1 ጅል የተከለውን 7 ሊቅ አይነቅለውም | Yohad | aklile | Teme | Mezmur Yared | Talaku | dn meku | Krstofores

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 7 วันที่ผ่านมา +13

    ዋው ተሙዬ ድንቅ መልክት ተባረክ የኔም ሃሳብ ነው ማንም ቤት ባይገቡ ወንድሞቼ ❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 5 วันที่ผ่านมา

    ተሙዬ ተባረክ ድንቅ ምልከታ ነው ወንድሞች በርቱ እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው ። የኤፍሬምን የለየለት የስላሴን ትምህርት ክህደት ያየንበት ነው ምንፍቅና እንዲህ ነው ባቢሎናውያን እንደቀጠሉ ነው።

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 7 วันที่ผ่านมา +4

    ተምዬ ኑርልኝ

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 7 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትነው እኛን ብታስተምሮጥሩነው ብዙከናንተምሬአለህ ብዙየኦርቶዶህስአስተማሪዎች ለምንአትጋብዛቸውም ከቤንጤጋር ዲባትባታረጉ!!!

  • @GigiBetesalem
    @GigiBetesalem 6 วันที่ผ่านมา +2

    የተመን ምክርበጣም ጥሩ ነው ሰው ቤት ሄዳችሁ አትዳረ ሁሉም ነገር ቤታችን ይሁን።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ምክር ተሙዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @AsryNagash
    @AsryNagash 6 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 6 วันที่ผ่านมา

    በርቱልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tgrose4691
    @tgrose4691 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናንተ ይሁን ተሜ የተናገረው ትክክል ነው ከነሱ ጋር አትነታረኩ በቤታቹ ሆናቹ አስተምሩ እግዝያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ከነሱጋራ መጨቀጨቅ አያስፍልግም

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 7 วันที่ผ่านมา

    Wendemochie egzabher tsegun yabzalachu. Behedkbachu ema amlak tatabekachu. Banatachu enasu bet atehedu yalen temhert astemrun. Egzabher yaker yabelachew 🙏🙏🙏

  • @SamuelBelhu
    @SamuelBelhu 7 วันที่ผ่านมา

    ተሜ መድሐኒአለም ይባርክ ተክልዬን ሁሌም የምሰጠው ሐሳብ ነው አሁንም ቢሆን እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ትምህርት ብዙዎችን ይቀይራል ዲ ቤት ግን ሲሆን መሰዳደብ እና እምነታችንን ማሰደብ ይሆናል እና አሁንም እባካችሁ አትግቡ አትከራከሩ በነሱ በሚዋሹት ሐሳብ ላይ ግን ትምህርት ማስተማር በጣም ጥሩ ነገር ነው እና እባካችሁ

  • @HabeshaEthiopia-v8d
    @HabeshaEthiopia-v8d 7 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ተሙ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም እጋራለሁ የተሜን ሃሳብ በየተከፈተ ቤት ሁሉ ዘው ምትሉ ከሆነ ለተከታዮቻችሁ ትቀሉባቸዋላችሁ😮

  • @woinshetwude917
    @woinshetwude917 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው የተሜን አስተያየት የኔም አስተያየት ነው እኛ የምንፈልገውየበፊቱን አይነት ትምህርት ነው

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 7 วันที่ผ่านมา

    Temuye tebarek enem enedesu new yemelew

  • @netasnetshibeshi6766
    @netasnetshibeshi6766 7 วันที่ผ่านมา

    ተሙዬ ፀጋውን ያብዛልህ በትክክል ማዳኑን ለምሹት ነው ዋጋ መክፈል

  • @Manahelosh
    @Manahelosh 7 วันที่ผ่านมา

    ተሙ ትክክል ነው

  • @weleteslase
    @weleteslase 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን በርቱ እኔ ግን አማረኛ አይችልም ይመሰለኛል ማለለቴ ሚረዳ አይመስለኝም

  • @kirstiyan
    @kirstiyan 7 วันที่ผ่านมา

    ማርያምን ትክክል ነው ተሙ በተለይ ደመርው ቤት

  • @zewedituGibrehiwot
    @zewedituGibrehiwot 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት አልክ ወንድሜ የማንም ልክሰክሰ ቤት አትሂድ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ወንድሞቼ ንቁ ልቦና የሰጠው እራሱ ይመጣል ቢዝነሱ ሲጠርበት እንወዳችዋለን እኛ ኦርቶዶክሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘፍጥረት
    @ዘፍጥረት 7 วันที่ผ่านมา

    የዉሸት ትህትና የትም አያደርሳቹሁ አብዛኞዉ ኣርቶ በጥንቆላ በጭፍራ በሴሰኝነት በዘማዊነት እስራት ዉስጥ ነዉ ከንቱ መሞጋገስ አይጠቅምም

    • @kedestdawit5369
      @kedestdawit5369 7 วันที่ผ่านมา

      አንተ ማነህ የሰውን ኃጢአት የምትቆጥር አንተ የትኛው ጻድቅ ነህ ከፕሮቴስታንት ቤተ እምነት ከሆንክ በግልጽ የለምናንተ ጋር በድብቅ በሽግ ነው አይተናል እኮ በተግባር እኮ አይተናል ራስህን ተመልከት ስለ ኃጢአት ስለ በደል ፍርድን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 7 วันที่ผ่านมา

      ማነው ጨፋሪ መናፍቅ

    • @tsegayebetelhm5226
      @tsegayebetelhm5226 7 วันที่ผ่านมา

      ሕያው አምላክ ምስክሬ ነው እንደ Protestant ሱፍ ለብሶ የሚጠነቁል፤ዘማዊ ላልከው ደግሞ አማን ሻሎምን ማንሳቱ ብቻ በቂ ነው ብሮ።ንቃ ሉተራውያን እንኳን ሀክ እንቱፍ ብለው ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን መቀላቀላቸውን ሰርች አድርገህ ተመልከት።ወንጌል ትታችሁ ወንጀል በምታወሩበት መድረካችሁ ዓለም በማይሰማው ቋንቋ ለታላቁ ሰይጣን መገዛታችሁን የማናውቅ ነው የሚመስላችሁ😂 የ Protestant ሃይማኖት ማዕከል የሆኑትን የደቡብ ክልሎች ተመልከት እስኪ ገዳይ፤ደፋሪ ጨፋሪ የበዛበት ነው ሐዋሳን ብታነሳ ብዙ መናገር እንችላለን።