Thank you TH-cam for bringing such educational movie my daughter bipolar and schizophrenia it's the worst disease in this lifetime I've been struggling with her since she's 19 no she's 30 years old people have no idea special habesha it's just talking about me and her judging if you ask them for a dollar they wouldn't help but they talk about us all day every day and they would never help so every day I just go to church pray waiting for the greatest god to heal her she's not willing to take the medicine properly sorry it's hard please pray for me for my daughter there's nothing too hard for God
What the best movie! I am glad someone at last care about this saturation. ባደገው ሀገር መንገድ ላይ እንካን ሚያወራ ሰው ጋር ቢዝነስ ይሰራሉ።እኛ ሀገር ደሞ ያልታመመን ያብሳሉ።የሰው ልጅ ፍቅር ያሻዋል አይምሮ ከመጠን በላይ ሲጨነቅ ይታመማል። ልክ እንደሌላ ህመም።
Mental illness is one of the biggest problem in our society. We do not have awareness of the mental illness and I am so glad to see this movie that shows the different between mental illness and other health problems.
Great movie 👌👌Mental health needs support and awareness we need this kind of movie. There are so people suffering with mental health issues in our country may God heal everyone 🙏
The movie presents the current critical issue amongst the society, specially the unrecognized, unspoked and culturally very sensitive taboo.....it is a reminder that shades a light on everyone....no one is immune to the future....Great movie....all crews ....hats off
It's critical issue, scary & sad but the saddest thing is most people in our society don't care about it except making fun of them, rejecting & calling them crazy!!!
Thank you for making a movie with a message👍🏻 thank you for creating awareness about mental illnesses🙏 l appreciate the writer👍🏻 specially if you can specify her mental illness that would be great there’s different kind mental illness🤷🏿♀️ her illness looks like depression, but I didn’t why you don’t want to say it. overall great job 👏
ማነው እንደኔ ፌቨንን የሚወዳት እስኪ በላይክ አሳዩኝ
የአጣዬ ልጅ ነህ መሰለኝ....
የሸዋ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እኔ ወላሂ ስወዳት😢😢😢
የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልል
ZARE ASTERIO MARYAM NAT ENKUAN ADERESACHIHU?
Unkan abro adaresan 🙏💕
እባካቹ ወገኖቼ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ እንበል በሳኡዲ አረብያ ላሉ በራብ እና በብርድ ያለቁ ነው በፀሎትም። ናግዛቸው በኛ የማይደርስብን የማንፈለገው ነገር እንዲሁም ለስደተኞች ናስም 😭😭😭🙏
እንዴ ገቡ እየተባለ አልነበር እንዴ ወላ ውሸት ነው?
ሴቶች ብቻ ናቸው የሀዱት ወንድ ግን አንድም አልሄደም በጭንቀትም ትናንት የሞተ ወንማችን አለ ታንቆ ነብሱ ይማረው እንጂ😭
ሀገራቸው ከገቡ ነገ ቅዳሜ ሳምንታቸው አይደል እንዴ? ነው ሌላ ስደተኛ አለ?
@@etuethiopia4186 ኧረ ከገቡ ነገ ቅዳሜ ሳምንታቸው ነው
እንዴ ምን እያልሽ ነው ሄድ አልተባለም እንዴ😭
ፈጠሪ ከምንም በላይ ጤና ነውና ጤና ይስጠን ሁሉም ነገር ከቱ ነው ውናው ጤና ነው
በትክክል ጤና ከለላ ሁሉ ነገር አለ
አሚን ቀረበ ትልቁ ነገር ጤና ነዉ
አሜን።🙏
ልክ ብለሻል እህቴ ቁመን ስንሄድ ቀላል ነገር ይመስለናል ስንቱ ከአልጋላይ የማይነሳ አለ።
@@abelworkuofficial x7y6jt
ይችን ለምታነቡ ሁላ በያላችሁበት ሰላም ፍቅረ ጤና ይሰጣችሁ 🤲🤲🤲
የዛሬው ቅዱሰ ገብረኤል 19 ያሰብንውን ያሳካልን 💒 ወቶ ከመቅረተ ይሰውረን 🤲🤲🤲
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን!!!!!!!
አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን
@@za201 አሜን
Thank you TH-cam for bringing such educational movie my daughter bipolar and schizophrenia it's the worst disease in this lifetime I've been struggling with her since she's 19 no she's 30 years old people have no idea special habesha it's just talking about me and her judging if you ask them for a dollar they wouldn't help but they talk about us all day every day and they would never help so every day I just go to church pray waiting for the greatest god to heal her she's not willing to take the medicine properly sorry it's hard please pray for me for my daughter there's nothing too hard for God
i love you i will pray for you. never leave Gods side and he will never leave you.
may God make it easy on your family ameen.
plz dont take her to religious medicine some people are very bad and curse you. plz stay in prayer 💙
ደስ ይላል ጥሩ ፊልም ነው ።ምን አለበት የተበላሸውንም ህይወት ልክ እንደፊልም መጨረሻውን ማሳመር ብንችል ጥሩ ነበር 🤔
በትክክል
ነበር ምን ዋጋ አለው
What the best movie! I am glad someone at last care about this saturation. ባደገው ሀገር መንገድ ላይ እንካን ሚያወራ ሰው ጋር ቢዝነስ ይሰራሉ።እኛ ሀገር ደሞ ያልታመመን ያብሳሉ።የሰው ልጅ ፍቅር ያሻዋል አይምሮ ከመጠን በላይ ሲጨነቅ ይታመማል። ልክ እንደሌላ ህመም።
ጥግረራ ላይ ነኝ ስጨርስ አየዋለሁ ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፍቆኛል ኡፍፍፍ
@BlRHAN Baikal አይዞን ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን
አይዞሽ እህቴ እኔም ናፍቆኛል
እኔም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Hulum,yalfal,ayzon
እጅግ ደስ የሚል ነው አስተማሪ ሰው ሰውን ከተረዳው የሚከብድ ነገር የለም የሰውን ስሜት ማዳመጥና አይቶ መረዳት ፍቅር መስጠት ትልቅ መድሀኒት ነው ❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በጥላቻ ለተሞላ ልባችን ፍቅርን ይሰጠን አሜን ።
አሚን አሚን
Mental illness is one of the biggest problem in our society. We do not have awareness of the mental illness and I am so glad to see this movie that shows the different between mental illness and other health problems.
የኔናት ለአለም አንድና ለኔግን አለሜናትእድሜና ፀጤውን ያብዛልን ለናቶቻችን ለሞቱትም አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ ።
አሜን
ገብርኤል ሀያል መለአከ ሰላም መለአከ ብስራት
የምታወጣ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድፋት
ፍቅርህ ተጽፉዋል በልባችን ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን እኔም አምናለሁ አድነኝ ብዬ ቆመህ አማልደኝ ከቸር ጌታዬ ክፉውን ዘመን የማልፍበትን ጽናትን ስጠኝ ድል ልንሳበት ለቸሩ አብሳሪ እንኳን ለመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ባለ ማህተቦች
ፊልሙን
አይቼ ስጨር እኮሜንታለሁ ማስታወቂያ በጹሑፍ አድርጉ place የአይምሮን ህመምተኛን ግን ማነው የሚረዳው ለማንኛውም አሪፍ ፊልም ነው የፈለገ ባገባ ባሌን ብወደውም የሱ ቤተሰብ ጋር አልቀመጥም የባል ቤተሰብ ክፉ ናቸው ሴት ልጅ ወልደው ሴት ልጅ እንዳልወለዱ ክፉ ነገር ሲደርስ ያጋንናሉ ለአይምሮዋ እንኳን አይጠነቀቁም መጨረሻ ያምራል ምን አለበት በትክክለኛውም ሕይወታችን ላይ መጨረሻችን ቢያምር ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻችንን ያሳምርልን። የእናንተ ሞት ከባድ ነው
አሜን አሜን አሜኔ
እንኳን አብሮ አደረሠን
ፊልም እንደዚህ ትምህርት ሲኖረው ይጥማል በርቱ በኛ ማህበረሰብ ዘንድ ስለ አይምሮ ጤና ብዙም ግንዛቤ ስለሌለ ብዙ ሰው የመገለል ችግር ያጋጥመዋል።
Great movie 👌👌Mental health needs support and awareness we need this kind of movie. There are so people suffering with mental health issues in our country may God heal everyone 🙏
ameen
ሙሉ ጤና ሀብት ነውና አላህ ሙሉ ጤናችንን ይስጠን🙏
አሚን አሚን
አሚን
ኣሚን ሳሞ
አሚን
አሜን🙌🙌🙌🙌
የዛሬው 19👈ወቶ ከመሽረት ይሰውረን አገራችንንም ይጠብቅልን ህልማችንንም ከግብ ያድርስልን ከሀጢያት በቀር ያሰብነው ሁሉ ይሳካሕን🙏
አሜን አሜን አሜን🎚🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
እስኪ እንደኔ ፖለቲካ ቲርኪ ምርኪ ሰበር ዜና ዘረኝነት ሞት እያሉ ሚያደነቁሩን ስልችት ያላቹ ኑ ፊልም እንይ ፊልም ያስተምራል እውቀት ያስተላልፋል እውቀትም ይጨምራል እያልኩ~ቅዱስ ገብሪኤል በእለተ ቀኑ ከመከራ ከወጥቶ መቅረት ከአልጋ ቁራኛ ይጠብቀን የታመሙትም የታሰሩትም ያስፈታልን አሜን።
አሜን አሜንአሜን
አሜነ፫
Amen
የተዋህዶ ልጆች እንኳ ን።ለቅድስ ገብርኤል ወርሀዊይ በአል በስላም አደርሳችሁ።ሲጭንቃችሁ ቅድስ ገብርኤል አለሁ ይበላችሁ
Amen amen amen
አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የእማዬ የኢትዮጵያ ልጆች በያለችሁበት ሰላም ይብዘለችሁ እና ስለ ፍልሙ አስተዬት መስጠት ጥሩ ነው አብዛኛው የኢትዮጵያ ፍልሞች አጨራራስ ለይ ሰዓት የጥራል ምክንያቱም በአጀመማራቻው ለይ ሰዓት ስለምጨርሱ በጉጉት የምትጠብቁ ማተያት የለበት ነገሮች ሰይታዩ ይቀራሉ ይህንንም ፍልም ጭምር።
Me
ይህ ፊልም ትልቅ ትምህርት አለው ከጭፈራ ቤት ነፃ የሆነ በጣም እናመስግናለን በዚሁ ቀጥሉበት የጭፈራ ቤትና የራቁት የዳንስ የዝሙት የስርቆት ስልት የመሳስሉትን የማይረባ ህብረተስቡን ወደ ክስረት የሚመራ ፊልም አቁሙ ስለማይጠቅም ሌላ ሞልቷል ከሀገራችን ብዙ አስተማሪ ቁም ነገሮች አሉ ፈተሽ እያደረጋችሁ ብታቀርቡልን ህብረተስቡን ታስተምራላችሁ ግንዛቤም ያገኛል በርቱ
የፊልሙ ሀሳብ እጅግ አስፈላጊ የሕብረተሰቡን ችግርን ለማሳየት ያሰበ በመሆኑ ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው!! ግን በሚገባ በጥልቅ ፅሑፍ የሰራቹህት አልመሰለኝም።በዛ ላይ የተጠቀማቹህት ጨለማ ላይት ምኑም አይመችም። ያንድ የአይምሮ በሽተኛ ከሚያስፈልገው አንዱ የአካባቢ ብርሀናማ መሆን ቆንጆ ከለሮች አበቦች ወዘተ ህሊናውን ተስፋ እንዲሞላበት ከሚረዱ ነገሮች የተወሰኑት ናቸው!! ጎበዝ እናንተ በተቃራኒው ሁሉኑም አጨለማቹህት..
ክክክክክ
The movie presents the current critical issue amongst the society, specially the unrecognized, unspoked and culturally very sensitive taboo.....it is a reminder that shades a light on everyone....no one is immune to the future....Great movie....all crews ....hats off
It's critical issue, scary & sad but the saddest thing is most people in our society don't care about it except making fun of them, rejecting & calling them crazy!!!
@@truth2232😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የመዳም ቅመሞች የትናችሁ ኑ አብረን እንየዉ ፅዳት የጨረሰ ከች ይበል
😍😍😍🥰🥰😍🥰😍
ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች 😭😭😭
አስተማሪ እና ያልተሰራበትን ዘርፍ ማሳየት የቻለ ጥበብ ይበል ያሰኛል
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ አስተማሪ ነው ፊልም እናመሰግናለን ፀደይ ምርጥ ትወና ሁላችሁም በሚገባ ተውናችሁታል ምርጥ ተዋናይ ተሳትፈውበታል በርቱ ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ የረጅም አመት ህልሜ ነው ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አርዱኝ ወገኔ ስመኘው ሳስበው የነበረ ህልም ነው አግዙኝ ወገኖቼ በተስፋ እጠብቃችሗለሁ እንደምረዱኝ አምናለሁ
የፊልሙ ታሪክ እና ተዋንያኑ አተዋወንም ምልካም ነው እኔ ያልገባኝ ግን አብዛኛው ቀረፃ ጨለም ባለ ቦታ ውስጥ መሆኑ ነው። በተለይ ፀደይ የምትተውንበት ስፍራ ሆን ተብሎ ነው ይሁን ወይም በሌላ ምክንያት የዶክተሩ ቢሮ፣ ሬስቶራንቱ፣ መኖሪያ ቤታቸው ጨለማ ይበዛዋል።እስቲ የገባው ያስረዳኝ።
የኔም ጥያቄ ነው ።
እንደ ዱሮው ኮሜንት ማንበብ ትቻለሁ ምክንያቱም ለማኝ ብቻ ነው ያለው ስታስጠሉ
Ayablemmmm !!!
@@asmeromaraya3459 ምነው አንዱ ለማኝ አንተ ነክ መሰል
@@messiethio4895 EShi
@@asmeromaraya3459 ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ መልካም ሰው ነክ የምር🙏
kkkkk
የት. ናችሁ. የሀገሬ. ልጆች. ኑ. እንየው
Eyayenew
አለንንን
አለሁ እያየሁ ነው አንተስ...👀👈
አለን😍😘😘
አለን 😁💖
ቆንጆ ነው በርቱ የአምሮ ህመምተኛን የሚረዳው ጥቂት ሰው ነው ።
የእውነት ግን ስንቶቻችን እንሆን መዳን እሚችሉትን እብድ እያልን እየሸሸን የባስ እዳብዱ ያደረግናቸው ችግራቸው ሳይባባስ ከጎናቸው ብንቆም ኖሮ ብንረዳቸው ብናግዛቸውኮ ውጭ አይወጡም ነበር ጤነጮችን ሲሳሳቱ አበዳችሁደ እንላቸዋለን ከዛ ብቻቸውን ሆነው ያንን የተናገርነውን ደጋግመው ያስቡታል ከዛም መፍራት ይጀምራሉ መናገር ሲፈሩ ይሸሻሉ ጤነኛ ነን ባዮቹም እያዩ ይሸሻሉ ይገርማል ስንቶች አስፓት ዳር ወተዋል በኛው ስተት ማትረፍ እየቻልን አብደን አሳበድናቸው
Betkekl bleshal
በጣም እንጂ
በትክክል
በትክክል😭
ይህ ፊልም ብዙ ጥናት እና ምርመር ተደርጎ ነው የተሰራው ስለዚህ ታተርፋላቹህ እንጂ አትከስሩም ይመልከቱት
ምናለ መጨረሻውን ደስታውን ትንሽ ፎቀቅ ብታደረረጉት አብረው ፏ ብትን እያሉ እኛስ ብንበተን ለወደፊት እደዛ አድርጉ በተን
Betkikil
በጣም ደስ የሚል ፉልም ነው እንዱህ ያለ ነው ትምህርት አዘል የሚጠቅም ነው
ስለ ፊልሙ ብቻ ኮምቱ አትዘባርቁብን የሰብስክራይብ ለማኞች
ሰብስክራይብ 🙃🌚
😅😂
እኔም ስጠላ ሰብስክራይብ ለማኞችን
ልመና ልክፍት እኮ ነው አንዴገትለከፉ
ስወዳቹ በቃ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አንዴ ለማኝ ሆኛለሁ😃😃
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ለሰው ሰው አስፈላጊ መሆኑን ነው የተረዳሁት ጥሩ አባት እሚወድ ፍቅረኛ ስላላት በጥሩ ሁኔታ ለመኖር በቃች
ያልተፈታው ህልሜ
ሠላም የሁሉም መሰረት ነውና ሠላምሽ ይብዛ እናት ኢትዮጵያ
ከዘመን ድራማ ጀምሮ ፀድን ስወዳት የኔ ውድ ልዑልንም ዋው
ጤና ይስጠን ሽንት ቤት ግን ሲገባ ተንኳኩቶ ዘው ተብሎ አይገባም መኝታ ቤት አስመሰልከው ዳይሬክተሩ ሽንቷን እየሸናች ቢሆንስ አውልቃ እረ ሌላም አለ እንተሳሰብ እንጂ
በትክክል ፥ ኸረ ስንት አለ
እ ን ዴ
ታላቅ መልክት ያለው ቆንጆ movie!
Very little understanding about Mental illness, especially in our country; it is like a taboo!
በሀገራችን ብሎም በመላው አፍሪካ ተመልካች ያጡ የአይምሮ ህሙማንን ያሳያል
.ቬቢዬ ያገር ልጅ ልዩ እኮ ነሽ በርችልን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ሁላችሁንም የፊልሙ ኩሩ ባጠቃላይ
የትነሽአንች
አጣዬ
@@askagetaneh5685 አጣዬ የት
@@tseyongebrekidan3265 01
ሄጂ ወደዛ ሞዛዛ በደቂቃ ወደድኩት አፍቀርኩት እጭ ትንሽ እንኳን አታስመስሉም አማርኛ ፊልም ከመጀመሩ መጨረሻው ያሳውቃል
ኧረ ሶዴሪ ዎች እኛ ፊሊም ለማየት እንጂ ልንሸምት አንመጣም ማስታወቅያችሁ ሰለቸኝ
😂😂😂😂😂😂😂
ተመስገን ነው አርቴስቶቻችን ሰብስክራይብ ልመና ቆሙና የማዳም ቅመሞች መጠያየቅ ጀመሩ ከከከከከከ።።።ስለፊልሙ ስጨርስ እመለሳለሁ ቦታ ለመያዝ ነው
አሪፍ ፌልም ነው የራሴን ሒወት ነው ያየውበት በብችኝንት ይነጉዳል
Ok beka leywa
ዋው እንደዚህ አስተማሪ የሆኑ ፊልሞችን ያብዛልን
በስደት ሆኜ የመኖሬ ትርጉም የደስታዬ ባለቤት የሆነውን ወንድም አለሜን ሞት ነጠቀኝ ወንድሜ ከመሞቱ በፊት በጣም ደስተኛ ሴት ነበርኩ ከዝያ በኃላ ግን ምንም እማያስደስታት እና ብቸኛ ሴት ሆኛለሁ ከመኖር አለመኖርን እመርጣለሁ ወንድሜ ጎን ብሆን እኔም ደስታዬ ይመለሳል እሱም ብቸኛ አይሆንብኝም
አላህ ይጽናሽ እህቴ እሱንም በጀነት ያኑረው ጀሊሉ ሁላችንም ሟቾችነንና መጨረሻችንን ያሳምረው
አይዞሽ እኔ እህትሽ አለውኝ
አይዞሽ ውዴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ወንዲምሽንም አላህ ጀነትን ይወፍቀው
በጣምደስይላል አስተማሪነዉ ሁላቺሁም ምርጦቺነቺሁ ኑሩልን እድሜና ጤናተመኛሁ፡፡፡
ሶድሬ ስቶር(sodere store) ኣትጨነቁ ገንዘቡን ወደ ፈለግነው መላክ እና ራሳቸው ይገዛሉ።
😂😂😂
😂😂😂😂😂
በጣም ነውኮ ሚደብሩት
😅😅😅😅
😆😆🤔🤔
It makes me so happy 😀 let’s motivate such kids of very good and educational movies. I just want to appreciate all participants. Thank you!
Wow the only comment I could relate to so far wish I could understand the language
የት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ኑ እነየው ሀሪፍ ፊልም ነው
እኔም ነበርኩ በፀበል ነዉ የዳንኩት ይመሥገን አሁንም ግን ሥደት ላይ ትንሽ ይጨቀኝ ነበር
Stelot adergi 21 tewatna mata sgeji araseshn ataschenki hulunim lefetari schiw adatcheneki betselote asbshalew 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ እመቤት አይዞሽ i covered you in the blood of Jesus
ውድ እሼቴ ሰላሙን ያብዛልህ በቃ ስታዎራ እኮ ዝም ብሎ ነው እሚገባው መልካም ጥምቀት ላንተም
ሰላም ስሜ Саша Узбеникова ነው, ግን በእንግሊዘኛ ወይም በአማርኛ ሳሻ ኡዝቤኒኮቫ ነው, እኔ ከኖቮሲቢርስክ ሩሲያ ነኝ እና በእውነት አማርኛ መማር እፈልጋለሁ, ምክንያቱም ባህሉ አስደሳች ነው, እናም ቻናልዎን እና ህይወት ቆጣቢ ሆኖ አግኝቼዋለሁ! ይህ በአማርኛ መናገር ምን ያህል ሩቅ ነው ፣ ጎግል መተርጎምም ሆነ ሌላ ነገር የለም ፣ እኔ አላውቅም !
ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thank you for making a movie with a message👍🏻 thank you for creating awareness about mental illnesses🙏 l appreciate the writer👍🏻 specially if you can specify her mental illness that would be great there’s different kind mental illness🤷🏿♀️ her illness looks like depression, but I didn’t why you don’t want to say it. overall great job 👏
ገራሚ ፊልም ካሜራ ማኑ ጎበዝ ድምፅ ትንሽ መቋረጥ ቢኖረውም👌
ድምፅ ሳይሆ ችግሩ መብራት
ምርጥ አስተማሪ ነው አደራህን ቤተሰቦቻችን ጠብቅልን
ፌቨንዬ ስወዳትኮ የኔ ጨዋ
ወይኔ አንድ አንድ እናቶች በልጆቻቸው የሚፈርዱት ነገር ኤጭ እሱ ለወደዳት የነሡ መቃጠል
እስቲ እራሶን በቀን ውስጥ አንድ ነገር ያስተምሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንጊሊዘኛ መናገር ይፈልጋሉ ኑ እና ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት..አመስግናለው ከልብ.
ዋው አሪፍነው ለሀገራችንሠላምን ፍቅርን ሁሉንም ገብርኤል ይስጠን
ለኔም እናቴ ጓደኛዬ እህቴ እናቴ ሚስጥረኛዬ ገበናዬ ሁለመናዬ ያለእሷ ባዶ መሆን ነው በቃ እናቴን አጣኃት ኡፍፍፍ ነፍሽን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ እናቴ ጎዶሎ ሆኛለሁ በዙሪያዬ ምንም ሰው የሌለ ይመስለኛል ማንም ምንም አይታየኝም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይሄንን ፊልም በኢትዮጵያውያን ተሰርቶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ የአእምሮ ህመም(የስነልቦና ችግር) አብደናል ወይም ለይቶልናል ወይ ደግሞ ፈጣሪን ረስተናል(ረስቶናል) ማለት አይደለም እንደሌላው በሽታ የሚታከም ነው ነገር ግን ግልፅነትና መነጋገር ያስፈልገዋል፡፡ የምንድነውም ከፈጣሪ ጋር ነው፡፡ ሁላችሁም አትፍሩ ለብዙ ህክምና ሆስፒታል ሄደናል እኔም እፈራ ነበር አንዴ ከሄድኩ በኋላ ግን ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረድቻለሁ፡፡ ሀኪም አይደለሁም ግን ጓደኛ ከፈለጋችሁ ግን በቴሌግራም እናውራ 0944206703፡፡
ጸዲ ምርጥ እኮ ነሽ።በርቺ ።ወንድ ደሞ ሲወድ እንጂ ሲወዱት አይመቸውም።መጨረሻው አይገባም 🙄
ትክክል
😁😁😜
ፌቨን ትችያለሽ ጀግና 👏👏👏👏
Betam arif film new ye rase hiwot yayehu sew yimitay beshita bicha new himem yemiyayew betam kebad new
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ እወደቾሀለው
የልጁ ትወና ትንሽ ቀዝቃዛ ነው እንጂ አሪፍ ፊልም ነው።❤
ምርጥ ፊልም ነዉ ገባ ገባ በሉ እዩት
ፊልም አሪፍ ይመስላል እስቲ እንየው አብረን
ምነው እንዲ በክብር ሼባ ልኮ ቢያገባኝ አንዱ ያረብ🤲🤲🤲
ደሞ ለሼባ እኔ እልክልሺ የለዴ ሀዳ የኔ ቀምም
🥺ፌቩየ እንዴት እንደምወድሽ😢😢😢
This very best movie. Because it happens in any family. Special now in this time .
ምርጥ ፊልም ይመስላል እስኪ ልየው
ምነው ገና ከመጀማሩ መልቀስ አልገበኝም😝😝😝
Wow kemr bewere sayhon yetegbar lbona yasadrbn leserachuln astemari film yehulachunm zemen ybarkln wedachualehu selam ena fikir le Ethiopia hagerachin ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
TH-cam ላይክና ኮመንት ቦታ ተቀይሮአል ልበል 😳🤔ፊልሙ ግን አሪፍ ይመስላል🙃
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው።
ይህ በተለያየ ሙያ የተመረቁ ባለሙያዎች ከ መጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ደረጃ ላሉ ኢትዬጲያውያን ተማሪዎች በየትኛውም የትምህርት ዘርፍ ላይ ለሚጠይቁዋቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ቱቶሪያል የሚሰጥ ቻናል ነው :: ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ተማሪዎችን ያግዙ ::
አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው።
Wow endeh ayenet Ginezabe aschebach film tiru new!
True love forever!!!!
ሰው ለሰው መድሀኒቱም በሺታውም ግን ብዙ ጊዜ ሴት የስራ ባልደረባ ቅናት ምቀኝነት ክፋት የበዛብናል ግን ለምን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግን አለን
Betam timihirt yalew film. Gobezoch bertu
Wow betam des ylal ye hagere lij my best artist fevaye love u
ጧቧሯሷሿ ሳልል የመዳም ጥብሶች የት ናቹ😏😂😂
Alen
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖቼ ለልጆቼ የዩቲዩብ ቻናል ከፍቼያለሁ ማየት ከፈለጉ ልጆች ካሉዎት ለእነሱ መክፈት ይችላሉ::በመጪው ጊዜ ብዙ አስደሳች ነገሮችን እናመጣለን;አሁን በእንግሊዝኛ ነው ግን በኋላ ወደ ተለያዩ ቋንቋዎች ልንተረጉመው ነው:: የዩቲዩብ ቻናል ስም playtime with Johanna and Mercy ነው
በጣም አሥተማሪ ዲራማነዉ ደሥ ይላል
fetari tena yistan tena kale hulum ale
Great movie w/ a positive message
የማዳም ቅመሞች ስወዳችሁ🥰🥰❤🤣🤣🤣
ነፂዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ
ልክ እደኔ እቅልፍ የለኝም ምግብ አልበላም ኡፍ ብቻ ያስጠላል ሁሉ ነገር
የኔ ውድ የኔን ደሞ ሀፕተይቴን እደለ ከፍቶታል አረ ምን ይሸለኝ
ምን ሁነሽ ?
@@maminurlngi6312 ጥሩነዋ ታዳ
አይቼ እኮምታለሁ👂💔
Wiy abity minale temelisesh biq bitiyi siwedish beterefe arif film new thanks👍🏾
በጣም አሪፍ ፍልም ነዉ ፀዴ አቦ ትመቻለች
ምንም አይል ለደበሪያ ይሄ ዱቄትኮ ሴቶቹን ምንትያ አስመሰላቸው ክክክክ ግን አይከብዳቸውም በፊታቸው ዱቄን በራሳቸው የፈረስ ጭራ ተሸክመው ሲዞሩ
የፊታቸው በዛ ፀጉር ደሞ መለየት አቃተን እኮ
@@ebtsamenat7299 ክክክክክክክክክ
ይለሁበትም
@@mloveyou7466 እኔም የለሁበትም
ዋው በጣም ምርጥ ነው።እናመሰግናለን