I swear I’m very suspicious about this media now funding by Egypt because they’re working hard day and night against our country, you can hate a ruling party or their elected leader but what made you hate your own country and want her failure? Because You’ll never ever hear good news about our country from them.
ታድያ የሰጠኸው ርእስ እና ያነበብከው የተለያየ ነው ውሀ በላውን ምን አመጣው
ቢሸነፍስ በሚል ወሰደው
የነጋዴ ትረካ
አስመሳይ ጡት ነካሽ ሳይሆን አይቀርም። ድሮም ብዙ እትዮጵያዊያኖች ለብሄር ጥቅም እንጅ ለሀገራችን እድገት ዘልቆ አይሰሩም።
ለተራ የዜና ፍላጐትህ፣ሀገርህ ላይ አታማርት ብሮ።
Eko😂😂😂
ውሃ የበላው ሚዲያ
ላገር ጥሩ ነገር ተመኙ ካለበለዚያ ዝምታ መልካም ነዉ
Teru neger keleles?
መመኘት እኳ ስለነገ ነው። ምቀኝነት እንጂ@@efremabraham2775
የወደቡን ጉዳይ ወሀ በላው የሚል ደምዳሜ ላይ ያደረሰህ ምንድነው
ኣለማወቅ: የአእምሮ ብስለት ማጣት ለማለት ይቻላል!!!!
ጋዜጠኛው የፋኖ ደጋፊ ነው እነሱን ለማስደሰት የተጠቀማት ርዕስ ነች እነሱ ስለ ሃገር ጥሩ ነገር ስለማይወዱ 😅
ቀፋፊ ሟርተኛ!! ማንም ተመረጠ ስምምነቱ የፀና ነዉ።ሁሉም ዕውቅና ይፈልጋሉ ።
ሟርተኛ ሚዲያ ነህ የ120ሚለዮን ህዝብ ጠላት ነህ
እኔም እመኑኝ ሙሴበኒ ይመረጣሉ በዜና ጋጋታ ሳይሆን ተጨባጭ ስለማውቀው ነው ብዙ ነገር መዘርዘር ባያስፈልግም ኢቲዮጲያ ወደቡን አልሲሲ እንኳን ቢመረጥ የምታጣበት ምንም ምክንያት የለም ስለዚህ አያሳስበንም ሱማሌ ላንድያውያን ኢቲዮጲያ ወደብ አደለም የፈለገችውን ብትፈልግ አይከለክሏትም አንድ ነን ብለው በኩራት ደረታቸውን ነፍተው ይናገራሉ ስለዚህ እናየዋለን።
በትክክል አብዛኛው የሚቀደደው ከእውቀቱ ውጪ ነው ።ምክንያቱ ደሞ በገዛ አገራቸው ላይ ካላቸው ክፉ ፍላጉት , እውቀት ላይ ያልተመሠረቱ በመሆኑ ነው ። መንግሶታችን ከመሬት ተነስቶ ስምምነት ላይ የደረሰ ይመስላቸዋል ። የሆለቱ አገሮች እዝብና በየወቅቱ የነበሩት መንግስታት ጋር የነበረውን ያለውን ትስስርና ወድማማችነትን ግንዛቤ ውስጥ አያስገቡም ሌላው የአለመ ተለዋዋጭ ሆኔታ ለአገራችን ይዞ የመጣውን እድሎችን ያለመገንዘብም ይታያል ። ለማንኛውም አገራችን በቀጠናው ዋነኛ ተፅህኖ ፈጣሪ ሆና መውጣቷ አይቀሬ ነው ። ሌላው አገራችን ባልረዘመ ጊዜ ውስጥ ቀይባህር ላይ ቢያንስ የራሶ የሆነ አራት መዳረሻወች ወይም አምስት መዳረሻወች ይኖራታል ። ቢያሻት ወጪ ገቢ ንግዶን ታሳልጥበታለች ሲያሻት የባህር አይሎን ቤዝ ታደርጋለች ። ሰላም
ይመረጥ አይመረጥ እሱ አይደለም ሐገሪቷ እውቅና አላገኝችም አታገኝምም። ስለዚህ ኢትዮጲያ መጠቀም አትችልም
አትልፋ ቀድመው ሥለደነቆሩ አይሰሙህም ስለዚህ ተዋቸው
@@Badema1991አተ የሻእቢያ ዝንብ
ሟርት የሆነ ትንታኔ ያቀረብከው ትንታኔ እና ለትንታኔው የሰጠኸው ርእስ ለየቅል ነው። ሲጀመር ብዙ ዩቲዩበሮች አቤዛኞቻቹ ለገንዘብ እንጂ ለእውነተኛ መረጃ አትሰሩም።
እመነኝ ከግብፅ ነው የሚከፈላቸው ሰው በብዛት አልነቁም
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አባቴ ዋናው ሀብትህ ነው ኢትዮጵያ ከኬንያም ወደብ ታገኛለች
@@EmanAbdurezak-li1lb የቀን ቅዠት ወይም የምርቃና ወሬ እያወራሕ ነው😂
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
ወደቡ ውሀ በላው ሰትለኝ ለሀገሬ ምን መጥፎ እንቅፋት ገጠማት ብዬ ነበር ????ለኢትዮጵያ ለሀገሩ በየ ድንበሩ በጠላት ሰትከበብ በውሰጥም ህዝቦችም ተረጋግቶ መኖር አልቻልንም ????? መከራችን መች ይሁን ወደ ሠላም መጥተን ተረጋግቶ መኖር የምንችለው ።
ስለ ንግድ ግንዛቤችሁን ለማስፋትና ነጋዴ ለመሆን እኔጋ በቂ ዝግጅት ይጠብቃችኋል👍👍👍
I am extremely sorry for your evil intention.
I swear I’m very suspicious about this media now funding by Egypt because they’re working hard day and night against our country, you can hate a ruling party or their elected leader but what made you hate your own country and want her failure? Because You’ll never ever hear good news about our country from them.
በጣም የሚገርመው ከ ሱማሌላን መውሰድ ብቻ አይደለም ከኤርትራ ምፅዋ ቀድመን ወደብ እንወስዶለን እመኑኝ
ርዕሱ ከፈታ አይጠበቅም። እንደ አናሳ ቻናል የተጭበረበረ ርዕስ????
ፈታዎች ሰላም ለናት ይሁን የኢትዮጵያ ስላም አሰከባሪ ባለፈው የአፍሪካ ህብረት ምንድነው የወሰነው በፁሁፍ መልስልኝ አባክህ ዜናቹህ ጡሩ ነው በርቱ
ለተመልካች ቁጥር ብላችሁ እንደዚህ አራባ እና ቆቦ ወሬ ማውራት ምን የሚሉት ነው🤔
ሙሴበይኒ አለፈም ወደቀም ሱማሌላንድ የእውቅናጉዳዮ ሀገራዊነው አይቀርም ገመድአፍ
ምነው አንተ ውሀ በላው
🇪🇹ለኢትዮጵያዬ🇪🇹
ከዚህ በላይም ያስፈልጋታል*** ዘረኛ*** መንግስትን ባልደግፍም ይህ ግን ቢሳካ ደስ ይለኛል ። ምርጫ ሌላ ወደቡ ቀረ ሌላ
እኔም እደዚ ነበር ያልኩት ፓለቲካው ይቅርና ስለ አገራችን እድገት አንድም ቀን ጥሩ ዘግበው እያውቁም 😢
ወዳጆቼ የያዝነው ውሀ ነው ውሀ ምን ማለት እንደሆነ ብዙ ሰው አልገባውም ውሀ ከነዳጅ እንደሚበልጥ እንኮን የማያቅ ብዙ ነው
ከአሁን በኋላ የኢትዮጵያ ወደብ አባይ ግድብ ነው 😅
አሁን አድ ግብፃዊ ግድቡን ልናፈርሠው ነው ብሎ ጉራውንነፍቶብኝሂዷል እኔም ናቶለ እንጠብቃሀል ብየዋለሁ😂😂😂
ሟርት አያንፅም!!
See under behageru kifu ?yemegnal?
ሙዋርተኛ ቁምቡርስ እውነተኛ አርእስት አትፖስትም አንተኑ ውሃ ይብላህ
ገና ከጅምሩ ውሃ የበላው ነው የጨረቃ ወደብ ነው
ሰላም
❤❤❤
አቶ feta daily ለኢትዮጵያ ቅንነት የጏደለህ ነህ ምንም ምክንያት ይኑርህ ለኢትዮጵያ ላገር መልካም ካላስብክ በሽታ እንደ ሚስትህ ካጠገብህ አይጥፋ አደጋም best friend ይሁንህ አሚን ይሁን
አሜንንንን
ውሃ የበላው ኣንተን ነው!!!:: ወደቦች ማ በቦታቸው አሉ:: ይኖራሉም!!!!.
አወቅን በላቹ የሚታወሩት ነገር ይገርማል ወንድሜ ሀገሬ በሱማሌላንድ ወደብ ታገኛለች ውሃ ይውሳድህ 😅😅😅
ቅንቅናም ሟርተኛ ጋዜጠኛ ፅንፈኞቹ የሚያስጨንቃቸው የኢትዮጵያ ወደብ ማግኝት ነው ስናሳፍር
ኮሜንቶች አጀታችሁ ጪሷል የኔ ውዶች ፈታዎች ሰሞኑን እየጠላሗችሁ ነው ማሟረት ታበዛላችሁ ሰላም ተመኙ ።
ውሃ ለምን ይባላል ምን ዓይነት ዜነ ነው የሚያወረው
ውሃ በለው ማለት ምን ማለት ነው የሌለ ርዕስ ነው የምትሰጠው
እባክህ አርእስት ምረጥ ፍሬ ቢስ ነህ ሙዋርተኛ
ውሃ በለውና ዜናው ምን ያገናኘዋል።ምናለ ለሀገራችን ጥሩ ጥሩን ብንመኝ
የወደቡ ጉዳይ ዉኃ በላዉ ብለህ ስታወራ ሚዛናዊነትህን ጥያቄ ዉስጥ መግባትህን አትዘንጋዉ::
Balege media
MOU is a done deal. Abichuuuuu has done the job.
ውሐ ይብላህ አንተ አመዴም ከሐዲ!!
እግዚአብሔር በመላው ዓለም ላሉ ኢትዮጵያውያን በያለንበት ሰላም ያድርግልን
አሚን
ወገኖች ይሄ ለሀገራችን ጥእሩ የሚያስብ አይደለም ስለዚህ እኛም ይሄንን ከዚህ ቦሀላ ባለ ማየት እናስርው መማር አለበት
ምን ችግር አለው እነሱ ጋ የዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተሞክሮ አለ እኛ ጋ ደግሞ ዲሞክራሲ አይሰራም ሪፑብሉካን ጋርዳችንን መላክ ወንድም ወጣም ወረደም የሱማሌን የባህር ጠረፍ ቱርክ ተረክባለች
ይህ ቻናል እይታው እያነሰበት መጥቷል ለዛ ነው ርዕስና ኮንቴንት መለያየት የጀመሩት
ዝም ብለህ ችግር ታወራለህ። በዚህ የተነሳ ብዙ ሰዎች ሚድያህ እየጠሉት እንደሆነ እወቅ።
ምን አገባን እኛም የሀገርነት እውቅናን አንሰጥማ
ለከ አንተም የእትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት፣ የእትዮጵያ ከፍታ ሳይሆን የጎጥ ከፍታ የምትመኝ ይመስለኛል። ምርጨው ሳይደረግ፣ውጤቱ ይፋ ሳይሆን ቀድመህ የእትዮጵያ ወደብ ጉዳይ ወሃ በለ ብለህ ለመዘገብ የቾክልክበት ምክንያት ምንድነው?
ሁል ጊዜ ችግር ማቀንቀይ ነው ስራው
ጠንቋይ ጠንቋይ ይስራኝ የምትሉት ነገር አንድም ቀን ውሃ ሲያነሳ አናይም
አንደንደ አስበህ ዜነ ሥራ እንደመጠ እንደተነበው በጣም የምወደው ገዜጠኛ ነበር please don't mix
ዜናውና tublenu አይመሳሰልም 😄
ውሀ ይብላህ
😂
I am done with listening your fake news.
ዮሀንስ አሰፋ በርታ ጋደኛዬ...
ሱማሊያ አንድ ትሆናለች አትጠራጠር😂😂😂
🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟🇪🇹🌟ስለዜናው ሚፋጣር ናጋር የላም በይሆን ለጥቅማጥቅም ሀጋርህን እንዳትሻጥ 😢ሟርታኛ!!!!!
This man's news is full of negativity and deception. የቱጋር ነው ውሃ የበላይ??
በወደብ አባዜ የወደቀች ኢትዮጵያ ስንት ዋጋ አስከፈላት ።
ኢትዮጵያ ከዚህ ቦኋላ የብሃር በር የማግኘት እድልዋ ኣክትምዋል ። 😂😂😂😂😂
አንተ ምን አገባ አሽቃባጭ ሁላ
እና ደስ ብሎህ ነው እንዲ የምታወራው !? ሟርተኛ ነህ።
እያማረህ ይቅር ወደብ
@@jimihune9650ለምን ሞቃድሾዊ አትሆንም ዜግነት ቀይረህ? ወደብ ስላጣን ማንኖር መስሎክ ነው እያማረህ ይቅር ምናምን ምትለው ምድረ ሰካራም ፅንፈኛ
ሰዎቹ ያለ ምንም ጥያቄ ሌትና ቀን ለግብፅ እየሰሩ ነው
@@ቢሊዬነሩ ድካም ነው ትርፋቸው
Saalih.ibraahim.qafar
የታወቀ ነው ምርጫን ማጭበርበር አብይ ያስተምረዋል
So why are you saying ወደብ ውሀ በላው I was so worried until I finishe
ለገዛአገሩ ምቀኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው
ግብፅ ከፈለችህ እንዴ
አሁን ነው የነቃሺው😂 እኔ እኮ እንደዛ ካልኩኝ ዘበት ሆኖኛል በአድ ሰው ጥላቻ ቀንና ማታ አገርን ሚያክል ለማፍረስ ጠንክሮ እየሰሩ ነው ደሞዝ ከግብፅ
ከሟርተኛ ትንታኔ የምትወጣው መቼ ነው?
TH-cam ለሚሰጥ በከና የገዛ ሀገርህን የሚትሟርት የ TH-cam መዋርተኛ!!
ምን ማለት ነው ወሃ በላው ኢትዮጵያ ሀገር አደለችም ።ሙኑ ሉጢ ነገር ነህ ሌላ ጊዜ አንተን ላለመስማት እያሰብኩ ነው ።
ውሃይብላህ የሟርተኛ ልጅ
መረጃቢስነታችሁ እና እውቀተቢስነታችሆ ያስማርቷችዋል።
ሟርተኛ።
አሜን አሜን
በ ሃይል ቢሆን እናመጣው አለን
እና እስካሁን የናትህን እምስ ጭገር ጎፈሬ እያበጠርክ ነው ንፍጥ ጭንቅላት ይህችን አገር ያወደሟት በተግባር ያማይገኙ በወሬ የሚያምኑ እንዳንተ አይነት ንፍጣሞች ናቸው መዛቱን ተወውና ታጥቀህ ተዋጋ ወደብ ከፈለክ ቱልቱላ
ሰው እንዴት የማሰብ ደረጃ እዚ ደረሰ ። ወደብ አብይ ለልጆቹ የሚጠይቅ ይመስላል
እነዚህ ጋዘጠኞች እኮ GMN Ethiopia ቻናልን ያዘጉ ናቸው እሱ ነበር ጥሩ ነገር ስለ እትዮጵያችን የሚዘግቡ
Viva Somaliland ❤️
መዘም የምንበላው ፥የምንጠጣው፥የምናድገው፥የምንማረው ታዲያ ክፉዋን ሁልጊዜ ተመኝተንላት የማናውቃችምውን ያላበሉንን ፥የማይወዱንን ያልኖርንበትን ሀገራችን ፥ያላስተማሩንን ወዲያ ይህች እግር ጠላቶቿ
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ
አንተ ፈታዴል ምትበል ምድያ ምተስተለልፈው ምኑም አያምርም የሆና ከመንግስት ጋር ችግር አለህ መሰለኝ
የሀባሻው ስ ኤን ኤን CNN መንግሥትን ማቀወም መብትክ ነው ነገር ግን በዶ አድርገህ አትቀርብ ለነገሩ አማራ አይደለህ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
ይ ዜና ምንጭ ከየት ምትንባው 😂😂😂
አብዮት አሕመድ አእምሮ የታመመ የሰይጣን እምነት ተከታይ ነው። 😅 እስቲ እናያለን ከሱማሌ ባሕር ሲወስድ ?? ከሁሉም ጎረቤት ሐገራት ተባልቶ ብቻውን ቀርቷል😅
አንበሳ ጋዜጠኛ ነክ
ወሃ ይብላህ😡
😂
😂😂😂😂
ምንድን ነዉ አንየ 6ሚሌየን አንደየ 7 ሚሌየን ትክክለኛዉን አስቀምጥ እንጂ
😢😢😢😢
Bushiti !
Tenesh unkan ye ager fekr unkan aysemachewum
ታዲያ ምን ይጣባስ 😢😢😢
Tadeya abiy gubo setual eyalk new?
ይሰከለቻው
አላህ አለንን ወዳጄ አላህ የሚለፋ ን አይጠላዉም
የግብፅ ኮንደም ነህ
Aydrgh Ethiopianwinat min yell bilk tinsh atsibbm
Abiy Ahmed last year he was conspiracy the Ethiopian people to getting coastline in Somaliland. It wasn't seriously just for propaganda
አፈር ብላ
ትንተና ብሎ ዝም!
ውሀ ይብላህ አተን እራስህን ለመሆኑ ምታነበውን አታምነውም ሳታምነው ነው ምታቀርብልን? ካመንክበት የቱ ነው ሚገልጸው ውሀ በላው ምትለው ሁለተኛ ላልሰማህ ሙአርት ብቻ ነህ ምታነበው ሌላ እርእሱ ሌላ ምን አለ እውነት ብትጽፍ
Why you kids always use P.M Abiy Ahmed's photo?leave him alone.
Stubied
❤😂😂😂🎉😢😅😅😅