ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
ለጨቅላ ህጻናት / ከ6 ወር - 12 ወር/ ቡላ በካሮትና በወተት -Biku Zega
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2021
- ለጨቅላ ህጻናት / ከ6 ወር - 12 ወር/ ቡላ በካሮትና በወተት -Biku Zega
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ከአንድ አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ጨው ሎሚ ዘይት ቂቤ በፍጹም አይመከርም ምነው እህቴ
የልጅ ጠላት😢
Tebarekuuu
ምን አይነት ሴትዮ እንደሆነች በጌታ ካሮቱን ሳትፈጨው በዛላይ ጨው ሎሚ ዘይት እረ በስመለብ የማያውቅ ሰው ለልጁ ሰርቶ እንዳይሰጥ በጣም ተሳስተሻል ከቻልሽ ቪዲሆሽን አንሺው
Great❤❤❤
እንዴት ነው ወተትና ብርቱካን አብረው የሚበሉት
Betam konjo new.le8_9ware lije men yemagebu teyalshi
ጨው ወተ የከብት ከሆነእና ዘይት አይመከርምምምምምምም ምነካቹሁ
ወይኔ እሷን ሰምቶ ሰርቶ ሚያበላ አይጠፋምኮ
እኔ ኣለው😂 ወጪው ኣይቻልም ግን የመጀመሪያ ልጄ ነው እስኪ ደክመኝ ትንሽ ላበላው❤
ምንድነው ተቃራኒ ጨው ሎሚ ብርቱካን ዘይት የላም ወተት በፍፁም አይመከርም 🤔
የነውር ነውር በስመአም አይ እማማ ኢትዮጵያን 😂 ጭራሽ የጨው ሲገርመኝ ዘይት እና ሎሚ 😂😂😂😂😂 ህዝቡ ለዚህ ነው ለካ በኩላሊት ህመም የሚሰቃየው
Yeman nat yezorebat?
ጎበዝ ድምፅሽ ደስ ይላል አሁን ነው መውለድ የተመጣጠነ ለመመገብ።
የተሳሳተ አሰራር ነው ያሳየችው
ሎሚ ግን አይከብድም እንዴ ከ6-1 ዓመት ላለ ህፃን
Ebakachihu, yemayaweq sewun atasasetu..salt and milk is NOT allowed for under 1 years old baby. Very little butter or olive oil is ok.
Crazy 😢6 1አመት ጨው ሎሚ ወተት ዘይት?ፈርስ
🥕ካሮት ይውጣሉ
አረ ባአላ ከአድ አመት በታች ላሉ ህፃናት ዜይት ጨው ሎሚ አይመከርም
በጣም አወኩ ብላ
ጨው ዘይት ሎሚ r u crazy 😮
😂😂😂😂 ብቁ ዜጋ ሳያድጉ መግደያ አትይም
ኧረ በስመአብ ጨው ዘይት ሎሚ አይሰጥም ምነካሽ
ጨው ከአንድ አመት በታች ይመከራል???
አይመከርም ነው ብዙ ጊዜ የሰማሁ
እባክሽን እህቴ የተሳሳተ መረጃ እየሠራ ሽ ስለሆነ ባስቸኳይ ስራ ሽን አቁሚ መጀመሪያ ትምህርት ቤት ግቢ ጭራሽ ጨዉ ስኳር አታፍሪም
ችግር የለውም በመጠኑ እኔ ልጅ አለኝ
@@rahamayasin1459 ችግር የለም ??😢 ከዛ የኩላሊት በሽተኛ ታደርጊዋለሽ
እውነት ነው እናቶቼ እዳትጠቀሙ
ያማችኋል እንዴ? እናንተን ሰምቶ የሚያበላ ሰው ስለሚኖር ምታስተላልፉትን እወቁ
ሎሚ ለ 6ወር ልጅ ይመከራል ወይ
በጭራሸ
Minim ye inatinat nager erasu ayitayibishim chirash tekarani.wayis 6 amet lij nw miisari hooo😮😮
የተሳሳተ መረጃ እዳትጠቀሙ
Befitsum chew aysetim ke1amet betach
እንደዚህ አይሰረም እባክሽ የሌለ አስራር አታስተላልፋፊ መጀመሪያ ራስሽ ሞያ ተማሪ
ጨው
😂😂😂ይቅር ይበልሽ
እረ ተይ ለህፃን የማይመከር ነገረ አትትስሪ
ሴትዩ ህፃናቱን ልትገይ አስበሽ ነዉ እንዴ ጨዉ,ዘይት, ሎሚ,,,
Ende en eko youtuber meselagn nebere. Cherash be ARTS TV WORLD tv lay new endih aynet unprofessional sew yaqerebut??? You are misleading people. ARTS TV, YOU GUYS ARE IRRESPONSIBLE!!!
በሽተኛ
🙄👎👎👎
ምንአይነት ትምህርት ነው በስመአም
ታሳስታለች ለማያቅ ሰው