ይርጋ ምህረት - ገላው ናልኝ (Yerga Mihret - Gelaw Nalgn) New Ethiopian music 2024 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • HG Entertainment #like #share #subscribe

ความคิดเห็น • 431

  • @TadeTamru
    @TadeTamru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ስራ በርች ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ❤❤❤❤

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 3 หลายเดือนก่อน +37

    ድምጿ የተመቸው 👍👍 ስታምሩ ደሜቸ አማራዬ ሰላማችን ይመለስ 💚💛❤💃💃💚💛❤💃💃💃

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 3 หลายเดือนก่อน +59

    የኢትዮጵያ አለኝታ አማራ ሆይ ሀያሉ እግዚአብሔር ይርዳን እና ድል ለፋኖ ይሁንልን አሜን።

    • @babuabush6590
      @babuabush6590 2 หลายเดือนก่อน

      አትዋሽ?!

    • @amexyoutube
      @amexyoutube หลายเดือนก่อน +1

      ድል ለኢ/ያ ህዝብ

    • @BezaSweety-j6p
      @BezaSweety-j6p หลายเดือนก่อน +2

      ድል ለተገፈው አማራዬ ፋኖዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 16 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bichs-h9o
      @bichs-h9o 12 วันที่ผ่านมา

      ኢንሺአላህ

  • @Laliga16-z2e
    @Laliga16-z2e 2 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ አማራ የኔ ኩሩ ፊልተር የለ ዱቄት የለ ውብ ተፈጥሮ ስርቅርቅ ድምፅ ብቻ ብዙ እንደምትሰሪ ተስፋ አደርጋለሁ። ለ5ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው።

  • @AschalewBelayneh
    @AschalewBelayneh 3 หลายเดือนก่อน +21

    የዚችን ልጅ ዘፈን ግን እንደኔ አልጠግበው ያለ ይኖር ይሆን በናታችሁ እንደዚች አይነት ጎበዝ የጥበብ ልጆችን እናበረታታቸው ሼር እያደረግን ቪውን እናሳድግላት ከገንዘብ በላይ እርዳታ ነው ❤❤❤❤ይርጋ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ግን ደሞ HG intertement ፕሮዱዩስ ስላደረጋችኋት እናንተን ክብር ይገባችኋል እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 3 หลายเดือนก่อน +24

    ጥበባችን የአማራ ባህል መገለጫችን በጣም ምርጥ ስራ ነው ጎጃም እና ሽዋ ሰፊው ሀገር ሳለ ጎንደር እና ወሎ ሰፊው ሀገር ሳለ በጠባቡ ልቤ ባትመጣ ምን አለ አማራነት ውበት ❤

  • @BelachewMekonnen
    @BelachewMekonnen 3 หลายเดือนก่อน +6

    በለው በለው ተለቀቀ ማለት ይሄኔነው በጣም ያምራል እህቴ ገና ብዙ እንጠብቃለን ማራኪ ድምፅ ነው ያለሽ ስለአቀናባሪው ሀይሌ ሙላቱ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤

  • @BitewMandefro-w5x
    @BitewMandefro-w5x 23 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ ምርጥ ስራ ነው ውባበባ ትዝታየን ነው የቀሰቀሰው ቀርች ምርጥ ተስጦ አለሺ እህቴ

  • @AschalewBelayneh
    @AschalewBelayneh 3 หลายเดือนก่อน +13

    ዋውውው ምናባቴ ልሁንልሽ ድምፀ መረዋዋ ይርጋየ በጣም የሚያምር እና ሊሰለች የማይችል ድምፅ ዋው ዋው ቀረፃ ኤዲቲንግ የሙዚቃ ቅንብር የተዋጣለት በጣም ገራሚ የሆነ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤HGዎች ሙቼ ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤1ኛ ናችሁ 💪💪💪💪💪💪

  • @እናትዩቱብ-ዘ1ቈ
    @እናትዩቱብ-ዘ1ቈ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ያዝ ጎጄ ደሜ አማራዬ💚💛💖የኔ ድምፅ መረዋ😘😘😘😘😘😘

  • @welebamidia8488
    @welebamidia8488 3 หลายเดือนก่อน +7

    አደኛ አደኛ ይርጋዬ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉 በርቺ ደጋግሚን ደሞ ዋ❤

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 3 หลายเดือนก่อน +8

    አይይይ አማራዬ ለዘላለም ኑሩልን ያልተበረዘ ባህል እና ማንነት አማራነት ኩራት ነው በርቱ ድምፅ ዋው👌👌

  • @SimachewSimegn
    @SimachewSimegn หลายเดือนก่อน +3

    ወይ መቼ ነው ይህን ትዝታ መልሼ ማየው አብሮ መብላት መጠጣት በሰላም ወጦ መግባት

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሥመአብ ገራሚ ሥራ ነው በርችልን እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amen211
    @Amen211 2 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍የሉሜዋ👍👍👍👍

  • @TegestAlelegworku
    @TegestAlelegworku 3 หลายเดือนก่อน +46

    ኧረ ወይኔ ማንነቴ መነሻየ ሁሉ ነገሬ ወይ ሀገሬ ትዝታየ ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አማራነት ለዘላለም ኑሩልኝ

    • @woynshetzawdu1541
      @woynshetzawdu1541 3 หลายเดือนก่อน +3

      አንቺም ኑሪልን እህታችን ❤❤

    • @Almi-uv7qn
      @Almi-uv7qn 3 หลายเดือนก่อน +6

      የአማራን ባህል በትክክል ገልፀሸዋል

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Daniale79
      @Daniale79 3 หลายเดือนก่อน +2

      ክፍፍሉ ይቅርብን እናንተ አንድ ኢትዮጵያ

    • @Jojo-hr6fl
      @Jojo-hr6fl 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Daniale79ይህን አስተያየት የፃፋችሁ ሰዎች ለእናት ምጥ አስተማሯት አይሆንባችሁም ? አማራ በኢትዮጲያዊነቱ ስለሚኮራ እና ማንነቱ ኢትዮጲያ እንደሆነ ለዘመናት ሲናገር እና ሲመሰክር እኮ ኢትዮጲያ አንድ ህዝብ አትበል አማራ ነህ ነፍጠኛ ነህ እያሉ ጊዜ ያመጣቸው ምናምንቴ ወራዳ ዘረኛ ገዢዎች የግፍ ግፍ ለዘመናት ሲያወርዱበት ለሀገር መኖር ሲል ሲገድሉት ሲያሳድዱት አማራ መጥፋት አለብህ ሲባል ትዕግስቱ ያለቀበት ህዝብ አሁን ላይ አዎ ኢትዮጲያዊነቴ ማንነቴ ጎንድር ፣ ጎጃም ፣ ሸዋ ፣ ወሎ አማራ ነን የጀግና ፣ የሀይማኖት ፣ የፍቅር ህዝብ ኢትዮጲያዊ ነኝ ብሎ የሚያምን ህዝብ ወገኖቻችን ጋር አንድ ህዝብ ነን ብሎ ስለሚያምን ነው እኮ ይህ ሁሉ መሳደድ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፀምበት ።

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎጃሜን ስወደወ የበሌሀገረ ስለሆነወ 😊

  • @AlexAbate-f5j
    @AlexAbate-f5j หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል የምር

  • @siyeabraha4345
    @siyeabraha4345 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ቅኔ!!!!!! ሰው እኮ አሁን የፆታዊ ፍቅር ዘፈን ይመስለዋል::

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 3 หลายเดือนก่อน +4

    የፍቅር ሀገር የጀግኖች ሀገር የነ ዘሜ ሀገር ጎጃምየ 💙💪💪🔥🔥✊✊

  • @yeenatLije
    @yeenatLije 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይርጋዬ የኔእናት በርችልን ምርጥ ስራ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyobekassae9727
    @eyobekassae9727 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ልጅ ምርጥ ስራ ነው ሌሊቱን ሁሉ ሳዳምጠው ነው ያደርኩት ረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 2 หลายเดือนก่อน +7

    አማራነት ኡፍፍፍፍፍፍ እንዃንም ከዚህ ዘር የተፈጠርኩ አማራነት ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪

  • @TizitaAsrate
    @TizitaAsrate 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ ስረው አሪፍነት አልታየላትም
    የሚገርም እና የሚያምር ስራ ነው

  • @MulukenGedefa
    @MulukenGedefa 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጎጃም ባልሆን ቅናቱ አያስተኛኝም ነበር❤❤❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውው ያበደ ነው ይመችሺ❤❤❤❤

  • @MikiManaye-eo5xq
    @MikiManaye-eo5xq 3 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉ ደስ ይላል በርቺ ይርጋዪ❤

  • @anshakibret7443
    @anshakibret7443 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎጃሜ በመሆኔ የሚሰማኝ ደስታ ❤❤❤❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ማርርርርርር❤❤❤

  • @zewdudemissie8205
    @zewdudemissie8205 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገና የሙዚቃ መድበልሽ መቸ ተነካና
    ይመችሽ
    ሰው ለፍቶ ፍሬ ሲያፈራ በጣም ደስ ይላል
    በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @አማራፋኖ-ኘ2ገ
    @አማራፋኖ-ኘ2ገ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጎጃሜወች ስወዳቹ የጀግኖወች ሃገር ጎጃምዬ❤❤❤

  • @TadeTamru
    @TadeTamru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ስራ በርች❤❤❤

  • @yibeltalkebedegelila
    @yibeltalkebedegelila 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድራማ ብቻ ሳይሆን ድምፅሽም ድንቅ ነው በርቺ በድራማውም አትጥፊ ጎበዝ ነሽና ተዋናይ ድርራማን እንከታተላለን

  • @SofiKedir-pj8ow
    @SofiKedir-pj8ow 27 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ በጣም ነውየምወድሽ የወሎ ቆንጆ ነኝ በአማራነቴ እኮራለሁ

  • @FoziyaEdris-x4b
    @FoziyaEdris-x4b หลายเดือนก่อน +2

    wowwwwwww ❤❤❤❤❤

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 3 หลายเดือนก่อน +4

    የጀግኖቹ መፍለቄያ ጎጃምየ የኔ ሙሽራ 💙💙💙💙

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጎጃምየ የኔ ወርቅ ሀገር የኔዋ ደም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshambelMulu-u5k
    @YeshambelMulu-u5k 24 วันที่ผ่านมา +2

    ብታምኑም ባታምኑም በየቀኑ አዳምጥሻለሁ ምንም ያልተበረዘ ያገሬን ባህል ከነ ውበቱ ሥላሣየሽን እናመሠግናለን በዛ ላይ አርቲ: ቡርቲ : ቻፕ: ዱቄት ምናምን የሌለው ንጹህ የሚያምር ፊት በርች። ከእሥራኤል እየሩሣሌም

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሉማሜዋ ኮከብ በእውነት ኮርተንብሻል እና ብዙ እንጠብቃለን ሉማሜን ናፋቂ ነኝ ቦገና እና የካይት ኧረ ስንቱ።

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናነሽ

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 3 หลายเดือนก่อน +30

    አማራነት ሸዋ ጎጃም ጎደር ወሎ አድ አማራ በርች እህቴ

  • @MarieYallew
    @MarieYallew 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ድምፃ ሲያምር ❤❤❤አቤት ጎጃሜ መሆን 😢❤❤❤❤

  • @zmzmzmzm6020
    @zmzmzmzm6020 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመኑን ሙዚቃ የሚያስንቅ❤ በጣም ደስ እሚል ሙዚቃ አልሰማም ነበር ግን ባህልሉን ወደድኩት

  • @yohannseendale7246
    @yohannseendale7246 3 หลายเดือนก่อน +10

    HG አልተቻለም በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱልኝ ጓደኞቼ

  • @AntenehAnley-qk5zr
    @AntenehAnley-qk5zr 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ የጎጃም ባህላዊ ሙዚቃ አይዞሽ በርች

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውውምርጥ፡ስራ፡ነው፡ወሎ፡ሽዋ፡ጎጃም፡ጎንደር፡አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 2 หลายเดือนก่อน +3

    Good job with nice song,voice words, and trdational. I love it. Keep it the good job. Thank you for showing us this very nice trdational song. Have a nice blessed everyone. God blessed iall country and Ethiopian

  • @addismedia1741
    @addismedia1741 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyeabraha4345
    @siyeabraha4345 3 หลายเดือนก่อน +14

    ኢሀ ዘፈን ለ አርበኛ
    ዘመነ ካሴ ይሁንልን!!!

  • @fisehameselew2613
    @fisehameselew2613 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ጎጄዎች😘

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ አሪፍ ድምፅ እንዲህ ያለ ዘፈን ከ14 ዓመት በፊት ነበር የሚዘፈነው

  • @MilikuEnya
    @MilikuEnya 2 หลายเดือนก่อน +2

    አውይይይይ❤❤❤❤❤ የኔ የዋህ ህዝብ 💚💛❤ባህላችን እኮ ሲያምር❤❤❤❤❤💯💯💯

  • @tayeamogne7736
    @tayeamogne7736 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing voice, nice tonality and best scenary. It perfectly fits our imagination.. Thank you for your good work!!!!

  • @HabtewoldDesalegn
    @HabtewoldDesalegn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ የማያልቅ ማንነት💔🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mastewalmintesinot
    @mastewalmintesinot 17 วันที่ผ่านมา +2

    Good job i am proud to be Gojjam Amhara

  • @algrtbimey5732
    @algrtbimey5732 3 หลายเดือนก่อน +9

    ያዝ ጎጃም ❤❤❤❤❤ያምራል...... አማራነት ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @enchewawot-2230
    @enchewawot-2230 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርች ጐበዝ ጥሩ ስራ ነው !!!
    ሌላም ጥሩ ስራ ሳትሰለች ስሪልን !!! ይሄ ስራ በmillion view ይገባዋል ።

  • @gojam832
    @gojam832 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቺ በርቺ ጥሩድምጽ እንደነበረ ከተዋናይ ትቪ ነዉ የሠማሁሽ በርቺ

  • @TemesgenFenta-fs3bm
    @TemesgenFenta-fs3bm 3 หลายเดือนก่อน +4

    የተሰጣትን ጥበብ /መክሊት ስራ ላይ ያዋለች ጀግና ጎጃሜ፡፡ በርች ትልቅ ደረጃ እደምትደርሽ ሙሉ እምነት አለኝ፡፡

  • @Befree-d7z
    @Befree-d7z 29 วันที่ผ่านมา +2

    Mechit yebelachu kidus hizib E/g Ejun tatibo yefeterew amharan new fikir yehon hizib tebareku🎉🎉🎉

  • @zx9713
    @zx9713 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዉይይይይ ድምጿ ሲያምር

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ ስራ ነው። ይህ ድምፅ ለወደፊት ተስፋ የሚጣልበት ነው።

  • @MinilekAdwa
    @MinilekAdwa 3 หลายเดือนก่อน +7

    I loove you Gojam !!!!! ጎጃም

  • @HaymiE....
    @HaymiE.... 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርችልን ውድ እህታችን ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ድምፅ የት ነበርሽ እህት ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ። ወይ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ።

  • @bewketsisay7922
    @bewketsisay7922 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነው🙏 በርችልን ይርጋ!!

  • @zozofofo-n8u
    @zozofofo-n8u 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዳግማዊት መሰረት በለጠ ።🎉🎉🎉

  • @GetachewMolla-eb5px
    @GetachewMolla-eb5px 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጉበዝ የኔ ልዩ እህት

  • @kassahunmekonne4498
    @kassahunmekonne4498 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ አለኝታ አማራ ሆይ ሀያሉ እግዚአብሔር ይርዳን እና ድል ለፋኖ ይሁንልን አሜን kassaHUN

  • @MameMamila-xc9yt
    @MameMamila-xc9yt หลายเดือนก่อน +2

    የሉማሜዋ እንቁ❤

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 2 หลายเดือนก่อน +2

    To be honest I have listened to this video two times. My eyes were filled with tears. The message embedded with music is so powerful than the Abiy propaganda.

  • @SofiKedir-pj8ow
    @SofiKedir-pj8ow 27 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው የምወደው

  • @kiflombir
    @kiflombir 2 หลายเดือนก่อน +1

    የባህል ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር። thank you

  • @TigeTsegay
    @TigeTsegay 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመሰረት በለጠ መትያ 🎉🎉🎉 ይመችሽ

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ፍቅር ምርጥ ስራ ነዉ💚💛❤😍😍😍😍

  • @tehulu7
    @tehulu7 3 หลายเดือนก่อน +7

    Wow አማራየ💚💛❤

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 3 หลายเดือนก่อน +6

    አዲስ ትዉልድ አዲስ ድምፅ ተተኪ ትውልድ ነሽ በርች

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፀ ባሕል ቅንብር አምሰት ለአንድ ድርማ በሙሉ በርቱ ሙሎ ባለሞይ የእኛ አምባሳደሩች

  • @መኩ
    @መኩ หลายเดือนก่อน +2

    Wow so amazing ❤

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ኩሩ ህዝብ መፈጠሬ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio1283
    @ethio1283 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴ ተመሣሥላብኝ ይሆን አላዉቅም ተዋናይ ቲቪ ላይ የታዴ ዉሽማ ሆና የሠራችዉን ትመሥላለች 😍
    💚💛❤️
    ❤️❤️❤️💚💛❤️

    • @banchu8681
      @banchu8681 3 หลายเดือนก่อน +2

      የታዴ ውሽማ ናት

    • @RufjjFjcoo-in7wn
      @RufjjFjcoo-in7wn 3 หลายเดือนก่อน +3

      Awe nech❤

    • @ethio1283
      @ethio1283 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሰይ እንኳ በሠላም መጣሽ ባዲሥ ስራ ከነታዴጋም እንይሽ ዉዴ

    • @grbu1121
      @grbu1121 3 หลายเดือนก่อน +1

      ናት ኮ ክክክ

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ ናት የታዴ ዉሽማ

  • @enatyewebe1866
    @enatyewebe1866 3 หลายเดือนก่อน +6

    Woww very nice 🥰🥰🥰🥰👌

  • @AddisuGirma-gp2cu
    @AddisuGirma-gp2cu 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይርጋ ምርጥ ስራ ይቀጥል መቆም የለም

  • @mulusewgeta9502
    @mulusewgeta9502 3 หลายเดือนก่อน +2

    100%ባህላችነው

  • @DemekePeace
    @DemekePeace 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው

  • @AmirYlo
    @AmirYlo 3 หลายเดือนก่อน +12

    כל אחד והמתנה שלו❤❤❤איזה קול❤אם תירצי צרי קשר ❤❤יש לי אמצעים לקדם אותך❤אמיר ממשית ילאו

  • @terefebelay7569
    @terefebelay7569 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይርጋ በርቺ ትዝታየን ቀሰቀስሽዉ?
    አይይይይይይይ.... እህ ህ ህ ህ

  • @YalemTeshome-f4p
    @YalemTeshome-f4p 3 หลายเดือนก่อน +4

    Yeregaye yene konjo bereche anedegna meret yegojjam lije ❤❤❤

  • @habitebisete
    @habitebisete 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልብ የሚነካ ምርጥ የባህል የማንነት የአትንኩኝ ባይነት

  • @የማያልቅውፍቅር
    @የማያልቅውፍቅር 3 หลายเดือนก่อน +1

    እደው ዛሬም ነግም ዝታለም አማራ አማራ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @WEGAGIRAMEDIA
    @WEGAGIRAMEDIA 3 หลายเดือนก่อน +6

    Good Traditional Music

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሰራ ነው! 👍

  • @bazezewm2mbratie647
    @bazezewm2mbratie647 3 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ድምፅ ዳሎ በትይ በጣም ተሰሚ እንደሚሆን አልጠራጠርም,እጂግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቀጥይበት

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወርቆች my amhara💚💛❤👑👑👑💪💪💪

  • @genetsyou7391
    @genetsyou7391 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yitagesugirma-zu7iw
    @yitagesugirma-zu7iw 2 หลายเดือนก่อน +2

    Best music

  • @EndalewMelkamu
    @EndalewMelkamu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ነው እህታችን በርች ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ❤❤❤❤

  • @DasasheAmsal
    @DasasheAmsal 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ❤