ከሰላም ተስፋዬ ጋር ስለተፋታህ ብላ የእዝን ማኪያቶ ጋበዘችኝ....ለማስማማት ሞክረን ነበር አልተሳካም የሙዚቃ አቀናባሪው ተወዳጁ ኪሩቤል |Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 347

  • @AlmazBiruk-w9t
    @AlmazBiruk-w9t 11 หลายเดือนก่อน +50

    ሰይፉ እድሜዬ 63 ላለፉት አርባ አመታት በመምህርነት አገልግዬ አሁን በጡረታ እገኛለሁ የሦስት ልጆች እናት እና የሦስት የልጅ ልጆች አያት ነኝ አንተን ማስቸገር የፈለኩት መኪና ተመኝቼ ሊኖረኝ አልቻልኩም ብትችል በሾህ ላይ አቅርበኝ ካልቻልክም ለሀገሬ ካበረከትኩት አስተዋፅኦ አንፃር አንድ አሮጌ መኪና ከበጎ አድራጊ ኢትዮጵያውያን እንድታሰጠኝ በክርስቶስ ስም እለምንሃለሁ

    • @S.m543
      @S.m543 11 หลายเดือนก่อน +17

      ክብር አለኝ ለመምህር ለአገሩ ትክክለኛ አገልጋይ ጥቅማጥቅም የሚባለውን የሰራተኛ ክፍያ ሳያገኝ የትውልድ አደራ የሆኑ ልጆችን ከቤተሰብ በበለጠ በእውቀት የሚያንጽ መኪና ሲያንሰው ነው ። ፈጣሪ ይርዳዎት

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 11 หลายเดือนก่อน +2

      😢

  • @natnaelnatnael1623
    @natnaelnatnael1623 11 หลายเดือนก่อน +191

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከማይወራላቸው እና ካልተወራላቸው ሰዎች አንዱ ኪሩቤል ተስፋዬ legend ❤

    • @yms2161
      @yms2161 11 หลายเดือนก่อน +2

      True

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 11 หลายเดือนก่อน +28

    የዚህ ዘመን ልጆች አትመስሉምኮ በስመሀብ እርጋታቹ ኪሩ እና ልዑል ❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከክፋ 🙏😘

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 11 หลายเดือนก่อน +42

    ኪሩ ምርጥ ሙዚቃመሣሪያ ተጨዋች አሪፍአልበም ነው የሰጣችሑን እናመሠግናለን ልዑሌ ትለያለሕ ድምፅ ትትሕና ሑሉን ያደለሕ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሕ👏

  • @kiya9587
    @kiya9587 11 หลายเดือนก่อน +88

    ሴፍሻህ አሪፍ ለውጥ ነው ሁልግዜ በሱፍ አንዳንዴ ለየት ያለ ነገር ያስፈልጋል ሴፍሻ ይመችህ ግን በጣም ተሸወድኩኝ አሜሪካ መስሎኝ ነበር

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 11 หลายเดือนก่อน +5

      ነው እኮ ታዳ

    • @amanueltesfaye2814
      @amanueltesfaye2814 11 หลายเดือนก่อน +4

      ደነዝ ኢትዮጲያ ነው😂😂😂😂

  • @dehabdehabengda6534
    @dehabdehabengda6534 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኪሩዬ በጣም ምወደው እና ማከብረው ስረአቱ ብቻ በቂ ነው በስራው ጎበዝ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ ኪሩ
    ሉኡሌ ደሞ ሙሉ አልበሞችህ ምገርም ስራ ናቸው በርታ 😍😍😍👏👏👏👏👏

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 11 หลายเดือนก่อน +77

    ሠላምና ባሏ በታረቁ እጅግ ሁሌም የምመኘው ነገር ነው ፈጣሪ አንድ የድርጋችሁ

    • @konjo9894
      @konjo9894 11 หลายเดือนก่อน +2

      This one is his brother not selams x husband

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 11 หลายเดือนก่อน +4

      ይሄ ኪሩቤል ነው ወንድሙ ነው የተከበረ ባለትዳርና የልጆች አባት ነው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 11 หลายเดือนก่อน

      አማኑኤል ተስፋየ ነው × ባሏ የስላም ይህ ወንድሙ ነው

  • @hirut758
    @hirut758 11 หลายเดือนก่อน +21

    ልዑሌ እና ኪሩ ስረዓታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል❤❤❤❤ልዑሌ ለጆሮ የማይሰለች ስራ ነው በርታ ኪሩም እንዳለ ሆኖ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @tadiaddis
    @tadiaddis 11 หลายเดือนก่อน +33

    ደስ ይሚል ፐሮግራም ነው ክሩቤል ከስራው በተጨማሪ ነግግሩ ደስ ይላል

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኪሩቤል ተስፋዬ መልከ መልካም በጣም ጨዋ ትሁት ስርአት ያለው ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው በዚህ አጋጣሚ ሀገራችን ላይ የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ህብረተሰብ ባለባት ከተማችን የምሽት ክለብ ውስጥ ብር እየነሰነሱ ዘፋኝ ላይ ሲበትኑ ማየት እንዴት ያማል እዚህ ላይ እናንተ ይህን ሀሳብ በማንሳታችሁ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ማስተዋል እንደዚ ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 11 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ፀባይህ በጣም ደስ ይላል እናትህን የገለፅክበት መንገድ በጣም ነው የወደድኩት እናት በምን ትገለጣለች ልዩ የሆነ የሚገለፅበት ቃል ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር ።
    እንዲህ ታ ታሪ ጀግና እናት ስላለችህ በጣም ደስ ይላል ሁሌም አክብራት ውደዳት ለኢትዮጵያውያን እናቶች እኮ የሁሉም ጥንካሬ የሚደንቅ ነው❤🙏💕🌹🌷🌺

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 11 หลายเดือนก่อน +351

    እኔ እምክ ግን ሰይፉ ሚያጨበጭቡልክን በሄድክበት ይዘክ ነው እንዴ ምትዞረው 😄

    • @BurtiFan
      @BurtiFan 11 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂

    • @hyosef57
      @hyosef57 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂

    • @elsatesfalem7463
      @elsatesfalem7463 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @SmiraMuhaamed
      @SmiraMuhaamed 11 หลายเดือนก่อน +10

      አጨብጫቢ ይጠፋል ብለሽ ነዉ 😂😂😂😂

    • @lemigereziher8177
      @lemigereziher8177 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mita4164
    @Mita4164 11 หลายเดือนก่อน +61

    እደኔ ሰይፍሻን ሚወደው👍

  • @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ 11 หลายเดือนก่อน +35

    ልኡል ሲሳይ ምር ድምፅ በጆሮ የሚንቆረቆር ምርጥ ግጥም❤❤❤

  • @aysanewalemu9385
    @aysanewalemu9385 11 หลายเดือนก่อน +25

    ኪሩቤል ምርጥ ልጅ ነው 8ኛ ክፍል አብረን ተምረናል ብሔራዊ ቤተ መንግስት የሚባል ትምህርት ቤት ከናዝሬት ስኩል ት/ት ቤት አጠገብ፡፡

    • @merrynegus7151
      @merrynegus7151 11 หลายเดือนก่อน +1

      ዳግማዊ ሚኒሊክ መማሮን ነው የማውቀው

  • @FasikaHunde
    @FasikaHunde 11 หลายเดือนก่อน +18

    ልኡሌ ቆንጆ ሙዚቃ ነወ። የልፋትህ ዋጋ ፊሬ አፈራ ። በርታ መልካም የስራ ዘመን እመኝልሀለሁ።

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 11 หลายเดือนก่อน +40

    ሰላምን እወዳታለሁ የኔ ቆንጆ ባልሽም ቆንጆ ነው ተማለሱ ለልጃችሁ ስትሉ እናተም ገና ወጣት ልጆች ናችሁ እንደምትማለሱ ተስፋ አደርጋለሁ ሰሉየ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤

    • @afrotubetips8098
      @afrotubetips8098 11 หลายเดือนก่อน +9

      የባሏ ወንድም ነው እሱ እንጂ የሰላም ባል ሌላ ነው

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 11 หลายเดือนก่อน +15

    ልኡል &ኪሩ ምርጥ ጥምረት ቆንጆ ሙዚቃ ስላሰማችሁን እናመሰግናለን ❤

  • @kalkidantesfaye2921
    @kalkidantesfaye2921 11 หลายเดือนก่อน +14

    ሰይፍሻ ሉሌም ይተኛ እኛም ነገ ስራ አለን ይኸው እስክትጨርስ ቁጭ ብለናል የዛሬው ግን ይለያል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 11 หลายเดือนก่อน +21

    እንደ ቴዲዬ እርግት ያልክ ጨዋ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ።🎉🎉🎉🎉

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 11 หลายเดือนก่อน +15

    Kiru, my favorite musician!

  • @gabelavebast
    @gabelavebast 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም የተረጋጋ ነው መልካም ሰው ይግጠምክ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 11 หลายเดือนก่อน +9

    ዋዉ ሁላችሁም ልዩ ናቸው በርቱ 😍

  • @meazafekadu8404
    @meazafekadu8404 11 หลายเดือนก่อน +9

    Best combination Leule and kirubel… kirubel adnakih neg and why are you always looking so young ?? Lij eyalehu new mawkeh TV lay but now I looked older than you

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልኡሌ❤ የኔ አንደኛ ነህ በቅርቡ ሰማይ ትደርሳለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @marebelu
    @marebelu 11 หลายเดือนก่อน +3

    እርጋታ ስነስርዓት አንደኛ ናችሁ ስታምሩ❤

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 11 หลายเดือนก่อน +3

    ልሁሌ በጣም እናመሰግናለን በጣም ገራሚ አልበም ነው❤

  • @hayatadela
    @hayatadela 11 หลายเดือนก่อน +41

    ወላሂ ሴፉ ስወድህ የእኔ መላጣ😂😂😂

    • @NabeehaTube
      @NabeehaTube 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም ሀገርችን ሰላም ያደረገው ሰደ ይማል ጨዋታ ነዉ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉን የምትሳደቡ አንድ ሰይፉ ነው እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰይፉ number one

  • @YESHI-j5z
    @YESHI-j5z 11 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይቀጥላል ሰፕራይዙ❤❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 11 หลายเดือนก่อน +40

    ሰይፈሻ አደራህን ከሴቶች አርትስት ቤት በለሊት ሄደህ ጉድ እንዳትሆን ማለትም ሁማን ሄር ሳያደርጉ ዱቀቱን ሳይቀቡ ማየት አቤት 😂😂😂😂😅😅😅😅😅ይታየኛል 😅😅😅😅😅

  • @TinaN-m7d
    @TinaN-m7d 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልዉልዬ አስተማሪ የሆነዉን ሙዚቃ ስለአሰማከን እነመሰግናለን በርታ❤

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 11 หลายเดือนก่อน +14

    የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ !

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሰይፍሻ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ልኡልም ኪሩም ጨዋታቸው ደስ ይላል።

  • @meserettesfaw3672
    @meserettesfaw3672 11 หลายเดือนก่อน +6

    Today is our overnight .It's is exceptional. We love Leuel .God bless you. Yetergaga lij.

  • @k.s213
    @k.s213 11 หลายเดือนก่อน +8

    Damn, kirubel still looks 25.
    Used to see him in 90's amharic song videos when I was a kid, now I'm 31 and I look older than him.

    • @CHRISTMASSSTIME
      @CHRISTMASSSTIME 11 หลายเดือนก่อน

      nature

    • @AA-kt5zj
      @AA-kt5zj 11 หลายเดือนก่อน

      Tadelo

  • @BetelhemTesfaselassie
    @BetelhemTesfaselassie 11 หลายเดือนก่อน +1

    እየመጡ ነው ተመችቶኛል

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 11 หลายเดือนก่อน +11

    የንጉሱ ፎቶ ቴወድሮስ ካሳሁን ❤❤❤❤

  • @ObsiSami
    @ObsiSami 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፍሻ የሀገሬ ልጅ የምወደው ጋዜጠኛ ነው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 11 หลายเดือนก่อน +9

    Seifu, Merry X-Mas with your lovely family. Loads of love.❤

  • @DSh-i1d
    @DSh-i1d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ፕርገራም. ነው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 11 หลายเดือนก่อน +7

    ልዑልዬ አስደመምከን ዘፈንህ አይጠገብም ሀሪፍ ስራ ነው በርታ 💋❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ልኡሌ❤ እንዲሁ በነጠላ ዜማዎችህ እወድህ ነበር አሁን ይባሱኑ ወደድኩህ። ይበልጥ የጀግናዋ እናትህን እናንተን ለማሳደግ ስትል አትክልት ተራ ሳክሪፋይ የምታደርገውን ስትናገር እያለቀስኩ ነው የሰማሁክ ትልቅ እንደምትሆን አልጠራጠርም

  • @MORNINGSTAR21712
    @MORNINGSTAR21712 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሴፍሻ ልጁን ግን እድሉን እየሰጠሀው አይደለም፣ በደምብ ሀሳቡን ተናግሮ እስኪጨርስ ጠብቀው፣ ልጁ ረጋ ብሎ ማውራት የሚወድ ( calm collected ) ነው፣ በተረፈ አሪፍ program ነው

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 11 หลายเดือนก่อน +7

    His so cute 😢lule❤😩😩

  • @alemayehudense
    @alemayehudense 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፉ ከትዳር ውጭ ጥያቄ ለመጠየቅ ሞክር ሁሌ አግብተሃል አግብተሻል

  • @dao-107
    @dao-107 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኪሩቤል ጨዋነትህ ለዛህ ❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኑሩልን ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ🙏 ❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 11 หลายเดือนก่อน +1

    የሥላሴን መንበር የሚያጥኑ "ኪሩቤል" የሚል ስም ተሸክመክ ሙዚቀኛ አጋንንትን ማወደስ ያከስራልና ተወዉ እግዚአብሔር ያግዝክ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 11 หลายเดือนก่อน +1

    Leul betaaam besal lij, berta, 👏👏👏
    Seyfu gin be liju dinigate lay teteyaki neh 😊

  • @hikmaousman9499
    @hikmaousman9499 11 หลายเดือนก่อน +18

    ሰይፍ ባክህን ሁሉንም አታውራ ሚድያ ላይ አሁን የልጁን ሰፈር ጭራሽ ቤቱን ያውም በዚህ ዘመን

  • @universalfreebeats2859
    @universalfreebeats2859 11 หลายเดือนก่อน

    2 Genius selakerebkln seifu enamesegnalen .... Leule jegna kiru jegna enwedachualen.

  • @K_Reaction13
    @K_Reaction13 11 หลายเดือนก่อน +8

    Wow በጣም ነዉ አልበሙን የወደድነው

  • @Sosi_13
    @Sosi_13 11 หลายเดือนก่อน +6

    Seifu hates when his guests mention Teddy Afro…:😂😂😂 - so quick to change the subject!

  • @abika-fu6hy
    @abika-fu6hy 11 หลายเดือนก่อน +3

    Kiru #1 yena merte sew gena bezu teseralke ❤❤❤🎉🎉

  • @ኤላያና
    @ኤላያና 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ene ke lijenetu jemero sewdew wedemen yemeselgn nber yene chwa gobeze Berta wedenewa demo ❤❤❤❤❤

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 11 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዘብ የሚበትን ሰው ሠርቶ ያገኘው ሳይሆን የዘረፈውን የአገር ሀብት ነው እንጂ ስንት ደሃ ባለበት አገር ገንዘብ መድረክ ላይ መበተን ምን ይባላል?

  • @tigid9886
    @tigid9886 11 หลายเดือนก่อน +2

    What a humble guy!!!!!!!

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 11 หลายเดือนก่อน +11

    ለውጥ ጥሩ ነው ስይፍየ ይሜ❤😂

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስያምር😊

  • @kisanet_Gebrehiwet
    @kisanet_Gebrehiwet 9 หลายเดือนก่อน

    ልዑል ሲሳይ በጣም ቆንጆ ነኑ❤

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 หลายเดือนก่อน

    The one who insults the sword is the number one sword in Ethiopia👍

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 11 หลายเดือนก่อน +7

    ግርግር ያለ ልጅ አንተን ያገባች ይፕታደለች ነው የምትሆነው እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክልህ

  • @Rozy908
    @Rozy908 11 หลายเดือนก่อน

    አመቱ ምርጥ አልበም ልዑል ሲሳይ❤❤❤

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለት የምወዳቸው ኪሩ እና ልኡል❤🎉 congratulations 🎉🎈🎊🍾 best Album ever

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 11 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬ እስታይል ወድጀዋለዉ ሰይፍሽ👍

  • @Rahi-e1b
    @Rahi-e1b 11 หลายเดือนก่อน

    Liuliye yene tihut tasitawukaleh melikaminetih kefitih yinebebal endene chikichik atodim tilobign betam mitelaw chikichik new enam keza rak malet ena zim maletin new mimeritew

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን ኪሩቤል እንደስራህ አልተነገረልህም ::

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 11 หลายเดือนก่อน +4

    የሰላም ባለቤት መስሎኝ ነበር ባሌቤት ሰላምን ኣምጡልን ትዳራቸው የት ላይ ደረሰ😊 ወይኔ ትዳር እኮ ከባድ ነው ዝም ብሎ ሰው ይፋታል እንዴ ለኛ ጥሩ ነገር ብታስተሙርን ምን ኣለው😢

    • @marya7483
      @marya7483 11 หลายเดือนก่อน

      Abesha wend azgi new baksh

  • @dao-107
    @dao-107 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኦርቶዶክስ ዘፋኞች እና ሴተኛ አዳሪ በሳቅ ገዳይ እግዚያቤር ቢረዳኝ ኮንሰርት እና ሁለት ሶስት ደንበኛ ባገኝ በአንድ ለሊት 😂😂😂
    ዘፋኝነትም ሴተኛ አዳሪነትም በቤተክርስትያንዋ። ውግዝ ነው። እየዘፈኑ ቅዳሴ የለም።

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጦች❤

  • @FeruzaMuhamd
    @FeruzaMuhamd 9 หลายเดือนก่อน

    Leul ewunetim ende Simi nek fateri yibarik ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 11 หลายเดือนก่อน +5

    Why you bring someone mirrage

  • @Solome-id2le
    @Solome-id2le 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤ with a big respect

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 10 หลายเดือนก่อน

    Ena egzhabehare meskera neaw betame des yemele leje neaw ergata yalewe wow ❤❤❤

  • @tigistzeleke1921
    @tigistzeleke1921 11 หลายเดือนก่อน

    ልኡልዬ ፀባያችን አንድ ነው😃🥰🥰

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 11 หลายเดือนก่อน +13

    እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ ሰይፋሻ ወይኔ አረጀህብን😂😂😂😂

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 11 หลายเดือนก่อน

      Anchi atarejim gerd

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 11 หลายเดือนก่อน +1

      Derom ye gerd haseb

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 11 หลายเดือนก่อน +5

      ብታውቂው እርጅና ፀጋ ነው ስንት ባጭሩ የተቀጩ አሉ ይህን እድሜ ያላዩ 😢 አፍ እንዳመጣልሽ አታውሪ 🤐

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@corneliatesfaye2989ለስድብ መጀመሪያ ጽሁፉ መነበብ አለበት ለመነበብ ደግሞ አናባቢ ያስፈልጋል ማለትም ገረድ ለማለት "e" ያስፈልጋል

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@corneliatesfaye2989መጀመሪያ ስፔሊንግ አጥኚ።

  • @KifleYes
    @KifleYes 11 หลายเดือนก่อน +1

    Guys both of u r calm🙌

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ ይኤንን ከአሜሪካዊዉ ጂሚ ሾው የወሰድከው ቢሆንም ወደነዋል

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 11 หลายเดือนก่อน

    Ģitimun yetsafewu sewu yihe sewu newu atilum
    Gitmun yetsafewu sewu bezihu program bitakerbut melkam neber
    Liule betam tetseeno fetary musikegna yihonal

  • @hutayhergoyta9694
    @hutayhergoyta9694 11 หลายเดือนก่อน +18

    ልትወልድ ወደ ሆስፒታል ምትሄድ ሴት መሰልክ ሴፉ 😂😂😂😂😂😂

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Nmrja
      @Nmrja 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @S.m543
      @S.m543 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @netsanetgirma2507
    @netsanetgirma2507 11 หลายเดือนก่อน

    Oh What a personality ❤

  • @mamok3479
    @mamok3479 11 หลายเดือนก่อน

    ሰይፋ እንኳን ለተወለድክለት ሙያ (ጡሩንባ ነፊነት አበቃህ)

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 หลายเดือนก่อน

    🤝🙏base EVS

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሴይፊሻ ይሄን ቀልድ ግን ሴቶች ላይ እዳትሞክረው አደራ በልጆችህ ልለምንህ አስበከዋል እነ እንትናጋ በተኙበት ስትሄድ በጌታ ስም ሳስበው እራሱ ይዘገንነኛል

    • @CHRISTMASSSTIME
      @CHRISTMASSSTIME 11 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው የሚያዘገንንሽ ሜካፓቸውን ታጥበው ሌላ ሰው ነው የሚመስሉት ብለሽ ነው kkkkkkkkkkk

  • @Debreizen
    @Debreizen 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Seyfu እንደ ታላቅ Midia ነበር ሰው ምመለከትሕ ነበር በዚህ በ ልዑል ባደረከው አስነዋሪ ድርግት በጣም ነው ክብርህ የወረደው ቂለት ነው ገና አንድ ጀማሪ you tuber አንኩኣን አንደዚህ አይሰራም

    • @CHRISTMASSSTIME
      @CHRISTMASSSTIME 11 หลายเดือนก่อน

      ቆርጦት ነው ከመጀመሪያው የለም

  • @MartaAyele-z6e
    @MartaAyele-z6e 11 หลายเดือนก่อน +1

    Waw........😢😢😢

  • @BABR7826
    @BABR7826 11 หลายเดือนก่อน

    የህንድ አክተር ትመስላለህ 🤣🤣አይ ሰይፉ🤣🤣 ሁለቱም ጨዋዎች ልኡል ሲያሳዝን እናቴ ሲል እኔ😭 እኔ ሁሉንም ዘፈኖቹን ሰምቼዬዋለሁ ባስ ላይ 🚆ላይ ቤት ውስጥ አንደኛ 🥇🥇ስራ 😍😍😍

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 11 หลายเดือนก่อน +2

    በለሊት ኢንተርቪዉ ማድረግ ጀመርክ እንዴ ሰይፍሻ 😂😂😂😂

  • @henokg3799
    @henokg3799 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ ፋንታሁን መቼ ነው የምታድግ? እንዴት ሰው ቤት በሌሊት ትሄዳለህ? እዴትስ ጥሩንባ ጀሮ ላይ ትነፋለህ? ልጁ እንዴት እንደደነገጠና እንደተናደደ አይተኸዋል? በድርጊትህና በአጠያየቅህ እንዲሁም በጥያቄዎችህ እደግ እንጂ!

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 11 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አታካብዱ ሆ

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 8 หลายเดือนก่อน

    Show shawl Aebe’s shower I love a base EVS

  • @Rahi-e1b
    @Rahi-e1b 11 หลายเดือนก่อน

    Liule betam mirt sira new hulum berita

  • @gechoraya5294
    @gechoraya5294 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልኡል እርጋታው ዋው

  • @elsabetabebe7615
    @elsabetabebe7615 10 หลายเดือนก่อน

    Seifuyee Ebakieh selamin ena balaen asitariqachew ke kirubel gar honeh lenbes yihonikal lej yalnat abat kebad fetena nw enem yelijoch enat silhoniku yirebishenal ant tichilalek P/ssssss

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 11 หลายเดือนก่อน

    Kirubel you're very handsome. Tebarek

  • @sam_in8736
    @sam_in8736 11 หลายเดือนก่อน

    @Teddy Afro ንግግሩ እንደ ቴዲ አፍሮ ነው፡፡

  • @e-tube1178
    @e-tube1178 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ ዛሬ ከልቤ አሳከኝ( የህንድ አክተር)

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv 11 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሰይፎ 3 ትውልድ ማሃል ተፈጥሬ አትለኝም

  • @BereketKuku-eo8qw
    @BereketKuku-eo8qw 11 หลายเดือนก่อน +3

    Ere seifu liju endayishelem litareg nw ende mikegna