My husband I am so proud of you after watching this interview, I thank the Holy Spirit for giving you spiritual maturity. I am a witness that you are a true man of the Lord Jesus, who prays and reads the word. I agree with your answers, especially that what God has given us freely we should also give it freely. May God grant you more wisdom and favor. We can wait to listen to your next album and see what God has in store for your life and ministry. Pastor sofonias thank you for hosting Ephrem, but please have some manners when asking questions and let your guests finish speaking. It is very unnecessary to keep asking the same questions from the past try to avoid that for the next time , stay blessed!
perfectly described! The interviewer is not wel mannered. So, now and forward your husband must be selective for where he has to be interviewed. Be ever blessed!
Girl ❤ he is more mature, godly, and manly after you guys got married, I now know why I was super happy when I saw your picture for the first time together. May the Lord God bless you more and more❤ can't wait for the new album!!
Ephrem is emotionally stable and mature for his age, whereas Sofaniyas provokes and exaggerates even in normal situations, which is marketing and attracting viewers. I appreciate Ephrem for handling you with grace and a smile.
The title of the video should have been The Interview Struggles to Illuminate Gospel Singer's Message" This interview featuring a gospel singer Efream and I couldn't help but feel a sense of frustration with the interviewer. The constant interruptions prevented the singer from finishing his sentences, leaving me puzzled about the message he was trying to convey. Throughout the interview, the interviewer failed to effectively communicate the singer's thoughts, leaving viewers like myself confused about the intended message. A successful interview should serve to enlighten and educate the audience, but unfortunately, this one fell short. Despite the challenges, I must commend the Efream for maintaining composure and delivering a message that, despite the interview's shortcomings, I found inspiring and encouraging. Kudos to the singer for navigating the difficult interview, and I genuinely hope future interactions provide a better platform for sharing his impactful message. God bless you,Efream for your resilience and positive spirit.
Pastor Sofonias, as a pastor, it's important to maintain a respectful tone when asking questions. We are watching not only your gust's response, you have to respect your audience. Ephrem is very matured he doesn't respond as your tones.
You’re blessed before you quit singing came in USA we really love your song I want to worship with ur song have a blessed and successful year ahead of you be blessed
"Pastor Sofonias, I'd like to offer some advice. As a pastor, it's important to maintain a respectful tone when asking questions. Additionally, as someone who has been given the gift of self-control, it's important to remain composed during interviews. Lastly, be selective about who you choose to interview. When I say "be selective", I'm not referring to gospel singer Ephream, but rather to other guests you typically invite."
በተለይ I watch one of his interviews this guy was orthodox religion follower and he converted to Protestant religion and back to orthodox faith. This person was imprisoned for some money issues; the guy was trying to explain his side of a story that he was falsely accused and went to jail. He tried to explain to him his side of the story, but sofanios was keep asking him “ how much did you steal?” You don’t disrespect a person like that ‼️ that guy is a father to someone ! Instead of being a Christian media you made it a getto show! Take some classes or watch other decent media people how they do it! You ask questions and you don’t even give them a chance to answer! You talk while they are trying to answer….You respect people who are disrespecting you like that arrogant ተብታባ ጋላ መሬት ላይ ሲያንደባልልህ ! How many times you invited him? You should invite people like him ! You were playing your secret evil game in Ephrem when you invited him. I was paying attention to every questions you were asking him. You commented that he was bragging that he is handsome ( WHITE HE IS!) you tried to embarrass him talking about his past how he looked! ( how did you grow up yourself ?) now about a house! Why you care? Who cares? You used him to make yourself famous! SHAME ON YOU! You are not his friend! Maybe you don’t know the definition of friendship! Ephrem watch out ! Your show should be canceled!! የህንድ አክተር አለ pray for yourself
My lord 😮 thanks for asking that question, i honestly was searching that realstate to purchase. "Teyaqiw: be brothers keeper" Efrem/ Elijah may the lord bless you more zhawey .
My husband I am so proud of you after watching this interview, I thank the Holy Spirit for giving you spiritual maturity. I am a witness that you are a true man of the Lord Jesus, who prays and reads the word. I agree with your answers, especially that what God has given us freely we should also give it freely. May God grant you more wisdom and favor. We can wait to listen to your next album and see what God has in store for your life and ministry.
Pastor sofonias thank you for hosting Ephrem, but please have some manners when asking questions and let your guests finish speaking. It is very unnecessary to keep asking the same questions from the past try to avoid that for the next time , stay blessed!
perfectly described! The interviewer is not wel mannered. So, now and forward your husband must be selective for where he has to be interviewed. Be ever blessed!
አዜብ ብትመጣ እንዲ አይጠይቃትም ባልሽም አንቺም ሰው እንዲያከብራቹ ራሳቹኝ አክብሩ ራቁትሽን በፍፁም አደባባይ አትውጪ ራስሽን አክብሪ ለዛ ሰው ሁሉ ያከብርሻል ከባህላችን የወጣ ነገር ስታደርጊ ህዝቡ ሁሉ ይንቅሻል ባልሽንም ታስንቂያለሽ ሶፎንያስ ሰው ለይቶ ነው ሚያወራው በደንብ ካየሽው
አይ አገልጋይ ምድረ ማፉያ ቀፍይ ሁላ ያልተኖረ ክርስትና ላይ ተኮፍሰህ አፍ ብቻ እስኪ ኑሩት
Girl ❤ he is more mature, godly, and manly after you guys got married, I now know why I was super happy when I saw your picture for the first time together. May the Lord God bless you more and more❤ can't wait for the new album!!
ተባረኪልኝ ኤፊዬ በጣም ትሁት አገልጋይ ነው እወዳችኋለሁ ❤
ይህንን ሾዎ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እሱም ኤፍሬም ስለሆነ ነው ያየሁትም የኤፍሬምን ጨዋነትና የባለሾውን ብልግናና ስነ ስርዓት አልበኝነት ነው ኤፊዬ ተባረክልኝ
ኤፊዬ ተባረክ ብዙዎችን የባረከ መዝሙሮች አሉህ። አንተ የተለየህ ነህ። ጌታ ይባረክ።
ፓስተር ሶፎኒያስ ኢንተርቪው ስታደርግ ታስጨንቃለህ። አይደለም ለተጠያቂው ለእኛም ለሠሚዎቹ በጣም ያሸማቅቃል። ከሰው ጋራና ከሌሎች እምነት ተቋማት ጋር አክብረህ የጋበዝካቸውን ሠዎች ማላተምና ማጋጨት አቁም። ለእንግዶችህ ክብር ስጥ። ምክር ልትሠማና ልትታረም ይገባል።
ዘማሪ ኤፍሬም፣ ጌታ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፤ ጸጋውን ይጨምርልህ። ያንቴን Interview እሩቅ ምስራቅ በሰው አገር ሆኜ ነው የተከታተልኩት። የሶፊን መርህ አልባ አጠያየቅ ተቋቁመህ ቃለ መጠይቁን በፍጹም ትህትና ሰለተወጣህ እግዝአብሔር ይባርክህ። ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ። በሰዎች መጠላለፍ ምክንያት ተስፋ ሳትቆርጥ፣ በፊትህ ያለውን ብቻ በመመልከት፣ ዝም ብልህ ወደፊት እሩጥ። ከእግዝአብሔር በታች ሰው ሁሉ ባይደግፊህ እንኳ እኔ ብቻዬን ካንቴ ጎን እቆማለው። አንቴ በዝማሬህ ስትከሰት እኔ ደግሞ ገና አዲስ ክርስትያን ነበርኩ። በክርስትና ሕይወቴም እንዲጠንክር መዝሙሮችህ በብዙ ባሪከውኛል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያንቴን አገልግሎት እና ዕድገት እያየ እንዳደገ ሰው ለአገልግሎትህ እኔ ምስክር ነኝ። በአገልግሎትህ መጀምሪያ አከባቢ፣ ምስራቅ አዲስ አበባ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ብዙ ጊዜ ታገለግለን ነበር። በ2001 ዓ.ም አከባቢ የነቢይ ቦንኬ ክሩሴድ /የአሁኑ አዴይ አበባ ስቴዲየም የተሰራበት ሜዳ ላይ/ በተዘጋጀ ጊዜ ለ4 ተከታታይ ቀናት በፍጹም ሙላት ያገለገልከንን አገልግሎት መቼም አልረሳዉም።
ኤፊ በጣም እንወድሀለን! ይህን ሰው ጋር መምጣት ግን አልነበረብህም! አጠያየቁም ሆነ አቀራረቡም ላንተ ሚመጥን አልነበረም! ተባረክ ውድ ወንድማችን ኤፊ!
ኤፍ ተባረክ:: የዋህ እንደሆንክ ንግግርህ ያሳብቅብሃል:: ማንም discourage እንዳያደርግህ ጌታን እየሰማህ አገልግሎትህን ቀጥል:: ዝማሬውን ችላ እንዳትለው : ጌታ በሰጠህ በዚህ በሚያምር ድምፅህ ለጌታ መዘመርን እንዳትተው:: በርታ የተወደድክ::
እኔ ፕሮቲስታን አይደለሁም ግን የስደትን ነገር ሁሉ ያውቅምዋልና ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ የኤፍሬምን መዝሙር ስሰማ እንቃቃለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
እህቴ ሲከፋሽ እግዚአብሔርን መፈለግሽ መልካም ነው ግን እግዚአብሔር ያለው በደሙ በመሠረታት ቤቱ ውስጥ ነው እንጂ በውጪ አይደለም መጽናኛሽን ከቤተክርስቲያን አምልኮ እና መዝሙር እንጅ የምንፍቅና መዝሙር መስማት በውስጥሽ የጥርጣሬ ዘር ይዘራልና ከቤተ ክርስቲያን መዝሙራት ውጪ ባትሰሚ ብርሃንን ከጨለማ ታቦት እና ጣኦት አንድ ሊሆኑ አይችሉምና መንፈስ ቅዱስ ያለባት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናትና ኤፌ(4:5)
@@gedionendalkachew12 መሬ ጌታው👈🏽ታቦት ብለህ ሳጥን ተሽክመህ መዞር የነጭ ፎቶ እና ግንብ ላይ እፈንድደህ መስገድ ባህል እና ህይማኖተኛነት እንጂ እውነተኛ እምነትን እይስጥህም....ለእየሱስ ስገድ...🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አንተ የጠነባህ ጥንብ አንተ ነህ እንጂ ጩፉ ጭልጋ እያልክ ለፍጡር ስታፈነድድ የምትውል እርጉም መናፍቅ የበሰበስክ ጴንጤ ቆማጣ እናትህ አፈር የበላች የሴተኛ አዳሪ ልጅ ይህን የድፍረት አፍህን እግዚአብሔር ይድፈነው የግም ዘር መጥፎ ወላሞ የበሰበስክ የወንድ አልጫ አንተ ለእግዚአብሔር ጎንበስ ብለህ አታውቅም የምታፈነድደው ለግብረሰዶም ነው እናንተ የምድር እርግማኖች ልሳንህ ይዘጋ ቆሻሻ@@AgewKemant
@@AgewKemantlekabt saru nw metayew lantem tawla nw yemetayehe yehe demo yeaymrohen chegr nw yemiyasayew
@@enanutadesse2115 እይይይ ስገጤው መሬ ጌታ 🥲ከብት ብዙዙ ጥቅም እላት👈🏽 ከብዙ ጥቅማ እንዱ እንተን ደርቀህ ማስቀረታ ነው☠️☠️☠️👈🏽ጣውላ እምላኪ ጣውላው ራስ 🧠🔨መሬ ጌታ ግን ጣውላውን ተሽክሞ ደም እምሮኛል ስጋ እምሮኛል ስንጋ በሬ እረዱልኝ እለበለዛ እልንቀሳቀስም ደርቄ ቀረሁ ብሎ ከነጣውላው ደርቆ በመንገድ ይቀራል🥲🤣
የአለም ትርምስ ስላልተመቸኝ
ወደ ጌታ ፊቴን አዙሬያለውኝ
ሶፎኒያስ እባክህ አጠያየቅህ መረን የለቀቀ ነው ምንድነው ሰው ማስጨነቅ ኤፍሬም መዘመር መቼም አታቁም ኤፋዬ ተባረክ ብዙ ተባርከንብሀል
ይህ የጠያቂው ካራክተር ነው ተጋባዡም ከሱ በፊት ካሉት ተጋባዥ እንግዶች የተለየ ማፋጠጥ አልገጠመውም
ኤፍሬም አንተ ትልቅ አገልጋይ ነህ በዚህ ዘመንና ትውልድ መካከል ትንሽ የማይባል የጽድቅ ተጽእኖ ባንተ በኩል ተገልጧል ኢንተርቪዎች ስታደርግ በጣም ተጠንቀቅ ሰዎች ባንተ በራስህ ባይጽናኑም እንኳ በተገለጠብህ ጸጋ ይጽናናሉ ጸጋህ ከበሬታው ከፍ የሚለው የአንተ ቅድስና ሲኖር ነው። ይሄ ሰው መያዢያ መጨበጫ የሌለው ሰው ነው።እባክ ተጠንቀቅ ሁሌ ልጅነት የለም ሰው በእድሜውም እንኳ ክብር ሊኖረው ይገባል የክብርን አምላክ ይዘህ ከቀላሎች ጋር አትቅለል ሚዛን አለ ተጠንቀቅ በክብሩ የማይደራደር አምላክ ነው ።እምታመልከው አደራህን ሁሌም ማስተዋልና መጠንቀቅ ይገባሃል።
ወንድሜ ኤፍረም: ከዚህ ሰውዬ ተጠንቀቅ። እራሱ ሃሰተኛ ሰው ነው።
እውነት ብለሃል።
ኤፍ ተምረለህ ፍሬህ የአለምን ፍት ይሸፍን
Abet Abet asafariwechi ! Ene eko yemigermegni difretachihu new !
Enaniten yemiakil ye Satnael agelgayi Christian nen bilachihu dirik yemitlu asafari fitirochi !
Egziabher kekidist Hagerachin Ethiopia yatfachihu!
@Yonas ምነው በጥላቻ አበድክ!!
ሶፌናስ ለምንድነው ስትጠይቀው በስርአት ቢሆን ጥሩ ነው ምንድነው ማፋጠጥ ማሸማቀቅ የሚመስል ጥያቄ ኤፍሬም የምንወደው ከጌታ የተሰጠን ወንድማችን በልጅነቱ ጌታ የሚጠቀምበት ገና ትልቅ ቦታ የሚደርስ ያላለቀ ወንጌል አለው ተባረክ
Men asechsneka
Men asheniskeshe, yerasun sera yesera new....bezew yekitelibet❤
@@fitsumyisehak3541see❤❤samul bordamo
አድበስብሶ ማለፍ የማይወድ ጠያቂ ነው በርታ
ልጄ ኤፍሬም እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ትውልድህ እንዲሁ እንዳንተ በፅድቅ ተፅእኖ ፈጣሪ ያድርግልህ ❤ባለቤትህ በምሳሌ 31 ከቁጥር 10 / ጀምሮ ባለው ቃል የተባረከች ትሁን ❤ አሁንም በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ተባረኩልኝ እወዳችኃለሁ ።
ኤፍ እራሱ ጠያቂዉ የዘፋኞች አድናቂ ነው አን ተግን የእውነት የእግዚያብሄር ሰው ነህ
ኤፍርዬ የጌታ ልጅ የተባረክህ በደሙ ተሸፈን ጌታ ይጠብቅህ
ኤፍሬም ቅን ልብ ! ይሄ ነው ለ አንድ አገልጋይ የሚገባው ልብ (መረዳት) : በአገልግሎት መውደቅ መነሳት ያለ ነው ዋናው አሁንም በ እግዚአብሔር ፊት መሆን ነው ! በጣም እወድሃለው ዘማሪ ኤፍሬም እግዚአብሔር ያበርታህ እሱ ይምራህ !
ኤፊዬ ቅን ሰው ነህ እወድሀለው ❤
እኔ ባንተመዝሙር ነዉ ጌታን የተቀበልኩት
ክክክክክክክክክክክክክክ መጀመርያ ምን ዉስጥ ነሽ
አፈር ብይ
@@ንማጀmin wist negn alechih ? Getan tekebelku nw yalechiw.
Zarem egziabher ke eyesus wichi honew be alem minorutn ayawkachewm
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂weche god yetefa tiwlid
@@AshnafiKidn-fc2py ጌታ መቀበል ስትሉ እኮ ነዉ ደደቦች ጌታ እኮ 80 ሴት ወንድ 40 ነዉ ምንቀበለዉ የሰይጣን መንፈስ ተቀበልኩ አያዋጣቹም ምድረ መናፍቃን
ኤፊ እድሜውን አልዋሸም አብሮ አደጌ ነው:: በጣም አሪፍ ኳስ ተጫዋች ነበር! በባዶ እግራችን ተጫውተናል:: I’m so proud of him!
የራስህን እድሜ ለመቀሸብ እንዲያመች ነው አይደል?
Actually, Eframe is kind person
አብረን አደግን አይበቃም ባዶ እግር ገለ መለ
በነገራችን ላይ ኤፊ ጨዋነቱ ደስ ሲል የምታመልከሁ አምላክ ይጠብቅ
እንዴ ሳይሆን ብዙ ጊዜ በጥያቄ ጠልፎ ሊጥልህና እንደእራሱ ሊያዝረከርክህ ሞክሮ ነበር ግን ያው "… ሰው በውስጡ የሞላውን ያንኑ… "አይደል የሚለው ውስጥህ መልካም ነገር ስላለና የእግዚአብሔር መንፈስ ስለጠበቀህ አምልጠሀል ። ሰውዬው ግን ለቤተክርስቲያን ስድብና ነቀፌታ ሠይጣን የሚጠቀምበት ማሰናከያ ነው።
ኤፊ ተባረክ ❤
“ነፍሳችን እንደ ወፍ፣ ከዐዳኝ ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመዱ ተሰበረ፤ እኛም አመለጥን።”
- መዝሙር 124፥7
የዚህ ልጅ መዝሙር በጣም በሳል ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኤፍ በጣም ነው የምወደው ዝማሬው በጣም ነው ደስ የሚለኝ
Orthodox ayideleshim asmesay
እወነት ነኝ ግን ለምን ማስመሰል አሰፈለገ ምንም እኮ አስገድዶኝ አይደለም የፃፍኩት ግን እኔ በግል ኤፊን አደቀዋለው እሱን ማድነቅ ምንም ሊከለክለኝ አይችለው
Ende ortodox tilacha mastemar jemiralech ende🤔madnek mebtua nw@@nathanabay1
እኔ እኮ የምለው ወንድም ሰፎንያስ ምን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው፣ በጣም የወረደ ፣መንፈሳዊ ያልሆነ እንጭጭ፣ሲጀመር የቃለ መጠይቁም አላማም አይታወቅም ፣ spiritual maturity የሚባል ነገር እኮ አለ።
ከዘፋኝ ማንን ታደንቃለህ ማለት ምን ማለት ነው፣እንዴት አንድ ክርስቲያን ያውም ዘማሪ እንዴት ልክ ዘፈን መስማት በክርስትያኑ ዘንድ የተለመደ እንደሆነ አርገክ የምትጠይቀው፣ አንድ ሰው አድናቂ ለመሆን መጀመሪያ ዘፈን ሰሚ መሆን አለበትና፣ እና ትንሽ የሰፎንያስ ነገር ግራ ግብት ስለሚለኝ ነው።
Bemnfes kidus mrit kehone mewkaksem hone medegagf asflagi new.
Bexam tikikl neh
ኤፊ በጣም ነው የምወድክ ልጅ ሆኜ ነው መዝሙርህ ስሰማ ያደኩት ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ኤፍዬ ፀጋው በደብ የሞላብህ የጌታ ልጅ ነህ ተባረክልን❤
Ephrem is emotionally stable and mature for his age, whereas Sofaniyas provokes and exaggerates even in normal situations, which is marketing and attracting viewers. I appreciate Ephrem for handling you with grace and a smile.
ሶፍያ እባክሽ ሰው አክብሪ እግዚአብሔርን መፍራት ሰው ማክበር ትሕትና ነው ግብዝ አትሁን በየቀኑ በምታደርገው ድርጊት እየጠላሁ ነው ጌታ ለሁለታችን ምህረት ያድርግልን
😀😀😀😀....ሶፍያ ማን ናት??....በርግጥ ትህትና ይቀረዋል።🙏
You have to learn to respect such great persons in the kingdom, Ato Sofoniyas!! Ephrem Alemu is not like other s so show respect!!
ሶፍ አተ ትለያለክ እዲ አውርድክ እውነቱን ስላውርክልን እይምርርቼውም ቢሆን ዪስሙትል 🎉🎉🎉🎉🎉
አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ትህትና የሚባል አልፈጠረብህም በኤፍሬም እንኳን ተበልጠሀል ክርስትና እኮ ክርስቶስን መምሰል ነው ከእውቀት ፍፁም ነፃ ነህ ።አላማህ ገንዘብ መስራት ከሆነ ሌላ ስራ ሞክር
ሶፍያ ማን ናት?.... ስራተ ቢስ ስታስጠሉ የናንተን ውሎ አስተካክሉ ወይ አይናቹን ታከሙ እሱ ምኑ ነው ሴት ሚመስለው?
አይ ኤፍሬም የምወድህ እኮ በምክንያት ነው አስተዋይ ነህ ተባረክ❤❤❤ ስወድህ ኤፊ በጣም የምንወደዉ እና የምናከብርው ዘማሪ ነው ሶፊ ስትጠይ ቅ ክብር ይኑርህ በግድ አታስጨንቅ ኤፍሬም እግዚአብሔር የሚፈራ ስነምግባር ያለው ዘማሪ ነው ደግሞም በጣም ቆንጆ ነው እውነት ነው ጌታ ዘመንህ እና ትዳርህን ይባርክ❤❤❤❤❤
ተባረክ ኤፍሬም
የንባይትን ሌብነትን በተለይ የገሥት አውስ ጉዳይ ጉድ የታናገርከው እውነት ነው
እስማማለሁ ።ግሬስ ያለው ብላቴና ገና በልጅነቱ በመልኩ ላይ ሞገስ የፈሰሰበት የጌታ ባሪያ ነው!!❤❤❤❤❤❤❤
Really Efirem is humble man!! God bless you abundantly!!
ምነው ጠያቂው እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አልክ? ኤፍሬም የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ
Efi I’m Orthodox but love your song. Really appreciate you big man❤❤❤
ኤፍሬም አለሙ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ዘማሪ ነው:: ሀገር ቤት በነበርኩበት ጊዜ እርሱ ሲዘምር እጋንንት ሁሉ መቆም አይችልም ነበር:: ጌታ አብዝቶ ይባርከው::
እህቴ ሲከፋሽ እግዚአብሔርን መፈለግሽ መልካም ነው ግን እግዚአብሔር ያለው በደሙ በመሠረታት ቤቱ ውስጥ ነው እንጂ በውጪ አይደለም መጽናኛሽን ከቤተክርስቲያን አምልኮ እና መዝሙር እንጅ የምንፍቅና መዝሙር መስማት በውስጥሽ የጥርጣሬ ዘር ይዘራልና ከቤተ ክርስቲያን መዝሙራት ውጪ ባትሰሚ ብርሃንን ከጨለማ ታቦት እና ጣኦት አንድ ሊሆኑ አይችሉምና መንፈስ ቅዱስ ያለባት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናትና ኤፌ(4:5)
@@SabaAssenክክክክክ ጭራሽ 😂😂😂😂 ወይ እናተ
😂😂😂😂😂😂😂@@SabaAssen
Yikr yibelsh
ዘማሪ ኤፍሬም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ከፊት ይልቅ አደነቅሁ፤ ቃለ ምልልስ ስታደርግ በጣም ጠንቃቃ ሰው ነህ ።በጣም matured የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተባረክ ከአንተ ትልቅ ነገር እጠብቃለሁ።
በጣም የመጨረሻ የዋህ ቅን ልጅ ነው ኤፍሬም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ግን እኔ እንደእህት አንድ ምክር ልምከርህ ከሁሉ በላይ የሚስትህን ምክር ስማ የሌላው የሚከትህ ገደል ነው እሷ ግን አካልህ ነች እንድትረዳህ የተሰጠችህ ነችና ጆሮህ ለሷ ይከፈት የሰው ክፋት መጠቀሚያ ከመሆን እየሱስ ያድንህ የምር ሳስቼልህ ነው ለምን ውስጥህ ያለው ፀጋ ያሳሳል እግዚያብሄር ይጠብቅህ ኤፍዬ❤❤❤
Egezabeher yebarekhe Aferam tebareku
ይህ ሰው መንፈሳዊና ዓለማዊነት ተደበላልቆበታል ፤ኤፍ ያለህ አይወሰድብህ❤
ኤፊ በጣም የምንወድህ ዘማሪ ነህ እኔ እና ቤተሰቤ በጣም በአንተ ዝማሪ በተለይ ዝናዬ የሚለዉ መዝሙርህ ከውስጤ አይጠፍም ጌታ ይባርክህ ሶፊ እንዲዝህ አይነት ለበዙ ዘመናት ለንፍሳት መደን እና መባረክ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ወንድሞችን በማቅረብ ደስ በሎኝ ምክንያቱም ህይወታቸው አስተማሪ ነዉ ደስ ብሎኛል በመለወጥ ተባረክ ለምልም ።
❤❤❤❤❤ ብሩክ ነህ ኤፍ ጸጋና ሙገሱን ያብዛልህ የማይሰለቹ መዝሙሮችህ ሁሌ አድስ ናቸው ለኔ ተበረክ
ድንቅ: ዘማሪ:-- አመለ: አንደበተ: መልካም::- ተባረክ:: ተባረኩ: - አሜን
ኤፍሬም ጀግና ነክ ዘማሪ ብዙም ብር አይሰራም ቸርች ከፍተክ ብትሸቅል ይሻልካል ይመችክ።
The title of the video should have been The Interview Struggles to Illuminate Gospel Singer's Message"
This interview featuring a gospel singer Efream and I couldn't help but feel a sense of frustration with the interviewer. The constant interruptions prevented the singer from finishing his sentences, leaving me puzzled about the message he was trying to convey.
Throughout the interview, the interviewer failed to effectively communicate the singer's thoughts, leaving viewers like myself confused about the intended message. A successful interview should serve to enlighten and educate the audience, but unfortunately, this one fell short.
Despite the challenges, I must commend the Efream for maintaining composure and delivering a message that, despite the interview's shortcomings, I found inspiring and encouraging. Kudos to the singer for navigating the difficult interview, and I genuinely hope future interactions provide a better platform for sharing his impactful message. God bless you,Efream for your resilience and positive spirit.
The interviewer is soooo stupid
Pastor Sofonias, as a pastor, it's important to maintain a respectful tone when asking questions. We are watching not only your gust's response, you have to respect your audience. Ephrem is very matured he doesn't respond as your tones.
ኤፈዬ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ወንድሜ ተባረክ ጌታ በደሙ ይሽፊንህ❤❤❤
ኤፍሬምዬ ተባረክ ትግስትህን ስነስርአትህን ሳላደንቅ አላልፋም :: ሶፈኒያስ እባክህ ስርአት ይኑርህ መጠየቁን ጠይቅ ግን አነጋገርህ ስርአት ይኑረው እኔ ላንተ አፈርኩ ምትናገረውን እራሱ ምታውቅ አይመስለኝም እዬሀ ሚዲያ ከሚያቀርበው ልጅ ስነሰረአት አጠያየቅ እርጋታ ማዳመጥለሠዉ ያለው ክብር ከሱ ትምህርት ውሰድ እውቀት ማጣት በጣም ከባድ ነው
ኤፋ ዝማሬ ላይ የሰተከው ትንሽ ቅር ብሎኛል እንጂ ሌላው በትክክል እንደኔ ተስማምቶኛል ተባረክ ብዛ
ዘማሪ ኤሬም ተበረክልኝ በፅድቅ ለይ የለ አቆም ደስ ይላል በርተ ጌታ ከንተ ጋር ነው::
I really appreciate his patience the host is crazy 😢
Worst host ever.
The host is out of order.
ዉይይ ሶፎንያስ ኤፍሬም እግዚአብሔር የተጠቀመት ነዉ አጠያየቅህ ልክአይደለም
Training ዉሰድ😊😊😊
Wow wow wow wow be eysuse sem Amen Tebareki hallelujah Amen ❤❤❤
መዝሙሮቹ በጣም ጌታን የሚገልጥ ነው ጌታ ይክበር የሚገርመው ግን እንደ ዘፋኞች ከዚህ በኃላ" በየቸርቹ እየሄድኩ አሙቁልኝ አልሰራም በራሴ ቸርች በራሴ መድረክ እዘምራለሁ እንጂ " ይቺ ንግግር እራስን መቆለል አይሆንም? ጌታን ማገልገል ለራስ የደረጃ እድገት እየሰጡ ነው አገልግሎት ማለት ? ገንዘብ ፍለጋ በየቦታው ቸርች ይከፈታል ከዛን በዘረፋ ስልት መጠቀም ብዙ ሰው ይወደኛል ቸርች ብከፍት ህዝብ ይጥለቀለቃል ማለት ግልፅ ነው ዝናንና ገንዘብን ፍለጋ ነው አጋንንትን ማስወጣት ፣ስልክ ቁጥር መጥራት ቸርች አያስከፍትም ባለህበት በቅንነት ጌታን አገልግል ህዝብ ላይ ድራማ አትስሩ በተጠራቾሁበት ብቻ አገልግል አንድ ቀን ጌታ ይመጣል
ኤፍዬየተባረክህ በእግዚአብሔርም በሰዉም ፊት የተወደድክ መልካም ልጅ ነህ ሰዉእንደሚልህ ሳይሆን ጌታ እንዳለህ መኖር ይሁንልህ ፀጋዉ ይብዛልህ ዘመንህ በጌታ ይጠቅለል ዘርህ ይባረክ ❤❤❤
ኤፊ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ንፁህ ልብ እግዚአብሔር የሚወደው ልብ ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ኤፍሬም እርግታህ በጣም ደስ ይላል
አሜን ኤፊዬ አንተ የተባርክ ነህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ በርከታችን ነህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤
ወንድም ሶፎንያስ እባክህ ኢየሱስን ለመምሰል ራስህን አስለምድ ,,, ምንም ትህትና አይታይብህም ካልሆነልህ ዝም በል! ኤፊዬ አሁንም አልችልበትም እያልክ መዘመር አታቁም ጌታ ያስችልሃል ተባረክልኝ🙏
ሰው ከሚሰጠው እግዚአብሔር እሚሰጠው ይበልጣል ። ደግሞ ሰው ቢሰጥህ እኔ ነኝ የሰጠሁት ስለሚል አያስፈልግህም ለእግዚአብሔር ክብር ስለማይሆን። እግዚአብሔርም ክብሩን ለሌላ አይሰጥም። የአንተ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው ያለው ኢፍሬም አለሙ ። ጌታ ይባርክህ ከቤተሰብህ ጋር ። አንድ ግዜ ትቢት ሲነገርህ እንባህን አይቸ ለብዙ ግዜ ፀልዮልህአለው በጌታ ወንድሜ ስለሆንክ ተባረክ ። በብዙ ጌታ በአንተ መዝሙሮች ተባርኬአለሁኝ።
Is it a hard talk or Q&A? Sofi, pls try be a bit polite and smart when you are raising question.
ኤፊ ተባረክ ባንተ ዝማሬ በብዙ ተባርከናል።ያንተን ድምፅ እና ዜማ የሚቀዱ (የሚያስመስሉ) ዘማሪዎች ለምንድነው ያንተን ባህሪይም የማይወስዱ? ተባረክ
ሶፎንያስ ጥያቄ ስትጠይቅ disrespect በሆነ መንገድ ነው ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ኤፊ እንወድሃለን
Dula keresh new enji besu bet hard talk mehonu new
በትክክል እኔ በኤፍሬም ቦታ ትግስቴን ጨረስኩ
ኤፍሬም በጣም ነው ምወድህ መዝሙሮችህንም ጭምር❤ ተባረክ!
ኤፍዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሞገስ ባንተ ላይ ነው ብቻ ቀጥል ዝም ብለህ ቀጥል ብዙ መልካም ነገር ውስጥህ አለ ወንድሜ በርታ ::❤ጌታ ካንተ ጋር ነው ::
ኤፍሬም አለሙ አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ብላቴና አኛ በአንተ ዉስጥ የከበረዉን የእግዚአብሔርን መንፈስ ተካፍለናል ዘመንህ ይባረክ። ግን እባክህ ሶፎንያስ የሚባል እብድ ግን አይመጥንህምና ሁለተኛ እሱጋ እንዳትመጣ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ።
ኤፍዬ እንወድሀለን በጣም ማንም ታናሽነትህን አይንቅም ጌታ ካንተ ጋር ነው
You’re blessed before you quit singing came in USA we really love your song I want to worship with ur song have a blessed and successful year ahead of you be blessed
ኤፊ ስነስርአት ያለው ውብ የናዝሬት ልጅ ምርጥ የእየሱስ ልጅ
"Pastor Sofonias, I'd like to offer some advice. As a pastor, it's important to maintain a respectful tone when asking questions. Additionally, as someone who has been given the gift of self-control, it's important to remain composed during interviews. Lastly, be selective about who you choose to interview. When I say "be selective", I'm not referring to gospel singer Ephream, but rather to other guests you typically invite."
Do you think this man understands any language he has a big understanding barrier and difficulty I am so sorry.
በጣም ትክክለኛ ትንታኔ ተባረክ ወንድም።ሶፎኒያስ ከአለባበሱ አነጋገሩ ጀምሮ ዱርዬና ጋጥወጥ ነው።የወንጀለኛ መርማሪ ፓሊስ እንጂ ፍፁም የእግዚአብሔር ሰው አይመስልም።
@@SaboTafesse-kq1ui😂😂😂
በተለይ I watch one of his interviews this guy was orthodox religion follower and he converted to Protestant religion and back to orthodox faith. This person was imprisoned for some money issues; the guy was trying to explain his side of a story that he was falsely accused and went to jail. He tried to explain to him his side of the story, but sofanios was keep asking him “ how much did you steal?” You don’t disrespect a person like that ‼️ that guy is a father to someone ! Instead of being a Christian media you made it a getto show! Take some classes or watch other decent media people how they do it! You ask questions and you don’t even give them a chance to answer! You talk while they are trying to answer….You respect people who are disrespecting you like that arrogant ተብታባ ጋላ መሬት ላይ ሲያንደባልልህ ! How many times you invited him? You should invite people like him !
You were playing your secret evil game in Ephrem when you invited him. I was paying attention to every questions you were asking him. You commented that he was bragging that he is handsome ( WHITE HE IS!) you tried to embarrass him talking about his past how he looked! ( how did you grow up yourself ?) now about a house! Why you care? Who cares? You used him to make yourself famous! SHAME ON YOU! You are not his friend! Maybe you don’t know the definition of friendship! Ephrem watch out !
Your show should be canceled!! የህንድ አክተር አለ pray for yourself
I apologize for some minor typing errors…I was very emotional (WELL HE IS!)
እውነትም እየሱስ ያበረታናል!!!
ተባረክ❤❤
❤❤❤❤❤የሀያላን ጉባኤ❤❤❤❤❤❤
ኤፍዬ ተባረክ::በመዝሙሮችህ ተባርከናል:: God bless you more
ፖስተር ሶፎንያስ እንዲህ አይነት በህዝብ የተወደድ እንግዶችን ማቅረብህ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል ኤፊ ቆንጆ ዘማሪ ነው ይሄ ግልፅ ነው ሶፎንያስ እባክህ ለምትጠይቃቸው እንግዶችህ ክብር ብትሰጥ ጥሩ ነው መዝሙር ደግሞ አሁንም እየባረከን ነው ያለው
ኤፍሬም አለሙ እጅግ በጣም ጥበበኛ ሰው ነው ሰዎች በማርያም ምክንያት ጥላቻ ውስጣቸው እንዳያድር ያደርክበት መንገድ እጅግ በጣም እንዳከብርህ አድርጎኛል ተባርክ
ኤፊየ በጣም ነው የምወድህ ዘመን :ህይወትህና ፍፃሜህ እየሱስ ይሁንልህ,ተባረክልን🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኤፌ የዋህ ሰዉ ተባረክ። ደግሞ ተባርከናል በዚህ ልጅ መዝሙሮች።እንኳን ይቅርታ ጠየቀ ኤፌ እዉነት ገብቶታል ይቅርታ የትሁትነት መልክት ነዉ። ጌታ ትልቅ ሰዉ ያርግህ።
ኤፋ ተባረክ ለብዙዎች በረከት ነክ ጌታ ባንተ እየሰራ ባለው ስራ ደስተኛ ነኝ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ ።
We love you Ephremeye. Keep up the Heavenly work. May GOD Bless you and your family.
ዘማሪ ኤፍሬም እግ/ር ይባርክህ
ከልጅነትህ በጌታ ቤት ስላደክ
ፍፃሜህም በ ቤቱና በጌታ እግር ሥር እንዲሆን እፀልይልሀለሁ።
ጌታ ይባርክህ !!
ኤፍሬም መልካም ሰው የምትወደድ ልጅ ነህ ጌታ እንዳከበረህ እያከበርከው ኑር ይሄ ጠያቂዉ ጌታን የሚያስነቅፍ ጋዜጠኛ ስለሆነ ከእሱ ጋር ቃለመጠይቅ ይቅርባችሁ ልጆች
ኤፊ በጣም ነው የምወድህ በተለይ የልጅነትህ የዝማሬ ቪዲዮዎችን ስመለከት በጣም ነው የምባረከው።የማልደብቅህ መድረክ ላይ እንደዛ አይሆንልኝምና መድረክ ላይም በመንፈስ ሆነህ ብትዘምር ከዝማሬው መንፈስ እየወጣህ ንግግር ባታደርግ መዝሙሩን ዝም ብለህ ብታፈስ እላለሁ ።ፀጋ ይብዛልህ።❤❤❤❤❤❤❤
Very good work Efrem Elohim bless you richly
ኤፊ ፀጋዉን ያበዛልህ ጌታ ይባረክ እግዛብሔር ከፊትህ ይቅደም መከናወንን ይስጥህ❤
ሶፊ እረ እንግዳ አክብር ጩኸትህ ቀስበል ተባረኩ🙏
Sofe who ever he doesn’t have manners at all OMG
ወንድሜ ኤፍሬም በጣም በዝማሬዎችህ በጣም ነው የተባረኩህ ሁልጊዜ ብሰማቸው አልጠግባቸውም በተለይ እረኛየ ኤፍሬም ለኔ የዘመረው መዝሙር ነው እላለሁ ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ ትዳርህ ልጅህ ጌታ ይባርክልህ
በዚህ ሾዎ ለምንድነው ሁሌ ድብድብ የሚወጠው ለምንድነው መንፈሳዊ ነገር የማንሰመው.አሁን ዘማሪ ኤፍሬም በዚህ አይነት ጭቅጭቅ እንጠብቅ እንደ?ብዙ ዘመን ያገለገለ ዘማሪ ስለሆነ እንደህ አይነት ጭቅጭቅ በለበት ምድያ ላይ ባይገኝ ባይ ነኝ.ምክንያቱም በአገልግሎቱ በጣም የእትዮጵያ ህዝብ የተጠቀመበት ትልቅ አገልገይ ስለሆነ.
Amazing. Your are vocally blessed as well.
ብዙዎቻችን የምንፈልገው ይህንን ኤፍሬም ነው ብዙ አዝነን ጠልተንህ ነበር ዛሬ ግን የምንወደው ኤፍሬም መልሰን ስለገኝነው ጌታ ይመስገን እኛንም ይቅር በለን እንቁህን በእርዮች መካከል መልሰህ እንዳትጥል ጌታ ይርዳህ
You don’t have to hate,just correct him with love as bible says.
ለምን ጠላህው ነፍሰገዳይ ነበርክ!!!?????
የእግዚአብሔር ሰው ኤፍሬምሌላ ሚዲያ interview ቢያደርግህ ጥሩ ነበር ጌታ ካንተ ጋር ነው አይዞህ በርታ
My lord 😮 thanks for asking that question, i honestly was searching that realstate to purchase.
"Teyaqiw: be brothers keeper"
Efrem/ Elijah may the lord bless you more zhawey .
ሶፎንያስ የምትባል ሰዉ ግን ስትጠይቅ ስርአት ይኑርህ አንድ ሰካራም እንኳን እንዲ ሰዉ አያሳቅቅም
እንደ ክርስቲያን ትሁት ሁን ዘማሪ ኤፊን አከበርኩህ በፊት የተሳሳተ አመለካከት ነበር የነበረኝ ኤፊዬ ይቅርታ በእውነት ተባረክ ያሰብከው ጥሩ ነገር ሁሉ እንዲሳካልህ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ😍😍😍😍
Efi enewdalen ❤❤❤❤❤በርታሁ wonderfull mezemure thanku
Soffi acting like Child when exaggerating issues that doesn't need much emphasis. EFI was exceptional 😊
በረታሁ በረታሁ ከሀዘኔ ተፅናናሁ ❤❤❤❤ ጌታይባርክህ ኤፍሬም ስለአንተ ጌታን ባረኩ❤
ዲየቢሎስም አሪፍ ዘማሪ ነብር እሺ
አያቴ እንዲ ትል ነበር የት እንድምትውል ንግርኝና ስላተ እንግርሀለው አልቺኝ ሌባ ይዋ ሌባ ነው እርስሽን አሽውጂ😂😂😂😂😂
ኡፍፍፍ ደስ የሚል መዝሙር ጌታ ይባርክክ
ሶፊ ሰላምህ ይብዛ ነፍሴን ደስ የሚያሰኛት ልቤን የሚነካው መንፈሴን ወደ ከፍታው የሚያደርሳት የተረጋጋና ሀሴትን የሚያጎናፅፈኝ የነ ተስፋዬ ጋቢሶ ነው። ከዚያም የነ ቤቲ የነ ተከስተ ምህረት እና ሶፊያ በተለይ የሰከነ እረፍት የሚሰጠኝ ስክክክን ያለ መዝሙር ነው ደስ የሚለኝ ። ሶፊ ተባረክ አቦ እንዲህ አፋልኝ እርሱም ከአንደበቱ የተኩላዎች ደጋፊ እንደሆነ ያስታውቃል።እውነት ከመንፈስ ቅዱስ የነብይነት ገፀ በረከት ከነበረህ ኤርሚያስ ቃል ሰጥቶህ እንደሚክድህ አላወቅክም ነበርን? አይ ነብይ! እረ ክርስቶስን ትንሽ ፍሩ ሀሰተኛ ነብያት ሁሉ ነብይ'ኮ በክርስቶስ መንፈስ የመጪውን ሁሉ የሚያይና የሚያውቅ ነው? ቆይ ነብይ ምን ማለት ነው? ደግሞም ጉራ ብቻ ኡፍፍፍፍፍ ሲጨንቅ የአሁን ጊዜ መዝሙር ሆያሆዬ ባንዶች ዳንኪራ ረጋጮች ናቸው ጭራሽ የገበያ ግርግር አየር አሳጥቶ ነፍስን የሚያስጨነቁ ዘፈን መዝሙሮች ይበዛሉ።
ኤፊየ ከልጅነትህ ጀምረህ የተከተልከውና ያገልገልከው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በቤቱ ይሁን መጨረሻህ ❤
🙏 Amen
ዘማሪውም ሙዚቀኛውም በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው አሜን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እርስ በረሰችው እንደዝህ ታነጋገሩ ጥሩ ነው😅😅😅😅😅
ክክክክክ😂😂😂😂😂
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ኤፋ❤❤❤❤
Efi Geta abzto ybarkh ke hulu kfat Geta ytebqh b dem Yesus teshen❤❤❤❤❤.
❤❤❤ኤፊየማ ሌላም ያደርጋል'ና፡ ከሁሉም በላይ ግን ስሙ ብህይወት መጽሓፍ ስለተጻፈለት ክብር ለጌታ ጌቶች ይሁን።❤❤❤
የድሮ መዝሙር እንሰማለን። ኤፍሬም
ለዛውም አሁን ሙዚቃ መሳሪያ አብዝታችሁብን መልክቱን በትክክል መስማት እያቃተን ነዉ።
The grate Man of God & lovely singer Ephraim Al emu. . be bless .love you .
ከ ፮ ዓመት በኃላ ቸርች መሄድ ናፈቀኝ...ተባረክ ኤፍዬ 🥰🥰🥰
ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15፥--- ብተነብህ:- አባትህ እስከ ሞት በነፍቆት የምህረትህ እጁን ዘረግቶ ይጠብቅሃል ደግሞ ይሸልምሃል ።
ኤፍ በጣም ልዩ ሰው በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እወድሃለሁ። ቅን ልብ ያለው የእግዚአብሔር ሰው። ደግሞ መዝሙሩህ ልዩ ነው እንወድሀለን ተባረክልን።
እፊ የቆየ ጥያቄዬን የጠንቆዩች ጉባኤ ስላጋለጥክ ጌታ ይባረክ