ትዝታ ከሰሜን ሆቴል እስከ ማዘጋጃ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @dezyeskedar3048
    @dezyeskedar3048 7 หลายเดือนก่อน +17

    ሰሜን ማዘጋጃ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ ነው መጠየቅ ያለባቸው ብዙ ሰዎች ነበሩልህ የሚጠየቁ እያሉ መጠየቅ የሌለባቸውን በመጠየቅህ አዝኛለሁ

    • @tigestyasin456
      @tigestyasin456 7 หลายเดือนก่อน +2

      ነበር ግን አሁን የሉም

  • @Abawtes
    @Abawtes 7 หลายเดือนก่อน +7

    Congratulations Yoni for ትዝታችን በኢቢኤስ wining as the best TV program!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 7 หลายเดือนก่อน

    I am now addicted to watching ትዝታችን. Good job!

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 7 หลายเดือนก่อน +16

    ዮኔ ሰሜን መዘጋጃ ዜሮ 6 ቀበሌ ያደኩበት ሰፈሬ ነው ብዙትዝታ አለኝ ከጓደኞቼ ጋር የዛሬ30 አመት በእግራችን እስከ መኮንን ባር በእግረችን እንመላለስ ነበር ትምህርት ጨርሰን ስራ ፈት ነበርን tank you yoni

    • @Yohanes-q9r
      @Yohanes-q9r 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልክ የዛሬ 30 ዓመት ይሄን አደርግ ነበር 06 ቀበሌ ተወልጄ ያደኩበት

  • @martha1043
    @martha1043 7 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ይገማል በጣም ደስ ይላል ከአገሬ ከወጣሁ 30 አመት ሆነኝ ሁል ግዜ የተወለደኩበት ሰፈር ምን ይመስል ይሆን እያልኩ አስብ ነበር ሰፈሬን ሳላሳየከኝ በጣም አመሰግናለሁ ከእናቴ ጋር ከሰሜን ማዘጋጃ እስከ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይዛኝ ሄዳ ፀልየን ተሳልመን እንመለስ ነበር ማታ ማታ በግር መሄድ ጤና ነዉ እያለች ሁልግዜ ይዛኝ ትሄድ ነበር በጣም ደስ የሚለኝና የማይረሳኝ ትዉስታ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስላየሁት ሰፈሬን

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 7 หลายเดือนก่อน +1

      Enam wad ezw nane. 30 gen tolo tolo ehedalhu. From Manchester

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ላዛሪስት ት/ቤት ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ያደኩበት ቤቴ ነው። ዳይሬክተራችን አባ ጴጥሮስ ኦቨር ሄይድን ይባሉ ነበር የሞቱት ካልተሳሳትኩ 1980አ.ም.አካባቢ ነው። ያኔ እኔ ኢትዮጵያ ትቅደም ሃይ ስኩል ተማሪ ነበርኩ። የቀብራቸው ቀን የቀድሞ የላዛሪስት ተማሪዎች በሙሉ በጊዜው ትቅደም ስንማር የነበርን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤ/ክ የካቶሊክ ቀብር ቦታ ሄደን እንደቀበርን አስታውሳለሁ። በጣም የምንወዳቸው አባታችን ነበሩ። ሌላውን ለመቶኛ አመት ከመጣህ እናወራለን።

  • @EthioHabesha_12
    @EthioHabesha_12 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እናመሰግናለን ዮኒ ሰሜን መዘጋጃ/ላዛሪስት/ ሰፈሬን ፍትው አድርገህ ስላሳየህልኝ....ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ ሁሌ ምሽት ላይ ከእማማ አሰለፈች ቆሎአችንን እየቆረጠምን እስከ ፒይሳ ድረስ ወክ የምናደርግባት ምርጥ ሰፈራችን ከላዛሪስት---ሰሜን መዘጋጃ---ሾላ---ሰሜን ሆቴል--- ጊዮርጊስ---ፒያሳ ሰፈራች

    • @tigestyasin456
      @tigestyasin456 7 หลายเดือนก่อน

      የአሴን ቆሎ ያልቆረጠመ የለም

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you EBS. I miss Ethiopia. from Manchester

  • @sawirosafework4333
    @sawirosafework4333 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰሜን ማዘጋጃ ሰፈሬ ትዝታዬ 😍🥰😍🥰

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም!!! በውነት ታሪክ አንተንም አይረሳም

  • @dado36914
    @dado36914 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ታሪኮችን በካሜራው ይዞ ያስቀረ ምርጥ ኘሮግራም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዮንዬ ቅርስ ሰብሳቢ 🙏አቤት ትዝ አለኝ ይገርማል

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ዮኒ ውብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤🎉❤🎉

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 7 หลายเดือนก่อน

    I am Born 06 love this kable

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 7 หลายเดือนก่อน +1

    Semen Hotel❤
    Sola❤
    Zebega sefer❤
    Afinco sefer❤
    Semen mezegaga❤
    Adusu gebeya yemayiresa tizita ❤
    Yoni benka egirki timirtibatochinm gobigy🙏🏼❤

  • @ሰላምመንበሩ
    @ሰላምመንበሩ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰሜን ማዝጋጃ : የነመንክር : የን ሳምሶም ቁምጣ የነ ብርሃኑ አዳዴ የእናተ የኢብኤስ : ባልደረባ የነበረው ነብሱን ይማር የአስፉው መሸሻ ሰፈር : ከጉለሌ እስከ ቦሌ በናይት ክለብ ዳንስ የሚታወቀው ይከተማው : ዘናጮች: ቆንጆ ሴት ጠባሾች እነ: ብሩክ አረፋይኔ : ቢኒያም ታዬ : እን መስፍን አዲስ : እነ እረሺድ ቱጁባ ቲሩም እነ ካሳሁን ጀማን : እነ ቤልሻድር እነ አለማየሁ ካሳ የያኔዋቹ ምርጥ ጎልማሶች :እይ ሰፈሬ ::🍾🍸

    • @sisayfeleke161
      @sisayfeleke161 7 หลายเดือนก่อน

      በደንብ ነዉ የተነተንከዉ እነመሰግናለን

    • @sammyonelove4599
      @sammyonelove4599 7 หลายเดือนก่อน

      Who are you? Where do you live Now?

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 7 หลายเดือนก่อน

    Daksen sefer, Gedam Sefer❤

  • @GetachewGizaw-v7v
    @GetachewGizaw-v7v 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yone ebakeh be beselu nebar yeseferu lejoche eyeteyek sera programeh qualitywen eyata new

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሜን ሆቴል እንደ ቤቴ ደስ ብሎኝ የማርፍበት እንደ አገሬ ሰዎች ስንከባከባቸዉ ነበር ግን ኢሃደግ ሊወርድ አካባቢ ያላሰብኩት ነገር አጋጠመኝ። በመስኮቴ እያለፉ ዉጣ እና የማያስፈልግ ስድብና ማበሳበስ ሲደርስቢኝ አስቀየምኳችሁ? ብላቸዉ አረ ምንም አልተቀየምንም እያሉ እንደአሽሙር እያረጋቸዉ ሰኙኝ። ያኔ ብቻ ሳይሆን ከሁለት አመት በፊት ከሁለት ሆቴሎች ዉጣ ተባልኩኝ። ያኔ ኢትዮጵያዉነቴን መጠራጠር ጀመርኩ። በጣም ያሳዝናለል። ለስንት ዘመናት የተዋለደ ህዝብ አማርኛዉ ያማራ ካልሆነ እንደ ባእድ እቆጠራቸችሁ ስትመኩ ይኸዉ እጣ ፈንታችሁ ደረሰላችሁ።

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 7 หลายเดือนก่อน +13

    ነፍስ ያለዉ ሰፈር ነበር ዬኒ ዋና ዋና ቁምነገር ሳትጠይቅ ዱርዬጋ ስቀህ ወጣህ በጣም ይገርማል ሳይፈርስ ላምለጥ ይመስላል

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሠፈሬ ሠሜን ማዘጋጃ❤❤❤❤❤

  • @Fikre-n2u
    @Fikre-n2u 7 หลายเดือนก่อน

    Yeneneh Nice to see you her

  • @Gopo661
    @Gopo661 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከጣሊያን ካልቸራል ኢንስቲትዩት ጎን የሚገኘው ሐበሻ ሆቴል፤ በጃንሆይ ዘመን የፀሃፊ ትዕዛዝ ይፉታሄ ንጉሴ መኖሪያ ቤት የነበረ ነው።

  • @slameamen1864
    @slameamen1864 7 หลายเดือนก่อน

    Yon nuerlne yena endme sefera talyan sever nawe btame dese Alne tebarklne

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni, you didn't show or talk about St.Mary Catholic high scool?? It located right by Semen Mazegaja...

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 7 หลายเดือนก่อน

    ዩኒዬ❤

  • @እሙፍቅር-ሠ2ቐ
    @እሙፍቅር-ሠ2ቐ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሰፈሬ ከሀገሬ ከወጣሁ አስረአድ አመት መቼነው ዬማይሽ 😢😢😢😢

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 7 หลายเดือนก่อน +9

    ያላካተትከው በጣም ትልቅ ተቋም፣ ሰሜን ማዘጋጃ ጤና ጣብያ።

    • @sisayfeleke161
      @sisayfeleke161 7 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል የዉሻ ክትባት አጠገቡ ነበር ከብዙ ቦታ ነበር እየመጡ የሚያሰከትቡት

    • @tigestyasin456
      @tigestyasin456 7 หลายเดือนก่อน

      የተወለድንበት ጤና ጣብያ

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yoni, you ignored Wizero Kelemewerk Tiruneh School & The iconic Shola Doro gebeya adjusent to the school and ENA. So much to be said about from Giorgis Church way up to Dil-Ber.

  • @rasjah3385
    @rasjah3385 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዱብዱብ ይላል እንደበረዶ በልጅነቱ ሰሜን ላይ አድጎ የተባለለት ኩሩ ቀብራራው በየሄደበት ሁሉ ሚጠራው የሴም ማዘጋጃው እንዴት ነህ አንበሳው ደናነኝ

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 7 หลายเดือนก่อน +4

    ካሜራው ግን አካባቢውን በደንብ አያሳይም ፤ ሠው ላይ ከሚቆም ዞር ዞር እያደረክ አሳይ።

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቡትላ ታላቅ ወንድሜን ሄሩን ጨፈጨፍከዉ ግን ቀድመ ተናግርሀል ቦትራፋ መሆነክህን በተረፈ ግን ሁላችሁንም ሰላምታዪ ይድረሳችሁ ❤❤

    • @sosaa4565
      @sosaa4565 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ሥ ፈ ር 🥰❤️

    • @tigestyasin456
      @tigestyasin456 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዳትሰን ጎራ በል

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 7 หลายเดือนก่อน

      Datsen sertowal eko

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሠፈሬ ቶታል ፅዮን ሆቴል ጀርባ ነው ቤተሠቦቼን ሠላም በልልኝ ዮኒ 🤔🤔🤔

    • @birukayele04
      @birukayele04 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፅዮን ሆቴል።።።።ድሮ ድሮ ከሀያትዬ ጋር ።።ተሳረርነው።።ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ

  • @noelangesom9987
    @noelangesom9987 7 หลายเดือนก่อน +2

    Why you forget to mention Kelemework school?

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ደሞ ኒው ኤራ ትምህርት ቤት ነበር የተማርኩት:: እስኪ ነው ኤራ የተማራችሁ?

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሳይፈርስ ታሪኩን አስቀምጥልን።

  • @bakosbakos2764
    @bakosbakos2764 7 หลายเดือนก่อน

    Tesmesgen Dabo bet

  • @genetkebede5693
    @genetkebede5693 7 หลายเดือนก่อน +2

    የታሪክም የሃይማኖት ጠላት የለም የምናይንበት እይታ የተንሸዋረረ ነው አመለካከታችንን ብናስተካክል ጥሩ ይመስለኛል።

  • @kiddtube1747
    @kiddtube1747 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni, you did not mention so many things about Semen Mazegaja area. መጀመሪያ ያገኘኸው ሰው ብታውቀው ኖሮ በጣም ነበር ስለሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ የሚነግርህ ለምን አቋረጥከው ሰሜን ማዘጋጃ ብዙ የሚነገር ነገር ነበረው I miss it

  • @hameydamte9767
    @hameydamte9767 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ሠፈሬጥበብ አድገት ቀለመወርቅትምሕርት ቤት ያደኩብሽ

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዮኒ ያልፈረሱት ቦታዎች ጥቂት ናቸውና ቀረፃህን አፍጥነው. ሰውየው አዲስአበባ ምንም እንዳይቀር ነው ሀሳቡ

    • @Everedy-r2w
      @Everedy-r2w 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ምነው በእናትህ ትዝታዪን ትምህርት ቤቴን ቀለመወርቅን አለፍከው

  • @TemesgenSelehulumneger
    @TemesgenSelehulumneger 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ወንድማችን እናመሰግናለን።
    ከጊዮርጊስ እስከ አዲሱ ገበያ ያሉትን የትምህርት ቤት ብዛቶች ሳስታውስ ሁሌ ይገርመኛል አሁን ይኑሩ ይፍረሱ ባላውቅም ድሮ ከታች ( ከጊዮርጊስ ) ጀምረህ ወደ ላይ ስትቆጥር ካልተሳሳትኩ ዘጠኝ ት/ቤቶች ናቸው ወይም ነበሩ።
    1_ኒው ኤራ
    2_ቤቴል
    3_ እፄ ፋሲል
    4_አክሱም
    5_ወይዘሮ ቀለም ወርቅ
    6_ኢትዮጵያ ይቅደም
    7_ጥበብ ዕድገት
    8_ላዛሪስት ሚሽን
    9_ሴንት ሜሪ

    • @TemesgenSelehulumneger
      @TemesgenSelehulumneger 7 หลายเดือนก่อน

      ጣልያን ካልቸር ኢንስቲትዩትን አልጨመርኩም ይቅርታ ፎርግቼው ነው😂😂😂

  • @bemnetbemney4232
    @bemnetbemney4232 7 หลายเดือนก่อน +2

    Why don't you come to Bethel mekane yesus girls school it's one of the oldest schools in ethiopia it celebrated its 100th day

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 หลายเดือนก่อน

    King ebalalew ke enkulal fabrica ke tebetenut andu nege ke atlanta

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንማ ህዝብ በዝቶል መራመድ አይቻልም እዚህ አካባቢ i Remember ድሮ ተማሪ በነበርንበት ግዜ ጊዬርጊስ እና ፒያሳ አካባቢ ነበር ህዝብ በብዛት ያለው

  • @Sarute29
    @Sarute29 4 หลายเดือนก่อน

    ሰፈሬ

  • @HanaTsegaye-s3d
    @HanaTsegaye-s3d 7 หลายเดือนก่อน

    ሠፈራ ሠሜን ማዘጋጃ ላዛሪስት ት/ቤት

  • @misraktsegaye8643
    @misraktsegaye8643 7 หลายเดือนก่อน +5

    ምን ዋጋአለው የታሪክ እና የሀይማኖት ጠላት የሆነ ሰውዬ እያለ

    • @AbuAbu-z6z
      @AbuAbu-z6z 7 หลายเดือนก่อน

      😂 azedalachu enji kegematu

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 7 หลายเดือนก่อน

      Do you want to live in dirty city?

  • @e.c7741
    @e.c7741 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🚩Thanks!!Hope you go to 3rd police station area show young people what was taken by force from owners used to jail Ethiopians. The truth.

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፋርማሲም ነበር ከኮፊ ቤቱ ጎን ከሰሜን ሆቴል ፊት ለፊት

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 7 หลายเดือนก่อน

    enkuwanm hone anese yawm ineed more it must be more

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 7 หลายเดือนก่อน

    Yoni programochehen file adergew lewdeft before after vedio yenornal adiss lay😂😂😂

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 7 หลายเดือนก่อน +1

    New era????

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 7 หลายเดือนก่อน +1

    ።።ሰሜን ማዘጋጃ ።። የተባለው ፤ ድሮ የሰሜኑ አዲስአበባ ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት ስለ ነበር ነው ።ከ1968 በፊት ቀበሌ ከፍተኛ አልነበረም ።

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቱ ሁሌ አንድ ነገር ላይ ችክ ማለት ጥሩ አይደለም መታደስ ያስፈልጋል

  • @yemibekele7189
    @yemibekele7189 7 หลายเดือนก่อน

    Sefere

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 7 หลายเดือนก่อน

    ቀድሞ መስፍን ሐረር መንገድ እኮ ነው ይባል የነበረው።

  • @mt.8.familymuler624
    @mt.8.familymuler624 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው ይሄ እርኩስ መንግስት ትዝታችንን እንዳለ እየፋቀው ነው

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 7 หลายเดือนก่อน

      What is memory? Do you love to live in dirty neighborhood?

  • @GetachewGizaw-v7v
    @GetachewGizaw-v7v 7 หลายเดือนก่อน +1

    Poor program