ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም የምወደው እና የማደንቀው አርቲስት ነው 🙏❤️
በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት በተለይ ድምፁ እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ
ካሌብዬ ስወድሕ እኮ ማርያምን ድምፁን ስሰመው ውዬ ባድር አልጠግበውም እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነሙሉቤተሰቦችሕ❤የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
እቤት እርጋታ መታደል ነው አሁንም በቤቱ ያኑርህ እግዛብሄር🙏
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ጥሩ ክርስቲያን ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
ስወድህ ካሌብ ምርጥ አርቲስት እድሜና ጤናን ይስጥልን
በጣም መልካም ሰው ነህ ካሌብዬ እኔም ወንድምህ በእጅ የሳለልህን ስእል ልሰጥህ አግኝቼህ በጣም ልዬ ትህትናን አልረሳውም ድንቅ ሰው ኢትዬ ስመጣም ማየት እመኛለው
እኔ ድምፅ በጣም ለየት ያለ ነው በጣም ደስ ይላል ደግሞ ፊልሞቹ ሁሉ አቃጣይ አብሽቅ ሆኖ ነው ብዙ ግዜ የሚሰራው ይመቸኛል
ዘረኞችን እግዚአብሔር ያጥፍቸው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን😢 ካሌብ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ❤
ሰይፋ ኘሮግራሞችህ እጅግ ጥሩና አስተማሪ ናቸው እንደ ሀሳብ ጠያቂ አንተ ብቻ ነህና ተጨማሪ ሚጠይቅ ሰው ብትጨምር ሙያው ለይ ያሉ ሰዎችን ብታበረታታ እና ስራህ ሰፊ ሲሆን ያግዝሀል።
መመነንም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነዉ
በጣም የማከብረው አርቲስትነው እረጅም እድሜ ይሥጥክ ከነቤተሰቦችክ
በድምፁ ብቻ ሚለይ ተዋናይ ምርጥ አርቲስት ካሌቦ🥰❤
በመመነን ማምለጥ የለም ክርስትና በሱ አይሰራም እንኩዋን ከጅብ አመለጥክ ጌታ አየሱስ ይድረስልክ ፍቅሩ ካለህ ለእግዚአብሄር መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ
Kaleb is a great actor
የሀገሬ ልጅ አርሲ ነጌሌ ❤
He is so humble and handsome god bless your family and everything Artist caleb
ሰይፉ ተባረክ እንኳን ጋበዝከዉ ካሌብን
እኔ ግን ይሄን ሰውዬ ሳየው ማንያውጣው ፊልም ያስታውሰኛል❤
በጣም የምውደው አርቲስት ነው😘😘
Seyfu please 😭😭😭😭😭Be Sawedi Arabiya Lalechew Ehitachen Le Leyla Enidreslet Ebakek Seyfu😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጻድቃኔ ማርያም እናቴ ሁሌም አስባለሁ ለቤትሽ አብቂኝ 😢 በስደት በዛሬ በነገ መሸብኝ ኮሜቶች ጻድቃኔ ማርያም ከአዲስ አበባ የስንት ሰአት ነው በመኪና ንገሩኝ
በጣም ቅርብ ነው ቢበዛ3:00ሰዓት
ቅርብ ነው አሁን ደሞ ባዲስ መልክ ታድሶአል በዛ ላይ ፀበበሉ ውጡ ውጡ አይልም ሂጂ ከ አ አ ደብረብረሀን ትሄጃለሸ ከ ዛ ፃድቃኔ ማርያም እሚሉ ሎንችኖች አሉ ለ ደም ፀልይልኝ ፅጌ ማርያም ብለሸ❤
Ke lamberat keteta tsadkane ale embete❤ tefkedlish
ካሌቤ የምወድህ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዘረኛዉ ይጥፋ
በጣም ነው የምወድህ ካሊብ ግን አረጀህ እስፑርት ስራ❤❤
ድምጹን ስወደዉ ማሻ አላህ
Wow...kaleb...with ..his sound
ኦው በጣም እምወደው ሰውዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድራማውን በፊት ጀምሬ ስወደው ካሌብ❤❤
ካሌብ አደናቂ ነኝ።የምታሰታዉሰ ከሆነ አትሌት ብርሃኑ አለሙ እኔ እና አትሌት ሰንታየዉ እጀጉ በሰርጋቸዉ እለት አንደኛ ሜዜ ነበርክ እና በመሸ ጊዜ ዉሲኬ አጠጥጣቸዉን የረበሸኩትና የታመምኩበት ቀን መቼም አልረሳዉም።
አቤት እርጋታ መታደል ነው ❤❤❤❤
ሰይፏችን ማስታወቂያ በዛብን
በጣም የማከብረው አርቲስት ነው
በጣም አደንቅህ ነበር አከበርኩህ
ካሌምየ ስወድህ እኮ
❤❤❤ስወደው
I like his voice 👌👍
ድምጹን ስወደው እኮ
በጥአም የተበረክ ክርሰትዩን ነው በሙዩውም የተውጠለት ከነቢተሰብህ እግዚአብሂር ይጠብቅህ
abet dmtsu betam des ylal
Happy new year for everyone specially Ethiopia and Eritrean people 🥰
Which new year?
@@Dinke363😂😂😂😂 2024
@@ronatentertainment808 ጎበዝ 👏👏
ድምፅክን ስወደው
❤❤❤❤❤❤
ቲያትሩ የት ሲኒማ ነው
Do you have men humane hair
እርግት ያለበትህትና የተሞላ ሰው ካሌብ
ሲያወራ በጣም ትህትና የተሞላ ወሬ ስላወራህ ይሰለቻል 😄😄ቆፍጠን በል 🙏🙏
ተበላህ ሴቶች በጣም የሚወዱት ወንድ የተረጋጋ ሙሉ በሙሉ በራሱ የሚተማመን ወንድ ነው አንተ ስትቆፈጣጠን አንዷም አትጠጋህ ወይ እንዳንተ ውርጋጥ ካላጋጠመችህ በስተቀር
Menfes meninea mergeeya IAM not
👑🤍💎💎👏👏👏
Sewedew
ልመንን ነበረ??? እንዲህ ሰውነትህን እንደ ሰጋቱራ ጠቅጥቆ ምነና😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማዳመጥ አይሻልም ልመንን ነው በ 1985 አ ም ነው ልቦና ይስቻሁ
ጅል አስተውለሽ አድምጪ እከክ
መጀመሪያ ማዳመጥ አይቀድምም መልስ ከመስጠትሽ/ህ በፊት
bad people like you are cancers of society..
አንቺ ደደብ ምቀኛ ሀበሻ አዳምጠሽ አውሪ