new protestant mezmur \\ መላ አለ \\ መክሊት ተረፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • new protestant mezmur 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @DagnachewMulugeta-rz2nz
    @DagnachewMulugeta-rz2nz 4 หลายเดือนก่อน +1

    ገና የመገለጥ ዘመንአለሽና ጌታን ስለአንቺ እና ስለ አገልግሎት አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @ሰላምታደለ-ፐ7ፈ
    @ሰላምታደለ-ፐ7ፈ 4 หลายเดือนก่อน

    መክሊትዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @zelalemeshetu1703
    @zelalemeshetu1703 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልን ከዚህም በላይ ተገለጭልን።

  • @Melona-i3p
    @Melona-i3p 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ የኔ ውድ wow I can't
    believe it's so amazing God bless you my sweet sis love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betigeta7962
    @betigeta7962 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ መክሊትዬ! ከዚህ የበለጠ የዝማሬ መንፈስ ይለቀቅልሽ ! በጣም ደስ ብሎኛል!

  • @kinfeasnake1803
    @kinfeasnake1803 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you my friend, proud of you

  • @BitiTvs
    @BitiTvs 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @LemmaYenrahu
    @LemmaYenrahu 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ❤

  • @Mule1A1
    @Mule1A1 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @matihenok
    @matihenok 4 หลายเดือนก่อน

    መክሊትዬ ተባረኪ ደሰ ብሎኛል ሌላ እጠብቃለሁ እወድሻለሁ

  • @lidiyanegassa6633
    @lidiyanegassa6633 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bless you more😍

  • @deraraudo9752
    @deraraudo9752 3 หลายเดือนก่อน

    Wowo geta yibarkish tebrek👋👋

  • @Rahel-f7m
    @Rahel-f7m 4 หลายเดือนก่อน

    Meklit tebareki yhejmarenewu bebzu lela kbr entebkshalen❤

  • @habeshatube3681
    @habeshatube3681 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarki🙏

  • @AMANUELTerefe-kl5ot
    @AMANUELTerefe-kl5ot 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow betam yetenekahubet smare new geta yibarksh

  • @lidetlidylidy
    @lidetlidylidy 4 หลายเดือนก่อน

    Yene wed ehite zemnesh yebarek betam weste yimnka mezmure new geta kezy blay tisga yabezalesh🙌❤❤

  • @kokebzeleke
    @kokebzeleke 4 หลายเดือนก่อน

    Mekilite zemenish yibarek

  • @BirhanuTesefaye
    @BirhanuTesefaye 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareki

  • @melkab9981
    @melkab9981 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing Metti !
    God bless you!! 🙏

  • @tilayekero
    @tilayekero 4 หลายเดือนก่อน

    My dear daughter , blessed. Am so impressed. Thank God!

  • @BezaFikadu-iv4nc
    @BezaFikadu-iv4nc 4 หลายเดือนก่อน

    Bless you

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 4 หลายเดือนก่อน +2

    እርኮታዬ ሰላሜ ነህ
    ደስታዬም እረፍቴም ነህ
    ልይህ እና ዘመኔ ይለቅልኝ
    አጊንቼህ ህይወቴ ይባረክልኝ
    ዳስሼህ ሕይወቴ ይባረክልኝ
    ነክቼህ ሕይወቴ ይባረክልኝ
    በቃ አልሄድም ሌላ ፍለጋ
    ለነፍሴ ሚሆን አለኝ አንተጋ
    እጠጋለሁ ወደ ደረትህ
    እፎይም እንድል በመገኘትህ
    ለችግሬ መላ አለ
    ለጭንቀቴ መላ አለ
    ሕልውና ጋ
    መገኘትህ ጋ
    ፊትለፊቴ ቆሞ ኮለው
    ማይሄድልኝ ባባርረው
    ትረፍ ነፍሴ አንተን አይታ
    ለስጋዬም ነው እርጋታ
    ለችግሬ.....
    ምንስ ቢገኝ ምን ቢሞላ
    መፍትሄ አይሆን ካንተ ሌላ
    አውቃለሁ ተረዳሁ
    ይኸው እጄን አነሳሁ
    ለችግሬ...
    መኪ ገና ብዙ የህይወት ምግቦችን ትሰጭናለሽ እንደ እ/ር ፍቃድ 🙏 ።

  • @bruk.mekonnen.Et.408
    @bruk.mekonnen.Et.408 3 หลายเดือนก่อน

    Bless you more

  • @TigestTesfaye-py4ud
    @TigestTesfaye-py4ud 4 หลายเดือนก่อน

    Yene wudddd yene ihit zemenish yibarek tebarakiling

  • @MahletHayle
    @MahletHayle 4 หลายเดือนก่อน

    Wow i am blessed. Meki tsegawn yabzalish tebareki

  • @Hirpa_Tufa
    @Hirpa_Tufa 4 หลายเดือนก่อน

    Really, I am touched by the message contained in this song which originated from the soul thirsting GOD's presence!. Yes, our soul never wrinkled within GOD's presence!
    @Stay blessed, abundant grace upon you!!!

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 3 หลายเดือนก่อน

    tebareki 💙

  • @Selama-yj7ts
    @Selama-yj7ts 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልን

  • @dagimtilahun3761
    @dagimtilahun3761 4 หลายเดือนก่อน

    what a song! may the blessing of God outnumber
    for You.🙌🙌🙌🙌

  • @rahelasefa-vr8dl
    @rahelasefa-vr8dl 4 หลายเดือนก่อน

    zemenshi yibarek mekilitye❤

  • @tadelekebede9268
    @tadelekebede9268 3 หลายเดือนก่อน

    Blessed 💞💞💞💞

  • @aschalewmulugeta
    @aschalewmulugeta 4 หลายเดือนก่อน +2

    እርካታዬ ሰላሜ ነህ
    ደስታዬም ረፍቴ ነህ
    እያየሁ ዘመኔ ይለቅልኝ
    ነክቼህ ህይወቴ ይባረክልኝ
    ልይህና ዘመኔ ይለቅልኝ
    አግኝቼህ ህይወቴ ይባረክልኝ
    ዳስሼህ ህይወቴ ይባረክልኝ
    ነክቼህ ህይወቴ ይባረክልኝ
    ***
    በቃ አልሄድም ሌላ ፍለጋ
    ለነፍሴ ሚሆን አለኝ አንተጋ
    እጠጋለሁኝ ወደ ደረትህ
    እፎይም እድል በመገኘትህ
    ***
    ለችግሬ መላለህ ለጭንቀቴም መላለህ
    ለችግሬ መላለህ ለጭንቀቴም መላለህ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ***
    ፊትለፊቴ ቆሞ ካለው
    ከሞገዱ ከሚያናውጠው
    ትረፍ ነብሴ አንተን አይታ
    ለስጋዬም ነው እርጋታ
    ለችግሬ መላለህ ለጭንቀቴም መላለህ
    ለችግሬ መላለህ ለጭንቀቴም መላለህ
    ***
    ህያው አለት መድሀኒት ነህ
    እውነትም የህይወት ውሀ ነህ
    ፍለቅልኝ ጠጥቼህ እድናለሁ
    ጠውልጌ ይኸው በፊትህ እጮሀለሁ
    ፍለቅልኝ ጠጥቼህ እድናለሁ
    ህመሜን ላንተ አሳይሀለሁ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ***
    ምንስ ቢገኝ ምንስ ቢሞላ
    መፍትሔ አይሆን ካንተ ሌላ
    አውቂያለሁ ተረዳሁ
    ይኸው እጄን አነሳሁ
    ለችግሬ መላለህ ለጭንቀቴም መላለህ
    ለችግሬ መላለህ ለጭንቀቴም መላለህ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ህልውናጋ መገኘትህጋ
    ዘማሪ መክሊት ተረፈ ግንቦት 2016 ዓ.ም

  • @AMANUELTerefe-kl5ot
    @AMANUELTerefe-kl5ot 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam yetebarekubet zmare new

  • @DerejeGutema-rz1yx
    @DerejeGutema-rz1yx 3 หลายเดือนก่อน

    Wow😢

  • @dagiemboss
    @dagiemboss 4 หลายเดือนก่อน

    Mekilu ahunim hiliwinaw gar megnetu gar mesnbet yihunlish.
    Ewinwt beka esun nekiten eskmechresha besu tebariken enkir.
    Ewinet esun enjnifik yemyadreg mnfes yalbet mezimur naw tebrekilign Widua ehite✋
    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @legetatube8136
    @legetatube8136 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki

  • @ahmedthamarudin8953
    @ahmedthamarudin8953 3 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @EdmealemGashaw
    @EdmealemGashaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful sis

  • @MuluTesfa-s6j
    @MuluTesfa-s6j 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ

  • @ebbisaaguutaa9045
    @ebbisaaguutaa9045 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen Geta Abizito Yibarkish
    Baqa alihedim lela filega

  • @abenezeraragaw4405
    @abenezeraragaw4405 4 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍EGZIABHEIR ABZTO YIBARKSH MEKITUA🎶🎶🎵🎵

  • @BereketSelato
    @BereketSelato 4 หลายเดือนก่อน +2

    Fexar yibarikish

  • @AMANUELTEREFE-ll8mm
    @AMANUELTEREFE-ll8mm 4 หลายเดือนก่อน

    geta ybarkish ehtachin kezi bebelete etebkshalen

  • @MelkamneshKassa
    @MelkamneshKassa 2 วันที่ผ่านมา

    ህልውናህ ጋ

  • @whyyou8866
    @whyyou8866 4 หลายเดือนก่อน

    Tebareki🤍

  • @BirhanuTesefaye
    @BirhanuTesefaye 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareki

  • @AMANUELTerefe-kl5ot
    @AMANUELTerefe-kl5ot 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam yetebarekubet zmare new

  • @ZenuEndeshaw
    @ZenuEndeshaw 4 หลายเดือนก่อน

    Tebareki