Ethiopia - “ኢትዮጵያ ደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ የገባቸው በህገ-መንግስቷ ነው“ ኢሳያስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @Jemalyoutube-t9k
    @Jemalyoutube-t9k 8 วันที่ผ่านมา +10

    የኢትዮጵያ ሕግ መንግሥት ካልተቀየረ አንዱ ቢሄር ወደ ቤትመንግሥት ሲገባ አንዱ ቢሄር ወደ ጫካ ይገባል በዚህ መልኩ እየተገዳደልነ መኖር ነዉ እሚሆነዉ ሥለዚህ ኢትዮጵያን እያመሣት እና እያፈራረሣት ያለዉ ሕግ መንግሥቱ ነዉ።

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 8 วันที่ผ่านมา +9

    ህገ መንግስቱ መቀየር አለበት የብሄር ፖለቲካ ይቁም አይጠቅመነም

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 8 วันที่ผ่านมา +13

    ኢሳያስ ትክክል ነው

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 7 วันที่ผ่านมา +3

    እድሜ ይስጥህ የኣፍሪቃ ጅግና ኢሱ😍

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 8 วันที่ผ่านมา +3

    ፕረዝደንት ኢሰያስ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይጠብቃሉ ኢትዮጵያ በህዋሓት ልትፈርስ የታሰበውን ታድገዋል አንቀጽ 39 ህዋሓት የተከለው ፈንጅ ካልተሻረ ሰላም አይመጣም🇪🇷❤🇪🇹

  • @kassahunfikadu8518
    @kassahunfikadu8518 8 วันที่ผ่านมา +10

    በአለም ብቸኛ አገር ነን እኮ በብሄር የምንተዳደር።
    ህገመንግስቱ መቀየር አለበት።

  • @AbekEfh
    @AbekEfh 8 วันที่ผ่านมา +5

    እባክህ ወዴሜ ሀቁን ተናገር ለኢትዮጽያ ወቃሳ አልተናገረም ሰለ ትግራይም መ ጥፎ አልተናገረን ሀቁ ሀቁ ነው የተናገረዉ። የቃንቃ ችግር ካለህ ንገረን።

    • @tesfayt5243
      @tesfayt5243 7 วันที่ผ่านมา

      " የቃንቃ "🤣😂

  • @tesfayt5243
    @tesfayt5243 7 วันที่ผ่านมา +4

    አዋቂ ሲያወራ ብልህ ያዳምጣል,አዳምጡ ና ተማሩ

  • @ermiasyilma3435
    @ermiasyilma3435 7 วันที่ผ่านมา +4

    ይሳያስ አፈወርቂ ከምናስበው በላይ ቅን ሰው ናቸው።

  • @TioumAmha
    @TioumAmha 8 วันที่ผ่านมา +3

    ብራቮ ወዲ አፎም
    ትክክለኛውን ለኢትዮጵያ የሚሆን መፍትሄ ነው የጠቆሙት ሰሚ የለም እንጂ

  • @TesfayOkubagabr
    @TesfayOkubagabr 8 วันที่ผ่านมา +5

    ቢሻሻልና ከዚ ሁሉ መከራ ወጥተን ወደ እድገት/ብልፅግና /ብናመራ ጥሩ ነበር

  • @shemsujemal8585
    @shemsujemal8585 8 วันที่ผ่านมา +4

    ። በህገመንግስቱ ምክንያት ነው

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 8 วันที่ผ่านมา +4

    አበጀ ደግ አረገ እኛ ኤርትራውያን እነወደዉ አለን

  • @ገመቹቶሎሳ
    @ገመቹቶሎሳ 8 วันที่ผ่านมา +2

    Meles Zenawi should have listened to Essu advice. Unfortunately for Meles and TPLF, the only way to stay on power is by dividing our country based on ethnicity federalism. It upset me when some Ethiopians considered as wise and visionary leader. He served Western governments' interest for 21 years.

  • @NuruAdem-no6ne
    @NuruAdem-no6ne 8 วันที่ผ่านมา +3

    ህገ መንግስቱ መሻሻል አለበት በተለይ የፌደራሊዝም አወቃቀር ከአለም ጠቃሚ ተሞክሮዎችን በመውሰድ ህዝቦች በንድነት አምነው ተቻችለው የሚኖሩበትበት እና ዘላቂ ሰላም የሚሰፍንበት መንገድ መቀየስ አስፈላጊ ነው ይህም ለህዝብ በሚገባው መልኩ በተለየ ሁኔታ መግለፁ ጠቀሜታው ቀላል አይሆንም !

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ 8 วันที่ผ่านมา +2

    አብይ እደጎረምሳ አታሸንፉኝም እያለ ይበሻሸቃል መፍትሄውን እደማፈላለግ ህገ መንግስቱ ከሆነ ቁረአን ወይም መፅሀፍ ቀሰዱስ አደለም ቀዶ መፃፍነው አገራችን ነገር ያሳስባል

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 8 วันที่ผ่านมา +3

    ህገ መንግሥት በኩል ትክክል ተነግሯል እስያስ

  • @idreessyed5902
    @idreessyed5902 8 วันที่ผ่านมา +4

    ኢሱ ዉነቱን ነዉ

  • @Tgstbrhqne
    @Tgstbrhqne 4 วันที่ผ่านมา

    ትክክልነው👍👍👍👍👍

  • @EronJohan
    @EronJohan 7 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ችግር መቼም አያልቅም በተለይ በትግራይ ክልል ውስጥ እነዚህን የትግራይ ወንጀለኞች መሪ መግደል አለበት!

  • @awekefetene
    @awekefetene 6 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነው የብሔር ክልል የብሔር ፖለቲካ ገና ብዙ ችግር ያመጣብናል

  • @mahammedmifta36
    @mahammedmifta36 7 วันที่ผ่านมา

    የኛዉ የሆነ እንኛዉኑም የሚከፋፍልና የሚያባላ ህገ መንግስት ተደቅኖብን እንዴት ህዝቡ ይቻቻል? እንዴትስ ሁሉም ቦታ የኔ ሀገር ነው ብሎ ይንቀሳቀስ? ስለዚህ ዉድ ወገኖቼ የፈጣሪ ቃል አይደለምና ሁሉም አካታች እኩል ተጠቃሚ ያለ አድሎና መድሎ ለሀገር አሳቢ ሰፋ አድርጎ በሚያስቡ ሙህራኖች ተጠንቶ ይቀየር ‼️

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 8 วันที่ผ่านมา +2

    Esayas has no boldness to talk about Ethiopia's constitution.

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา +1

      Why not? Do you understand why PIA said that? Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @EronJohan
    @EronJohan 7 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከስልጣን መልቀቅ አለባቸው? የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ ስልጣን መልቀቅ አለበት? ኢትዮጵያ አሁን አዳዲስ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ያስፈልጋታል እና ህገ መንግስቱን ሙሉ በሙሉ በዚህ መልኩ ይለውጣል?

  • @Muhammad-g6r4t
    @Muhammad-g6r4t 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሁልጊዜፐነው የምከታተለው

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 8 วันที่ผ่านมา

    ህገመንግስት በየትኛውም አገር ተጨባጭ ሁኔታ ታይቶ ነው የሚሻሻለው ። ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ኤርትራ መገንጠሏን የሚቀበሉት አይመስለኝም ። ምክንያቱም ሀሳባቸው ሁሉ ኢትዮጵያ ነው ። ስለ ኤርትራ ከሚያወሩ ብዙውን ስለ ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩት ። ህገመንግስቱ ደግሞ ኤርትራን ያባረራት እሱ ነው የሚመስላቸው ። ለዚህ ነው ስለ ኢትዮጵያ ህገመንግስት የሚያወሩት ።

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule 8 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ ሰላም ከላት በቅዋ ነው ።

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 8 วันที่ผ่านมา +1

    1000 media television kefteh bihier ke bihier gar sitagachu new yeminayachuh yanenew. Demo Netsa midia tilaleh atafrim belew gidelew yemil midia . I love Issu ❤❤❤❤❤

  • @ethiohagere-d9k
    @ethiohagere-d9k 8 วันที่ผ่านมา

    ህገ መንግስቱ አደለም እኛ የቸገረን የብር ማንንት እንጂ

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 7 วันที่ผ่านมา

      እኮ ህገመንግስት አይደለም እንደ? በኛ አከባብ ስንት ኦሮሞና ሲዳማ ለአመታት ስገዳደሉ ኖፘል በዝህ ህገመንግስት

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 5 วันที่ผ่านมา

    Ahya ahya mohonu ayqerm eseyas betam new myagezachu

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 8 วันที่ผ่านมา +1

    በምን ሂሳብ ነው በሬንና እቁራሪትን የምታወዳድረው ለምንስ መስፈርት ?

  • @SabitAbo
    @SabitAbo 8 วันที่ผ่านมา +1

    ህግ መንግስቱ ምንችግር ኣለው?

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      ችግሩማ በዘር ከፉፈላቹ። እንዳይተማመኑ ኣደረጋቹ፤ በትንሽ ነገር እዃን እዳትስማሙ ኣደረጋቹ።

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 5 วันที่ผ่านมา

    Pr Isaias ahunim slezich telalaki lemagn hager 🇪🇹 selam yasbal.enante denezoch ye Ethiopia meriwech kalefew temrachuhu sle selamna edget lemaseb mokru.

  • @MehamedKedir-u6d
    @MehamedKedir-u6d 7 วันที่ผ่านมา

    አዎ በትከክል

  • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
    @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 8 วันที่ผ่านมา

    አንድ መስመር ህገ-መንግስት የሌላትን ሀገር እየመራ ስሌላ ሀገር ህገ-መንግስት ከማውራት : ዝም ብሎ የኤርትራን ህዝብ መጠነ ሰፊ ችግሮች መፍታት ላይ ያተኩር በነገራችን ላይ ኢትዮጵያን ለመበተን ከሚሰሩ ኃይሎች ቁጥር አንዱ ሻዕቢያ ነው ! ።

    • @SaraSara-c9w3u
      @SaraSara-c9w3u 8 วันที่ผ่านมา +1

      አይ ጁንታ መቼም እናንተ የማለሊት ልጆች አትቀየሩም መንቀኝነት ቅናት ኢሰያስ ባለሁለት ወደብ ያላት አገር አለቹ ከኢትዮጵያ የሚፈልገው ነገር የለም እንግዲ ሲጠየቅ የመሰለውን ተናግረዋል በሙሉ ቅንነት አንተ ያናደደህ በኢትዮጵያ ያለው ችግር መለስ የፈጠረው ክፍፍል ነው ስላለ ብቻ ነው እሱም ትክክል ብለዋል

  • @HenokKifela
    @HenokKifela 8 วันที่ผ่านมา

    ህገመንግስት ለማሻሻልና ለመቀየር የኢትዮጵያ ህዝብ መስማማት አለበት ።እንጂ አንድ ፓርቲ መቀየር አይችልም ።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 8 วันที่ผ่านมา

    የኤርትራው ኢሣያስ አፈወርቅ ለአቅም አዳም ከደረሰበት ሰአት አንስቶ የኢትዮጵያ ቁንጮዎች ችግር ፈጣሪና ወያኔን አቅፎ ደግፎ በኢትዮጵያ ላይ መርዝ የረጨ ከመሆኑም በላይ በወያኔ አንቀጽ 39 በመለስና በስብሃት ነጋ አጋፋሪነት ኤርትራ ነፃ ለመውጣት ችላለች። ኢትዮጵያን ኢሳያስ የሚፈልጋት ለመዝረፍ እንጂ ከሱ የምንጠብቀው ምንም ነገር አይኖርም። ወደብንም በሚመለከት የኢትዮጵያና የኤርትራ የወደፊቱ ትውልድ መስመር ሊአሲዘው ይችላል።
    የኢሳያስ ነገር ጥይት ገሎ እራሱ ይጮሀል ነው።
    ለማንኛቸውም አንድነትን የአረገዘች መሪ ወይም እውነትን የተጎናፀፈ መሪ ለማየት ያብቃን። የሕገ መንግሥቱ መሻሻል ኢትዮጵያን የሚበጃት መሆኑ ሕዝቦቿ ከተገነዘቡት ቆይቷል ኢሣያስ አፈወርቅ ሊመጻደቅበት አይገባም።
    ኢትዮጵያ ከዘር ክልል አውጥቶ የተደጋገፈ ሕዝብ ባለቤት ያድርጋት።

  • @MameAbdi-q4e
    @MameAbdi-q4e 7 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkk ሻዕብያ ስለ ህገመንግስት ሲያወራ አይነዝረውም ?
    40 አመ ት የለ ህገመንግስተ እየመራ ??ት

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 8 วันที่ผ่านมา

    ህገመንግስቱ ከመፅደቁ በፊት ኢሳያስና መለስ ዜናዊ ክፍፍሉ ጥሩ አይደለም አታፅድቁት ስላቸው ኢሳያስ ፍቃደኛ አነበረም አማራው ለዘመናት ጎድቶናል ብድራችን እንመልሳለን አሉኝ በተሌ ኢሳያስ ብሎ የተናገሩት ከ2 ወር በፊት ሙሴቤኒ ናቸው የውጋንዳው መሪ ጦርነቱ የወለደው ይህ ህገመንግስት ነው አሉ ሰውዬው አሁን አረሳስቶ ቆሞ ቀሩ አፉን ከፈተ ህገመንግስቱ እንደሚሻሻል ሲያቅ ብዬ ነበር ሊል ፈልጎ ነው መሰለኝ

    • @SaraSara-c9w3u
      @SaraSara-c9w3u 8 วันที่ผ่านมา

      መጀመርያ መንእንደተናገረ በደንብ ስማው ደንቆሮ

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

    IN Old WORLD?

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

    NATIONALITY?

  • @fanuelyodit7219
    @fanuelyodit7219 7 วันที่ผ่านมา

    አንድ ለናቱ እያልክ ከምትለፈልፍ ሓቁ ብቻ ውሰደው ባለጌ

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 8 วันที่ผ่านมา

    በህገመንግስቱዋ አይደለም በአስተሳሰባችን ነዉ

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu 8 วันที่ผ่านมา

      አይ የናተ ተረት

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 8 วันที่ผ่านมา

    ደም አፍሳሾቹን አሰልጣኝ እና አስታጣቂስ ማነው ?! እራስህ አይደለህ ?!

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

    IN Olds Nationality?¿

  • @AhmedAlii-q9m
    @AhmedAlii-q9m 8 วันที่ผ่านมา

    እስያስም ሶው ሆኖ 😂

  • @John-h5i2q
    @John-h5i2q 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 netherland ena israel ውስጥ ታዲያ ሻብያ ሚረብሹት yerachew constitution ትክክልሆኖ ነው???

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      I think you don’t understand the message because you are from a country that 94% of its students fail. The message by President Isayas is Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @by8344
    @by8344 8 วันที่ผ่านมา

    It is none of their business.

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      Why not? Do you understand why PIA said that? Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา +1

    EretriaIrasuaninimLelaHagerininimIyatefachiIyatefafachSilehone

    • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
      @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

      MetenikekYalebachewuHagerochiAnidegnawua RUSSIA INa Ke Eretria Hager Gara Simiminetochin Yadergu Hagerochi Metenikek Yalebachewu English

    • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
      @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

      MetenikekYalebachewuHagerochiAnidegnawua RUSSIA INa Ke Eretria Hager Gara Simiminetochin Yadergu Hagerochi Metenikek Yalebachewu English

    • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
      @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

      MetenikekYalebachewuHagerochiAnidegnawua RUSSIA INa Ke Eretria Hager Gara Simiminetochin Yadergu Hagerochi Metenikek Yalebachewu English

    • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
      @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

      MetenikekYalebachewuHagerochiAnidegnawua RUSSIA INa Ke Eretria Hager Gara Simiminetochin Yadergu Hagerochi Metenikek Yalebachewu English

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 8 วันที่ผ่านมา

    Isayasim sew hononew sila ethiopia yemitenetinew😂😂

  • @ባለማህተብ
    @ባለማህተብ 8 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በጣም የፕሬስ ነፃነት አለ 😂

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 8 วันที่ผ่านมา

    ህገመንግስት የሌላት ሀገር ስለ ህገመንግስት ያወራል እንዴ ስማ ሰውዬ የሚዲያ ነፃነት ባይኖር የመጀመሪያ ምላሱ የሚተኮስለት ሰው ትሆን ነበር ብሽቅ

    • @benkal8062
      @benkal8062 8 วันที่ผ่านมา

      ከኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በአስር እጥፍ ሕገ መንግስት ባይኖር ይሻላል ሰው በብሄሩ ብቻ ምሳደድበት አገር

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      Eritrea is a peaceful country that has equality and all its citizens have the right to live peacefully.

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      I think you don’t understand the message because you are from a country that 94% of its students fail. The message by President Isayas is Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu 8 วันที่ผ่านมา

    higa,mangest,,kartiram,yebasm,yetabelash,naw,ewonaet

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

    Ye Eretria Hige Menigisit Ye Ethiopia Lihon Ayichilim English UK?

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 วันที่ผ่านมา

    Talking against tribal politics is a music to the ears of the Ethiopian naive elites. So anyone who repeats that topic can easily dupe them. The bottom line is who deeply conspired with Melese to impose the division on Ethiopians at gun point? Is someone somewhere trying to whitewash oneself and dupe???

  • @BilalYesuf-td4wq
    @BilalYesuf-td4wq 8 วันที่ผ่านมา +1

    በህገ መንግሰት የማትመራ ክልል እየመራህ ስለ ህገመንግስት ማውራት አይከብድም

  • @HK-yg4ey
    @HK-yg4ey 8 วันที่ผ่านมา

    So what

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l 8 วันที่ผ่านมา

    Chigiru bizu zar hona be mafatarua mikinat naw iji,
    Hig mangisti naw biye alasibim.
    Esayas dagmo Ethiopia lay amba genan mangist indnor yefaligal.

  • @BilalYesuf-td4wq
    @BilalYesuf-td4wq 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ኢሳያስ ያለ ነቀርሳ ከአለም ካልተነቀለ ሰላም የለም

    • @Meri-w7n
      @Meri-w7n 8 วันที่ผ่านมา +1

      Ante junta

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา +1

      I think you don’t understand the message because you are from a country that 94% of its students fail. The message by President Isayas is Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 7 วันที่ผ่านมา

    Begugut tebkeh endalsemahu ahun eyastelabih metah, beselam new???? Eritrea yemengist dekafina nekaf tebilo ende wusha sibebadebu ande be Israel, German, Belgium, France eyalk sitkebetatrilin yeneberewu wushetih neber? Gizeyen akatiye ehhhhh biye bufahin yesemahut. Mengistat Ke hagerachin yiwut yewutulin bilewal yalkewusa? Concert lemengist geb lemasebaseb newu bilewu bexermus bedingay bedula tedebadebu, mekina tesebere, polis tegoda nibret wedeme eyalk alneberem???? Gora leyoto besewu hager megedadel weyis community ?? Isayas yebeka moral yelewum Ethiopia lemetechet. Ayyyyyy.... FETA DAIlY

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 8 วันที่ผ่านมา

    12?

  • @BizunheBalcha
    @BizunheBalcha 7 วันที่ผ่านมา

    Fr\
    rr4territory

  • @TokomsaSabaa-qc5sn
    @TokomsaSabaa-qc5sn 7 วันที่ผ่านมา

    False .......

  • @EndalkDabi
    @EndalkDabi 8 วันที่ผ่านมา

    Eritrean there is no constitution but you want token about Ethiopian first you have to constitution and parliament after that you will token about Ethiopian

    • @tsegaykahsay3079
      @tsegaykahsay3079 8 วันที่ผ่านมา

      To know English is not a knowledge this media is in Amharic why you trying to write you don’t know
      Mr token

    • @tsegaykahsay3079
      @tsegaykahsay3079 8 วันที่ผ่านมา

      To know English is not a knowledge this media is in Amharic why you trying to write you don’t know
      Mr token

    • @benkal8062
      @benkal8062 8 วันที่ผ่านมา

      It is better not to have one than what Ethiopns have

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      I think you don’t understand the massage because you are from a country that 94% of its students fail. The message by President Isayas is Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      I think you don’t understand the message because you are from a country that 94% of its students fail. The message by President Isayas is Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @MohammedMohammed-uo6ln
    @MohammedMohammed-uo6ln 8 วันที่ผ่านมา

    You forget that the day you and Amehara fano rept the tigrayen society together ,how you dare to talk about the constitution lier.

  • @dawitalemayehu9271
    @dawitalemayehu9271 8 วันที่ผ่านมา

    ኢሱ ምራን ወንድሜ ሳይታረድ ሳይሠቀል በድህነት እንኑር😭

    • @munameroawi1777
      @munameroawi1777 8 วันที่ผ่านมา

      ለፈጣሪ ስጠው እንጂ ኢስያስ ዜጋውን ክእስርቤትና ክመፈናቀል መቸ ቀረ አጠገብህ ስደተኛ እለ

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 8 วันที่ผ่านมา

    አቶ ኢሳያስ በጊዜ ቀድሞውንም ወደነበርክበት ወደ ፌደረሽን ተቀላቅለህ በምርጫ ተወዳድረህ ስልጣን ሀዝብ የአስመራው ወንድሞቼ ን በርሀብ አትጨርስ

    • @allisonking785
      @allisonking785 8 วันที่ผ่านมา

      I think you don’t understand the message because you are from a country that 94% of its students fail. The message by President Isayas is Because you are blaming Eritrea for all your issues. And PIA said no the root cause of your issues is your constitution. Don’t blame us for your issues.

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 8 วันที่ผ่านมา

    የሚገርምህ አንተ ብዙ ተከታትዬሀለው ግን አንተ ከሸኔና ፋኖ አትለይም ትንሹ ጁሀር ማለት አንተ ነህ እኔ የየትኛውም ፖለቲካ ፓርቲ ደጋፊ አይደለሁም ምንም የአገር ፍቅር የሌለህ ከሰላም ይልቅ ጦርነትን አገር እንዳይረጋጋ የቻልከውን ያህል ትጥራለህ።

    • @teferamikore5672
      @teferamikore5672 8 วันที่ผ่านมา

      Betam yihe tabiya sila fano newu siyaworana zena sitenetin yenebere zaregna gazetegna newu

  • @dawitgetachew-q9k
    @dawitgetachew-q9k 8 วันที่ผ่านมา

    አንተ ራስህ ስትዘግብ ሚዛን የጎደለህ ነህ ነጻነት ስላለህ ነው እንደፈለክ መንግስትም የምታብጠለጥለው በተለይ ኢትዮጵያን የውስጥ ሚስጥሯን እያወጣህ ለባንዳ የምታሰጣ ነህ አንዳንዴ ሁሉ መረጃ አይዘረገፍም ማስተዋል ይገባሃል ኢሳያስ ጋር ሰላም እንዳለ አትዘግብ ዋናው የሰላም ይህችን ማን ሆነና

    • @dawitgetachew-q9k
      @dawitgetachew-q9k 8 วันที่ผ่านมา

      ጠር ማን ሆነና የሚዲያም ነጻነት ያለበት እንኳን አይደለም አስተውል ሀገርህን ሁሌ ታብጠለጥላለህ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 8 วันที่ผ่านมา

    የኤርትራው ኢሣያስ አፈወርቅ ለአቅም አዳም ከደረሰበት ሰአት አንስቶ የኢትዮጵያ ቁንጮዎች ችግር ፈጣሪና ወያኔን አቅፎ ደግፎ በኢትዮጵያ ላይ መርዝ የረጨ ከመሆኑም በላይ በወያኔ አንቀጽ 39 በመለስና በስብሃት ነጋ አጋፋሪነት ኤርትራ ነፃ ለመውጣት ችላለች። ኢትዮጵያን ኢሳያስ የሚፈልጋት ለመዝረፍ እንጂ ከሱ የምንጠብቀው ምንም ነገር አይኖርም። ወደብንም በሚመለከት የኢትዮጵያና የኤርትራ የወደፊቱ ትውልድ መስመር ሊአሲዘው ይችላል።
    የኢሳያስ ነገር ጥይት ገሎ እራሱ ይጮሀል ነው።
    ለማንኛቸውም አንድነትን የአረገዘች መሪ ወይም እውነትን የተጎናፀፈ መሪ ለማየት ያብቃን።
    ኢትዮጵያ ከዘር ክልል አውጥቶ የተደጋገፈ ሕዝብ ባለቤት ያድርጋት።

  • @MameAbdi-q4e
    @MameAbdi-q4e 7 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkk ሻዕብያ ስለ ህገመንግስት ሲያወራ አይነዝረውም ?
    40 አመ ት የለ ህገመንግስተ እየመራ ??ት