Ethiopia - ‹‹እሱን ስትያዝ ታወራዋለህ›› የጌታቸው ብስጭትና አደገኛው ቡድን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @saved1580
    @saved1580 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
    ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥
    ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
    ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤
    ⁵ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @rettagebremichael6301
    @rettagebremichael6301 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቸም ቢሆን የደፂን ጓንት መርሳት አይቻልም።እምበር ተገዳላይ ብንላትስ።

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በሙሉ ማድያታም😂😂😂😂😂😂 ስለማይተኙ ስለሚፈሩ😂😂😂

  • @tesfayt5243
    @tesfayt5243 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You don't tell an outlaw that you are going to arrest them or negotiation with them ,just deal with them decisively arrest them otherwise they will arrest or stop you ..

  • @bakeman6728
    @bakeman6728 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ፈታችን ምናለ like እያደረጋችሁ ብታዩ በሉ ወደ like🎉

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምድነው ማእከላዊ መንግስት እስካሁን ድረስ ዝም ያለው?
    የብሔር ፖለቲካ ተውትና መፍተሄ ለአገራችን ህዝብ መፍተሄ ከደቡብ እስከ ሰሜን ከምእራብ እስከ ምስራቅ ላለው ህዝብ ሰላም ሰላም ሰላም!!!!!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አገባው 😂😂😂😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ራሱ አይደል ሚያምሰውበቢሊየን ባጀት መድቦላቸው ስልጣን ሰጥቶ እሱ መግባት አይችልም