You were elected getting a majority vote. This indicates that God purpose /will will be fulfilled through your presidential term. Be blessed president Donald J. Trump forever.
Gudeh Yifla Ante TSINFO 16th Century ANIMAL 🦒 @ 21st. U know BELAY NESH AMEDE is up on u! CHALEW yele akemish Yegebashibet! ASADEH BELACHEW! Enazeyan BANDA/ PROXIES of Historic Enemies of that Nation, ETHIOPIA 🇪🇹 BRAVO 🎉🎉🎉 ETHIOPIAN 🇪🇹 UNIFORMED PATRIOTS, ENDF!🎉🎉🎉
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
ለየትኛዋ ኢትዮጵያ
የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤
Thanks Sis ❤️ ❤🎉❤🎉😂🎉
በጀግናው ኢትዮጵያ መከላከያ አክሩቶናል ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹💪🏾
ድንቅ ስው ሲሳይ GOD BLESS YOU
ሉዓላዊ የዕዉቀትእና የመረጃ ምንጫችን::
ይህን ወሮ በላ ቡድን አሳደህ በለው:: ዱርየ ሁላ መድረሻህ አጣህ አይደል::
Great
ሰላም ስሰይ ሰላም ለደቡብ ለስሜን ለሚስራቅ ለምዕራብ ኢትዮጵያ ሰላም አድማጮች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናው መከላከያ የሻአቢያ እና የግብፅ አጀንዳ ተሸካሚውን የጎጃምን ጃዊሳ ደመ ከልቢ አደረገው::
Sise stay safe and blessing....Tanks
ፋኖዎች ተመቱ ስላለህ ነው ?
ፈሳም ፋኖን ከቁብ አይቆጥርልህም@@netsanethAndinet
Thank you Ethiopan defense force 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
Viva Lualawi Media ❤❤❤❤
የሠለጠነ አገር ምርጫ ደስ ይላል፣ ሁሉም ዞሮ ዞሮ ለአገራቸው ጥቅም እንጂ የግል ሥልጣን ጥማት እንደሌላቸው ያሣያል መታደል ነው::
እንኳን ደስ አለህ ሲስ
ኢትዮጵያን የከዳ ባንዳ ሁሉ መጨረሻው ከኢትዮጵያ አፈር ጋር መቀላቀል ነዉ ድል ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
አሸባሪዎች ያላቸው እድል እጅ መስጠት ወይም መቀጥቀጥ ብቻ ነው ምክንያቱም የዘራፊ መጨረሻው መጥፋት ነውና ።
Thanks Lualawi
አሳደህ በለው ጀግናው መከላከያ ሰራዊት ❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
የዶናልድ ትራፕ ማሸነፍ ለኢትዮጵያና በሶማሊያላንድ መካከል የተደረገው የወደብ የመግባቢያ ስምምነቱ ዕውን መሆን ጥርጊያ መንገዱን እንደሚያመቻች ነው።
ብዙዎች ተጠልፈው ቀርተው ይሄ ጀግና ሚዛናዊነቱን በመጠበቅ አገርን እሥቀድሞ ዛሬ ደረሠ። God bless you
Peace for Ethiopia
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
ምርጥ ና ለሞያው ክብር ያለው አገር ወዳድ ሠው
5:26 አሜሪካ እየኖሩ የተመረጠን መንግስት ካልገለበጥን የሚሉ ድኩማን ዲያስፖራ ከዚህ ይማሩ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሲሳይ አጌነ ይመችክ
Well come sisssss🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስላም ሲሳይ የምትጠቀምበት camera ከታች ወደላይ የሚያነሳ ይመስለኛል ፊትለፊት እንዲያነሳ ቢስተካከል ጥሩ ይመስለኛል በርታ ወንድሜ 👍
ምን ነገር ነገር ይልሻል፤ አፍንጫህ ሰፋ ነው ወይስ ፊትህ ሾጠጠ?😂
እንዴት እንደምገልፅህ ቢቸግረኝ ነው ። አገርህን አስቀድመህ ታስረሀል ተሰደሀል አሁንም እየታገልክ ነው ። አሁን በሰላም ትተኛለህ ።አገር ታስታውስሀለች። ይብላኝ?
Sisay My Man.
ትክክል እርምጃዉ ይቀጥል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሲሳይ አጌነ
ኢትዮጵያ በሃቀኞ ልጆችዋ ተከብራ ትኖራለች
የተመረጡት ፕሬዚዳንት ለሀገራችን የጀመርነዉን የባህር በር በመቆጨት የተሻለነገር ይኖራል ብለን እንጠብቃለን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይገርማል: እዚህ ቤት በብዛት ኮመንት የሚጽፉት : የትግራይ ሰዎች ናቸው:: አሁንም ገና እሳቱን ማቀጣጠል አላቆማችሁም! በቃ ?
Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤
Game Over!
አሁን ንፁሃን አለቁ የሚል ጩኸት ሊያደነቁረን ነው😂😂😂
Great job Ethiopian defiance force we are tired for fano
Selame Selame Lehulachen
You were elected getting a majority vote. This indicates that God purpose /will will be fulfilled through your presidential term. Be blessed president Donald J. Trump forever.
Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar
Keber le Mekelakeya Serawitachen
ሼኔንም እንዲሁ ስልጠና ላይ አያለ በድሮን መጨረስ አለበት🎉🎉🎉 ሰላማችንን ነሱት እኮ ሦስቱ ጃ🎉🎉ጁ🎉🎉🎉ፋ😂😂
Who is telling to Fano False Dream? You will never hold power by fighting government! Please don't die!!!
🎉🎉🎉❤
ጋሽ ሲሳይ ለእኛ ለድሆችና ህግ አክባሪዎች በነጻነት ከፈለግንበት በፈለግንበት ተዘዋዉረን ንብረት አፍርተን ከፈለግነዉ ብሄር ጋር ተጋብተን ለመኖር የህግ የበላይነት የደህንነታችን የአንደነታችን ተተኪየለለዉ ምርጫችን ነዉ ይህን ተተኪ የለለዉ መሰረታዊ መተዳደሪያችንን ሚያስከብርልነ በብሄር የማያዳላ ማዕከላዊ መንግስት ያስፈልገናል።ለዚህም ነዉ የተጥቅ ትግል የሚታገሉ አማፂዎች ማዕከላዊነታቸዉ ዉስንነት ስላለዉ መንግስትንና ሌሎች ታጋዮችን በትችትህ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ስለምታሰራጭ ኢሳት ከነበሩት ጓደኞችህ ልዩ ያደርገሃል እናመሠግናለን
Ethiopia Defense Force ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯
ምርጥ ሆዳም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ETVን በTH-cam ይከታተሉ!
ክቡራትና ክቡራን መባል አለበት !
Asadeh belew yanen ametsegna telalaki Banda, ye shabia qitregna....
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
sis sis yimeche
Sisu Berta Ewenet yaschenefal
YE gazetegnanet wiha liku
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ከ EBC ስለምንሰማው, ሌላ ስራ ፈልግ. ገልቱ!!!.
Sis
ለመንግሥት ሠራትኛው ጨምራለው ያለውን ድሞዝ ዋሽቶናል። በዚህ ምክንያት ሠራተኛው ተረብሾ ተሥፋ ቆርጦ ነው ያለው።
11111111111111❤❤❤❤❤❤
ትራምፕ ሆይነባይደን ግብፅ ላይ ያላቸው አቋም አይለወጥም። ሰለዚህ ኢትዮጵያ ወታደራዊ አቋሙን ከምንጊዜውም በላይ አጠንክራ መቀጠል አለባት።
ማንንም ማመን የለባትም። በተለይ ትራምፕን ጋዴም መሪ ነው። ፖለቲካ አያውቅም።
51. PECENT. AMERICANS. ELECTED. TRUMP. !
❤❤❤❤❤
እይ ሲሳይ ! ሲቪሊያን አለቁ ብትል
ለምን ትቀላቅላለህ ፋኖ ስልጠና የሚወስድበት አካባቢ ሰላማዊ ሰው ምን ያደርጋል እነሱስ ወንድ ከሆኑ ጫካ ሄደው አይሰለጥኑም ወይ
Sis at this moment head of regional health bureau ahoul ne MD and specialist
Should be MD and specialist. Thank u
ማነው እሱ?ለምን ሰሙን መጥቀሰ ፈራህ ገራ ነው ያጋባኸን አላወቅነውም።
ከታገተ በሗላ እንዳይታወቅባቸው ነው ያዪደረጉት አለያም አንተህ እንዳልክ ልሆን ይችላል
ለቃቃሚ
Do not lie FANO will not train in the day light they are very carful about it
Yedemseh ton yeleyal zenan sisay yanbibat
ተበትናዋል ያልክ መስሎኝ ከሀለት ቀን በፊት ከየት መጥተው ከባድ ውግያ ተካሄደ😮
መሬት አገኝህ
በጥቅም ሀገሩን የሚሽጥ ሁሉ ስው እንደእሱ ይመስለዋል:: አገርን መውደድ ከጥቅም ጋር ያስተማረህ ቤተስብህ ነው ወይም ከሌብነት ጋር ካለህ ቁርኝት ይሆናል::ኢትዮጵያ ሀያል አገር ናት!!
ሲሳይ የኢኳቶርያል ጊኒው ሰውዬን አይተኸዋል 😂😂😂
ሌባው ፍኖ ለህፅናት ፀር ነው መደምሰስ አለበት
fandiya
CC. Donald Trump GERDin Afendu Alu Joe Biden Metuna Bae Pretoria Sim Ye Enanten Aemero Afenedut
ሌባውና ፈሪው ፍኖኡንካንም ተመታ
ሆድ አደር ፍኖ ስለማረከው መሳሪያና ምርኮኛስ ለምን አልዘገብክም
ማራኪው ፉርኖ ነው? 😂
Amhara surewoen bie asra amest kein enastetawalen we will see when OLF OPP Shenne Government army 🪖 did it.😂
ውሸ😝😜😝😜አንትእነሰሳ💥🙉🙉
pls keep the ethics of journalist?
ከበት😛😝
Fano ❤❤❤💪💪💪💪
ato sisay
ካሜራሕን አስተካክል
ድል ለ ፋኖ በካድሬ ወሬ የሚቀየር ነገር የለም
ዘረጦ ፋራ
አይይይይ አልሞት ባይ አከተመ
ከብት
😂😂😂😂😂😂😂
cromaginon stage lay yale sew fit
የራሱን ሕዝብ በድሮን የጨ ፈ ጨ ፈ መንግስት
ህግ ካላከበርክ ትቀጠቀጣለህ😂
ሏአላዊ?አይ ሲሳይ አጌና ሉአላዊ አልከው? የምትገርም ነገሩ ጅብ እስኪየክስ ያነክስ ነውና ይቺን ቦታ እስከምታገኝ የነበረህ ስብእና የጉድ ነበር ፣ያው ግን ከትንሽ የተገኘ ትንሽ ነው ዛሬ ባማራ ሰቃይ መሳለቅህ ዋጋ እንደሚያስከፍልህእንደሚያስከፍልህ እወቅ ፣
የትባህ ነው ፋኖ የተመታው በግ አፍንጫ
አንተ መሀይም ፀረ አማራ
መቼ ነው ከአማራ ትግል ላይ ለሀጭህን ማዝረክረክ የምታቆመው
ወደ አገርህ ናና እስቲ ተዋጋ። አሜሪካ ሆነህ አትፎክር።
sile Fano gin min agebsh mirkognaw jil
የተከናወኑ ድርጊቶቶችን ነው ያነበበው! ለጆሮህ ካልተስማማው ወይም አንተ የምትመኘው ቅዥት የሚደግፍ ዜና ካልሆነ ሶሻል ሚዲያ ለውጥ😊
እና ፉኖ የዉጭ ሀይል ነዉ ኢትዬጲያዊ አደለም በድሮን ተመታ ብለህ በሙሉ አፍህ ታወራለህ ደደብ ተከፉይ ድሮም ጉደላ
Gudeh Yifla Ante TSINFO 16th Century ANIMAL 🦒 @ 21st.
U know BELAY NESH AMEDE is up on u! CHALEW yele akemish Yegebashibet! ASADEH BELACHEW! Enazeyan BANDA/ PROXIES of Historic Enemies of that Nation, ETHIOPIA 🇪🇹
BRAVO 🎉🎉🎉 ETHIOPIAN 🇪🇹 UNIFORMED PATRIOTS, ENDF!🎉🎉🎉