አርቴፊሻል መቀመጫዬ ትዳሬ ካልኩት ሰው አለያየኝ ሴቶች እባካቹ የናንተ ያልሆነን አካል አትጠቀሙ / አሌክስ ሾው / alex show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @ALEXshowአሌክስሾው
    @ALEXshowአሌክስሾው  29 วันที่ผ่านมา +8

    Part 2 th-cam.com/video/O9nY6Qu-ZE8/w-d-xo.html

    • @newid5082
      @newid5082 28 วันที่ผ่านมา +1

      ይችኑ ጣዉላየን እወለዉላለሁጅ ሆ😂😅

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 หลายเดือนก่อน +31

    አንቺ ሴት ይኸንን ብዙዎች እንዲማሩበት በማቅረብሽ ልትደነቂ ይገባሻል። አይዞሽ በአንቺነትሽ ተማምኖ የሚመጣ አይጠፋም።

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 28 วันที่ผ่านมา

      በጣም ማንነትን መስሎ መቅረብን የለም

  • @ambayezewdie3875
    @ambayezewdie3875 28 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ ባለቤት የሚገርም ሸፕ ነው ያላት። 3 ልጅ ወልዳ ምንም አይነት ስፖርት ሳትሠራ አሁንም እንደ በፊቱ የሚያምር ቁመና ነው ያላት። ይህ የፈጣሪ ስጦታ እንጅ በሌላ አይገኝም። ስለዚህ ሴቶች ራሳችሁን በመንከባከብ ብቻ ራሳችሁን አስተካክሉ። አርቲፊሻል ነገር አቁሙ።

    • @YebaroMohamed
      @YebaroMohamed 9 วันที่ผ่านมา

      እስክ እንያት😊

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 หลายเดือนก่อน +11

    ክለብ መተዋወቃችሁ ለራሱ የዝሙት መንፈስ አለባችሁ ሁላችሁም😂😂😂😂 ኤጭ ለዎንድ ብላችሁ እንደዛ ምታድርጉ ታሳዝኛላችሁ።

  • @ልዩነሽ-ሠ6በ
    @ልዩነሽ-ሠ6በ หลายเดือนก่อน +15

    ለምለብሱ ሰዎች ማንነታችሁን ለሰው ብላችቹ የምቀይሩ ተሷ ተማሩ እውነቱን ያወቀ ቀን ጥሎሽ ወደ አላት ይሄዳል

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 28 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ትልቅ ትምህርት ነው እኔስ አልሃምዱሊላህ ከአርቴፍሻል ነፃ ነኝ

  • @genet-b5s
    @genet-b5s หลายเดือนก่อน +13

    ተመስገን አርቲሽ ነገር ነገር አልጠቀምም

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 หลายเดือนก่อน +4

    እህታችን ትልቅ ጥፋት ሰርተሻል: ስህተትሽን በጌዜው አላረምሽም:: በዚህም ምክንያት እጮኛሽ እምነት አጥቶብሻል::
    ነገር ግን ስህተትሽን በሙሉ አምነሽ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀሻል:: ንዴትና እልሁ ከበረደለት በሁዋላ እጮኛሽ ይቅር ቢልሽ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ:: ስህተትሽ እጭኛሽን ለማግኘት: ላለማጣት ያደረግሽው እንጂ ሌላ ተንኮል ወይም ሴራ ያለው አይመስልም:: ስህተትን በይቅርታ ማለፍ ትልቅነት ነው::
    እጭኛሽ ቅርጽሽን ወዶ ቀርቦሽ ከነበር አብሮሽ ባሳለፈው ቆይታ ማንነትሽን በደንብ አውቆ ወዶሻል ስለዚህ የመቀመጫሽ ቅርጽ ለትዳር ወሳኝ መሆን የለበትም:: ልጅትዋ የተመኘችው ትልቅ መቀመጫ ከአመታት በሁዋላ የሚረግብ መሆኑን ማወቅ ይገባል:: ስለዚህ አቶ እጮኛ ይቅርታዋን ተቀብሎ በመጋባት የተቀደሰ ኑሮ ቢመሩ መልካም ነው::
    ትዳራችሁ ይባረክ

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 29 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም በጣም ከልክ ያለፈ ድንቁርና ነው የሚወድት ሰው በፍቅር መጥመድ ነው እንጂ የሌለሺ ውበት የጠቀም መጨረሻው ኪሳራ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 20 วันที่ผ่านมา +1

      አትፍረጅ የዘንድሮ ወንዶች በፍቅር መጠመድ አይወዱም ፎኮሳቸ ዳሌ ላይ ነ😅

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei หลายเดือนก่อน +8

    አኡዙቢላህ በፈጣሪሥራ መግባት😢😢
    እሡ መጥኖ ይበቃችኃል ብሎ ሠጠን😢
    መጨመር ለምን አሥፈለገ
    የሤቶች ጉድ አያልቅ እድሜ ለጋዜጠኞች
    በብዛት የምናየዉ ወንጀለኛ ሤቱ ነዉ🙉🙊🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @TesfayGebre-s5d
      @TesfayGebre-s5d หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት እና ፍቅር እያለ ለምን ዉሸትን እንደምንመርጥ ግራ ይገባኛል

    • @jamilaUmar-dw4hs
      @jamilaUmar-dw4hs หลายเดือนก่อน

      Ataferadu mikangatun achi lafeqara satel new sentu aleha batem miyesetal negar mineyawu banga bahela yamayidaraga nager bach hulum nager buhel waga
      Yasa
      Ka
      Falan

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 หลายเดือนก่อน +11

    ነይሲሚ በማንነትሽ የማትተማመኝ ሁሉ 😂😂

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @smumd
      @smumd 25 วันที่ผ่านมา

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RozaAbas
      @RozaAbas 11 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq หลายเดือนก่อน +9

    አኡዙቢላ አላህመጨርሻየን አሳምርልኝ በፍጣሪስራመግባት😢😢😢

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu หลายเดือนก่อน

      Amen yasamiraw

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ከባድ ነው እማ ላንች ካለው የትም አይሄድም ፀልይ ጋዜጠኛው ያግዝሽ ሙሉ ጥፋተኛ ነሽ አግኝተሽው ይቅርታ ጠይቂው ከተረዳሽ ይረዳሽ ካልተረዳሽ ደግሞ በዚህ ልክ እራሥሽን ዝቅ አታድሪጊ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 หลายเดือนก่อน +7

    ቆይ ግን ማሰቢያችን የሰገራ መውጫ ሆነ እንዴ የሴት ልጄ ቁንጄና ቂጥ ሆነ እንዴ ሰነ ምግባር ሀይማኖቱአ ዘራአ ሰራዋ እውቀቱአ ጰባይ ውድቅ ሆነ በቃአ ቂጥ ሆነ ግን አገራችን የከፈ ዝሙት መንፈሰ በጣም አሻቀበ እሱ ያፈቀርው የለበሸውን ኘላሰቲክ ነው በኩርት ኘሰታል አሰርሸ ውሰጄለት አቅፎት ይተኛ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน +3

    ከባድ ነዉ እግዝያብሔር ከሰጠን ዉጪ አርቴ መጠመቅ ምን አመጣዉ ሀጥያት ጭምር ነዉ ሜካብ ዋግ ጥፍር መቀጠል አቤት ለንስሀ ሞት ያብቃን ብቻ በእምነትሽ በርቺ ንስሀ ገብተሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂጂ ፍኖተ ወንጌል ወይም መምህር አቤል ተፈራ ብለሽ ትምርቶቹ ተከታተዬ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu หลายเดือนก่อน

      ❤Tikikil ema egzabher masitwaln yadeln

  • @tedemane37
    @tedemane37 หลายเดือนก่อน +5

    ሰው ስተቱ ይተልቅም ይነስ መሳሳት ያለ ነው ከልቤ ነው የይቅርታ አምላክ ይርዳሽ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወደ ፀበል መሄድ አለባችው ሁለታቹሁ ቦታው እራሱ የሴጣን መንፈስ ያለበት ስለሆነ መሄድ አለባችው ልጁ ግን ጤነኛ አይመስልም የክለብ ሴት ለትዳር ያስባታል የሆነ መተት አላት ማሌት ነው ገንዘብ ያላቸው ወንዶች የሴቶች መጫወቻህ ይሆናሉ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በስጠን ብንጠቀም ጥሩ ለወደፊቱ ትምህርት ነው

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei หลายเดือนก่อน +4

    በሉ 50kእናሥገባዉ ይሕንጀግና አለን በሉኝ👍👍👍👍ቅመሞች ነገ ኸይር ይዞልን ይምጣ ምንበወጣን ሁልጊዜ ጉድ😂😂😂😂😂የምንሠማ🎉❤🎉❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @danieltilahun1283
    @danieltilahun1283 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ፈጣሪአልፈጠረልሽመቀመጫእንዴ😅

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 24 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ የሇላ ሼፒ ለካ እንደዚህ ጥቅም አለው የኔ ትልቅ ጥሩ ሼፕ አለኝ ግን ከሇላ በዛ እያልኩ ሁሌ ነበር የሚያስጠላኝ 😂😢❤

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አረገሽ እንዲ የሚያረጉት ሸርሙጣዎች ናቸዉ :: ጥሩ እንኳንም ራቀሽ አታስፈልጊም አንቺ .እግዚአብሔር የሰጠሽ የት ሔደ አበላሸሽዉ ያማረብሽ መስሎሽ .እንዲህ አይነት ወንዶች መደነቅ አለባቸዉ

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 29 วันที่ผ่านมา

    እናት መጀመሪያ አምላክሽን ይቅርታ ጠይቂ ገዛ ተመልሰሽ እሡን ይቅርታ ጠይቂ አምላካችን ምን አጎደለብንና ባአድነገር እንጠቀም እናትዬ እኔልገርሽ መጀመሪያ ፈጣሪሽን ይቅርታ ጠይቂ የራሥሽ እስከ ጎዶሎሽ የሚቀበልሽ ሰው ይሠጥሻል ለሠው ብለሽ ሣይሖን ለራሥሽ ስትይ ኑሪ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ ተሳዬ በእምነትሽ በርቺ ይመለሳል ገጠመኝ ስሚ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน +4

    ሴቶች ቂጥ ብቻ አይደለም አርቴፊሻን ፀጉር እንኳን ሐጢአያት ነው ።ይቅርባቹሁ።

  • @LidyaJara
    @LidyaJara 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ ምረቱ ይብዛልሽ ከዛ እሱን ትዳር እንድ ስጥሽ ፅልይ ከዛ ቡሃላ ፍቅረኛሽን ይቅርታ ጠይቅ ሁሉም ይሳሳታል

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ለሴቶች ኡድ ምክር አለኝ ግንኙነታችሁ ስር ሳይሰድ ለትዳር ከሚትፈላለጉት ሰው ጋር ምንም አትጠቀሙ እደድሮው ኩል ሊፒስቲክ ጥፍር ቀለም በቃ በራሳችሁ ተማመኑ የኬኒያ ሴት ፀጉር ሳይኖራት በመላጣዋ ትተማመናለች

    • @hanamelaku7230
      @hanamelaku7230 หลายเดือนก่อน

      የዚች ልጅ ጒድኛ እባክህ ይቅርታ አርግላት አጥፍታለች ግን እኮ ውፍረት ቀላል ነው አግብተሀት ስትታረስ ያኔ እዳየሀት ትሎሆናለች እስዋ መጥፎ መካሪ ገጥምዋት ነው ወዲያውኑ ብታቆም ብትነግርህ ኖሮ አትተዋትም ነበር አመት ሙሉ ስለሸወደችህ ነው በቃ አንተስ ዋሽተህ አታውቅም ?????????????????ራስህን ጠይቅ ሰው ነህ ብዙ ቀን እደስዋ ዋሽተሀል ስለዚህ በፈጣሪ ስም ታረቁ ደሞ ቆንጆ ናት❤❤🎉🎉

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሄር ይመስገን አርቴ ነገር ከእርሶስ ኩል ዉጭ ምንም አላዉቅም 😁😁😁😁

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq หลายเดือนก่อน +4

    እህት እጥምደሽ አፈቀርሽው አሁንም ለምነሽው ልታገቢውነው ።እኔ ይሔንን ሰውዬ የፈለግሽበት አንድነገር አለ❤እንጃ

  • @Tges872
    @Tges872 หลายเดือนก่อน +3

    ማቀመጫ ብኖር ባይኖር ምንድነው ጥቅሙ? እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉም ነጻ ነኝ❤❤❤❤❤

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ይዳሰሳል

  • @SemiraHasen-l5u
    @SemiraHasen-l5u 27 วันที่ผ่านมา +1

    አመት ቆይታቹ በዚ ጊዜ ውስጥ Sport ብትሰሪ ከአርቴፊሻሉ በላይ የሚያምር ቅርፅ ማምጣት ትችይ ነበር😢😢😢 አሁንም ስሪና እራስሽን ቀይሪ በተፈጥሮ መንገድ

  • @LomiNat-nn7tm
    @LomiNat-nn7tm 16 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን ወንዶች ከዳሌና ቂጥ ምንድነው ያላችሁ ? አንቺም ብትሆኚ ካሁን በሃላ ራስሽን ሁነሽ ኑሪ ለሌሎች እንስቶችም ትምህርት ይሆናቹሃል

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ፈጣሪ ጉድእክ ነዉ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 23 วันที่ผ่านมา

    ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም አንቺ ግን መለያየታቹን ነው ያጨናነቀሺ ግን ሜካፑም ቂጡም መጣል አለብሺ ስተትሺን መድገም የለብሺም ወንድ እሱ ብቻ አይደለም እሱ ሄደ ለራስሺ ሌላም ቀን እንዳለ ንገሪው

  • @hehamanot
    @hehamanot หลายเดือนก่อน +2

    ጋይስ ይኸ ነገር እውነት ነው እዴ ለካ ሴቶች ከኋላ ያደርጋሉ ማለት ነው 😂

    • @Jait-il3lr
      @Jait-il3lr หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @BeleyKassa-og3xr
    @BeleyKassa-og3xr หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬሥ,,አለበሥሽም😂,የፀጉሩ,አሦችሁ,ደሞ,የቂጡ

    • @MesiiHabtamu
      @MesiiHabtamu หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 koya iko

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂🙄

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 28 วันที่ผ่านมา

      @@MesiiHabtamu 😄

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia หลายเดือนก่อน +3

    😮አይመቀመጫ😂😂
    ዳሌ፣ሞንዳሌ፣ደልዳሌ፣ጎብላሌ ጉድአመጣ😂😂
    እኔስ ወገብ ብሎ ቁርጭምጭሚትነኝ፣ቂጥወደውስጥ ገባብሎይገኛል😂😂ግን ቆንጅየ ድንፕል ❤አለችኝ😂 ሰው ባለውነው፣በዛላይ ጥርሴ ያምራል መሳቅነውአመሌ😅😅😅😅😂

    • @Meron824
      @Meron824 26 วันที่ผ่านมา

      ዲምፕልም ይሰራል አሉ😂😂

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 26 วันที่ผ่านมา

      @Meron824 አይየኔ የተፈጥሮውነው ክክክ

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @MeselAbrha
    @MeselAbrha 20 วันที่ผ่านมา

    ኣብረን ኣላደርንም ወይ ኢንኳን ኢ/ያዊ ኣላደርከኝ ተመስገን 😮😮😮😮😮

  • @GenetTulu-n9v
    @GenetTulu-n9v หลายเดือนก่อน +5

    Gud nw zendro

  • @CellNet-ls1cy
    @CellNet-ls1cy 22 วันที่ผ่านมา

    እሱዎ እያረረ ነው ያወራው እሱዋ ግን እየሣቀች አንቃታለሁ ያጠመደችውን ነው
    ያገኘችው።

  • @rebitube7373
    @rebitube7373 หลายเดือนก่อน +1

    ከተረዳሽ ይረዳሽ ካልተረዳሽ ደግሞ በዚህ ልክ እራሥሽን ዝቅ አታድሪጊ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @yenezema-k5l
    @yenezema-k5l 7 วันที่ผ่านมา

    ድራማ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እስኪ ልስማችሁ🤒 ከእዮሀ ሚድያ ውጭ ሌላው ምንም አይዋጥልኝም ምክንያቱም ድራማ ይበዛቸዋል😅😅

  • @mltabazi1933
    @mltabazi1933 26 วันที่ผ่านมา

    መዘግየትሽ ጥሩ አይደለም በአሁኑ ግዜ አርቲፊሻል ጸጉርቅንድብ ጡት መስያዣያ ሜካፕ የማይጠቀም ወጣት የለም ዞሮ ዞሮ ካገባችሁ በኃላ ከሚታወቅ በባዶ እራስን መሆን ጠቃሚ ነው አንቺነትሽን ሲቀበል እሱነቱን ስትቀበይ ጥሩ ነው። አሁንም ለይቅርታ አረፈደም በራስ መተማመን ጥሩ ነው። አለን ያልነውን በአደጋም ልናጣው እንችላለን የውስ ማንነት ነው ከእኛ ጋር የሚኖረው ታርቃችሁ ማየት ይሁንልን

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 26 วันที่ผ่านมา

    በፈጣሪ ስም እናተ አርቲፍሻል ቂጥ እምትጠቀሙ ተጠንቀቁ ተጥቅሙ ጉዳቱ የበለጠ ነው ምነው ፈጣሪ በሰጠሽ ብትጠቀሚ ቱቱቱ😢😢

  • @የማያልቅተስፋ
    @የማያልቅተስፋ 28 วันที่ผ่านมา

    ቆሚእስኪ እንይሺ አሁንስለብሰሺል😂😂😂😂

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 หลายเดือนก่อน

    ለመማሪያ መናገርሽን አድንቄሻለሁ ግን ብዙጊዜ ስለብሽው የራስሽ መስሎሽ ይሆናል እንጅ ለፍቅሩ ቢሆን ፍቅር እውነት ነው ሲጀመር አንችም አትሆኝው እሱም አይሆንሽ እውነቶች አይደላችሁም አርቲፊሻሎች ናችሁ አታልቅሽለት ሴት ልጅ በራሷ ባላት ነገርመተማመን አለባት ሴቶች ተማሩ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 27 วันที่ผ่านมา +1

    You should have let him know

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 หลายเดือนก่อน

    አይድሌ. አሪቴፊሻል የሚጠቀሙትን ሁሉ. በታመሙ. በራሳቹህ አትተማመኑም. አትሻብኝ ጌታየ 😅😅😅

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችንም ዋሽተናል ለፍቅር ስንል

    • @smumd
      @smumd 25 วันที่ผ่านมา

      ወላሂ አላዋሸሁቱም እንዲየም ካለኝ ነግረ ዘቅ አደረጊነዉ የተዋወኩት አሁንላይ አምሥት አመታቺን ነዉ አሁንም እንደአዲሥ የሚተዋወቁ ነዉየሚንመሰለዉ
      ከመጀመያሪበማንነትህ መኩራት ፈቅረም ይቀጥላል💕

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 29 วันที่ผ่านมา

    ወዶችየ ኖስሞ 😂የምትመርጡዋት እሴት🙄በራስዋ የማትተማመን ሴት ከቱናት ከእምነትዋም የራቀች ነች።

  • @asterAdamu
    @asterAdamu หลายเดือนก่อน +2

    አዬ መቀመጫ አዬ መቀመጫ😂😂😂😂😂😂

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 27 วันที่ผ่านมา

    ወደ ስልቻ ተቀየርሽ እኮ አርቴፊሻል ማን ይፈልጋል?

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c หลายเดือนก่อน +1

    ይበልሽ አታዛዝኝም😂😂😂

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ หลายเดือนก่อน +2

    እነዚህ ቂጥ ፀጉር ሜካፕ የሰሩ ሰዎች እግዚአብሔር ይይላቸው

  • @ShimelasMan
    @ShimelasMan 22 วันที่ผ่านมา

    አላህምንእንዳመጣብንአላውቅም

  • @Eagle106come
    @Eagle106come หลายเดือนก่อน

    እህቴ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርገሽ የአቮካዶ መጠጥ 🥑 በአንድ ወር ውስጥ ክብደት ታገኛለህ ቆንጆ ቅርፅ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus หลายเดือนก่อน +9

    ጉድ ኮነዉ አታፈሪምደሞ እኔኮ ፀጉር ብቻነዉ ሚመስለኝ ሌላም አለ ሆሆሆሆ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 หลายเดือนก่อน

      ምንም የለለ ነገረ የለ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂 ምን የለለአለ

    • @Ercy-d1q
      @Ercy-d1q 28 วันที่ผ่านมา

      እኔም ጠጉር ና ሜካብ ብቻ ነበር እሚመስለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @smumd
    @smumd 25 วันที่ผ่านมา

    ኢኮ ግሪም የሚለኝ
    ብረአለዉ ብየነዉ
    ምንየሚሉት ነወ
    ደሀ አግበትሰረተሸ ሀፐታምመሆን አይቻልም ማለትነዉ
    የሰዉ ብረ የሚትቃምጡ
    ።👊👊👊👊👊👊👊

  • @AboAleath
    @AboAleath หลายเดือนก่อน +2

    እና አሁን ሳርጀሪ ለማሰራት ብር እዋጡ ነው እግዚያብሄር በሰጠሽ ነገር ለምን አትራመጅም

    • @helulove8941
      @helulove8941 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 28 วันที่ผ่านมา

    የአርቲፊሻል መዘዝ፣ የአርቲፊሻል እጣጣ፣
    አርቲፊሻል ዳሌ፣ይሄው ጉድ አመጣ፣
    አርቲፊሻል ዳሌ፣ መቼ ፍቅር አመጣ፣
    የሚወዱትን ፍቅርን፣ ያለ አግባብ አሳጣጣ።

  • @abelsolomon8453
    @abelsolomon8453 29 วันที่ผ่านมา

    እኔምለዉ እቺ ሴት ሰለ ዉሻ ያገባች ባለፈዉ የተረከች ትመስላለች እኔ የሚመስለኝ ግምቴ ነው በስህተት እንዳቱረዱኝ ምን አለበት አእሙራችን ሌላ ጥሩ ብንማሪበት የማይረባዉን ግዜያችን ከምናጠፍዉ ድምጽዋም ቁመናዋም አነጋገሪዋም ምንም ልየነት አላየሁም ይመስለኛል ከይቅሪታ ጋሪ;;

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው እንድንፀልይልሸ ነው ወጥተሽ የምትነግሪን ቅጣይ ነገር ቅጣይነው አታሳዝኘም የወገን ፀር የትዳር አፍራሽ ሤቶች ናችሑ እናንተ

    • @tsionwesen-od5kp
      @tsionwesen-od5kp 29 วันที่ผ่านมา

      ለሌላው መማሪያ እንዲሆን እና እንዲያስታርቋት መሰለኝ

  • @mebrateful
    @mebrateful 29 วันที่ผ่านมา

    Anchi ghenzebun enji esun alafekershiwm. Sedbosh meheadu lk new. Aterf bai agudai malet anchi nesh.

  • @helulove8941
    @helulove8941 หลายเดือนก่อน

    ድንጋጤዉ ታየኝኮ ተራራዉ ሙሽሽ ሲል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 หลายเดือนก่อน

    ሊያናደው ይችላል ወደፊት ምቾት ሲኖራት ይስተካከላል

  • @HekmetHekmet-nj7rp
    @HekmetHekmet-nj7rp 27 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 ayy

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q หลายเดือนก่อน

    ቂጥ አርማራእንጂ ምንድነውጥቅሙውፍረትለበሬነውለሚታረድነገር ነው ወይስ በሀላጀመራችሁ ወደከተማው መግማማት እኔምገዝቻለሁ ሀገርስገባባልመፈለጋእደዚህተሆነአገራችንወደየትእያመራችነው

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q หลายเดือนก่อน

    የኔሰቲወም ቅጧ ጉጭ ነው እምታክለው ስታወጣ ስታስጠላድገትከረሳችሁልጊዜእሱኑለብሳነውጅስሱሪስለብስሳምትርባት ሌላውሰውነቷእጨት

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንፈጣሩበሠጠሺአትኖሩም ወነትተደብቃአቀርም

  • @BirkeWudu
    @BirkeWudu 20 วันที่ผ่านมา +1

    Minalebet berasachin nger benkora

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፈሊጥክስ🤣🤣😃

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 28 วันที่ผ่านมา +1

    Haadhoo rabbii saa garigaaru💕🌺💎⭐️🥰

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu หลายเดือนก่อน

    Selam wandem birta arfi sira new ❤enmsaginaln sabil tihid mikarti

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 หลายเดือนก่อน +1

    ወይይይ ጕድ ufffffffffff 😢

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 29 วันที่ผ่านมา

    Gegens shun gebetoshal bemevhersha egabzer yrdashe ❤

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g หลายเดือนก่อน

    ጉድ ነው ዘንድሮ ወይ ቂጭ😂😂😂😂😂

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 29 วันที่ผ่านมา

    Weshe nger ande ken metweku endemayker aygebadhem?😊

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 28 วันที่ผ่านมา

    wurdetam Degmo Tikebatralech Maferiya nesh

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግነሴትነሸ

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh หลายเดือนก่อน

    Ayizosh Yene Konjo Maninetishin Yemiwed Tagegnalesh

  • @Zahra-hv3sd
    @Zahra-hv3sd หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 หลายเดือนก่อน

    ወንዱ መቀመጫ ከወደደ ወንበር ይታዘዝለት።

  • @EnderisWaqejera
    @EnderisWaqejera 28 วันที่ผ่านมา

    Endris,ebelalew,tigest,yenurish,lebegonew,hiwat,yiketelal,yeteshalew,gize,yimatel,fetarishen,belleshibet,tebikeh,memitatu,ayikerm,I
    Tell,theTrue

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z หลายเดือนก่อน

    Tamazgen kazi gud aweta geta ene alegn😊😊

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ይገርማር ወይቅጥ

  • @tsegittsegit7312
    @tsegittsegit7312 23 วันที่ผ่านมา

    Byans 1amet sprt sertesh metat tci neber😢

  • @Hundumak
    @Hundumak หลายเดือนก่อน

    ነዘመኑ ሴቶች አጉል ምኞት እና አጭቤነት መጨረሻው ውርደተሰ ነው።

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @حياتحسن
    @حياتحسن 29 วันที่ผ่านมา

    😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 29 วันที่ผ่านมา

    አይ የተበላሸ ትውልድ

  • @Obsinaan5384
    @Obsinaan5384 20 วันที่ผ่านมา

    ቅጥነት ውበት ነው

  • @HabtamBikis
    @HabtamBikis 29 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 29 วันที่ผ่านมา

    Yene mesken ayzoshe hultegna endayesasache gwadegn bezum mamen aygebam menem enkwan teru teket geadegnchem benorum

  • @Hfmreyjhfdgh-zn7kf
    @Hfmreyjhfdgh-zn7kf หลายเดือนก่อน

    ይቅርታእናአንችነትሺንሳይሆንየወዴዴዉሰዉነትሺንነዉይቅርብሺ ጓዴኞችሺምዝቅአርገዉእንዳዪሺአትፍቀጂላቼው

  • @AkliluAyele-ie3xf
    @AkliluAyele-ie3xf 27 วันที่ผ่านมา

    sporte aserem nebere 😮😮😮

  • @SenaSenait
    @SenaSenait 19 วันที่ผ่านมา

    Tera were

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x หลายเดือนก่อน

    Ayizosh egzahaber telika yigiba yikebidal 😢😢😢😢

  • @ZsHome
    @ZsHome หลายเดือนก่อน

    💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @LabsiMoti
    @LabsiMoti 29 วันที่ผ่านมา +1

    Wayyoo annis muudannoo akkaana qaba yeeroo tokkoo intalaa tessoo bareeda qabdu tokkon sossobee kadhee wanan ta'u hin qabene ta'en guyyaa dheeraa boodan mana kirefadhen jiradhuun fuudhe gaale sana boodaa egga huddun argee sun esboonji ta'e qeensi miillaan arge sun kan soba rifeensii maataa ishin arge sun kan soba ta'en arge guyyaa sana halkan naa barihu didee ........ Haa ta’u guyyaa sana booda ija ishe hin agare seenaan issa dheera dha garuu kuni gabaabinaan issinitti hime.