ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለብዙ ገዳማት ምሳሌ የሚሆን ብዙ ነገሮች ያሉበት ገዳም ነው አምላክ ከጠላት አይን ይጠብቅልን
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ አምና ሔጃለሁ የዛውም አካባቢ ተወላጅ ነኝ ለአለም ስላሳየህም ክብር አለን
ወይይኔ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አመቻችቶልኝ ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት ያሳካልህ በሉኝ
ምሁር በሚገባት ቋንቋ ተገለፀች!ያደግንበት ገዳምየተራወጥበት ምድርየቦረቅንበት ሜዳየተቀረፅንበት ትምህርት ቤታችን ❤ምሁር እንኳን ደስ አለሽ!❤
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሐሀዱ አምላክ አሜን በጣም ደስ ይላል እንዴት ልግለጸው ደሰ ሲል እኔ የተወለትኩበት ዞን ነው ግን እስከዛሬ ቦታ ባለ መሂዴ ቆጨኛ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
የእውነትም ሙሁር በስመአም ደስ ስል ኡፍፍፍ በስላም ከስደት ተመልሺ ለደጁ ለመርግጥ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
ሔኖክ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ በጣም ልብን በኩራት የሚያሞቅ ገዳም ነው ያስጎበኘህን ተባረክልን መታደል ነው በእውነቱ
ግሩም ነው!
አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤
ይለያል እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባ ኤልሳ
ጎሽ ተማሩልን በገና በጣም ከምወደዉ የሙዚቃ መሣሪያ የመጀመራያዉን ይወስዳል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ውብ ተፈጥሮ ያለው ቦታ ነውበደንብ ሊታወቅየሚገባ ከመስቀል በዓልጎንለጎን ቤተክርስቲያኑንማስተዋወቅ መልካም ነወ።ለአንተግንእግዚአብሔር ይስጥህ
በጣም ውብ ነው♥️♥️እናመሰግናለን
አባቶቻችን በረዢም እድመና በመልካም ጤና የጠብቅልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይሰጠልን እሂነን የመሰለ ገዳም ሰላሳየህን የነብሰ ዋጋ ያድርግልህ❤❤❤❤❤
በረከታችዉይደረብን፡በጣምደስሚልለሌሎችምተምሳሌትየሚሆነዉ
ይኼ ታሪካችን አስቀንቷቸዉ ነዉ ሊያጠፉን የሚፈልጉት አንዳንድ እንከፍም ጽላት እያወጣ ይሸጣል አምላክ ይፍረድ
ለደጁ ያብቃን እናመሰግናለን
🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ድንቅ ቦታ በእግሬ እንድረግጠው የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ከታች አቡነ ዜና ማርቆስ አሉ እኔ ጋር ደግሞ የሚገርም የማይረሳ አጋጣሚ ያለው ቦታ ነው የአቡነ ዜና ማርቆስን ዋሻ ስላላየሁ ትንሽ ተሰምቶኝ ነበር ብቻ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለዚህ ቦታ...........ያው ይህንን ቦታ እንኳን አልቀናባችሁም ሄኖክ እና ባልደረቦቹ እኩል ነን.......እንደሁልግዜም ሳላመሰግናችሁ አላልፍም እጅግ በጣም አመሰግናችኅለሁ
እፁብ ድንቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከዚህ አለም ጫጫታ ወቶ እንዲዚህ በቤተክርስቲያን መሆን መታደል ነው አምላኬ በዚህ ውስጥ እንድኖር እርዳኝ
የትውልድ.ሀገሬ.በጣም..የምውደው..ሙህርና.አክሊል❤❤❤❤❤❤❤❤
አድንቀናል በርቱልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ጉዞ ኢትዮጵያ እንዴት ናችሁ?
ስልክ ቁጥራቸው ያለው
Lijinetachn astawesken ye kolo temari
Dagim le tarikawew gedam Mehur gedame Eyesus yabkagn tayto aytegebem
አባ ሲራክ ዘኢየሱስ በሚል ስማቸው ቢስተካከል
ወንድሜ አድራሻዉን አስረዳይ ለመማር ፈልገን ነዉ።
ውራጌ ውስጥነው። ከአ፤አ 207 ኪሜ እርቀት ላይ ይገኝል። የበለጠ information ከፈለጋችሁ , please let me know
Diss mel gedam lhulhum gedamoch ehun derja madres ygbanal
Yekbklen
ለብዙ ገዳማት ምሳሌ የሚሆን ብዙ ነገሮች ያሉበት ገዳም ነው አምላክ ከጠላት አይን ይጠብቅልን
የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ አምና ሔጃለሁ የዛውም አካባቢ ተወላጅ ነኝ ለአለም ስላሳየህም ክብር አለን
ወይይኔ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አመቻችቶልኝ ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት
ያሳካልህ በሉኝ
ምሁር በሚገባት ቋንቋ ተገለፀች!
ያደግንበት ገዳም
የተራወጥበት ምድር
የቦረቅንበት ሜዳ
የተቀረፅንበት ትምህርት ቤታችን ❤
ምሁር እንኳን ደስ አለሽ!❤
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሐሀዱ አምላክ አሜን በጣም ደስ ይላል እንዴት ልግለጸው ደሰ ሲል እኔ የተወለትኩበት ዞን ነው ግን እስከዛሬ ቦታ ባለ መሂዴ ቆጨኛ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
የእውነትም ሙሁር በስመአም ደስ ስል ኡፍፍፍ በስላም ከስደት ተመልሺ ለደጁ ለመርግጥ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
ሔኖክ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ በጣም ልብን በኩራት የሚያሞቅ ገዳም ነው ያስጎበኘህን ተባረክልን መታደል ነው በእውነቱ
ግሩም ነው!
አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤
ይለያል እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባ ኤልሳ
ጎሽ ተማሩልን በገና በጣም ከምወደዉ የሙዚቃ መሣሪያ የመጀመራያዉን ይወስዳል
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ውብ ተፈጥሮ ያለው ቦታ ነውበደንብ ሊታወቅየሚገባ ከመስቀል በዓልጎንለጎን ቤተክርስቲያኑንማስተዋወቅ መልካም ነወ።ለአንተግንእግዚአብሔር ይስጥህ
በጣም ውብ ነው♥️♥️እናመሰግናለን
አባቶቻችን በረዢም እድመና በመልካም ጤና የጠብቅልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይሰጠልን እሂነን የመሰለ ገዳም ሰላሳየህን የነብሰ ዋጋ ያድርግልህ❤❤❤❤❤
በረከታችዉይደረብን፡በጣምደስሚልለሌሎችምተምሳሌትየሚሆነዉ
ይኼ ታሪካችን አስቀንቷቸዉ ነዉ ሊያጠፉን የሚፈልጉት አንዳንድ እንከፍም ጽላት እያወጣ ይሸጣል አምላክ ይፍረድ
ለደጁ ያብቃን እናመሰግናለን
🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ድንቅ ቦታ በእግሬ እንድረግጠው የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ከታች አቡነ ዜና ማርቆስ አሉ እኔ ጋር ደግሞ የሚገርም የማይረሳ አጋጣሚ ያለው ቦታ ነው የአቡነ ዜና ማርቆስን ዋሻ ስላላየሁ ትንሽ ተሰምቶኝ ነበር ብቻ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ስለዚህ ቦታ...........ያው ይህንን ቦታ እንኳን አልቀናባችሁም ሄኖክ እና ባልደረቦቹ እኩል ነን.......እንደሁልግዜም ሳላመሰግናችሁ አላልፍም እጅግ በጣም አመሰግናችኅለሁ
እፁብ ድንቅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከዚህ አለም ጫጫታ ወቶ እንዲዚህ በቤተክርስቲያን መሆን መታደል ነው አምላኬ በዚህ ውስጥ እንድኖር እርዳኝ
የትውልድ.ሀገሬ.በጣም..የምውደው..ሙህርና.አክሊል❤❤❤❤❤❤❤❤
አድንቀናል በርቱልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ጉዞ ኢትዮጵያ እንዴት ናችሁ?
ስልክ ቁጥራቸው ያለው
Lijinetachn astawesken ye kolo temari
Dagim le tarikawew gedam Mehur gedame Eyesus yabkagn tayto aytegebem
አባ ሲራክ ዘኢየሱስ በሚል ስማቸው ቢስተካከል
ወንድሜ አድራሻዉን አስረዳይ ለመማር ፈልገን ነዉ።
ውራጌ ውስጥነው።
ከአ፤አ 207 ኪሜ እርቀት ላይ ይገኝል።
የበለጠ information ከፈለጋችሁ , please let me know