የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 226

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x หลายเดือนก่อน +26

    የኔ አባት የደሆች አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለልደታ ማርያም ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን የሰላም የጤና ከታሰረንበት የምፈታበት ጥያቄችን የምምለሰበት ያድርግልን🙏❤🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g หลายเดือนก่อน +60

    የኔ አባት ድጋሚ የማገኞትን ቀን እናፍቃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @EMUkIFLU
      @EMUkIFLU หลายเดือนก่อน +9

      እሳቸውን አግኝተሽ የምታውቂ ከሆነ መታደል ነው ❤❤❤

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g หลายเดือนก่อน +5

      @@EMUkIFLU አዎ የኔ ውድ ሶስቴ አግኝቻቸዋለሁ

    • @user-gq9ts3nm7j
      @user-gq9ts3nm7j หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክ እህቴ አረ ኣንቺ ሁለተኛ ለማግኘት ኣንዴ ቢያገኛቸው እድለኛ ነሽ

    • @EMUkIFLU
      @EMUkIFLU หลายเดือนก่อน +3

      @@user-hs8in5zo6g ታድለሽ እኔ እድሜ ልኬም ሰይጣን ትዳሬን ህይወቴን እየበጠበጠ ስደት አስገናኝ በስልክ እንኳን ባገኛቸው ምኞቴ ነበር

    • @hamaschannel3239
      @hamaschannel3239 หลายเดือนก่อน +3

      እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን👏

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 หลายเดือนก่อน +17

    አባ እርሰዎ እኮ ከሲኦል ነው ያወጡን ጠንቋይ ቤት እየሄድን ነበር በእርስዎ ትምህርት ነው የዳንው እድሜ ፀጋ ይስጥልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน +4

      ጎበዝ እንዲህ መስክር እነዛ አፋቸዉን በሚከፍቱ ሁሉ እየገባችሁ ሁላችሁም ምስክርነት ስጡ ጠላት ይፈር ብዙ እኮ ነን ዝም እያልን አባታችን ብዙ ጉባኤ ማካሄድ ሲችሉ ተከለከሉ ተፅዕኖ መፍጠር አለብን በዚህ ቢያንስ ጠላት ማሳፈር አለብን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน +14

    አባየ❤ይፍቱኝ❤ወለተ ማርያምነኝ ፀጋውን ያብዛለወት ኑሩልን

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 หลายเดือนก่อน +1

      አባታችን,ረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጦት,በፀሎቶት,አስቡኝ,አሜንአሜንአሜን

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልዎት በረከትዎ ይደርብን ፣ ወንድሜ ለአንተ የደረሰ የድግል ልጅ አማኑኤል ለሁላችንም ይድረስልን

  • @Tsi541
    @Tsi541 หลายเดือนก่อน +12

    ይፍቱን ይባርኩኝ አባቴ ❤

  • @Meme-jc9pi
    @Meme-jc9pi หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን ለወጣቱ እና ለሀገር ያሎት ፍቅር ይለያል

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን እግዚአቡሔር ፀጋና ሞገሱን ያብዛሎት ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤ወለተ ሰንበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ አምላኬ እግዚአብሄር እረጅም አድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h หลายเดือนก่อน +14

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ቃለሂወት በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አባታችን አድሜ ይሰጥልን

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የኛ ልዩ አባት እዴው ምናለ ሌሎችም ይሄን የሰው ልጅ መዳንን ቢያስተውሉ ቢረዱን እድሜ ለአባቶቻችን ይሁን

  • @user-nu7mk3un5y
    @user-nu7mk3un5y หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 หลายเดือนก่อน +15

    የቀሲስ ሀይለመለኮት የኛም የሁላችን የደሃዎች አባት ህይወትን የሚቀይሩ መእውቀቶችን ከማስተማር ባለፈ በመፃፍ 1/ በማለዳ መያዝ 2/ በማለዳ መያዝ 2 =3/የሠው ቃርሚያ =4/አባዶን እና የመሣሠሉትን ያበረከቱልን የወንጌል አርበኛ የአቡነ ጎርጎርዬስ ተማሪ ደግ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና በፀጋላይ ፀጋን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ።እርሦን የመሠሉትን የሠጠን ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @fyry8481
      @fyry8481 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤​@@senaittesfaye6461

    • @BereketGereziher
      @BereketGereziher 23 วันที่ผ่านมา +1

      የት ነዉ የምገኙት

    • @user-ng9vm4sg8v
      @user-ng9vm4sg8v 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje หลายเดือนก่อน +9

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ልአኡል እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ገብረማርያም ብላቹ በፀሎት አአሰቡኝ አባካቹ ትልቅ ወጥረት ውስጥ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow หลายเดือนก่อน +9

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን!!! አባታችን መላከ ምክራት ቄስ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪ መድኃኒያለም የሰጦት ጸጋ ማክበር ግድ ነው።መናፍስትና የመናፍስት ተከታዮች ባይወዱትም።የሚሰጡትን የጌታችንን፣መድኃኒታችንን ቅዱስ ወንጌል ትምህርት ( ምክር ጋር) ፣ሙሉ የፈውስ ግልጋሎት፣ጥምቀት ጋር እያየን ምስክርነትን ለወገኖች ማሳወቅ ከእኛ በእጅጉ ይጠበቃል።በተለይም ከረዥም ዓመታት የአጋንት ተይዘው የዳኑ ሁሉ ምስክርነታችንን በየድኅረ ገጽ መስጠት፣ይገባል።ራሳችንን ከመዳን ሌላውም ዕድሉን አግኝተው እንዲድኑ ከልብ ከተመኝን ከፈቀድን።አሜን!!!

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እስኪ ቻሌንጅ አድርጉት የመላከ መንክራት ልጆች እኒህ ቅዱስ አባት በህይወት እያሉ እንዳያዝኑብን ምስክርነታችን እንደ ጎርፍ በየኮሜንቱ ስር በተለይ አፋቸዉን በሚከፍቱ ሚድያ እናጥለቅልቀዉ የተደረገልንን መፃፍ ብቻ ሰይጣን ያፍራል ያኔ ተነሱ እሳቸዉ እንኳ ታዘቡን እኮ ዝም አትበሉ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 14 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ይፍቱን ❤ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን በደህና መጡልን አባ 🌸❤

    • @user-nj3yl5rn5t
      @user-nj3yl5rn5t 19 วันที่ผ่านมา

      ኣሁን የት ነው ያሉት ቢያንስ ኣገሩ እንኳን ንገረኝ ወንድሜ ተባበረኝ please

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍ እህቶቼ እኔስ ምግብ የሚባል ዘጋኝ ኣልበላም ውሃ ብቻ ነው የምጠጣው ሰውነቴ ጨረሰኝ አቅም እያጣሁኝ ነው ከመክሳቴ የተነሳ ምን አይነት መንፈስ ነው እንደዚ የሚያደርገው ለፆሎት የሚሆን አቅም የለኝም በቃ አለቅሳለው ወደ ሃገሬ መሄድ እያሰብኩኝ ነው በፀሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ ተስፋ መቁሮጥ ብቻ ነው የሚታየኝ በማላውቀው ጭንቀት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @misrach2350
      @misrach2350 27 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ😢

  • @Fekademariyamliife-kh5jr
    @Fekademariyamliife-kh5jr หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ድንቅ መምህር ይበርቱልን ኢየሱስ ይጠብቅሆት

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 หลายเดือนก่อน +4

    ስወዶት እኮ የኔ አባት ❤❤❤❤❤እርሶን ያገኘ ምንኛ የታደለ ነው

  • @lulsegedayalew8510
    @lulsegedayalew8510 25 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @BereketAbraha-hh1mu
    @BereketAbraha-hh1mu หลายเดือนก่อน +3

    ረጅም እድሜ ይስጦተ❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ የሚገርመኝ ኣእምሮየ ኣዛዡ ሌላ ነው ጥዋት እያለ ምሽት ይመስለኛል እነደ ፈለገ ያርገኛል ኣሁን ግን ከነበረ ይሻለኛል ኪዳነ ምህረት እየለመንኩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን ቃለ ሕይወትን ዪሰማልን ተመረገነ ዬኔ ጌታ ምሕረትና ቸርነትህ ሁሌም አይለየንምና አቤቱ እኔን ደካምዋል ልጅህ በይቅርታህ አሰበኝ

  • @user-pi1xj8pt8e
    @user-pi1xj8pt8e หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ የማትሳላ እድሜእንዲሰጥልን እመኝሎታለው

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤ ኣባታችን ጌታ ፀግዎት ያብዛልን

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 12 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 👏💖💙

  • @yohannesyenealem3447
    @yohannesyenealem3447 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እኛንም የድህነት ቀናችንን አቅርብልን 🥰🥰🥰

  • @selammengesha-su8ix
    @selammengesha-su8ix 22 วันที่ผ่านมา

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለሰው ልጅ መተት ለማድረግ የምትሮጡ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ 😢

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን⛪✅❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የኔ አባት ፀጋዎት🤔በደንብ ዘመኑን የዋጁ ሌሎቹ እኮ ተኝተዋል ምዕመኑ እንኳ በመረጃ ስለ 666መንፈስ ነቅቶ በልጧቸዋል ጭራሽ የሚያዘናጉ መምህራንም እኮ አሉ😠እረ መምህር ስለመናፍስት ሴራ ብዙ ፃፉልን ለልጅልጆቻችን የ እርሶ ትምህርት ያስፈልገናል።

  • @user-zs3pd7jy8w
    @user-zs3pd7jy8w 14 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድመና ጠናይስጥሊኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ሽህ አመት ይኖርልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosikojo
    @sosikojo 3 วันที่ผ่านมา

    አባታችንን ያቆይልን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር. ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልንአሜን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት የኛ እቁ አባት እድሜ ጤና ይስጠወት 😢😢😢😢 ፈጣሪ ልቦናቺንን ይመልስልን

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka หลายเดือนก่อน

    የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን 🙏✝️❤️

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @user-hw6jo6qb9y
    @user-hw6jo6qb9y หลายเดือนก่อน +1

    ABATAHEN egzaber edemen tena yestaheb memer

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 26 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖንን ያብዛልን አባታችን

  • @Surafel-px8fh
    @Surafel-px8fh 25 วันที่ผ่านมา

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @Weinchet
    @Weinchet 11 วันที่ผ่านมา

    Abatachin egziabher kerso ga yihun

  • @aklilumezenetsigie
    @aklilumezenetsigie หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤናን እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ጸጋና በረከቱን ያብዛልዎ፡፡ የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr หลายเดือนก่อน +2

    Selasewoch yibarkot aba

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

  • @zalkashtasma-vq6js
    @zalkashtasma-vq6js หลายเดือนก่อน +3

    እባኮዎ ይርዱን በጣሞ ተቸግረናል እርዱን

    • @zalkashtasma-vq6js
      @zalkashtasma-vq6js หลายเดือนก่อน

      ቢያንስ መንፈሱን እሰሩልን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @user-ip3uv1cl4j
    @user-ip3uv1cl4j หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @makimahari4958
    @makimahari4958 13 วันที่ผ่านมา

    እዚ ጉባኤ ስመጡ ስሬ የምትለብሱ ሴቶች 😭 ትገርማለቹ ኣባታችን እድሜና ይስጡት

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3i หลายเดือนก่อน

    እባካቹ መዳሜን በፀሎት ኣሱባት ,(ከድጃ)እያላቹ😢😢😢

  • @Abby-sc3ei
    @Abby-sc3ei หลายเดือนก่อน

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @mikinani2476
    @mikinani2476 14 วันที่ผ่านมา

    Abaye anye arsun kagenehu adnalew maramn 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ልጅ እኮ ዮቱበር ነበረ ከሆነች ከቆንጆ ልጅ ጋር አብረዉ ይኖሩ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ አበቃዉ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @YrgalemTeklebrhan-ux4ig
    @YrgalemTeklebrhan-ux4ig หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @YtibarekKasaye
    @YtibarekKasaye หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባዶ ኮደሚኒዬሞ መች ይመጡልናል

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወሐተ ኪዳን እያላችሁ

  • @ChernetSiyoum
    @ChernetSiyoum หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ በጣም እወድሃለሁ ❤❤❤

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላኬ የመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsigeredaabraham9531
    @tsigeredaabraham9531 หลายเดือนก่อน +5

    አባቴ እባክወትን እርስዎን የማገኝበትን መንገድ ከሶስት አመት በላይ ሞከርኩ ግን አለቻልኩም ኧረ በፈጣሪ እባክዎትን አባቴ አንዴት እንደማገኝዎት ይርዱኝ ስልክዎትን ማግኘት እችላለሁ? እርዱኝ አባቴ በፈጣሪ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      አስተምህራቸዉን ተከተይ የኔ እናት እሳቸዉ እኮ ምቀኞቸ የሰዉ መዳን ጠላት ደብተራዎች አስከልክለዋቸዉ አገር ቤት አቁመዋል ዉጭ ናቸዉ። አስተምህሯቸዉን ተከተይ ነገር ይለወጣል አይዞሽ የሳቸዉ ፍሬዎች እነ መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ አዳምጭ የሳቸዉ ልጆች አሉ። አዲስ አበባ አያት ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ጎፋ መብራት ሀይል ቆሞስ አባ ሳሙኤል አሉ በዝተዉልናል እነሱን ማግኘት ትችያለሽ ዋና መርሀቸዉን መከተል ነዉ በየቀኑ የአምልኮ ስግደት መስገድ የፀሎት ቦታ አዘጋጅና ጠዋት ና ማታ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ መፆም መፀለይ ሂደቱን ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ብለሽ ግቢ በተግባር ያሳዮሻል አይዞን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน +1

      ደግሞ እኮ አሁን መምህርን ማግኘት ግድ አይደለም በረከታቸዉን ለማግኘት እንጅ አስተምህሯቸዉ አስልጥኗቸዉ እራሳቸዉ መንፈሱን በስግደት በፆም በፀሎት አንበርክከዉ አዘዉት አስረዉት በስመ እግዚአብሔር ማለቴ ነዉ በአቅራቢያዉ ባለዉ ፀበል የሚሸኙ ብዙ መምህር ያሰለጠኗቸዉ በአጋንንት ላይ ብዙ አፍርተዋል። በቃ ከመምህር ግርማ የተማርነዉ ይገዛን ይቆጣጠረን የነበረዉን አጋንንት በ መ ህጎች በመፆም በመስገድ በመፀለይ በመንበርከክ በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ በመጨረሻም በመቁረብ ማንቀጥቀጥ የዲያቢሎስ ሰራዊት ከሰዉ ቢላክ እንኳ ሀይል አይኖረዉም በዛ ላይ ሰላምና በረከት የበዛበት ህይወት እኮ ነዉ እኔ እኒህን አግኝቼበታለሁ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን መምህርን አባታችንን አግኝቻቸዉ አይደለም በትምህርታቸዉ ብቻ ነቅቻለሁ

  • @mekdedessalegn2144
    @mekdedessalegn2144 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት የኛ የደሀዎች አባት ተመልሼ መቼ ነው ማጎኞት

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እኔ እንደው የኔ እድሜ ከሰዎላይ ቢጨመር ቢደመር ደስስስስስ ይለኛል ነበር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልኝ የኔ ልዩ አባት

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob หลายเดือนก่อน +1

    መላክ መንክራት ፀጋው ይብዛሎት

  • @TrhasMokenen
    @TrhasMokenen 26 วันที่ผ่านมา

    Adrashachew ebakachu

  • @tube4746
    @tube4746 19 วันที่ผ่านมา

    የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎት

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @BabayeHiluf
    @BabayeHiluf 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር እዴሜና ጤናወን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-oc3oo6tu3k
    @user-oc3oo6tu3k 28 วันที่ผ่านมา

    Yefthun yebarkun abatachn

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 หลายเดือนก่อน

    የሰላም አባት እድመዎት ያርዥምልን ።🤲🤲🤲

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr หลายเดือนก่อน +2

    Yenetsanet abat

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የኛ እንቁ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 หลายเดือนก่อน

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን👏

  • @user-gq9ts3nm7j
    @user-gq9ts3nm7j หลายเดือนก่อน +1

    ኣባቴ እንኳን ሰላም መጡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn3sb6el7f
    @user-xn3sb6el7f 28 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xp7zm6pt3r
    @user-xp7zm6pt3r 29 วันที่ผ่านมา

    Amin amin amin 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE หลายเดือนก่อน +1

    አሜን።

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤❤❤❤❤

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh 28 วันที่ผ่านมา

    ወለተስላሴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @user-jj8my9rh8d
    @user-jj8my9rh8d หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-fm4gr7ov3i
    @user-fm4gr7ov3i 23 วันที่ผ่านมา

    ይልልል

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 28 วันที่ผ่านมา

    Enkuwan egziyabher mareh wendme

  • @user-qv4cx5gv2l
    @user-qv4cx5gv2l 14 วันที่ผ่านมา

    Adrashachewu yet new ibakachun nigerugn

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለቅድሥተ ቅዱሣን ወላዲተ አምላክ ይሁን ህዝብ ዕየዳነ ነው።

    • @user-nj3yl5rn5t
      @user-nj3yl5rn5t 19 วันที่ผ่านมา

      አረ የት ነው ተባበረኝ

  • @AdanuMulu
    @AdanuMulu หลายเดือนก่อน +1

    Edme tena yistot abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsedalabebe
    @Tsedalabebe หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 28 วันที่ผ่านมา

    Abatachin edme ena tenan yistilin

  • @yemariyam-hh1uj
    @yemariyam-hh1uj 15 วันที่ผ่านมา

    yena abat fetari edmawen tenawen ystwot wolet wolete mariyam negn beslotwot asbugn

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን መቼ ይሆን ማገኙት እድሜ ይስጥልን
    ሁለት ግዜ ሀገር ቤት ሂጀ ግን አጋጣሚ ሌላ ሀገር ትሄዳላቹ

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ተመሰገን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

    የኔ ዘመን ተክልየ እርሶ ኖት❤

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልል ❤❤🙏🏻