I never heard anyone, explaining ETHIOPIA this way, religion from the Tewahido perspective, heritage, by referring the Bible, what is history past, present and will be tomorrow, country, Justice, rule of law,... The foundation of ETHIOPIA... What can I say, our God give him a long life, he is ETHIOPIA's eye..
Good evening, by the way, Yenata G/Medihn Enyew, does he have a written Book about 6000yrs. Of ETHIOPIANS History? Please let us know. To read ETHIOPIA's Books we have to learn Geez language, we need a teacher.....
amlake qdusan ymesgen ,ebakachu yenezih channel provider bedgame ke 16th eske zarie yalo tarik besfaht ediyastemhrun agubzulun le memhrachin.memhr ende alun yenezih zemen shgrn tarikachin ale maweqachin new ,so please invite him again ?
እምየ ኢትዮጵያ ሀገሬ በሊቃውንት አንደበት ልዕልናሽ ክብርሽ ሲተነተን ያሰማኝ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን
የኔታ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ገብረ መድኅን እንየው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኒህ መምህር ትምህርት ቶሎ ቶሎ አይገኝም ሲገኝ ግን እንዲህ ልብን አንጅትን ያርሰርሳል መድኅን ዓለም ክርስቶስ ሲሉ ራሱ ስሙን ሲጠሩት እንዴት ይጣፍጣል
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ኢንጅነር አባይ ነህ ካሴ እኝን የመሰሉ ሊቅ ስለጋበዙልን
እዉነት ነዉ እግዚያብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏
"ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን ---- በዓቢይ ወሐይሎ ስልጣን
አስረው ለሰይጣን አጋእዞው ለአዳም ሰላም እሚይዘሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም!!!!
እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች,
,,መምህራችን አስተማረያችን መምህረ ገብረመድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዛሬ ገነ እየሰማሁ ነው,
በስመ አብ ፍዝዝ ብዬ ሲያልቅ ሳላውቀው ጨረሰ ምን ልበል እናመሰግናለን መጋቢ ብሉይ ወሀዲስ መምህራችን ።እባከወ የፃፉት መፅሐፍ ካለ ጠቁሙን ከሌላለም ፩የታሪክ መፅሐፍ ያበርክቱልን ፅፈው ?!
ሊቅ ወመገስጽ ጀግና መምህር ቃለ በረከት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
በእነት እግዚያብሔር ይስጥህ ዳቆን አባይነህ አባታችንን በመጋበዝህ 🙏🙏🙏
ድንቅ አባት በአንደበታቸው የሚወጣው ቃለ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚጣፍጥ
ታሪክሽን ሳላውቅ 20 አመት መኖሬ ይነደኛል አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ስደትን ስበብ አድርጎ ሀይማኖቴን የሀገሬን ታሪክ እንዳውቅ አደረገኝ
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም በእውነት ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን ቃል በህይወት ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህሮቻችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስገን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫💚💛❤🕊🕊🕊
ይሔ የመሰለ ትምህርት እንዳያመልጣችሁ ደግማቹ ስሙት
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን የሚደንቅ የማይጠገብ የህይወት ምግብና ስለኢትዮ ልዕልና ግሩም ምስጢር አሰማን ተመስገን አምላኬ
የኔታ በእውነት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ ፀጋውን ያበዛልዎት፡፡
የኔታ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አስበ መምሕራንን ያድልልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን::
መምህር በውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የኔታ ገብረ መድኅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እድሜ ይስጥልን በእውነት እጅግ ግሩም ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን።😍😍
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ለመምህራኖቻችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አምላከ ቅዱሳን 💚💛❤🕊🕊🕊
እግዚአብሔር የስጥልን
የሚገርም ትንታኔ መምህር
በእውነት አባታችን እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኖርልን እነደው መምህር እነዲህ ያለውን ትምህርት በመፅሀፍ ቢፃፍልን ለትውልድ ይተርፍል እንደው እነዲት አባቴ ብየ ሰሰት ብየ እነደምሰማው መምህር እማምላክ ፀጋውን ታብዛልሁ
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤መልካም ዕለተ ሰንበት!!! አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
Kalehiwot yasemalin Abatachin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
በእውነቱ ድንቅ ነገር ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
መምህር ቃለህይወትን ያሠማል በእውነት መምህር ዓባይነህም እንዲህ ያሉ አባት ሙህር ስለጋበዙልን በጣም እናመሰግናለን
Girum Girum dink kale hiwot yasemalin! Edmena tena yistilin!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስስ የሚል የማይጠገብ ትመህርት ሁለት ቀን ነው ያዳመጥኩት
መምህር እኔ በደንብ ነው የማውቃቸው የኔታ (የንታ) ገብረ መድህንን ተሰምተው አይጠገቡም የምስጢር ምንጭ ናቸው በዚህ በዩቲብ ከማውቃቸው ጥቂት ሊቃውንት ውስጥ አንዱ ናቸው በዕውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን ፫
ቃለሕወት ያሰማልን አባትችን።ዲያቆን አባይነህ በጣም እናመሰግናለን እኝህ አባት የቤተክርስቲያን ታሪክ ኢንሳይክሎፔድያ ናቸው። ሌላም ጊዜ ደግመው ቢጋበዙ ትውልድ የሚቀርጹ እባት ናቸው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
በውነት መምህር በረከትዎ በልጆቼ እና በባለበቴ ትደር!!!ቢያንስ ይህቺ ታላቅ ጾም እስክንጨርስ በነካ እጅዎ ያስጨርሱን!!!!!
እንዲህ ያለ ሊቃውንት አቦ መድረክ ላይ ይውጡ እንዴት ደስ ይላልል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምን አይነት መሰጠት ነው!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥልኝ ።
ግሩም ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን እከታተለዎት አለሁ አንጀት አርስ ነው ትምርተዎ እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናተ አይነት መምህሮች ያፈራልን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ን አያሳጣን መምህር ይበርቱልን ቃለዐህይዎትን ያሰማልን
እናመሰግናለን እንግዳችን እናመሰግናለን መምህር አባይነ ዛሬ ኦርቶዶክስ መሆኔን የኮራሁበት ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚኣብሔር ያክብርልን ጽዋ እንዲህ አይነት ብሩህ ሰፊ ጸጋ ያላቸውን እና አይተው የሚያሳዩ ምሁራን የተባላሸ ትውልድን ይታደጋል በረታ ዲ/ን ዓባይነህ
ጌታ ሆይ ተመስገን መምህር ሆይ ደስ የሚያሠኝ አረዳዳድ
በእውነት በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሆይ ወደቀደመው ክብራችን መልሰን እባክህ ማስተዋልን አድለን::
ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
Abayoche selme ezaber yebzalachu bynowet ezaber amlake agelgelt zamade yeebarkachu Ameen
AMASING DISCUSSION
yenta G/medhin berektho yideribin
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችው ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ምን ሁነን ነው አርጉ ወይም ይጠቅማል የተባለን ነገር በተቃራኒው የምን ፈፅም ላክ ብናረግ ምን ይጎዳናል ስገባ በጣት ጥቁም ማርግ አፋችን ብቻ ነው ሰላም ሰላም አንድ ነን ወዘተ የሚል ምክናየቱም ከልብችን ከሆነ የልብ የሆነን ነገር ማርግ ነው 3500 ሰው አይቶታል ላኩ 619 ብቻ ነው ይህን ያክል የህይወት ቃል እየመገብን ላክ እናርግ ነጭ ለሚከፍለው ይህን ስል ሁሉም ሰው አይደለም የኔን ቢጤ ደካሞችን ነው እጅ ከኪሳቸውም የሚከፍሉ መልካም ሰዎች አሉ ና
Thank you and God bless you member.
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
#እኔ በሃገሬ ጉዳይና በሐይማኖቴ ጉዳይ ያገባኝል #ይመለከተኛል::
bewenet Kelhiwet yesemelen
ኤሜን አሜን አሜን ጾሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን
I never heard anyone, explaining ETHIOPIA this way, religion from the Tewahido perspective, heritage, by referring the Bible, what is history past, present and will be tomorrow, country, Justice, rule of law,... The foundation of ETHIOPIA...
What can I say, our God give him a long life, he is ETHIOPIA's eye..
ጤና ይስጥልኝ መምህር ጤና ይስጥልኝ የጵዋ ቤተሰቦች እንደምን አመሻቹ
I will record it for history after I hear it
memeher eneyehen memher degemo yegebzelen
እናመሰግናለን እኝህን መምህር ነበር ትምርት ሚንሰቴር ማድረግ ሁሌም አቅርቡልን
🌹👍
qale hieot yasemalen
መምህር እባክዎ የምስራቅ ጎጃም ሀገረስብከትን ደግመው ደጋግመው ያቅርቡት በጣም ተቸግረናል!!!
pls write Books about history of Ethiopia Memher G/Medhin
Be ewnetu Bizu ewket yagegehubet program neber Dinik memihir Nachew!!
የሚገርም፡ነው፡ኢትዮጵያችን፡መሪ፡አታ፡ነው፡እንጂ፡ልዕለ፡ሀያል፡ከሚባሉት፤ሀገራት፡ውስጥ፡ነው፡የምትመደበው፡ወይ፡ጉድ፡እራስን፡ያለማወቅ፡፡ይገርማል፡ተደንቄአለሁ፡፡ቃለህይወት፡ያሰማልን።።
እንደዛሬም ፅዋ አልጠጣሁ!
እግዚአብሔር ይባርክዎ!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ሰላማቹ ይብዛልን
Kelahiwot yesemelin memhirachin!
memihr enkuan dena metu
🎁🎁🎁🎁🎁🎆🎆🎆🎆🌋🌋🌋🌋
Good evening, by the way, Yenata G/Medihn Enyew, does he have a written Book about 6000yrs. Of ETHIOPIANS History? Please let us know.
To read ETHIOPIA's Books we have to learn Geez language, we need a teacher.....
ወንድሜ ተንቀሳቀስ ከምታውቀው ካለህ ላይ ለምሳሌ ስለ መልከጼዴቅ ለማወቅ እጅህ ላይ መጽሀፍ ቅዱስ አለ ብየ እገምታለሁ ታሪኩን ከዜያ ላይ ታገኘዋለህ ዘመኑንም አስላው ቅድመ ክርስቶስ ከሙሴ በፊት በአብርሃም ዘመን ነው ያ ደግሞ ብቻ ከ5000 አመት በላይ ይሆናል ማለት ነው። ይቅርታ በሌላ እዳትመለከተው።
Selam Memeher
Enquan Lekibru Adereseh
amlake qdusan ymesgen ,ebakachu yenezih channel provider bedgame ke 16th eske zarie yalo tarik besfaht ediyastemhrun agubzulun le memhrachin.memhr ende alun yenezih zemen shgrn tarikachin ale maweqachin new ,so please invite him again ?
Ethiopia wust hulum andimta alew.
Yemigerm program new endezih ethiopian yegeletsat sew alayehum. ewunet new fetari ethiopian yale deg memihir altewatim. asbe memihiranin yadililin.
💚💛❤
Kelib yehone Niseha Bicha yashagirenal
🎁🎁🎁
ዳ.ን እረ በማርያም የት ነው ያገኙያቸው!!!!!
ትምህርታቸው ማህበር ቅዱሳን ላይ ይገኛል በትንሹ
በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 460 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም
እውነት ነው ፍትሕ ለእህቶቻቺን
Yante yale girum dink!
ኋላ የሌለው ፊት የለም
ምን አይነት መሰጠት ነው!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥልኝ ።
Egizihabher yistilin!