Thank you our hero Seyuom Teshome. You are Ethiopia’s hero. You analysis is outstanding and all true with evidence . God bless you and your family . God bless our Ethiopia.
Welcome Seyume, wonderful person ! How nice to see you because I am very happy you share us very important information. It was pleasure to me about USA election that Donald Trump to be won the next USA presedant. I think that fake smile better than Trump. Life some time is like a credit card. Every thing in world is changing and challenging geopolitics. But It is good to hope that our outstanding leader Abichu works dilligently and passionatly to improve the living of Ethiopian people. I expect in the near future the dream of Ethiopia will be realized. May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hi Seye, ur high level analysis is very much appreciated, particularly, how we can make the most out of Trump regime. What do you think about the SECRET SOCIETY if in case behind the deep... Thanks Manstate? with secret society
ወይ ስዩሜ እዚሁ እኛጋር የምትኖር ነው የሚመስለኝ በጣም አስተዋይና ብዙ እውቀት እናያለን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ህዝባችንን በጥላቻ ፓለቲካ ተብትበው እርስበርስ ያባሉናል ይህ የዋህ ገበሬ እዝባችንን በከንቱ ደሙን ያፈሳሉ አምላክ ብቻ ማስተዋልን ይስጠን አገር ከምንም ከማንም በላይ ነው እንስተውል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
ስዬ የአባቱቹ ልጅ ጀግና የወለደው ሺ አመት ኑርልን ወፍዬም ላንተም ነው ሳላውቅህ ምወድህ
ስዬዬዬዬዬ አንበሳዉ የጀግናዉ የመከላከያችን አባል የአብችዬ አገር ወዳድ አጋዥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሰላምኢትዮጵያዊያን ስዩም ያለህ እውቀት በጣም ይገረማል አተን የወለዱ እረጅም እድሜ ከጤናጋጋጋ
ፈጣሪ። ይባርክህ ከክፉ። ይጠብቅህ
እግዚአብሔር በጣም ይባርክ!!!!
Well- Come siyee!!
ይሄንኑ ለመስማት በጉጉት ስጠብቅህ ነበር!!
ጀግናዉ አገር ወዳዱ ታታሪዉ ቅን የአለም ሎሬት ተሸላሚ አለም ያደነቀዉ 21 ኛዉን ክፍለዘመንን የዋጀ ወጣት ብልህ በሳል ተወዳጅ የስራ መሪ የሰላም መሪ አብችዬዬዬዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስዬዬዬዬ ና ወፉ ሮቤል ሰላም ምርጥ ተንታኝ የተናገርከው እውን የሚሆን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ የወለደችህ ትባረክ እናመሰግናለን።💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ስዮ እንካን ደስ አላቸው ትራንፕ ይችላል ❤❤❤
Wow syume fetari yibarkh
ሰላም ሰላም
ስዬ አለህ ይጠብቃቹ
አቶ ስዩም በፕሬዚዳንት ትራምፕ ምርጫ ላይ አስተያየት ስለሰጡን አመሰግናለሁ። በአሜሪካ የሚኖሩ ብዙ ኢትዮጵያውያን በዋና ሚዲያዎች በጣም ተታልለዋል እና በሚያሳዝን ሁኔታ ስለ ሚስተር ትራምፕ ያላቸው አስተያየት በጣም የተዛባ ነው። በእግዚአብሔር እርዳታ እና አገራቸውን በሚወዱ አሜሪካውያን ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ፕሬዚዳንታችን ይሆናሉ. ብዙዎች ይህንን ስርጭት እንደሚያዳምጡ እና ስለዚህ ጉዳይ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ተስፋ አደርጋለሁ። አመሰግናለው መልካም ስራህን ቀጥል።
እና አንተ አሜሪካዊ ከሆንክ ምን ልትሰራ እዚህ ቤት መጣክ? "አቶ" ምናምን ብለህ ስትዘባርቅም አልተመቸከኝም በ ኢትዮጲያ የ America embassy ውስጥ ነው የምትሰራው አይደል??? ስዬ ሆዳደር አይደለም እሱን በዶላር ፍርፋሪ ማታለል የማይታሰብ ነው። ጥፋ ከዚህ
እውነት ነው ግን በእርግጥ እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ የትራምፕ ደጋፊም መራጭም ነኝ
ሙሉ በሙሉ መስማማት ብሎ መናገር ባይቻልም 75% እስማማለው በትርንምፕ
መሽነፍ ማሽነፍ ያለ ነው ባይ ዲን አሽንፎታል እኮ እነሱ ሁለቱም ፓርቲ ያው ናቸው እነሱ ኢተርስታቸው አንድና አንድ ነው ለአሜሪካ ብቻ ነው ።
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
Our Heroes ! Seyoume ,Araya, Roby & Wof
May God always be by your Side ❤
ጌታ ይባረክ
Hi ስዬ እንዳንተ የገባው ሰው ያብዛልን ይመችህ ወንድሜ!!!
Thank you #Siyum_Teshome ጀግናችን
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ ወፍዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
ስየ ቁልፍ ሰው አቦ ይመችህ❤❤❤
ተባረኩ
Great explanation, Seyume.
መምህር ከሆኑ አልቀረ እንደ አንተ ነዉ ።አመሰግናለሁ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ።
ሃይ ፣ሃይ ሰዩሜ በየከገሩ የሸብርንና የጦርነትን አዋጅ አሰከባሪ ተንኮለኛውና ሴረኛው የዕቅድ አቀናባሪ የሲአዬ አባት ጥምልምል ሸማግሌ በመነቀሉ እንኳንም ደሰ ያለህ 🙏👍 ትራፕ የተባለም ቅብዝብዝ ባለፈው 5ዓመት በድንቁርናው በኢ/ያ ላይ ያለውን አመለካከት ካለፈው ተምሮ በጥቂቱ እፎይታን እንድታገኝ የሚያበቃ ይሆናል ብዬ አምናለሁ 🙏🙏🙏 ለነገሩ የአሜሪካን ፕሬዝዳንቶች በጠቅላላ በሸተኞች በመሆናቸው ብዙም ትኩረትና የአጀባን ኡካታን የኢ/ያ መንግሰት ከማድረግ ይቆጠብ 👍🙏🙏👍🙏
ሰላም ስዩሜ ይመችህ
ትክክለኛ እዉቀት ከወረቀት የዘለለ ሲሆን አርቀ እንድታስብ ያደርግሃል
እዉቀት ነፃ ያወጣል !
Thank you our hero Seyuom Teshome. You are Ethiopia’s hero. You analysis is outstanding and all true with evidence . God bless you and your family . God bless our Ethiopia.
አዉነት ነዉ ፨ትችላለህ ስዬ፨የጆኖፍ ከኔድ እድልንም ትራፕ ሁለቴ በፈጣሪ ጥበብ አልፎዋል፨ከአብቹ ከፑቲንና ከትራፕ የዓለምን ሠላምና ብልፅግና ን እንቀፍ፨ ከነፃ ዉይይት ተማረህ፨
ሱዬ ትክክል ብለሃል።🇪🇹❤️
Seyume ትችላለህ።🎉🎉🎉🎉🎉
ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ሱዬ እንደትናቹ ኑርልኝ አበቴ በርታ
Welcome💖💖💗💗💗🙏🙏🙏
ወላሂ ወላሂ ስወድህ አባ ተንትን
እውነት እውነቶን ነው እየነገርከን ያለከው ✅✅✅
ሠላም ስዩሜ ዐፉ እንኳን ደህና መጣቹህ።❤❤❤❤❤
Seye jegna❤
Anbasaw barta 🇪🇹🇪🇹🙏👍🏆🏆🏆
ሰላም ስዩም ተሾመ
እንኳን ደህና መጣችሁ፡፡
ስዩሜ ይሚግርም ትንታኔ ነዉ ምስጋና ይግባሃል።
እውነት ማለት በተግባር የሚረጋገጥ ሀቅ ነው
ነቄው ኢትዮጰያዊ የምችህ ፊሊብሰ አኮ ነሽ❤
ስዩሜ በአለው በሌለው እየተራራጥን ትራምፕን ቢመርጥ ለኢትዮጵይያ ቀኝ እጅ ይሆነናል እንዳልክ መረጥነው ❤❤❤❤❤
Welcome suyeeeeeeeeee
እንኳን በሰላም መጣህ ተሻለህ ወይ ?
Well come back siye 🎉🎉🎉🎉 pin
ልክ ነሕ ወንድሜ እኴን ትራምፕ ተመረጠ እኔም እሱ እንደ ሚሸንፍ እፈልግ ነው ነበር ምክንያቱም ዘረኝና ነው ግን የተኮል የፖለቲካ ቁማር አይችልም ስለዝሕ ለኛ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት ስዩሜ
❤❤
ኦስይ ከጂውሳው ማሲንጋና ከወያኒው ማይክ ሀመር ተገላገልን አልልልል?????????
❤❤❤❤
ጀግናቺን
Yes,I've remembered it you've presented analysis and document about the 2025 election. Trusted and great job based on a well documented analysis, sye!
እንኳን ምኞትህ ተሳካ። ከዚህ በፊት ስለሰጠሀው የ"Project 2025" ትንተናህ በመሳካቱ ባጣም ደስ ብሎኛል።
Selamachu yebeza seya wfiu
ስዩሜ ይህን የምትነግረንን የአሜራካዊያን የሲያየ እውነት ለራሳቸው ለአሜሪካዊያን በሜገባቸው ቋንቋቸው ብትነግራቸው በጣም ደስ ይለኛል ።
ታስገድለው ለዚህም እየሰጋሁለት ነው
Yes❤❤❤
ትችላለህ !!ስዩሜ ግምትህ ልክ ነበር ።
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ ተመቸከኝ!🎉
💚💛❤️
💚💛❤️
💚💛❤️✔️
❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉
ወፉ ወፍዬ የምስል ጥራቱን እንዴት አየኸው ?
Seye ,
You tell us the truth!!!!
Seye jegnach nek yant aynetun yabzalen❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
well come ስዬ እና ወፉ
Welcome Seyume, wonderful person ! How nice to see you because I am very happy you share us very important information. It was pleasure to me about USA election that Donald Trump to be won the next USA presedant. I think that fake smile better than Trump. Life some time is like a credit card. Every thing in world is changing and challenging geopolitics. But It is good to hope that our outstanding leader Abichu works dilligently and passionatly to improve the living of Ethiopian people. I expect in the near future the dream of Ethiopia will be realized. May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዩሜ ስለእውነት አንተ ከ,CNN,MSNBC,ABC ከመሳሰሉት በጥላቻ ላይ ብቻ ከተመስረቱ ተንታኞች ምት ፐርሰንት ትበልጣለህ። ሀገራችን እኮ ሰላም ብትሆን እኛ በጣም ብቃት ይህን ህዝንብ ነን።
ትራንፕ የእራሻ እና የዩክሬን ጦርነት ማስቆም ከቻለ ይገደላል አሉ የራሻው ትልቅ ሰው ሰርጌ ላብሎብ ለምን የአሜሪካ የጦር መሳራ አምራች ኩባንያ ካለ ጦርነት መኖር ስለማይች
አሉ ስንትዬ ሞክረው አልተሳካላቸውም😂😂
Hi Seye, ur high level analysis is very much appreciated, particularly, how we can make the most out of Trump regime. What do you think about the SECRET SOCIETY if in case behind the deep... Thanks Manstate? with secret society
Another brilliant analysis of American politics by the incomparable analyst.
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
I am glad I cast my ballot to Trump eventhough my state of Maryland goes for Harris
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሦርያን የመንን ሊቢያን ኢራቅን ዩጎዝላቪያን እረ ስንቱን አፈረሱ አሜሪካኖች 😢😢😢
ስለዝ ጦርነት መፍጠር የአሜሪካ ኢኮነሚ ግንባታ ነው የአሜሪካ ምርጫ
እባክህ የአድናቂ ነኝ ስልክህን
❤
የቀጠናው ወሳኝ ሰው
ከዝያ ሊብያ የመን ሶርያ አፈረሱ
ስትቢ ባነር ለትራፕ መንገድ ሰራ
ስዩሜ Please ይሄ በየደቂቃው ታላቅ የምስራች እያላችሁ የምታቀርቡት የአፓርትመት ማስታወቂያ ስልችት ነው ያለን። ቀንሱት
አንዱ ስለትራፕና ምርጫ ስታወራ አይቶ ስለአሜሪካ አትዘባርቅ ስለኢትዮጵያ አውራ ብሎ አስተያየት ሰጥቶ ነበር አሁን ቢያየው ምን ይል እላለሁ ::
ማይክ ኮንፒዮ
أهلا وسهلا
ትራምፕ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የነጭ የበላይነት በጥቁር ድምፅ መቆጣጠር
He is president elect and should be addressed by that till inauguration day that will happene on January 20, 2025
viva.Trump
Edemana xana ye chemerelhhhhhh🎉
ሬድ እንያኖች
ስየ እንቅ እንቅጮን የአሜሪካን ፖለቲካ እና የአለም ፖለቲካ ለእኛ ቅርጫ የነሱ ምርጫ
የኢትዮጵያ አምክ ያያል
የትራንፕ ሜድያ ከሰረ አሉ ግን ሄለን መስክ ባለድርሻ ነው አሉ እነሱ እራሳቸው
Se youme for president 🎉🎉🎉
ሠላም ሠላም ስዬ አረ ጠፋህ በሠላም ነው ? አሞኛል ብለህ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤