አባ ሕጻን ያልተሰሙ ታሪኮችን ይፋ አደረጉ l Channel 7 Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 138

  • @maraki3457
    @maraki3457 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ይቅር ይበልዎት ከአንድ መለኩሴ የማይጠበቅ ንግግር

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ ክርስቶስ ይሰበክ። እንደኤማሁስ መንገደኞች ልቦናችንን ያብራው። ምእመኑ የናፈቀው ክርስቶስን ነው። የናንተ ዝባዝንኬ ኮተት ሰለቸን።

  • @brookmahmoud9637
    @brookmahmoud9637 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብሩክታዊት እንደ ልጅ ሳየው
    ለልጆችዋ ያልሆነች ላሉት በጣም ተሳስተዋል። እኔ እግዲ ከተፈጠርኩ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የማውቀው ለሰው ጥሩ ነገር አርጉ ካረጋቹለት ሰው አገኛለሁ ብላቹ ሳይሆን ፈጣሪ የሚወደው እሱን ነው እያለች ያሳደገችን እናታችን ናት እሱ ብቻ ሳይሆን እናታችን በማረፊያዋ ስዓት እንዲ የምትለፋው ለማን ሆነና ለልጆቿ ብላ እንጂ በ 79 አመቱዋ ባልሰራች። እናቴ አይደለም ለኛ ለብዙ ሰው የሆነች መሆኑዋን እርሶም ያውቃሉ። ሌላ ደግሞ ልጆቿ ዝም ያሉ ናቸው ላሉት እኛ ስናድግ ሰው አክብሩ ትሁት ሁኑ እየተባል ስላደግን ነው። በተጨማሪ ማንም ሰው የሀይማኖት አባትም ቢሆን ስለሌላ ቤተሰብ ማውራት ተገቢ አይደለም።

    • @robelkahsay9600
      @robelkahsay9600 27 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብሩክቲ እኝህን ባለጌ ሰውዬ በክብር መልስ የሰጠሽበት መንገድ ብዙ ይናገራል!🙏

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 หลายเดือนก่อน +7

    መፅሀፍ ቅዱስ ሁለት ካለህ አንድ ስጥ ይላል። ገንዘብ አምላኩነት ሀጥያት ነው። ከቤተክርስትያን ደጃፍ ደሀ እያፈናቀላችሁ ስለየትኛው ምናኔ ነው የምታወሩት። ያሳዝናል። የቤተክርስትያን ደጄን የንግድ ቤት ታደርጉታላችሁ ተብሏል። ልቦናችሁን ደፍናችሁታል። መስቀል ይዛችሁ ሀሜተኛ እና ጥቅመኛ ሆናችኋል።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s หลายเดือนก่อน +6

    ቤተክርስቲያን የተዋረደችው አንተ መስቀል የያዝክ ቀን ነው

  • @mituelias9261
    @mituelias9261 หลายเดือนก่อน +9

    ከእርሶስ እሳቸው ይሻላሉ ወይዘሮ እጅጋየሁ

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 หลายเดือนก่อน

      አይሻሉም። የተረገመች ጥንብ ዘረኛ አጋሜ ነች

  • @bezaworkhailu5168
    @bezaworkhailu5168 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረዉ፤
    ገንዘብ ምን ያህል በቤተክርስቲያን አባት ተብዬ ላይ እንደ ነገሰ ተመልከቱ

  • @redab1916
    @redab1916 หลายเดือนก่อน +17

    እውነትም ህፃን😏 ቲሽ ዱርየ😡
    ቤተክርስቲያን እንዲህ ባሉ ዱርዬዎች እጅ በመውደቋ ያሳዝናል😢

    • @YonasAbebe-v5x
      @YonasAbebe-v5x หลายเดือนก่อน

      በጣም እንጂ ያሳዝናል 😔

    • @melon904
      @melon904 หลายเดือนก่อน

      menager dureya ayasbelem kesatum sew nachew endaga benesha yetatebalu yenesalum, fitum kirestos becha new anchi gn lekalesh waga tekefeyalesh lelaw biker yegeziyabher kahen nachew

    • @zelalemabayneh2123
      @zelalemabayneh2123 หลายเดือนก่อน +1

      እሳቸው የኖሩትን መንፈሳዊ ኑሮ ኑረሀል ወይ ነው ጥያቄው ደሞ የሀይማኖት መሪዎቻችን በገቢ ተጠናክረው በስጋም በነፋስም አረአያ መሆን አለባቸው

    • @robelmiki2242
      @robelmiki2242 หลายเดือนก่อน

      U r devil 😈 this father very honest telling the truth

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 หลายเดือนก่อน +3

    የድሮ አባቶቻችን በእግራቸው ታቦት ይዘው አድዋ ዘምተዋል። እርስዎ ከመርካቶ እንጦጦ ቦእግርዎ ስለ መጡ ምንኩስናዎትን አጋነኑት። እንደቆሎ ተማሪ መኖር የለብኝም አሉ?!! ክርስቶስ መስቀል ተሸክሞ የቀራንዮን ተራራ የወጣውምን ይበል።
    ቢንያም ጫፉ ላይም አይደርሱም። ስብእናዎት የተበላሽ ነው። ሴትየዋም ከእርስዎ የባሰ ነው።
    ወይ ዘንድሮ!!!!ጉዳችን ፈላ!!!

  • @letshilove2899
    @letshilove2899 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነትም ህፃንንንንን በጣምምምም የወረደ ሞሎክሴ እረኩስ ዝመት በረኸቱ እያሉ ሰዉ የሚያ ጋድሉ እረኩስ መሎክሴ ሆዳምምምምም ፍጣጣ

  • @YonasAbebe-v5x
    @YonasAbebe-v5x หลายเดือนก่อน +8

    እንዴት የዲፕሎማት ፓስፖርት አገኘህ መነኩሴ ሆነህ ???በጣም ከባድ ነው 😮

  • @GirumTadiyos
    @GirumTadiyos หลายเดือนก่อน +4

    መኖክሴ አለምን የናቅ ነው ኤሬ ተዉ ያስተዛዝባል አባቶች

  • @germayhagos2563
    @germayhagos2563 หลายเดือนก่อน +2

    መኖኮሴ ፡ ብልት ፡ ምን ፡ ይጠቅመዋል ፡ 😂😂😂

  • @wubshetkassa1790
    @wubshetkassa1790 หลายเดือนก่อน +7

    ቅድም እኮ ምን የመሰለ V8 እየነዱ ሲወጡ አይቻቸዋለሁ። ነጋዴ ነኝ ነው እሚባለዉ። ምንኩስናውን ለበርሀወቹ አባቶች ይተወት። ብቻ እግዚአብሔር ይፈርዳል።

    • @melon904
      @melon904 หลายเดือนก่อน +1

      sifered antem lay yeferedal , ewenetun kirestos eyesus bcha yawekal

  • @MemeKassa-o2e
    @MemeKassa-o2e หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌ ስህተት ምን አይነት ሰው ናቸው?

  • @Wisdoms441
    @Wisdoms441 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunetim Aba Hitsan!

  • @Ytube-o3e
    @Ytube-o3e หลายเดือนก่อน +2

    v8 እየነዳህ ከዚህ በላይ ምን ፈለክ ቤተክርስቲያንን ለቀቅ ከዛ የፈለከውን አርግ

  • @messimekonnen-eg2nm
    @messimekonnen-eg2nm หลายเดือนก่อน +1

    እርሶዎ ከሚናገሩት አንዕፃር ጥቅም ፈላጊ ነዎት በአሁን ሰዓት ከመለኩሴ ይሕ አይጠበቅም እኛ ምን እንማር እውነት እርሶዎበእሁን ጊዜ አለማዊ ነገር ማሰብ ነበርበዎት አለም በቃኝ ያሉ እባት ነዎት ስው መዘለፍ ከርሶዎ አይጠበቅም በዚህ ደረጃ በሀይማኖት መነገድ ጥሩ አይደለም እርሶዎ እይድሉም እሷን ሀጥያተኛ ነች ብለው የሚሰይሙት አሁን እሷን ከህዝብሊያጣሉ ነው እስከዛሬ የት ነበሩ አባትስው አያጣላም ዎሽቶ ያስታርቃል ይቅር ይበልዎት ከርስዎ ይሕ አይጠበቅም

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 หลายเดือนก่อน +2

    እባ ህፃንዬ አይዞት

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so หลายเดือนก่อน

    እውነት ሰቲየዋ ሁለት እጅ የተሻሉ ናቸው እውነት ለቤተክሪስቲያን ታስቦ ከሆነ ፉቃዱን በዲሪጂታዊ ለምን አልተደረገም ፡ ፡ ዝሮ ዝሮ ጥቅም ነው ያጣላቹሁ እኛ እናስታሪቃቹሁ ብሩን ይምጣ፡፡

  • @YenealemYemeru
    @YenealemYemeru หลายเดือนก่อน +1

    አሁን እርሶ ምን ይሆን እምትባሉት?

  • @seyfadoni5929
    @seyfadoni5929 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢 በእናንተ ሰው ይጠፋል ሃሜት ስሙጫ አውቃለሁ ባይ ወዘተ ሁሉም ለጥቅም አለማዊነት

  • @TT-rd3tm
    @TT-rd3tm หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምለው ይህ ሰው የሚናገረው ነገር ሁሉ እርስ በእርሱ የሚጋጭ ነው። እኔ የሚገርመኝ ተቀምጠው ኢንተርቪው የሚያደርጉት ጋዜጠኞች ምን አይነት ናቸው?

    • @YonasAbebe-v5x
      @YonasAbebe-v5x หลายเดือนก่อน

      በጣም 😂

    • @meron418
      @meron418 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው የሰሩት ስህተት?

  • @ErmiyoTewahido
    @ErmiyoTewahido หลายเดือนก่อน +1

    Yasafiralu betam inde kesim ayawerum weshetam hula

  • @AdGa-kf3wg
    @AdGa-kf3wg หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን በማለትህ ወይም መልስ በመስጠትህ እሚቀበልህ እና ሚሰማህ አይኖርም

  • @tessema2
    @tessema2 หลายเดือนก่อน

    በመሃከላችሁ የተፈጠረውን አዋቂ አምላክ ነው። እርስዎ ግን እንደ አባት አንደበትዎን ቢገሩ መልካም ነበር። ይህንን ሁሉ ነውር ከያዙ ሴት ጋር ነበር በተደጋጋሚ እስራኤል የሄዱትና በወዳጅነት የኖሩት። አሁን የሴትየዋን ነውር አጋልጣለሁ ብለው ፣እራስዎን አጋለጡ። ቃልዎ የአባትነት ቃና የለውም።

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 หลายเดือนก่อน +1

    እሄ ህጣን በነዋይ ያበደ የድንቁርና ምልክት እንዴት ቤተክርስቲያኗ ዝምታን መረጠች?

  • @Fjcjmk
    @Fjcjmk หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ባንድ ኦምነት ቢኖራችሁኮ እሄን አታመጡም ነበረ ፍቅርዚም ይሻለኛል

  • @GirmayAbrham
    @GirmayAbrham หลายเดือนก่อน +2

    Gedamatin lemerdat new😂😂😂😂 hodam leba

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን አላማዎት የሚደገፍ ትልቅ ፐሮጀክት ነው ግፉበት ገና እንኳ አስጎብኝ ድርጅት ሆስፒታልም ትምህርትቤትም እየከፈታችሁ መነኩሳቱ እየሰሩ እራሳቸውን አኑረው ሳይለምኑ ለድሀ ይተርፋሉ የሰው እጅ እያዩ መኖር የለባቸውም ህክምናውንም መነኩሳትን አስተምሩ የኛ ሕዝብ ጥሎበት ሰው ሲሰራ አይወድም አያሰራም ሲሞት ብቻ ማወደስና ማሞካሸት ነው መጥፎ በሀል መመቀኛኘት ውይ መቸነው የሚለቀን?

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty หลายเดือนก่อน

      ከዘረፉት የቤተክርስትያን ብር ነው ገና ኦነግ አልያም ፋኖ ሲገቡ ያስረክቡታል

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 หลายเดือนก่อน +1

    besimam ewunetim.aba hitsan betam,yasazinal😢😢😢😢😢

  • @akaludesta1270
    @akaludesta1270 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ለዘመናት የነበረውን ፖለቲካዊ አካሄድ እና ዘረኝነት አስተሳሰብ ቁልጭ አድርገው የሚያሳይ ዶክመንተሪ ነው ፤ አቡነ መርቆሪዎስን በአቡነ ጳውሎስ የተተኩበት ድራማ ዛሬም በተራው እየተደገመ ነው ።
    ሁሉም ለቦለቲካ ጥቅም ነው!!

  • @wubshetkassa1790
    @wubshetkassa1790 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እንደሳቸው ወርጀ አልናገርም ብለው ....😁😁😁

    • @YonasAbebe-v5x
      @YonasAbebe-v5x หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ሌባ ነው

    • @melon904
      @melon904 หลายเดือนก่อน

      yeteregemech nat abatochin endisasatu , semachew enditefa , ke afachew metfo neger endiweta metareg egziyabher yibekelat.

    • @BisratZewdu2024
      @BisratZewdu2024 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @SinishawMaru
      @SinishawMaru 27 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rg3449
    @rg3449 หลายเดือนก่อน +1

    Zeregna qes

  • @henokseyoum8272
    @henokseyoum8272 หลายเดือนก่อน

    ወይ እግዚአብሔር በጣም ያሳፍራል

  • @nateyabrhaley4015
    @nateyabrhaley4015 หลายเดือนก่อน +2

    አረ አንተስ ምን አይነት ሰው ነህ

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke6177 หลายเดือนก่อน +1

    Are min ayenete gezye laye deresen papase sebelashe eyayen abetu yekereyebelen kenante min enemare

  • @SemuSemusha
    @SemuSemusha หลายเดือนก่อน +4

    ምእመኑ የሚከፍልክን ደሞዝ አቁም ቆቡንም አውልቅ ማትረባ

    • @SisayenshSebsibe
      @SisayenshSebsibe หลายเดือนก่อน

      እንደው ሆይማኖታችንን አታሰድቡ ልቡስን አውልቃቹ ነግድ አረ እንደው ሰውን ባትፈሩ እሱን ፍሩ

  • @girmesh9051
    @girmesh9051 หลายเดือนก่อน +5

    ከመርካቶ እንጦጦ በእግረ ሄደው ልብህ ውልቅ ብሏል😂

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ እፈሩ

  • @FanoMedia27
    @FanoMedia27 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ አየሁ ስንቱን መለኩሴ ደፈረች😂

  • @AbebeMamo-e5u
    @AbebeMamo-e5u หลายเดือนก่อน +1

    በትግሬዎቹ ዘመን 😂😂😂 አሁን የኦሮሞ ዘመን ነው 😂

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 หลายเดือนก่อน +3

    ይህች አሮጊት??!አሉ። ኧረ ይፈሩ!!!!
    ሴትየዋም የመጨረሻ ነውረኛ ናቸው። በቃለመጠይቃቸው ላይ ቤተክርብትያንን በዘር እየከፋፈሉ ነው።
    ሁለታችሁም መስቀሉን አረከሲችሁት

  • @natanimztube7479
    @natanimztube7479 หลายเดือนก่อน +1

    አባት እበት የሆነበት ዘመን ያሳፍራል ማርያም ሞተ መነኮሰ ነው እያለ ይለፈልፋል? ኧረ መንኩሱ ተው ልብሱን አውልቁና

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ፈጣሪይቅርይበለኝ እና የገዳሙ አባቶች እርዱን እያሉ ስንት ቤተክርስቲያን እራቁቱን ቀርቶ ቄሶቹ ልብስ አተው እየቀደሱ መፀሀፍቅዱሱ እንኳን መሸፈኛ የለው እናንተ ግን ትጨማለቃላችው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልት እንጂ እኛ እንሰራዋለን ይብላኝ ለናንተ ምንጉድ ናችው ግን ገንዘብ ብቻ እናውቃለን እኮ የሚደረገውን ፈጣሪ ወደራሳችው ይመልሳችው በቪኤት አትቀበሩ የተመታችው

  • @girmesh9051
    @girmesh9051 หลายเดือนก่อน +5

    አክብረው ጀምረው አዋርደው የጨረሱ መነኩሴ😂😂😂

  • @fikrtemariamdemoz8564
    @fikrtemariamdemoz8564 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይሰለቻል አሉባልታ መስማት

  • @robelalmaw7599
    @robelalmaw7599 หลายเดือนก่อน +2

    "ጂጂዬ" አላለም ...
    ሆሆሆሆሆሆ......

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 หลายเดือนก่อน +1

    don't trust anyone ,literary anyone ,only yourself ,so sad so sad,one thing i can say miss.ejigayew is far better than you!!!!

  • @HailemariamMengstu-n3y
    @HailemariamMengstu-n3y หลายเดือนก่อน +1

    በጋሻው በደህና ጊዜ አመለጠ

  • @veronicaworku759
    @veronicaworku759 หลายเดือนก่อน

    hulum asgobgne drjet tezegto ..... eyerusalem bcha endesera mefekd alebt, kehonem enentem kesr honachu sru

  • @LuchiyaYohannes
    @LuchiyaYohannes หลายเดือนก่อน

    የሞን ነኔምሰጢር ሲጣሉ ይወጣል ይባላል

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb หลายเดือนก่อน

    Jegna sera weda aylemnum sera yesralu lelochm memar alben ke aba ejgayew nesh gebta mekurb albat

  • @Ashefaf12
    @Ashefaf12 หลายเดือนก่อน

    Yhei mn ymar koy kezi sew ere tewu mnu gud neh koy liba anten meskel new yetesekelebetn meskel teshekmachu srachu yesitan new wey menoksei

  • @TekaGebreyesus-k8y
    @TekaGebreyesus-k8y 28 วันที่ผ่านมา

    Werada yehone sew

  • @AbebeMamo-e5u
    @AbebeMamo-e5u หลายเดือนก่อน

    ጂጂዬ 😂😂 አይ አባ ህፃን 😂😂😂

  • @ElsabethAdmasu
    @ElsabethAdmasu หลายเดือนก่อน

    ሲመቻችሁ ፍቅር ናችሁ ጥቅም ነው የሚያጣላችሁ

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray หลายเดือนก่อน

    Tigray sem bayteru turu naw

  • @tsegayohanes3441
    @tsegayohanes3441 หลายเดือนก่อน

    Yehe kiletam negade

  • @KidstretaKidstreta
    @KidstretaKidstreta หลายเดือนก่อน +1

    ነውር ነው ስተት ነው ንስሀ እንግባ

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 หลายเดือนก่อน

    የሁለቱ ቪ 8 ነገርስ😂?

  • @ሚያቻናል
    @ሚያቻናል หลายเดือนก่อน

    😜🤔🤔🤔🤔

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb หลายเดือนก่อน

    Ykrta sera biseru men chgr alw

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነጋዴ ስው ጳጳስ ነው? እውነትም የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በከፍተኛ ችግር ላይ ነች።

  • @tewoldegebreslassie
    @tewoldegebreslassie หลายเดือนก่อน +1

    ዱርየ ነህ

  • @esubalewyesuf8087
    @esubalewyesuf8087 หลายเดือนก่อน

    american heje al muhamuden sayew azenku? menkuse nw weys ?

  • @mogesaman6323
    @mogesaman6323 หลายเดือนก่อน

    Asayen kayen anamnm

  • @mituelias9261
    @mituelias9261 หลายเดือนก่อน

    መንፈሴ ካየሆቸው ጀምሮ የማይወዳቸው የእግዚያብሄር መንፈሴ የማይታይባቸው እኝህ ሰዌዬና ቀሲስ በላይ ኦርቶዶክስን ያረከሱ

  • @ASHWAYNEIIV
    @ASHWAYNEIIV หลายเดือนก่อน

    werada

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +2

    ትግሬ ባለመሆኖ ብቻ ነው ጥፋቱ

  • @tekleweyniassefa1919
    @tekleweyniassefa1919 หลายเดือนก่อน

    aba hitsan you are kidding us

  • @tsegayohanes3441
    @tsegayohanes3441 หลายเดือนก่อน

    General Aba hetsean 😂😂😂😂

  • @nateyabrhaley4015
    @nateyabrhaley4015 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲከኛ

  • @degfubeyene1873
    @degfubeyene1873 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጀነራልነህ

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. หลายเดือนก่อน +1

    ሴትዯ ጸረ ቤተ ክርስቲያን ነበረች ቤ/ክ ዘርፋለች ማህበረ ቅዱሳንን ለማዘጋት ብዙ ሰርታለች። እርሶም አነጋገሮትን እንደ መነኩሴ ያድርጉት እንጂ!!!

  • @TesfaMariyam-t9n
    @TesfaMariyam-t9n 23 วันที่ผ่านมา

    ይህመኖክሴፀረትግራዋይይህመኖክሴየppየጦርአዋጊ

  • @Man-y2k
    @Man-y2k หลายเดือนก่อน

    ይሄ እበት ማሊያውን ቀይሮ መጣ

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ หลายเดือนก่อน +1

    ተጋሩ ያልገቡበት ቦታ የት ይሆን????
    ቆይ ተጋሩ ቅኝ ገዢዎቻችን ነበሩ ልበል????
    ባለፉት 27 ኣመታት ግፍ ያልተፈፀመበት ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን???

    • @ASHWAYNEIIV
      @ASHWAYNEIIV หลายเดือนก่อน

      ante dedeb.....yet tawkwaleh tigray...hzb......dedeb zeregna....

  • @efremtsegey1442
    @efremtsegey1442 หลายเดือนก่อน

    Balege molegse adelem he has childrens wife

  • @AdGa-kf3wg
    @AdGa-kf3wg หลายเดือนก่อน

    በቆብ አትሸቅጥ ከቆብ ውጣ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 หลายเดือนก่อน

    Atafrim

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 หลายเดือนก่อน

    everyone chase 🤑🤑😂😂😂😂

  • @leoultariku3750
    @leoultariku3750 หลายเดือนก่อน

    Tegaru tenchacha

  • @natty2781
    @natty2781 หลายเดือนก่อน

    ይመችዎት አባ : ከእርስዎ ጎን ነን : ሴቲዮዋ በቢዝነስዋ ስለተመጣባት ነው። ሲጀመር አባት ደፍራም መናገሯ ማንነቷን ያሳያል።

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 หลายเดือนก่อน

    Yihn abat swodew getan. Beka wuste new sinager

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw หลายเดือนก่อน

    ጁታ ከሸዋ ምድር የለቀሙ አባ መቀለ ትሂድ እቺ አለሌ ጁታ