እንዳልክ እንዲ ቢጠይቅ ይማር ነበር | zemariam zeleke | Yaredo | lidetekal | kesis dibekulu | talaku | teme

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @sulamtise
    @sulamtise 26 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቸ🙏

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት ይህች ድንቅ ቤተክርስቲያን ያፈራቻችሁ መምህራን ተባረኩልን🙏🙏 አጥንትን የሚያለመልን ትምሕርት ነው .የተዊሕዶ ልጅ በመሆኔም እጅግ የምኮራ ❤❤❤🎉🎉

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዜማ በባረኩልኝ

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ከእምሮዬ የማይጠፋው ነገር የእኔ አያቶች የነበሩበት ሐረር ክፍለ ሀገር ውስጥ የነበረች ዛሬም ያለች ቤተክርስቲያን ጣሊያናዊ ሴት በፍሬም የተንቆጠቆጠ ነጭ የእመቤታችንንና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስእል ከጣሊያን ሀገር ስጦታ ይዤ ነው የመጣሁት ብላ የኛ የጥንቱ ን ከፊለፊት ይቀመጥ የነበረውን ጌታችንን የታቀፈችውን ምስል ተነስቶ በሷ ተተካ! በዛንግዜ ሁላችንም እንዴት ያምራል ብለን ተደነቅን ደስም አለን ነገር ግን ቆይቶ ካደግኩ በኋላ ሳስበው ተንኮል እንዳለው ነው ለብዙ ወደጆቼም ሁልግዜ የማወራው ነው ! ፈረንጆች በራሳችን እንዳንኮራ በጣም ብዙ ሰርተዋል

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል ኑርልን በእውነት ተመስጬ ነበር ያደማጥኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የጠፊትን ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው የተማርኩት ከናንተ ወንድሞቼ ተባረኩ ❤🙏

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለዝማሬውም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @h3-3
    @h3-3 หลายเดือนก่อน +3

    ወዲማችን ያሬዲ እኳን ደና መጣህ ወዲሞቻችን የህወትንምግም የምትመግብን እግዛብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹህ ይባርክ በምሰጡት ትምህርት ሁሉ የህወት ክፍያ ይክፈላቹህ ኢየሱስ ክርስቶ

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 หลายเดือนก่อน +5

    ያሬድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ።

  • @wondwossentamrat3846
    @wondwossentamrat3846 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari Yibarkachihu! Yoni magnam mirttttt wendimachin neh Gobez Berta!

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 หลายเดือนก่อน +3

    እንቁዎቻችን ጌታ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +1

    ፈጠራ የፀብቃቸህ የትዋ ህዳ ልጃ ኑሮልን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪⛪⛪

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያስብህ ኪዳነ ማርያም

    • @genetabathenen
      @genetabathenen หลายเดือนก่อน

      His name is Decon( Daiqon ) ZeMariam.🙏🏿

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 หลายเดือนก่อน +4

    ዬንዬ አንተ የተዋህዶ ልጅ ነህ በጣምም ታነባለህ እና አንተው ለራስህ መልሱን ታገኘዋለህ ለሌላም ቤተእምነት ማስተማር ትችላለህ

  • @user-hf2ku8xp2y
    @user-hf2ku8xp2y หลายเดือนก่อน +5

    የብዙሃኑ መልስ ተመልሳል im sure ❤

  • @fikrukebede3329
    @fikrukebede3329 หลายเดือนก่อน +1

    የዮኒን ቤት ምንም ቢሆን ተጠቀሙበት ለብዙ ሰዎች መማማሪያ ይሆናል ፣ካልሆነ እየመጣ ቁጭ ብሎ ይማር፣ እንደዛሬው፣ አምላክ ይርዳው በመጥፎ አይቀይረው

  • @DJik-l5s
    @DJik-l5s 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egezabihar ewunete yetbikachew bebatu yatsenachew

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከዚህ በፊትም ዮኒ ለአክተር ስእል እየሰገዳችሁ ብሎ ሲነቅፍ ኦርቶዶክስን ሰምቻለሁ እናም በደምብ መልሱለት ለሁሉም ትምህርት ይሆናል❤❤❤❤

  • @AddisBirru
    @AddisBirru หลายเดือนก่อน +1

    Memehiroche Tebarekulin

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu หลายเดือนก่อน

    Bertulin Egziabiher bebetu yasnachu❤

  • @asna7836
    @asna7836 หลายเดือนก่อน +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ስሌ ሁሉም ነገር ተባረኩ ዎንድሞች ቃል ህዎት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew หลายเดือนก่อน

    Kale hewtene yasemalne wedii yetewahedo lejoichee🫶🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💯💯💯👌🏾👌🏾👌🏾💔💔💔😍😍😍😍😍😍😍

  • @margins.mulugetatsegaye4520
    @margins.mulugetatsegaye4520 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 24 วันที่ผ่านมา

    ስንቱ መስቀል አዲረጎ ይሟሪታል ደግሞ ይጮሀል 😊

  • @NaolNaol-k5t
    @NaolNaol-k5t หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @SelamSelam-u9z
    @SelamSelam-u9z หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤

  • @getukassaye9103
    @getukassaye9103 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ግን አሁንም አልገባውም ስዕሉ ሳይሆን በስዕሉ ምሳሌ ተደርጎ የታሰበውን ማሰብ ነው ስዕለ አድኖን ስዕለ አድኖ የሚያደርገው።

  • @BosieWorku
    @BosieWorku หลายเดือนก่อน

    mlekam

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo หลายเดือนก่อน

    Yemiyadi misili yelem
    Orthodox be mulu tawot amilaki nachewu

  • @mahletlemma2804
    @mahletlemma2804 หลายเดือนก่อน

    መዘሙረ ያሬድ በእድሜ ትልቅ ሰው ነበር የምትመስለኝ ፡፡😧😧

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj หลายเดือนก่อน

      እንደውም አርጅቶ ፂሙን ሙልት አድርጎ መጣ 😅 አሁን ላይ ነው በቪዲዮ የተወው

  • @AbeMam-u8e
    @AbeMam-u8e หลายเดือนก่อน +1

    Yenem tyake new yene tewedajoch

  • @AbeMam-u8e
    @AbeMam-u8e หลายเดือนก่อน +3

    Mezmure taytekal lenatk..

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን ለሰጠኝ

  • @meseretteklemariam5392
    @meseretteklemariam5392 หลายเดือนก่อน

    Yoni mibalew sewye eyetemeleselet alesemam bay
    teleko alew ende?

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 หลายเดือนก่อน +3

    Mane new bezara temhert endana yerka yena mumu ortodox ?

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም หลายเดือนก่อน +11

    ችግሩ ዮኒ ሙዱ ከሆነ ነገ ይሰድበናል

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂😂😂😂

    • @fikrukebede3329
      @fikrukebede3329 หลายเดือนก่อน

      ​@@AaBb-kr3biፀልዩለት፣ ሱሰ በቀስታ ነው የሚጠፋው

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 27 วันที่ผ่านมา

      በጣም በትክክል ዮኒ የሞቀበጥ የሚያሽቀብጥ አስመሳይ ነው

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi 14 วันที่ผ่านมา

      አውቆ አበድ እኮ ነው😂😂😂

  • @tameakl1487
    @tameakl1487 หลายเดือนก่อน +1

    Yoniy lena tewleq kelamen alalem 😂😂😂😂

  • @YakyGetaneh
    @YakyGetaneh 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @LoyidGirma
    @LoyidGirma หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤