Momye your blessed. Your sharing real life to this generation. I feeling his presence.... And Glory. Nothing like his presence. Uhhh thank you holy spirit.
Ehetachen, leben yemineka wed Geta yemiyastega Geta menefes kedusen yemiyastema mesekrenet new , kiber mesgana le Egezabher yehun Egezabher abezeto yebarkesh ::
Wow thanks God Your testimony touched my heart I believe God will come one day to me too my wish is to see his glory like you God bless you my sis You are be there for people have a problem Stay blessed sis
Ke weshen gala wedi pentha new yehdeshew enji ke orthodox aydlem weshtam ! I am orthodox and we have juses crest we have mended kedues egzabhier yemsgn anchi gin ketnkoy amlkint wedhi penchant new yehdeshew yaw aydlchui . Orthodox ers werdwu erschun chalwu
የአባቴ ብሩካን ከጌታ በቀር የማንም ሥራ ስለማይወራበት ስለዚህ channel እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ተባረኩ። እህቴ አንችም ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ። ክብሩ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።
ክብር ለጌታ ይሁን
የሚገርም ምስክርነት ነው የተባረክሽ ነሽ, የኔንም ባል እንደዚህ በግልጥ እንዲያሳየኝ ፀልዩልኝ ቅዱሳን ❤
እንደዝህ አይነት ምስክርነት መስማት ሁሉጊዜ እጅግ ያስደስተኛል እኔም በእንደዝህ አይነት መንከራተትና ግራመጋባት ዉስጥ ሆኜ ነዉ ጌታ ያገኘኘ ክብሩን ይዉሰድ ዛሬ ነብሴ አረፋለች ይሄ ጌታ ለሁሉ ይድረስ አሜን
Amen 🙏
አቤት ድንቅ ምስክርነት ነው ህያው የሆነን የጌታን ፍቅር ምሪት... ባንቺ አየሁ "መንፈስ ቅዱስ የሁል ጊዜ ፍለጋዬ ነው" ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ
አሜን 🙏🙏🙏
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያመጣን የዘለዓለም አምላክና አባት ይባረክ:: በሞቱ ህይወትን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ነዉ❤❤❤❤
🙌🙌🙌🙌
ሂዊ 😭😭😭
ጌታዬን ምትወድልኝ ሴት
ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እስካሁን ጌታዬን በናፍቆት እየጠበኩ ነው:: አንቺን ሳይ ደግሞ ናፍቆቴ ይጨምራል::
ጄሪ
ክብር ለጌታ ይሁን
አየሱስ ጌታ ናዉ ጌታ ኢየሱስ ናፍቆታችን 😭😭😭❤️❤️❤️❤️ ማራናታ
ጌታዬን የምትወድልኝ ሴት ፤ its powerful
እዉነት ነዉ Holy Spirit, እየጠጣን የሚጠማን - አብረነዉ ዉለን ደግሞ የሚናፍቀን ዉዳችን - ብርቃችን - ኢየሱስን ማያችን ነው::
ሂዊ - እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ! ❤❤❤
አሜን 🙏🙏
እንኳን ጌታ ከጨለማው ወደሱ መግስት ቀላቀለሽ ❤ ኢየሱስ ዘላለማዊ ብቻ ሳይሆን ዘላለምን ወዶ በፍቃዱ የሚያኖር ጌታ ነው !!
ክብር ለጌታ ይሁን
Amen Amen Amen 🙏 🙌
ከኢየሱስ ጋር ያልተጀመረ ሕይወት እውነት ነው ውሸት ነው።ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🙏💖ተባረኪ የአባቴ ልጅ🙏
አሜን 🙏🙏🙏
እንዳንቺ ከጌታጋር መነካካት መነጋገር ይሁንልኝ ጌታ ስለመረጠሽ ስለለየሽ ስሙ ይባረክ
አሜን 🙏🙏
ሠላም ሂዊ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረሽ። ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል። በዚህ መልኩ የሚጠቅም የህይወት ልምድሽን ስላካፈልሸ ተምሬበታለሁ። ለመንፈስ ቅዱስ ልዩ ናፍቆት ፣ ረሃብ እና ክብር አለሽ። ለዚህ ደግሞ የምትሰጭው ጊዜ ምስክር ነው። እውነት ነው እንዳልሽው ከህልውናው ውጭ መኖር ከባድ ነው።
ተባረኪ‼ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን‼
አሜን 🙏🙏🙏🙏
የመንገድሽ ልኑነት ያስደንቀኝ ነበረ አሁንግ ተብራራልኝ የፀድቅ መንገድ ደስደስታል ሂወት ነተባረክሽና የታደልሽ ነሽ😍
ከምስክርነትሽ ምን ያልተማርኩት ነገር አለ? ብዙ ሰማሁ፣ በሰማሁት ቁጥር አዲስ ነገር ነው የሚገባኝ፣ የሚሰሙት ሰዎች ደግሞ እንደኔ ቢያውቁሽ ምን ያህል በደንብ እንደሚገባቸውና እንደሚጠቀሙ ሳውቅ ቀናሁላቸው።
ገና ብዙ ያልነተገረ የእግዚአብሔር ክብር አለ። ትላንት ሲሰራ የተማርነው መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ስራው ህያው ሆኖ እኔ አይቼዋለሁ። ይብዛልሽ……በቃ ዝም ብሎ ይብዛልሽ፣ እየበዛ ያስደንቅሽ። እስከመጨረሻው እያገለገልሽው ኑሪ።
Thank you 🙏
በፍቅሩ የነካሽ ጌታ በቤቱ አፅንቶ መድሃኒት ያድርግሽ🙏
አሜን 🙏🙏
አሜን መንፈሰ ቅዱሰ ውበት ነው ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
አሜን 🙏🙏🙏
አንቺ የትዉልድ እናት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
ተባረኪ እውነት እየሱስ እንደሆነ በርቶልሻል።❤❤❤❤
እንዴት ልበል ድንቅ ምስክርነት ፀጋው ይብዛልሽ የጌታን እጅ አይቼበታለሁ ድንቅ ነው
ክብር ለጌታ ይሁን
በኢየሱስም ይብዛልሽ😢 መሰጠትሽ ያስቀናል ።
❤❤❤❤❤ የሚገርም ምስክርነት!! ምነው ይህን ሕይወት ሁሉ በቀመሰው ❤ ኢየሱስ የዘለአለም የሕይወት መንገድ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረኪ እህቴ በብዙ ተባረኩ❤❤❤
አሜን 🙏🙏
Thanks for such powerful testimony....
Praise God
የራሴን የህይወት ምስክርነት በሌላ አካል መስማት የሚያስገርም ነው ደጋግሜ ሰማሁሽ ❤ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ❤
አሜን
በትክክል አመጣጤ እንዚሁ ነበር እኔም ተገረምኩ
YOU ARE BLESSED
Amen 🙏
Momye your blessed. Your sharing real life to this generation. I feeling his presence.... And Glory. Nothing like his presence. Uhhh thank you holy spirit.
Amen 🙏🙏🙏
“ነገር ግን የሰሙት ሁሉ የምሥራቹን ቃል አልተቀበሉም፤ ኢሳይያስም፣ “ጌታ ሆይ፤ መልእክታችንን ማን አምኗል?” ብሏልና።”
ሮሜ 10:16 NASV
ፅድቃችን በክርሰቶሰ ካሌሆነ ሁሉም ነገረ ከንቱ ነው ሰለዚህም ነው
በክርሰቶሰ ያልተጨከነ በማን ይጨከናል ያልሸው ጌታ እየሱሰ ሕይወት ሰጪ አዳኝ ነው። መዳን በክርሰቶሰ ብቻ ነው !! እግዚአብሔር ይባርክሸ ውድ እህታችን ይህንን ታላቅ ምሰክርነታ ሰለ አካፈልሸን
ተባረኩ ደማሰቆዎች 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Heart touching.....እየሱስ
i sense Holysprit
Ehetachen, leben yemineka wed Geta yemiyastega Geta menefes kedusen yemiyastema mesekrenet new , kiber mesgana le Egezabher yehun Egezabher abezeto yebarkesh ::
Amen 🙏
መንፈስ ቅዱስን ይበልጥ እንድወደው እንድፈልገው አደረግሽኝ:: ፀጋ የሞላብሽሽ የእግዚአብሔር ሴት:: ተባረኪልኝ
አሜን 🙏
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ... ይሄንን comment ካየሽው ስለ ቤተሰቤ እና ስለ ልጄ ጸልይልኝ እህት አለም።ጸጋው ይብዛልሽ
Amen 🙏
ጌታ ኢየሱስ ድንገት ወደጓዳሽ ወደትዳርሽ ወደቤተሰብሽ ይግባ
ጌታ ስሙ የባረክ ❤ ከጭለማ ወደ ሚደነቅ ብራሃን ያመጣሽ
ፀጋሁን ያብዛልሽ አሁንም በብዙ
አሜን 🙏🙏
Dik mesikirnet new tebarekilen adirashawan bitaskemitulen des yilenal tebarekulegn❤
Contact us on telegram
ሒዊየ የኔናት ዘመንሽ ይባረክ ምስክርነቱ በጣም ነካኝ ክብሩ ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
መታደልሽ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን 🙏🙏🙏
ናፈኩት ጌታን ተባረኪ የኔ እህት
Amen 🙏
Keber le geta le egziyabher yihun!!!
Amen 🙏
ጌታ እየሱስ ሕያው አምላክ መሆኑን ቀምሳችሁ እዩት መስኩሩ ጌታ ይመጣል አይቀርም
ተባረኪ።እባካችሁ ከተቻለ ስልኳን እፈልጋለሁ
Contact us on Telegram
ድንቅ ምሰክርነት ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ❤
አሜን
Amen 🙏 🙏 🙏..Tebareki ehete!
አሜን
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
ተባረኪ የምገርም የሕወት ምስክሪነት❤❤❤
Praise God
You are blessed sister amazing testimony
Thank you 🙏
Zemensh yebarek
Yemeyaskena
Heywet alesh
Praise God
Sel balsh geta yetbrke yihune bezu set aglgaych aglglotchaw memtaw bebalchaw naw zemenu yibreke
Amen 🙏
እህቴ ምስክርነትሸ በጣም ነካኝ ተባረኪ
አሜን
Wow hallelujah I feel the Holy Spirit when you crying🙏
🙌🙌🙌🙌
Tebarek
Amen 🙏
ሂውዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
አሜን 🙏🙏🙏
ተባረኪ ድንቅ ምስክርነት
Wow thanks God
Your testimony touched my heart I believe God will come one day to me too
my wish is to see his glory like you
God bless you my sis
You are be there for people have a problem
Stay blessed sis
Thank you, God bless you too 🙏🙏🙏
ፓስተር ፋሲልን ወይም ነብይ ሀይሌን ከ ክብር ደመና የፀሎት ቤ/ክ ብታቀርቢልኝ?ስለ ሰራችሁ ጌታ ይባርካችሁ የሰዎቹ ታሪክ እንደ ምግብ መንፈሳዊ ሀይል ይሰጠናል ።
እናመሰግናለን
ተባረኪ በታም ደስ የሚል ምስክርነት
Thank you 🙏
እኔ ቤት ኖርማል አይደለም እየሱስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢየሱስ
እባካች በጣም እንጠንቅ ጥቁሩን መፃፍ ማለት አሳፋሬ ነዉ መፅሀፍ ቅዱሰ እግዚአብሔር ነዉ ተባረኩ።
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
Bless you
Amen 🙏
Wow eysus gata new abat new feqer new ewdwalhu hiweya tbarkiln tgermalhu bgat tebeb
Eyesus geta new
Amenn Amenn Amenn ❤
ከጥንስሱ የተመረጥሽ ሰው ነሽ ታድለሽ እኔ እዳቺ መሆን እፈልጋለው 😢😢😢😢😢
Thank you 🙏
The title is depressing and not inviting to watch. Can you pick something positive surely most testimonies have one.
Megabi fasil haylemarin gabzin ebakeh
We will 🙏
ወንድሜ እየሱሰን ለመዉድ መንፈሰ ቅዱሰ እኞ ዉሰጣችን አለ እየሱሰን ትወዳላችሁ ባትል እየሱሰ ላንተ ላንች ማነዉ ማለት ይሻላል ተባረኩ።
እናመሰግናለን ስለ አስተያየቶ።
Tebrke
Amen 🙏
Wwwo grazie a dio ❤
Ke weshen gala wedi pentha new yehdeshew enji ke orthodox aydlem weshtam ! I am orthodox and we have juses crest we have mended kedues egzabhier yemsgn anchi gin ketnkoy amlkint wedhi penchant new yehdeshew yaw aydlchui . Orthodox ers werdwu erschun chalwu
እባካችሁ ፓስተር ፓስልን ጋብዙት አባታችን ❤❤
????
Bro who's pasel
🙏🙏🙏🙏
Thank you
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
እሺ አልቆምም ብያት ነወ ጥያት የሚሄደው ከኢየሱስ እሷ አትበልጥብኝም
ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏
Kene yelejenet hiwote gare mekerareb alew!!!
Thank you 🙏
Ye eyesuse feker endezih new!!!!!!!!
🙌🙌
ጆሮሽም ልቦናሽም ተደፍኖ ነበር! ለዚህ ነው ኢየሱስ እንደሚያድን በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ሲሲሰበክ የማይሰማሽ!
የሰዉ ከንቱ
ቀውስ
አይዞን ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል
Ewnetun fetari yabralh
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው።
¹⁴ ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤
¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።
ስለ እየሱስ ነውኮ የምታወራው ምኑነው ቀውስነቱ
አይዞህ አይዞህ ወንድም አለም ኢየሱስ ብቻ እግዚአብሔር ብቻ ፀጋው ብቻ ቃሉ ብቻ እምነት ብቻ ምንም ሳይባዛ ምንም ሳይቀነስ ምንም ሳይካፈል ምንም ሳይደመር ያድናል ከእውቀት ውጭ የሆነ ቀናኢነት የጭቃ ረመጥ የእግር እሳት ሞት ነው።
ከምስክርነትሽ ምን ያልተማርኩት ነገር አለ? ብዙ ሰማሁ፣ በሰማሁት ቁጥር አዲስ ነገር ነው የሚገባኝ፣ የሚሰሙት ሰዎች ደግሞ እንደኔ ቢያውቁሽ ምን ያህል በደንብ እንደሚገባቸውና እንደሚጠቀሙ ሳውቅ ቀናሁላቸው።
ገና ብዙ ያልነተገረ የእግዚአብሔር ክብር አለ። ትላንት ሲሰራ የተማርነው መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ስራው ህያው ሆኖ እኔ አይቼዋለሁ። ይብዛልሽ……በቃ ዝም ብሎ ይብዛልሽ፣ እየበዛ ያስደንቅሽ። እስከመጨረሻው እያገለገልሽው ኑሪ።
Thank you 🙏. Geta kibrun yiwsed
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
🙏🙏🙏