የፕሮፌሰር እዝቅኤል ቅጥፈት ሲጋለጥ// የአማራ ማሊያ ለብሰው ፀረ አማራ ስራ?//የጦርነቱ ስፖንሰሮች የመሬት ደላሎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 180

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 20 วันที่ผ่านมา +18

    ኢትዮጵያ በድል አድራጊነት የታወቀች ሀገር ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 19 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 19 วันที่ผ่านมา +2

    ህዝቅዔል የተባልክ ማፈሪያ!!! ምንም አባክ አታመጣም!!!ከተማዋ ተጨናንቃ ነበር::አንተ ምን አለብህ? ሌሎች ባለሙት ንፁህ ከተማ ውስጥ እየኖርክ እንደ አንድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው ታናፋለህ!!! የሐሰት ቀረርቶህን ታቦናለህ!ፈረሳውም ይቀጥላል...ግንባታው ይከተላል....❤❤

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 20 วันที่ผ่านมา +8

    ድንቅ በጣም ድንቅ ዝግጅት። ተባረክ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 19 วันที่ผ่านมา

    Congressional Ethiopia ❤🎉

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 20 วันที่ผ่านมา +4

    አቤ አሁን ትራፕ ለኢትዮጺያ ጥሩ ነው።ምክንያቱም እስቴት ዲፓርትመተን አሁን ያፈርሠዋል ዲፓርትመቱ ሁሉም የሲአይኤ አባል ናቸው ስለዚህ በእሱ ስልጣንም መጥተውበታል ቀጥሎ ዲባርትመቱ ሙሉ በሙሉ የኢትዮጺያ ጠላት ነው ሁሉም ኢትዮጺያ እንድትፈርስ ይፈልጋሉ አቤ

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 20 วันที่ผ่านมา

      ያድርግልን🙏🙏🙏 ኢትዮጵያን የነካ 👇🏼 የለውም በረካ

  • @azibagesh893
    @azibagesh893 19 วันที่ผ่านมา +2

    Tns አቤ ይህ ፕሮፌሰር ሳይሆን ቶርቶራ ነው እለፍ በለው

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 19 วันที่ผ่านมา

    በተለይ ፕሮፌሰር ሆኖ በዚህ ላይ ትልቅ ሰው ነው ጥፋት እንኳ ቢኖር ጥፋቱ እንዲስተካከል እንጂ ማቀጣጠያ ክብሪት መጨመር ከሱ የሚጠበቅ አይመስለኝም ከክፉ አስተሳሰብ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ወገኖቻችን ጥሩ እንዲኖሩ የሁላችንም ምኞት ነው

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም፣ሰላም፣ሰላም

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 19 วันที่ผ่านมา

    አቤዋ አመሰግናለሁ ሴተአዳሪ በእኛ አካባቤ የሚሰጠው ትርጉም አንተ ካስረዳህን በተቃራኔው ነበር ።በወሎና አካባቢው ትዳር የሌላት ሴት ሴትአዳሪ መባሏን አሁን መገንዘብ ችያለሁ ።

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 20 วันที่ผ่านมา +5

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @MillionAlemu-v1x
    @MillionAlemu-v1x 3 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 17 วันที่ผ่านมา

    Abe nurlin🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢

  • @AbebeAga-q3e
    @AbebeAga-q3e 20 วันที่ผ่านมา +7

    አቤ ቶክቻውበጣም አክበርህ ነኝ በርታ ❤❤❤❤

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs 20 วันที่ผ่านมา +6

    አቢ አንኳን በሰላም መጣህ ጀግናችን በርታ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 20 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 20 วันที่ผ่านมา +9

    ሠላም ለዉዷ ሀገሬ

  • @MrAlem44
    @MrAlem44 19 วันที่ผ่านมา

    Hello brother Abe Tokichaew ! I may not agree with you with everything but keep up the good work ! Much success !

  • @rebka5068
    @rebka5068 19 วันที่ผ่านมา

    🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 19 วันที่ผ่านมา

    Yes we are right Mek America giret

  • @solomonseyoum200
    @solomonseyoum200 20 วันที่ผ่านมา +5

    አቤ ጀግናችን

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 20 วันที่ผ่านมา +2

    አቤ ቶክቻው ዛሬ ደግሞ አደይ አበባ ሲደርቅ ጠብቀህ አደይ አበባ መስለህ መምጣትህ ለነገር መሠለብሕ ለማንኛውም ይመችህ

  • @MarkosMihretu
    @MarkosMihretu 20 วันที่ผ่านมา +2

    አቤ ስለፈረሱት ሰፈሮች መፍረሳቸውን በጣም እደግፋለሁ ከተማችን ከማልማት እንደውም ዘግይታለች አንድ ማንም ሊመልስልኝ ያልቻለው ነገር ቢኖር ለምሳሌ ካሳንቺስ 11 ቀበሌዎች ሲነሱ በአንዱ ቀበሌ ላይ አሁን በቃሊቲ ወይም ለሚ ኩራ የተሰራላቸው ህንፃ ቢሰራ ችግሩ ምንድነው ? ይሄ ቢደረግኮ ከለመዱት ሰፈር ካሳደጋቸው የእምነት ተቋም ከማህበራዊ ትስስራቸው ሳይለያዩ ፀሃይ ያወጣልን መንግስታችን ይሉ ነበርኮ እንደው ተንኮል ስላለበት ነው የሚሉኝን ማሳመኛ አጣሁ እስኪ አቅም ላላቸው የመንግስት አካላት ሞግትልኝ

    • @mekke6544
      @mekke6544 20 วันที่ผ่านมา

      በሊዝ እንቨስትመንት የሚመጡ አረቦች በዚያ በፈረስው ካሳንችስ ሰፈር ደሃ እንዲታይ አይፈልጉም።ለዚህ ነው የቀበሌ ደሃዎች ከመሃል አዲስ አበባ ራቅ የሚደረጉት።መሃል ከተማ ወደፊት ደህና ኑሮ ያለው ነው ፣ማለት ደሃ ጠል የሆነ ነው የሚኖረው።ጠቅላይ ሚኒስትሩ አባታቸው የበሻሻ ከበርቴ ነብሩና።
      ጠ/ሚ መለሰም፣ሞተ እንጂ ደሃ ከመሃል ከተሞ ወደሚመጥነው ቦታ ይሸኛል ብለው ፓርላማ ውስጥ ሲናገሩ በ ET-TV ተላልፎ አይተናል ፣ሰምተናል።የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም።

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ቶኪቻው አዲስ አበባ ተመችቶሃል መሠለኝ ቀላህ!

  • @YonasHabteyemer
    @YonasHabteyemer 19 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 20 วันที่ผ่านมา +1

    Abe tokichaw ye Ethiopia kurat beretalen 👏💚💛💓 Ethiopia bewenetga Denk lejochiwa ena be ayebegrew lejewa abichu tafera ena tekbera lezelalem tenoralechi zeregochi kefuwochi yeksemalu yetfalu 🇪🇹💚💛💓

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 19 วันที่ผ่านมา

    Selamehi yebeza abe

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 17 วันที่ผ่านมา

    አቤ ህዝቄኤልን ተረት ተረት በልልኝ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 20 วันที่ผ่านมา

    እንደሰው እንሰብ ይህ ሰው ( ትራምፕ) ሰው እንጅ ምንም ማለት አይደለም ያለፈው አልፏል አሁን እራሳችንን እንደማንኞውም የሰው ልጅ ሰው አድርገን መኖር እንጅ ሰውን መፎራት ማምለክ እኞ ኢትዮጵያዊያን ላይ አያምርም አይሰራም !!! አንገታችንን ቀጥ አድርገናል ቀጥ አድርገን እንቀጥል እንቀጥላለን!!

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 19 วันที่ผ่านมา

    አቤ በድሮው አወቃቀር አንድ ክፍለጦር ከአስር እስከ አስራሁልት ሺ የሰራዊት አባላትንያቀፈ ነው አንድ ብርጌድ እስከ ሁለት ሺ ይሆናል አንድ ሻልቃ ደግሞ እስከ አምስት መቶ እንደ ነበር እናውቃለን

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 20 วันที่ผ่านมา +9

    Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🙏🙏🙏👌👌👌

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerzerihun6002
    @abenezerzerihun6002 20 วันที่ผ่านมา +2

    ere like

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞን አሰዳቢ ፕሮፍይሰር ነው።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 วันที่ผ่านมา +2

    ትራምፕ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Denkeyew
    @Denkeyew 20 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮፌሰሩ ግራ የገባው ቀለም ወደ ተንኮል ተለውጦ የነወጠው ነው።

  • @TikTok-be6xp
    @TikTok-be6xp 20 วันที่ผ่านมา +4

    Tokicaw 👋

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 20 วันที่ผ่านมา +7

    አቤ ቴዲ በትክክል ተናግሯል አራት ነጥብ።ሁሉም ቦታ ያለ ነው።ህግን እያበላሸ ያለ ደላላ እና መንግስት ውስጥ ያሉ ሌቦች እና ጥንፈኞች ናቸው ኦሮሚያ ውስጥም በብዛት አሉ።አቤ ሀገር ሠላም እንድትሆ ከተፈለገ እኚን ሌቦች እና ጥንፈኞች መመንጠር ነው ፔሬድ።አቤ በየትኛው ክልል ያለ ህዝብ ከመንግስት ጋር ነው ያለው እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርህ።አቤ እዚህ ላይ ብትሠሩ ክብር ለቴዲ ክብር ይገባዋል

  • @NuredinHabib-k7c
    @NuredinHabib-k7c 20 วันที่ผ่านมา

    አቤ እንደምን አለህ?ሠላምህ ይብዛ። አቤ ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮፌሰሮች እንዳሉ ሁሉ ፕሮሠፈሮችም አሉ። አንተም እነኚህን ሁለት የማዕረግ ስሞች እየለየህ ፃፍ እንጂ።

  • @SewLesew-j2w
    @SewLesew-j2w 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ሠላም ሀቅና ሳቅ ቤተሰቦች

  • @zelalemashenafi9071
    @zelalemashenafi9071 20 วันที่ผ่านมา

    ፕሮፌሰርነትን አፈር አስበሉት እኮ እነዴት ነዉ ጎበዝ

  • @zemzemlumati2878
    @zemzemlumati2878 20 วันที่ผ่านมา +4

    🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹💪💪💪💪💪

  • @selamawitamide1391
    @selamawitamide1391 20 วันที่ผ่านมา

    አቤ እኛም የልማቱ ደጋፊ ነን ግን ይሄዉ 2 አመት ሊሞላን ነዉ የካሳ ብር በኪራይ እያለቀ ነዉ ተንከራተትን ሰሚ አጣን አቤት ድምፃችን ይሰማ

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tofiksermolo4030
    @tofiksermolo4030 19 วันที่ผ่านมา

    ኢሄ ሰገጤ ፕሩፌሰርነት መን እንደሰጠው አልገበኝም

  • @asratbulbula334
    @asratbulbula334 20 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @arsemageberemeskl4035
    @arsemageberemeskl4035 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አቤ እና ቤተሰብ❤❤❤

  • @YonasHabteyemer
    @YonasHabteyemer 19 วันที่ผ่านมา

    Hizkael tsere Ethiopia 🇪🇹 nw metfo

  • @urgessage2592
    @urgessage2592 20 วันที่ผ่านมา

    አቤ አምሮ ብሃል በርታ❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 19 วันที่ผ่านมา

    እዝቅሄል.ገቢሳ.የከሰረ

  • @YeZeleke-Samuel
    @YeZeleke-Samuel 20 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም

  • @SewLesew-j2w
    @SewLesew-j2w 20 วันที่ผ่านมา +6

    አቤ ቶኪቻው ሠላም ሠላም ብያለሁ

  • @FekaduKebede-e3l
    @FekaduKebede-e3l 20 วันที่ผ่านมา +2

    Keep It up

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 19 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @MukeremReshad-c3d
    @MukeremReshad-c3d 20 วันที่ผ่านมา +3

    Selam selam abawa

  • @TewodirosAyalew
    @TewodirosAyalew 20 วันที่ผ่านมา +5

    አቤ🎉🎉🎉

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 19 วันที่ผ่านมา +1

      Change your name mf. Oromuma project.

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 20 วันที่ผ่านมา +2

    ለፓለቴካ ተብሎ በዜ ልክ መዋሸት እራስን ማስከመት አይሆንም

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 20 วันที่ผ่านมา

      ታዲያ ውሽት ከሆነ ምን አስጨነቀህ?የአባቶቻችን ቤት እየደረስን ነው እያልክ አትፉክርም::

  • @NemeMerera-jd6km
    @NemeMerera-jd6km 20 วันที่ผ่านมา +3

    ሕስቄል ፎረፎራሙ

    • @AnaAbdu-q7u
      @AnaAbdu-q7u 20 วันที่ผ่านมา

      ኸረ ስድብ😂😂😂😂😂😂

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 20 วันที่ผ่านมา +1

      @AnaAbdu-q7u ሕዝቅኤል አረቄ ከገዙለት በ ማንም ሚዲያ ላይ ወጥተዉ እንደ ዉሻ ሲጮህ ይዉላል።

  • @abiye150
    @abiye150 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይቀጥል አቤ ❤❤❤እኛም በጣም ናፍቀህናል አቤ ያራዳ ልጅ❤

  • @endeshawhailu4365
    @endeshawhailu4365 20 วันที่ผ่านมา

    አልሰማንም

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 20 วันที่ผ่านมา +5

    አቤ ስዬም ተሾመን ትራንፕ ባማሸነፉ እንኳን ደስ አለ በልልኝ

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 20 วันที่ผ่านมา +3

    🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷
    🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 19 วันที่ผ่านมา +1

      Atefogr you don't like the flag, ethiopiawi lememsle tenqtawal Zimb blehe oromumahen degef or degfe midree zimbam hulu.

    • @EluZkerya
      @EluZkerya 19 วันที่ผ่านมา +1

      Addis gessese u think yourself u are only best ethiopian we oromos afars somalies east west central and south Ethiopians love ❤️ ethiopia 🇪🇹 more than you Addis don't lie!

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 19 วันที่ผ่านมา

      Can you tell me why the government dis allowed the country's flag any kind of events. Why some oromo's dislike the the ethiopian flag, the first thing if you love the country is showing your patriotism to put your flag high in all of the country not one group or a province flag. I don't mean you don't like your country if feel that way sorry, but the reality in the ground is what you see. ​@EluZkerya

  • @londonman3483
    @londonman3483 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ደርሶ የሚመጣ ሁሉ የፈረሰበት ሁሉ በብዛት መንገድ ላይ ወድቀዋል እያሉ ነው እባክህ የካዛንቺሰን ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ በተጨባጭ ፕሮግራም ሰራበት። ቅሰቀሳውን በተግባር ሰህተት መሆኑን አሳይ

  • @2love640
    @2love640 20 วันที่ผ่านมา

    Shanko jertuuu

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ሰላም ነው ❤

  • @sacsac1183
    @sacsac1183 20 วันที่ผ่านมา

    Abe selam selam

  • @deeergffggffg
    @deeergffggffg 20 วันที่ผ่านมา

    KENHN TEBK

  • @MrDockaiser
    @MrDockaiser 20 วันที่ผ่านมา

    TADYA MEN AGBHE BANDERAWENMA TETYFKW

  • @milikoahmed6760
    @milikoahmed6760 17 วันที่ผ่านมา

    ዘመነ ሞተም ኖረም ምን ዋጋ አለው

  • @DMulugeta-g5i
    @DMulugeta-g5i 17 วันที่ผ่านมา

    Eziqele Gebissa weynese Qaleqalo Gebissa (Silecha) Gebissa?

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 19 วันที่ผ่านมา +2

    አቤ ከነቀዜ ፖለቲካዊ ምሁራን ደንቆሮ ይሠዉረን አሜን🎉

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 19 วันที่ผ่านมา +1

      Ke mhiyim zeragna sebsebe betelye degmo ke oromuma project betele yeshalale

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 20 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም

  • @Duke-fz5sq
    @Duke-fz5sq 20 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሰይጣናዊ መንፈስ የተጠናወተው Professor ተብየው ለመሆሁ የትኛው የክፋ ትምህርት ቤት እናም ምንድነው የተማረው?

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 20 วันที่ผ่านมา +1

    አሰዳቢዉ ፕሮፌሰር

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo 20 วันที่ผ่านมา

    ወዶችዬ የጡቱን አያያዝ ትርጉሙ አልገባኝም ሌላውስ ገብቶኛል 😅

  • @lilyberhe3244
    @lilyberhe3244 20 วันที่ผ่านมา

    JIHE PROF....GABISA SAYIHON GEGEMA GABISA BIBAL YIKELAL SET ABATU YIHON PROF...YEMILEWN MTERIYA YEGESAW ELM YALE GEGEMA BANDA NEW

  • @MrDockaiser
    @MrDockaiser 20 วันที่ผ่านมา

    ENDEZE BE ETHIO LAY KELEDHE ATKERME

  • @MunaTameneWoldeyes
    @MunaTameneWoldeyes 20 วันที่ผ่านมา +1

  • @molo0
    @molo0 20 วันที่ผ่านมา

    አቤ ቶክቻዉ ሰላም ቤያለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarkagnabi3760
    @tarkagnabi3760 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🇪🇹💪🇪🇹💪💜👍👍👍👍🇪🇹💪💜👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @mogesbehailu2436
    @mogesbehailu2436 19 วันที่ผ่านมา

    ጥርጣሬውን በዓይነ ቁራኛ ነው ያየነው😂😂😂

  • @yegezukebede
    @yegezukebede 19 วันที่ผ่านมา

    አይ አቤ ግብፅ ከፈለገች የህዳሴን ግድብ ታፈነዳለች ያለንን ጀግና ደህና ነው ትለናለህ?

  • @MrDockaiser
    @MrDockaiser 20 วันที่ผ่านมา

    WESHETAM ORMO TENFENA TERAP WNDEWDK KESKESWAL

  • @efatube4037
    @efatube4037 19 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ለስልክ ሎተሪ ቁረጡ ልትሉን

  • @Hambisa-j7q
    @Hambisa-j7q 20 วันที่ผ่านมา

    ኘሮ ተብየው ድንቁርና የተጠናወተበት 'ሰው' ነው።

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 20 วันที่ผ่านมา

    Abe ,it is too late 🎄🌲🪺🪴🪴🪸🌹🎉🎉❤to give them advice.

  • @negussuasrat
    @negussuasrat 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤😂

  • @zerihunalako4101
    @zerihunalako4101 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ጀዝባ ፕሮፌሰር አይ መሃይምነትን

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 19 วันที่ผ่านมา

    ለጋዜጣችን ክብር አለኝ እውነትም ሀቅና ሳቅ በርታልን ውድ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ 💐💐🇪🇹🇪🇹

  • @DMulugeta-g5i
    @DMulugeta-g5i 17 วันที่ผ่านมา

    Is he a professor or an American Proctor?

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 19 วันที่ผ่านมา

    We can't hear

  • @GetahunFayisa-p6s
    @GetahunFayisa-p6s 20 วันที่ผ่านมา

    Abeeeeeeee lamin Ayisamamiiiii

  • @ephremabye7489
    @ephremabye7489 20 วันที่ผ่านมา +5

    እባክህ አቤ ቦርጭህ እያደገ ስለሆነ ትንሽ ዱብ ዱብ በል!

    • @phillyffm
      @phillyffm 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 19 วันที่ผ่านมา

      I was thinking the same

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 19 วันที่ผ่านมา

      Wede blitigna teqlaqpele enkwan Borche? Wusha endezhe new yalebte ke geba wediaw new houdu ye miabtew.

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 17 วันที่ผ่านมา

    አቤ ስለ ሰበታ ኮሪደር ልማት ሁኔታውን ማረጋገጥ ይችላል? ባለሥልጣናቱ ሕዝቡን ሲበድሉ ሰምቻለሁ ነገር ግን እውነት መሆኑን እርግጠኛ አልሆንኩም። ቢፈትሹት ጥሩ ነገር ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

  • @gbhaile
    @gbhaile 19 วันที่ผ่านมา

    እሱ deep state እየተዋጋ ነው::

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 20 วันที่ผ่านมา +1

    ትራፕ አይደል እንዴ ግብፅን ህዳሴ ግድብን ምቺ ያላት ረሳችሁ

    • @GemeArfasaDesta
      @GemeArfasaDesta 19 วันที่ผ่านมา

      ፖለቲካ ነው ወንድም ደረቅ እንጨት አይደለም ዘላቂ ነገር ሳይሆን በፓለቲካ መተጣጠፍ ነው

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 18 วันที่ผ่านมา

      @@GemeArfasaDesta
      That is why we call you Lekeskes. Your leader and supporters go with wind 💨

  • @ZelalemGirum
    @ZelalemGirum 13 วันที่ผ่านมา

    ጭራሽ ታስራለች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ እዝቄል የሚባል ዝቃጭ መሃይም ከሞተ ቆይቶዋል ስሙ ባንተ አንደበት አይጠራም ደግሞ ፕሮፌሰር አይደለም ተራ መሃይም ነው አብሬው ተማርኩ የሚል ሰይጣን አለም ላይ ካገኘህ እኔ ልቀጣ!!

    • @malkabeksissa5083
      @malkabeksissa5083 20 วันที่ผ่านมา

      ያ ጉጠታም ፕሮፌሰር ነኝ የሚለው መራራ አብሮ የተማረ የለም፣ ያስተማረዉም ሰዉ የለም፨ እነሱ የምራባዊያን ተላላኪ ናቸዉ።ስሙንም ያገኙት በዉሸት ስሆን ዓላማዉ እኛ ኢትዮጵያ ንን ለማታልል እንድጠቀሙበት ነዉ፨ ክብር ለአባቶቻችን ባገኘነዉ እዉቀት መዘንናቸዉ ገለባ ናቸዉ።

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 20 วันที่ผ่านมา

    አይ ዕዝቀል ገቢሣ እንዲህ ቀለህ ተቀመጥ

  • @AnaAbdu-q7u
    @AnaAbdu-q7u 20 วันที่ผ่านมา

    ሶፋ ላይ ነው የምታሽቀነጥረው ወይ አቤ 😂😂😂😂