ፊደልና ቋንቋኢትዮጵያ የስልጣኔ ሁሉ መነሻ - ንድራ -Nedra Ep 02

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @bz3853
    @bz3853 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጥሩ። ትንሽ ጊዜ ወስዳችሁ ስለ ፊደሎቹ ምሳሌዎች እያሳያችሁ ብታብራሩ እላለሁ።ስለሌሎቹም ምሳሌ እያሳያችሁ በደንብ ብታብራሩ ይበልጥ ለተመልካች ግልጽ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ቀጥሉበት የኢትዮጽያ ድንቅ ልጆች ናችሁ።

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว +2

    ራፋቶኤል ቀጥሉበት
    👍👍👍🧠🧠🧠ከአንተ ገና ብዙ ነገር እጠብቃለሁ

  • @ananiabzune8865
    @ananiabzune8865 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ የደነዘዘን አእምሮ በደንብ አነቃቁ👍👍👍

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 4 ปีที่แล้ว +7

    I hope millions of young aspiring Ethiopian future scientists would watch this wonderful program. Ethiopia is just amazing! Thank you the presenters and Arts Tv!

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ፡ ድንቅ ፡ ዝግጅት ፡ ነው

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ከሚያናድዱኝ ነጮች እኛን ያውቁናል እኛ ግን እራሳችንን አናውቀውም

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 4 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ሰዓት ለዚህ ትውልድ ሚጠቅመው ይህን እና ይህን የመሰሉ የኢትዮጵያን ታሪክ ፍንትው አድርገው የሚያሳዩ ዝግጅቶች ማቅረብ ነው። ታሪኩን እና ማንነቱን ያላወቀ ትውልድ ዳውን ዳውን ኢትዮጵያዊ እያለ ለዓለም መሳለቂያ እየሆነ ነው

  • @yamrotkassa2652
    @yamrotkassa2652 4 ปีที่แล้ว +4

    Great program! Please include Dr. Rodas Tadesse in your program he is proud Ethiopian with high Astro physics knowledge!

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 4 ปีที่แล้ว +5

    አሚገርም ፕሮግራም ነው በሩቱ

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 4 ปีที่แล้ว +2

    Great mind
    Thank you so much

  • @eyobmeskelu1938
    @eyobmeskelu1938 3 ปีที่แล้ว +1

    Keep the GoodWork.

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነዉ፡፡በርቱልን፡፡

  • @abebew364
    @abebew364 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏

  • @Martem79
    @Martem79 4 ปีที่แล้ว +4

    በብዙ ቋንቋ ይተርጎም እባካችሁ

  • @getayebiyaznlgn6927
    @getayebiyaznlgn6927 3 ปีที่แล้ว +1

    keep going

  • @petsoftiktok230
    @petsoftiktok230 4 ปีที่แล้ว +5

    background soundu betatefut weym betekenesut arif nw . programu demo betam arif new.

  • @selamugenetu9253
    @selamugenetu9253 4 ปีที่แล้ว

    አሁንም ሌላ አለ። በርቱ ARTS

  • @girmaabera1435
    @girmaabera1435 4 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ የሚል እና መሳጭ ነው!
    ነገር ግን ከጀርባ ያለው ሙዚቃው በጣም ነው የሚረብሸው ሀሳብህን ይሰርቃል

  • @ገዛሃኝተስፋሁን
    @ገዛሃኝተስፋሁን 4 ปีที่แล้ว +13

    please remove background sound . You disturbed . ከጀርባ የጨመርከውን ድምጽ አጥፋውና repost አድርገው ።

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ግን ድምጹ ስቦኛል

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 ปีที่แล้ว +7

    ከጀርባው ያለው ሙዚቃ ካልተነሳ ፡ በዕርጋታ መስማት አይቻልም።
    :-(

  • @-nanna
    @-nanna 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን:: ነገርግን ከኋላ ያለው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል አስፈላጊም አይመስለኝም:: ሰዎቹ በሚናገሩበት ጊዜ በደንብ ለመስማት ያስቸግራል:: የሚቻል ከሆነ የሚቀጥሉት ላይ ብታወጡት ጥሩ ነው:: መሆንም ካለበት የማይረብሽ ብትመርጡ ድምፁም ባይበዛ የተሻለ ይሆናል:: ፕሮግራሙ ካለው ትልቅ ሀሳብ አንፃር ከእንደገና ቢቀርብ እንኳን ይህን ብታስተካክሉ ጥሩ ነው:: በተረፈ በርቱ::

  • @koutad7468
    @koutad7468 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዝግጅት but እንዴት ልስማ የሗላ ሙዚቃቹ ቀሽም editor

  • @atsejah1768
    @atsejah1768 4 ปีที่แล้ว

    ንድራ በጣም ደስ ይላል ኢትኤል በሚለው ምዕላዳቹ ነበረ የማውቃቹ ኢትዮጵያ የታሪክ ውቅያኖስ ናት ተነግራ የማታልቅ ግን ማጀብያ ሙዚቃው ትንሽ ድምፁ በዝቶበታል በተረፈ በርቱ እወዳትዋለው የዘመናችን የታሪክ ሊቆች ተቃራኒ ሀሳብ አትስሙ የምቀኛ ወሬነውና።

  • @selamawitzewde3396
    @selamawitzewde3396 3 ปีที่แล้ว

    Very interesting and educational. This generation desperately needs to know who Ethiopia and Ethiopians are. Continue sending such program. It's time we wake up !!!
    Finally, I would say please take away the background music. It's really disturbing. Thank you so much ❤️🙏

  • @samuelyonas2871
    @samuelyonas2871 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ግዕዝ የመጀመሪያ ቋንቋ ነው መፅሀፍ ቅዱስ በእብራይስጥ ነው የተፃፈው መፀሀፍ ቅዱስ ን የተፃፈው ከሙሴ ጀምሮ ነው ከሙሴ በፊት ግን ሰው በምድር ላይ ይኖር ነበር ዘ ፍጥረት በደንብ ሳታነቡ አታውሩ ተመልካቾች

  • @ephrataewnetu1289
    @ephrataewnetu1289 3 ปีที่แล้ว

    Ye telegram acc yelchum❤🙏

  • @sophiagualu1832
    @sophiagualu1832 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አደንቃችኇለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህቺን ሉሲ በኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥ ባትገባ ሰዉ አትመስልም ይህ ሰዉ ዝንጀሮ ነበር ወደ ሚለዉ ይወስደናል እኛን አይመለከትም ያሉንን ዘንድሮም ባንቀበል

  • @TE-ti4pn
    @TE-ti4pn 4 ปีที่แล้ว +3

    Turn off the backgraund music.

  • @abelb8555
    @abelb8555 4 ปีที่แล้ว +3

    The background music is so annoying can't even focus to watch

  • @2atnm978
    @2atnm978 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያኮራ ሥራ እየሰራችሁ ነው እውነት በውሸት ጠፍታ አታውቅም ተጠናክራችሁ አሉ ከሚባሉ እንደነ ሐኪም አበበች ሮዶር ሮዳስ የመሳሰሉ የዕውቀት ባለፀጋዎች ጋር ለመሥራት ያብቃችሁ ኮርቼባችሁአለው💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕

  • @quantadotonium3654
    @quantadotonium3654 4 ปีที่แล้ว +3

    I like what you guys have attempted to compose more than 5000 years old of history, culture and languages, thanks for that. BUT, I have seen Ep 01 and 02 completely in the spirit of harvesting what I may not know, however, I need a genuine answer from who ever organizing these series: WHY YOU GUYS SNEAK IN THE "ABA GEDA" PHOTO (200-300 years of history) in the video? What is the context and what king of message you guys try to pass on? The time scale of history you try to address vs the so called Aba Geda picture doesn't go hand in hand. Please, this kind of approach is called Intellectual prostitution and please be factual and CLEAR yourselves from political affiliations. We have enough of biased and unfounded claims that we have to correct in the next generation. Thank you.

    • @bz3853
      @bz3853 4 ปีที่แล้ว +1

      That’s a good observation about the Aba Geda. The image made it seem like there was some connections between the Egyptian diety and Aba Geda. No more hiding the truth or pretending. The truth about the identity destroying Geda structure and practice is well known. It is very dangerous and expansionist and forcefully imposes Oromo homogeneity as was done in the 16th century Ethiopia when the Oromo Lubas (known as Galla back then) destroyed over 20 ethnic Ethiopian groups. This expansionism and marauding was stopped finally by the Ethiopian emperors. There is no mention of the nomadic and pastoralist Oromos in Ethiopia until the 16th century when they started invading Ethiopian lands due to the weakening of the Ethiopian central government by the war with the Jihadist Ahmad Gragn who was trying to destroy the Christian kingdom of Ethiopia.

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 4 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ከቻልን ከድጎማ ወጥተን የተረጋጋ አገር ፈጥረን አገራችንን የሠላም አየር ሠርተን መኖር ምንችልበት ነበርን ዋጋ የለዉም ሆነን እንገኝ።

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 3 ปีที่แล้ว

    Please don't mislead the public, Lucy is not homosapien she is hominine or the missing link to human ancestors.

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 4 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያው ቋንቋ እብራይስጥ ነው መጽሐፍ ቅዱስም የተጻፈው በእብራይስጥ ቋንቋ ብቻ ነው ።

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว +1

      ተው ባክህ

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 4 ปีที่แล้ว

      መጽሐፉ ቅዱስ በእብራይስጥ ነው የተጻፈው

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว +2

      @@dzberihun1423እንደሱ ካልክ ከታች የምጠይቅህን መልስ
      ~ እና መጽሐፍ ቅዱስ በእብራይስጥ ተጻፈ ማለት የመጀመሪያው የአዳም ቋንቋ ነው ማለት ነው ?
      ~እብራይስጥ የቃሉ ትርጉም ምን ማለት ነው ?
      ~ መጽሐፍ ቅዱስ መቼ ተጻፈ ?
      ይህን መልስ

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 4 ปีที่แล้ว

      በእብራይስጥ ወይም በእብይስጠኛ (ኢብሪት) ማለት ኤቤር ከሚለው የቀድሞ ሰው ስም የተወሰደ ነው ። ያ ኤቤር የሚባለው ሰው ሲያወራበት የነበረው ቋንቋ ኢብሪት ይባል ነበር ። የአዳም ቋንቋ እብራይስጥ ነው ተብሎ ይታመናል በአይሁዶች ዘንድ መምህራችን ሙሴም ቶራን ወይም ኦሪትን በእብራስጥ ቋንቋ ነው የጻፈው ከእግዚአብሔር አፍ ተቀብሎ ማለት ነው ።

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 4 ปีที่แล้ว

      @@dzberihun1423 ታዲያ የመጀመሪያው ቋንቋ ከሆነ ለምን በሰው ስም ተሰየመ ነው ወይ በአዳም ዘመን ሰውየው ነበረ ?
      ቀዳማዊስ ግእዝ ነው

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 3 ปีที่แล้ว

    ቀደም ሲል ሀይማኖታዊ ትምህርት በተለይ መሠረታዊ ነው የሚባለው እንኳን ሚስጥር ነው እንደዛሬው ምእመኑ ሊያውቅ የሚፈልገውን ጠይቆ ማወቅ የሚቻል አልነበረም አባቶቻችንም ድብቅ ነበሩ ይሄን የምለው ለመውቀስ አይደለም ሁሉም በጊዜው ሊሆን ግድ ይላል ለትውልድ አቆይተውታል እግዚአብሔር ይባርክልን እናንተንም አንዲሁ

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ዳቦ የማያበላ ታሪክ ትተህ ገበሬ ዛሬም በረሃብ በቺግር አየተሰቃ አንተ አፍ አለኝ ብሎህ ታወራነ ሞኝ

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 4 ปีที่แล้ว

    Stop the joke, you are not what you perceive to be. Look what you are doing to your own people! Look the genocide in in Tigray, the very people who contributed much of the story you are telling. Shameless!

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 ปีที่แล้ว

    የናንተ ስልጣኔ ኤርትራ ለ ታልአን መሸጥ ጅቡኦትን ለ france መሸጥ ነው ወረኛየመቸረሻ ደሃ ሃገር ለማኝ ኡነት ይዞ አይተስፋ የማትረቡ እንደዚ አያላችሁ ደሃ አደረጋችሁ