠየቅን ምን ታቃለህ ተብለህ ትዘለፋለህ ለምንድነው ከዛሬ 500 አመት የነበረንን የግንባታ ጥበብ አሁን ላይ የሌለን ካልን ዶኩመንት አርገን አናስተላልፍም በዛላይ ይደቃል በዛላይ ከፍተኛ የሆነ የሴራ ትንታኔ እናበዛልን ደግሞም የሴራ ትንታኔ እናምናለን፡፡ እስቲ አለ የምትሉትን ነገር ግልጽ አርጉት በተጨባጭሁኔታ ማለት ነው፡፡
ከ18 ቅኔዎች አንዳንድ ቅኔ በቀኝልን በጣም ትልቅ ቴምህርት ይሆናል
yerasachu channel yelachum ende?
keep it up.....Ethiopia have more than this,i believe but 0.0000000001% is in progress why and i don't know..
so why don't we Klock/ the Abhay? or the gird,
Mnalbati yaten teneshiwan metiteye ewket norogni selehagere baweku wnetim ethiopian mester nat
yemajebiyaw muzika betam yerebshal biker tru new programu truu new
ከምስጢራት ተካፋይ ያድርገነ አምላክ።
Yegeremekale ename endante asbe neber Betarikachen laye
Mr. Raftoel, your problem is that you are trying to examine idealist concept using materialist laboratory. That doesn't work brother. It is the belief that combines the whole chemistry of the subject matter which the silly science does not have. Science is always about the 5 senses. If you can't see it, taste it, feel it, hear it, and smell it; then it doesn't exist. That is called science. Break your tiny box and listen to this amazing teacher without using your silly references and could you please stop comparing us to anyone else since our method doesn't base itself on this world's science. Thanks
Why so harsh?! If you have something to contribute just say it!
@@emaye9786 well, I just did but you can't see it... Can you! People are too short sighted to see my reason of me taking time and saying all that. All this means that I am so annoyed that I can't even ease in to it. That's why I jabbed it the way this video did to my ሀበሻ background. It's funny how they don't compare themselves to us but we always try to compare ourselves to them just like an obedient slave. I am so... Soooo.....tired of it, madam!
ፕሮግራሞቻችንን ተከታትለው ለሰጡን አስተያየት ላመሰግንዎት እወዳለሁ! የሰጡትን ሀሳብ በሚገባ እረዳለሁ ትክክልም ነው! ነገርግን በዚህ መልኩ ነጥለን ብንመለከተው ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ!
አንደኛ - የኛ የአባቶቻችን ጥበብ ወይንም አገር በቀል እውቀቶቻችን ተግባራዊ እውቀት ናቸው! ወይንም ሳይንስ ናቸው! ይህን ለማለት የሚያስደፍረው ዘመናዊው ሳይንስ ያስቀመጣቸውን የጥናት የምርምር የሙከራ ሂደቶችን አልፈው ከላይ በአስተየየትዎ ያነሷቸውን አምስቱን ነጥቦች ወይንም መስፈርቶች ባሟላ መልኩ አገልግሎት የሚሰጡ መሆናቸው ነው! በመሆኑም ከዘመኑ የምእራቡ ዓለም የሳይንስ እድገት ጋር አስማምተን አዛምደን ልንገለገልባቸው የምንችላቸው ጠቃሚ አገርበቀል እውቀቶችን አሉን! ለዚህ አንድ ሁለት እያልን ከሳይንሳዊ ትንታኔ ጋር እንደ አብነት ልናቀርባቸው የምንችላቸው በርካታ እውቀቶች አሉን!
ሁለተኛ - ከዘመኑ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እድገት በላይ የመጠቁ አሁን ሳይንስ ባስቀመጣቸው መስፈርቶች ሊብራሩ የማይችሉ እውቀቶችም እንዲሁ አሉ! እንደሚታወቀው የምእራቡ ዓለም ሳይንስም ቢሆን አድጎ የተወለደ ሳይሆን እያደገ የሄደ የሚሄድ ዘርፍ እንደመሆኑ ያልደረሰባቸው በርካታ ጥንታዊ የእውቀት ዘርፎች እንዳሉ እሙን ነው! ስለዚህ የምእራቡ ዓለም ሳይንስ አልደረሰባቸውም ማለት የአፍሪካ ብሎም የኢትዮጵያ እውቀቶች ሳይንስ አይደሉም ማለት የምንችልበት አግባብ የለም! ለዚህም እንደ አብነት Parapsychology, Quantum mechanics ፣ Neurology፣ Astrobiology etc,,,,,, የተሰኙትን የጥናት ዘርፎች ማንሳት እንችላለን!
በነዚህ ዘርፎች ውስጥ ተካተው እየተጠኑባቸው ያሉ በርካታ የኢትዮጵያ አገርበቀል እውቀቶች አሉ! እነርሱ ባያጠኑባቸውም ደግሞ የኛ አገር በቀል ሊቃውንት አገርበቀል በሆነ የጥናትና የምርምር ሂደት እውቀቶቹ ተግባራዊ እንዲሆኑ በማስቻል ስልጣኔ መስርተውበታል ፣ ማህበረሰብ እና አገርን ጠቅመውበታል! ለዚህም እንዲሁ በማስረጃ የተጨበጠ ምሳሌዎችን ማንሳት እንችላለን! እንዳሉት የኛ እውቀት በሳይንስ ሳጥን ውስጥ ብቻ ከተን የምንመዝነው አይደለም! ፍጹም አይደለም ሊሆንም አይችልም! ምክንያቱም እንዳሉት የኛ እውቀት በዚች የምድር የተገደበ ብቻ አይደለም!
ከላይ በአስተየየትዎ እንዳሰፈሩት የኛን እውቀቶች ከምእራቡ ዓለም ጋር ለማነጻጸር አቅደን አልተነሳንም! የትምህርት ስርአታችን በምእራቡ ዓለም ፍልስፍና እና ቅኝት እንድንሳል በማድረጉ ሀሳቦችን ከኛም ከእነሱም አንጻር እያዛመድን ማንሳታችን ለመረዳት ምቹ እና ቀላል ሊያደርገው ይችላል ከሚል አግባብ ነው! ከውድድር ፣ ከማሳነስና ከማብዛት ብሎም ከማነጻጸር እንዳልሆነ መግለጽ እወዳለሁ!
ስለ አገርበቀል እውቀቶቻችን ያለዎትን እይታ እያደንኩ ጊዜ ወስደው አስተያየት ስለሰጡን እናመሰግናለን! ተጨማሪ ሀሳብ ካለዎት ሊያደርሱን ይችላሉ
ራፋቶኤል ምዕላድ
@@rafatoel አዎን ሳይንስ ማለት በተሻለ መልኩ ነገሮችን አገናዝቦ ትንታኔ እና ልቀጥ መስጠት ነው :: ይህም ከሚንፀባረቅባቸው መንገዶች አንዱ በተለያዩ ሃሳቦች ላይ መወያየት እና ዘርፈ ብዙ ገለፃዎችን መስጠት ይሆናል:: እንደምሳሌም በሃሳባዊ ርዕዮት የበላይነት እና የቁስ አካል ሳይንስ በሃሳባዊ ሳይንስ ተገዥነት ላይ መወያየታችን በራሱ የሳይንስ መገለጫ አንዱ ባህሪ ነው ::
በተጨማሪም የምዕራባውያን ስዉር አርጩሜ የራስን የማስረሳት ባህሪው ከባድ ነዉና: ማንኛዉም ነገር ከመከናወኑ በፊት ያለዉን ከጀርባ የተደበቀ መልእክት መረዳት እና ማጤን ተገቢ ነው ብለን እናምናለን:: እኛ በጥሬው የራሳችንን እንዳለ ያለምራባዊ ምሳሌ ለማህበረሰቡ የማቅረብም ልምድም ልናዳብር ይገባናል የሚል ሃሳብም አለን ምክንያቱም የምዕራባውያን ዘጋቢ ፊልም የኛን እንደ ምሳሌ ተጠቅሞ ራሱን ገልፆ አያዉቅም እና:: ባጠቃላይ የሃሳቦትን ጥልቀት በዚህ መልኩ መረዳት የሚያስችል አገላለፅ እና አጠያየቅ ተሞክሮ በዘጋቢ ተንቀሳቃሽ ምስሉም ላይ ቢንፀባረቅ የተሻለ ይሆናል ምክንያቱም አዲሱን ትውልድ ከስዉር የምራባውያን ያስተሳሰብ ባርነት ልንታደገው ይገባናልና::
ለገለፃዎ አጥብቀን እያመሰገንን ለመጪውም መልካሙን እንመኛለን!
ጌታነህ
@@ithinkfast ስጋቱን በሚገባ እረዳለሁኝም እጋራለሁም። አመሰግናለሁ።
Rafatoel adds new feature for Arts Tv like Tesfahun Kebede
Am sure the early Ethiopians made the pyramid,mummies and also the early Egypt
ይህቺ አገር እኮ ምስጢር ነች የምትባለው እንዲሁ በግምት ሳይሆን አባቶቻችን ዓለምን አሳምነው ስለሆነ ነው። ምክንያቱም እነሱ እራሳችንን ከምናውቀው በላይ ሊያውቁን እየጣሩ እኛ ግን ቀልባችንን ሰብስበን ራሳችንን እንድናውቅ "አበሻ ሲባል' ተመልሰን
"አበሻ ሲባል" በሚል ባዶነት እንዋልላለን። ህዝባችን ትክክለኛ ታሪኩን እንዲያውቅ መደረግ አለበት ለምሳሌ አባቶቻችን በዓለም ላይ ማንም ያልሰራውን የላሊበላ ምህንድስና ባልተለመደ ጥበብ ከላይ ወደ ታች ሰርተዋል እስከዛሬ ድረስ ግን የትኛውም የተራቀቀ አገር ከስር እየገነባ ሠራ እንጂ እንደኛ አልሰራም። እበት ትል ይወልዳል እንዲሉ አሁን ባለንበት ሁኔታ ባይሰወርብንማ ሸጠን እራሳችንንም አባቶቻችንንም አገራችንንም አዋርደን እጃችንን አጣጥፈን ላለመቀመጣችን ምን ዋስትና ይኖረናል። መፍትሔው በሚቻለው መጠን ትውልድ ያልተዛባና ትክክለኛ ታሪኩን እንዲያውቅ ማድረጉ የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ሲሆን ነው።
Clocking device Harry Potter lay ale isn't amazing wtf they're all thiefs I just can't with them😒 and thanks man for the enlightenment and also for the knowledge ur sharing👋
ቆይ ትምህርት ቤት ለምን አይከፈትም ግን ? የኢትዮጵያ ድንቅ ስልጣኔን የምንማማርበት ልክ የውጪዎቹን እንደምንማረው ሁሉ የራሳችንንም የምንማርበት ። እባካቹ ይህን ነገር አስቡበት ። ቁጭ ብሎ መናገር ብቻ ሳይሆን በተግባርም አሳዩን ። ስንት ሰዎች አሉ ፍላጎቱ ያላቸው ግን ማንም የሚያስተምራቸው የለም ። ሰብስቡን እና ትውልዱን እናድን ።
አምላክ የኢትዩጵያን ደብተራ ያጥፋልን ደሀ የአይምሮ ሰው የሚያሰቃይ
Kkkkk fudelatin yeketelish manihonena debitra brka ewuket yangeshgishachihuwal kkkkk
Wow
WHY you mix dark with light. they cant go or work together
ኢትዮጵያ ከእኛ ምስጢር ደብቀነለች
Yes i believe in this agendas.
ሴራ ብቻ ግን አደለም ሆንብለውም ሊቃውንቱም ሚስጢር አአድርገውታል
Ysidama akotater Yekoke Kotera Tenekola now bakesh
ችግሩ እኮ እዚህ ጋር ነው ስሩን ከነቅጠሉ ለምን አታሳየንም ቅጠሉን ካላወቅን ስሩን እንዴት እናገኝዋለን
አቦ ራሳችንን አንሸውድ ነቾች ሊያታልሉህ የከርሰምድረ ሀብተህን ልበሉበህ ነው ቅኔ ሀብት ወይም የ ስልጣኔ ከሆነ kedihinet ለምን alawetachuhinem
❤
Fascinating...😅😅😅
weybla : shewshwet : adenager : etse mesewer tebalaleche merab gojam menze gonder tegengaleche
እኛ ግን ተኝተናል ሀብቷን እና ታሪክ ማወቅ ተሰኖነል
Ejig Dink Ke Aemiro Belay Yehone Neger,,,,Wey Ethiopiaye Sint Talak Neger Teshekimesh Ye Zeregna Ensisa Mechawecha Tihogni?
abotochachen abatochachen abatochachen Egnas eshi mn seran egna negerugna ee
This what every military person in Ethiopia needs to know and stop killing each other.... See the bigger picture and know how far we have come... So sad to see what's happening now... Specially to the people of Tigray... The centre of axum
What ever is happening in Tigray was propagated by its own mafioso leadership...look within my dear.
አሁን ለባዊት እፅዋት ኢትዬጵያ አለች ወይ
ካለች ልታሳዩን ትችላላችሁ
የምንሰማው ነጮች ያገኙትን እና የፀፉትን ነው በዱሮው ምን ተጠቅመውበታል
እንድገና ፒራሚድን የኢትዬጵያ እጂ አለበት ከተባለ እንዴት በትውልድ እንካ የተሻለ የቤት አሰራር እላየንም ከጎጆ ቤት በቀር ላሊበላ ሌላ ነገር ነው እዛው አካባቢ እንካን የድንጋይ ቤት የለም ተሰውሮ ይሆን
ማጀቢያ ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል።
Abat meseget gebtsochm alalum
ትክክለኛዉ ካሌንደር የሄኖክ መሆኑ በሳይንሳዊ ጥናት ተረጋግጧል፡፡ ፡፡
Ye nedera teregume menedenawe
Bertuln keenklfachn kesksun ebakachhu
7;16 laye sewmesaye sereale
የሴት ቀስት ጥቅሟን ምንድነው እኔ አካባቢ በጣም በብዛት አለች
ይቅርታ ወንድም አናግረኝ የሴት ቀስት ካለች ልገዛክ ችላለሁ
@@tewahdohaymanote7005 eshi des yilegnal
@@EJCSurroundingwollo eshi be telegram mawrat enchlalen SAMI_9515 username nw bezi angregn

💚💛❤️