እዚህ ደረስኩ - ቤቲ ተዘራ Live Worship (Ezih Deresku - Betty Tezera)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024
  • Live Worship

ความคิดเห็น • 199

  • @Bettytezeraofficial
    @Bettytezeraofficial  วันที่ผ่านมา +72

    እዚህ ደረስኩ!!
    ጉዞ ሁሉ ግብ፥ መነሻም ሁሉ መድረሻ አለው ። መድረስ ግን እንደመነሳት አይቀልም ። መንገዱ በአያሌ ውጣ ውረድ፣እንቅፋት፣መውደቅ መነሳት፣ እንዲሁም በብርቱ ንፋስ የታጀበ ነው ። ነገር ግን እነዚህ ሁሉ ወደ ልዑሉ ሀሳብ፣ ወዳየልን እውነት ከመድረስ አይስቀሩንም። ታግሎ ባሸነፈልን በብርቱው በርትተን እዚህ ደርሰናል። መጥቶ እስኪወስደን ወይም ወደሱ እስኪጠራን ደግሞ ጉዞው ይቀጥላል። እንጓዛለን ደግሞ ወዳየልን (ወደ ቀጣዩ ፌርማታ) እንደርሳለን። ይሃው ነዉ ፣ እየዘመሩ መቀጠል.... እዚህ ደረስኩ!!

    • @AbigyaSolomon-ks4ir
      @AbigyaSolomon-ks4ir วันที่ผ่านมา +1

      ❤ለምልሚልኝ የኔ እለት 😂😂😂

    • @wondimugetachew7288
      @wondimugetachew7288 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጌታዬ ስሙ ይባረክ ..... እዚህ ደረሰኩ። ተመስገን።

  • @OfficialSofiaShibabaw
    @OfficialSofiaShibabaw วันที่ผ่านมา +35

    አቤት አቤት ፈፅሞ በሰዉ አቅም የማይታለፉትን በፀጋዉ እያለፍን እንዴት እንደደረስን ሳናዉቀዉ ደረስን።በቃ እሱ እስከ ክብር ፍፃሜያችን በምህረቱ ደግፎ ያደርሰናል !!! God bless you anointed daughter of God ❤️❤️❤️🙏

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  วันที่ผ่านมา +14

      You are a blessing for the body of Christ !Respect n Love

  • @AeonLegacyChannel
    @AeonLegacyChannel 2 วันที่ผ่านมา +87

    🥺🥺🥺 ምን አይነት ሰዉ ነኝ ? ይሄንን መዝሙር እየሰማሁ ያለሁት በጣም ከባድ ኃጢአት ሰርቼ በወቀሳ ዉስጥ ሆኜ ነዉ even ቀን ላይ እኮ ሙሉ ቀን ቸርች ነዉ የዋልኩት ቤት ስገባ ግን ወደ ሱሴ ተመለስኩ ሁሌም እንዲህ ነኝ መፅሐፍ ቅዱስ አነባለሁ ተመልሼ ሱሴ ጋር እሄዳለሁ እኔ ነኝ አሁን ከእናንተ እኩል የእግዚአብሔር ልጅ የተባልኩት ? 😢 ጌታ ሆይ ወይ ቀይረኝ ወይ ግደለኝ ከዚህ በላይ አልበድልህ

    • @godislove4734
      @godislove4734 2 วันที่ผ่านมา +23

      Awo ekul yetewededk ye geta lig neh ayzoh ❤

    • @naolteshome3203
      @naolteshome3203 2 วันที่ผ่านมา +28

      ለፀጋው የማይቻል ነገር የለም! ሁላችንም በእርሱ ምህረት የቆምን ነን!
      በኢየሱስ ስም እጁ ባንተ ላይ ትምጣ !

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 2 วันที่ผ่านมา +27

      እህቴ ወንድሜ በራሳችን ከተያዝንበት ለመውጣት ከሞከርን ጠንካሮች ነን አዳኝ አያስፈልገንም ግን የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል እያደረከው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ብለህ ጥራው በእውነት ጌታ ይሰማል ይመጣል ይረዳል ያወጣል ይቆርጠዋል ይለይሀል።
      “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
      - ሐዋርያት 22፥16 እየሱስ ሕያው ስም አዳኝ ስም ሁላችንም ከተያዝንበት አረንቅዋ ጎትቶ ያወጣን እርሱ ነው ስሙን ጥራው ሰይጣን ያስደርግሀል ሱስህን ይኮንንሀል በኩነኔ ራስህን እንድትጠላ አድርጎ ከዘላለም ሊያለያይህ ያደባል ስሙን ጥራ አቃተኝ በለው ጌታ ቅርብ ነው በጣም ቅርብ እኛ ሁላችንም ሕያው ምስክር ነን ፃዲቅ አንድስ እንክዋን የለ ጌታ ለበሽተኞች ነው የመጣው ለሁላችንም። “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
      - ሐዋርያት 22፥16

    • @natiman8775
      @natiman8775 2 วันที่ผ่านมา +12

      እኔም ተብያለው ልክ እንደ አንተ አይነት ሰው ሆኝ ግን በሱ ተስፋ ሳልቆርጥ እምነቴን በሱ ፀጋ ላይ ብቻ በማረግ.....አንተም ትደርሳለህ ግን ድካም ያለ ነው የድፍረት ወይም በፍቃድ የሚደረግ ኃጢአት ላይ ደሞ መወሰን ያስፈልጋል ከልብ መቁረጥ እና መጥላት ያስፈልጋል.... አይዞን በርታ ጌታ ኢየሱስ መቼም አይጥልህም።

    • @ElsabethKarfe
      @ElsabethKarfe 2 วันที่ผ่านมา +2

      geta eyesus hatiyatin inji hatiyategnan yemaytela yemihiret balebet nw.
      yemetalinim bemihiretu litadegen nw.

  • @betelhemlukas2141
    @betelhemlukas2141 2 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረኪ ቤቲዬ ከቁጥር 1 አልበምሽ ጀምሮ እስካሁን ባሉት ዝማሬዎችሽን በሰማኋቸው ቁጥር በጣም ነው የምባረከው❤❤❤ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @yemisrachfeseha9995
    @yemisrachfeseha9995 2 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ወርቅ ቤቲዬ አርጌ የምወድሽ !! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
    አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን በክብር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይሙላብሽ

  • @Binyamekonnen
    @Binyamekonnen 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቲዬ ተባረኪልኝ ስንት መንገዳችንን አለፍን ተሰዉረን በምህረቱ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @NazrateGalchaNazu
    @NazrateGalchaNazu วันที่ผ่านมา +5

    ከልሎኝ አልፌ ተርፌ ከስንቱ እዚህ ደረስኩ ተባረክልኝ ዉዴ ኢየሱ.....ስ

  • @HirmonRedi
    @HirmonRedi วันที่ผ่านมา +3

    በምህረቱ ከለላ ነው እዚህ የደረስነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ቤቲዬ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህ በላይ❤❤❤❤

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p วันที่ผ่านมา +4

    😢😢ቤትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 😢😢😢😢😢😢 ኢየሱስ አቅም ላጣ አቅሙ አንተ አይደለህ እባክህን ለውጠኝ ክርስትና ይግባኝ ዛሬም እላለሁ ምህረት ትምጣ በኔ ላይ የኔ አባት እስበኝ

    • @RimonaTesfamariam
      @RimonaTesfamariam 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Geta hulgze bale bzuh mhretena new ena tesfa satqort wedesu chu sely gete qen alew wendme wede kemnm belay yemwedh abat xelyyy ena ysekalhal❤❤

  • @bethello6892
    @bethello6892 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቲዬ ተባረኪ አንቺኮ በረከታችን ነሽ፥ እግዚአብሐር ከልሎን ከስንቱ ተረፈን እዚህ ደረስን

  • @Mercyjorgeofficial
    @Mercyjorgeofficial 2 วันที่ผ่านมา +10

    I am happy to worship God with you betishaye you are anointed much love🤍
    "በአለቱ ላይ ቤት የመሰረተ አይወድቅም" 🙅‍♀️🙌

  • @SOLUTIONWITHPBERNI
    @SOLUTIONWITHPBERNI วันที่ผ่านมา +2

    የሚያበረታ ድንቅ ዝማሬ! ድንቅ መልዕክት! አንቺ በረከታችን ነሽ!!!

  • @forgivenminstry1236
    @forgivenminstry1236 2 วันที่ผ่านมา +3

    Let me witness, October 2022, the first time this Album was released I was continuously listening this song and I have beaten unbeaten race and witnessed the hand of my Lord, Glory to his name. Much love and respect Betisho❤. Blessings

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን በእርሱ ነው እዚህ የደረኩት ተባረኪ ቤቲዬ ቡሩክ ነሺ

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 2 วันที่ผ่านมา +5

    ቤቲዬ ስጠብቀው በጉጉት የነበረ መዝሙር ❤️❤️🙏በረከቴ ነሽ

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቲዬ ተባረኪ ድንቅ አልበም ነበረ ሙሉውን ተባረኪ የኔ ውብ ድመቂ ሳቂ

  • @chanek9787
    @chanek9787 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዚህ ደረስኩ በልዑሉ በክንፎቹ ስር አርፌ❤❤❤ Betishaayee Love you❤

  • @inhimwelive2554
    @inhimwelive2554 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We are held within the grip of His grace, in Christ alone our hope is found! We cannot fall beyond His love. His goodness has been running after us, throughout our journey, He has been faithful. Thank you Bethye for this masterpiece!

  • @nigistiberaki1751
    @nigistiberaki1751 วันที่ผ่านมา +2

    Brtiye geta aebzto ybarkish.Tebarkenal❤

  • @Meseretsappire
    @Meseretsappire วันที่ผ่านมา

    🔥🔥🔥ከለላዬ መኖሪያዬ ኢየሱስዬ 🥺
    What a worship እረሰርስኩ bless you 🙌

  • @Gospelsingeredenmathewos
    @Gospelsingeredenmathewos 2 วันที่ผ่านมา +5

    እዚህ ደረስኩ በልዑሉ በክንፎቹ ስር አርፌ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @AmanAba112
    @AmanAba112 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareki ihite betam yemiwodaw mezmur nw bizu gize sadamitawim inkuan adis yihonibignal

  • @NazrateGalchaNazu
    @NazrateGalchaNazu วันที่ผ่านมา +4

    የኔ መታያዬ ምህረቱ....

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amennnnnn ሁሉንም የማልፍበት በፀጋውን ጌታ ያብዛልኝኝኝ

  • @temesgensahle1114
    @temesgensahle1114 วันที่ผ่านมา

    dear Betty may God bless you and your beloved family. May God bless you more and more and let you serve Him in His house until the end. We are blessed ewnetim ezih dersenal bemenoriyachin tekelilen. tebareki

  • @AtseAtse-i3t
    @AtseAtse-i3t 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    awo ewnet new hulachnm tekellen be ersu tibeka new yederesnew, Geta yibarek , kidusan enantem tebareku

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m วันที่ผ่านมา +2

    ቤቲዬ ልጅ ሆነሽ እኛጋ ተጋአብዘሸ ነበር መተሀራ ቃል ህይወት እና በጣም ተባረክንብሻል

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ሀሌሉያ❤ ተባረኪ ቤቲ❤

  • @nunutadesse7322
    @nunutadesse7322 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቲሻዬ የምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @meklitmekonnen5480
    @meklitmekonnen5480 2 วันที่ผ่านมา +2

    Hope we could hear more of ur last album like this ,hope there is more of this❤❤❤❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen!!! Eze deresku tebareki geta tesgawn yabzalish❤❤❤❤

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመስገን ዘንድ እሔን አደረገ ኤፌሶን 1፥6

  • @kidistabebe7390
    @kidistabebe7390 2 วันที่ผ่านมา +1

    አለፍኩኝ ከልልኞኝ ሰውሮኝ ከስንቱ እልልል 🙌🏾🙌🏾🙌🏾 እዚ ደረስኩ በምህረትህ 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️

  • @bedhane_m
    @bedhane_m 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልዕክቶቹ❤ GOD bless you bettiye
    Tameh adankegnnm likekut endezih betam yemiyanፅ silehone

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው እኮ ምወድሽ ቤቲዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 วันที่ผ่านมา +4

    ቤቲሻሻሻ )❤❤👏👏👏👏
    ለእኔ ትንቢታዊ መዝሙር ነው
    👏👏👏👏👏👏
    እንደ አንች መከራዉን ወጀቡን :::የጠላት :ክፉዎች ብርቱ ጨካኞችን ሴራ አሸንፊ
    🤔🤔🤔🤔ተራራውን ወጣሁት ብየ የምዘምርበት ቀን ይስጠኝኝኝኝ

  • @legesesamuel6755
    @legesesamuel6755 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን! ኢየሱስ መኖሪያ

  • @yonasalemshet517
    @yonasalemshet517 2 วันที่ผ่านมา +2

    Errrr UUUUUUUUUUUUUU😢😢😢😢😢 Begeta mn aynet yemiyaresrs mezmur new tebarekilign eht alemye ❤❤❤❤❤

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 วันที่ผ่านมา

    Betiye, God bless you more. We love you ❤❤❤. May God's grace increase for you.

  • @wondaabrish-yq2gu
    @wondaabrish-yq2gu 2 วันที่ผ่านมา +2

    Bettey May God bless you more and more!!

  • @rutaab8270
    @rutaab8270 วันที่ผ่านมา

    My goodness ❤❤❤❤❤❤😢😢 amen , filled with spirit 🙏 🙌 ❤️ stay blessed betisha

  • @betelhemyohannes4887
    @betelhemyohannes4887 2 วันที่ผ่านมา +3

    Betishaye yene wud bless you more and more❤😊🥰🥰🥰

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምህረቱ ያምላኪ ምህረቱ

  • @solf2000
    @solf2000 2 วันที่ผ่านมา

    What can I say? Let HIS abundant blessings and protection be up on you, Betty. Many more blessings to come; in His name, Amen.

  • @AmotsiTubeአሞፅቲዩብ
    @AmotsiTubeአሞፅቲዩብ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤቲዬ ተባረኪልኝ

  • @YossefIyassu
    @YossefIyassu 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ቤቲሻ ተባረክ

  • @ksicedric6930
    @ksicedric6930 2 วันที่ผ่านมา +3

    Stay blessed my best singer ever 💕😍

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤትዬ ስወድሽ ተባረኪ

  • @RoasterKaicoffee
    @RoasterKaicoffee วันที่ผ่านมา

    Dear Sister your Blessing for the Body of Christ My the lord Bless you Abundantly ❤️❤️❤️

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አንወድቅም ቤታችን በአለት ላይ ነው🥰🙌

  • @daved.6734
    @daved.6734 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃሌሉያ!

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቲዬ ተባረኪ❤❤❤አሜን በየሱስ ስም አልወድቅም😢😢😢😢

  • @mikiyasmengesha1257
    @mikiyasmengesha1257 2 วันที่ผ่านมา +1

    One of my favorite song from your new album stay blessed beti

  • @mihretuyacob4350
    @mihretuyacob4350 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱሰ ይባረከሸ !

  • @betelihemarega5617
    @betelihemarega5617 2 วันที่ผ่านมา

    Thank you Lord jesus for my sister
    You're our blessing bettye❤❤❤❤ much love and respect

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 วันที่ผ่านมา

    Betiyeeee ❤❤❤
    Bless you dearest
    God bless u and your loved ones

  • @josefkidane1196
    @josefkidane1196 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኤበንዘር

  • @Digital_FocusEtH
    @Digital_FocusEtH วันที่ผ่านมา

    what a blessing song Egziabher tsegawn yabzalesh

  • @seltenekidane1038
    @seltenekidane1038 2 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you, Betty!

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 วันที่ผ่านมา

    አልፌ አልፌ እዚህ ደረስኩ...love u dear♥

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka วันที่ผ่านมา

    ቤቲአችን ተባረኪ

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 2 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you guys I’m really encouraged by this song 🤍

  • @holly77ize
    @holly77ize 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ezh derskuuu birtuwachin bebritu alfeeew ❤❤❤❤❤❤❤

  • @officialsolomonnegash
    @officialsolomonnegash 2 วันที่ผ่านมา

    Beteshaye our blessing what a song ❤❤❤

  • @hirutadafrekidane3750
    @hirutadafrekidane3750 วันที่ผ่านมา

    ከምድር ብርቱዋች ከሀይለኞቹ ወጥመድና እቅድ አመለጥኩ በብርቱው እና ከሀያላን በላይ ሀያል በሆነው ጌታ ኢየሱስ

  • @TeddyTeshala
    @TeddyTeshala 2 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር መልካም አባት ነው 🥰

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንንንንን. ሃሌሉያያያያያያያ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BersabehTadesse
    @BersabehTadesse 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን አሚን 🎉🎉🎉

  • @ebisaberhanu
    @ebisaberhanu 2 วันที่ผ่านมา

    Ezih deresku 😭😭😭🙌🙌
    Be leuli be kinfochu sir arife

  • @adomMaru
    @adomMaru วันที่ผ่านมา

    betiy egzabier abisto yibarkishe yena konjo wedishalew eshi

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 2 วันที่ผ่านมา

    My Favorite Bettye our Blessing ❤

  • @ebenezerashenafi8916
    @ebenezerashenafi8916 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቲዬ❤❤

  • @natenaelberehane4902
    @natenaelberehane4902 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ቤቲሻ

  • @bezaabera792
    @bezaabera792 วันที่ผ่านมา

    Betty our blessing ewadeshalu 🥰🥰

  • @assegidassefa
    @assegidassefa วันที่ผ่านมา

    Ewunet nw begeta sntun alefin❤❤❤❤

  • @deborahwoza7949
    @deborahwoza7949 2 วันที่ผ่านมา +2

    Tebareki!!!

  • @JesusMyHealer
    @JesusMyHealer 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ እህቴ

  • @YiseTakile
    @YiseTakile วันที่ผ่านมา

    ምህራቱ......

  • @abidan2755
    @abidan2755 2 วันที่ผ่านมา

    Earth shake+ this, amlak hoy yiker belegne😢,beti thank 😢

  • @AnbesseGizachewTefera
    @AnbesseGizachewTefera 2 วันที่ผ่านมา

    Betty tebarekilgn Geta tsegawun yabzalsh

  • @ganetassef1277
    @ganetassef1277 2 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luchiazerisenay8713
    @luchiazerisenay8713 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amennnnnnnnnn blessed sis

  • @AbebeAsta
    @AbebeAsta วันที่ผ่านมา +1

    Betshayy ❤

  • @KaliyTadele-wv2mb
    @KaliyTadele-wv2mb 2 วันที่ผ่านมา +1

    Betishaye endet endmwdsh eko berketachin nesh tbarkilegn🥰

  • @saronabera1587
    @saronabera1587 2 วันที่ผ่านมา

    this is amazing

  • @hhabte5810
    @hhabte5810 วันที่ผ่านมา

    Stay blessed Bety your gospel songs are amazing and Devine and have been listening them for the last 30 yrs and am blessed a lot.

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  วันที่ผ่านมา +1

      Thanks for the complement. But, Betty Tezera's ministry has started 23 yers ago.

  • @w21M965
    @w21M965 2 วันที่ผ่านมา +1

    baletu lay betune yemsereta aywedekm 💙

  • @FileeWaadaa
    @FileeWaadaa วันที่ผ่านมา

    God bless you ❤❤

  • @Eyesus-
    @Eyesus- 2 วันที่ผ่านมา +1

    My song 😢❤❤❤❤

  • @niftalemmulu7860
    @niftalemmulu7860 2 วันที่ผ่านมา +1

    Betțy ❤❤❤❤❤❤

  • @Selamutumebo
    @Selamutumebo 2 วันที่ผ่านมา +1

  • @SamueliDana
    @SamueliDana วันที่ผ่านมา

    Liknew abet abet amen 🙏 🙌 👏

  • @genibuze9912
    @genibuze9912 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🙏🙏🙏

  • @OfficialNty
    @OfficialNty 2 วันที่ผ่านมา

    Betiyeee begugut yttebekew video silelekekshiln betam inamesegnalen Ahun wede berekete lirut mjmerya libarksh biye new demo Albumshin k mesmat makuaret Alchalkum 🔥🔥🔥🔥✋️ tsega beztolshal

    • @Bettytezeraofficial
      @Bettytezeraofficial  2 วันที่ผ่านมา

      @@OfficialNty Amen .you are blessed

    • @OfficialNty
      @OfficialNty 2 วันที่ผ่านมา

      @@Bettytezeraofficial Amen!🖐✊️✊️🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️

  • @bontualemayehu6491
    @bontualemayehu6491 2 วันที่ผ่านมา

    Wooooow 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 🔥 ❤❤❤❤❤

  • @magiabebe7409
    @magiabebe7409 วันที่ผ่านมา

    Stay blessed

  • @DawitYonas-g1d
    @DawitYonas-g1d 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yene barkot yemezmurochsh wleta yalebgn sew negn zemana gixm saygezagn kegeta gar endxabek mezmrochsh adrgewgnal ewnet comment lemetsaf aydelem endezih kalatn mideredrew real silehone nw betye yene bereket akebrshalehu bene zend tilk bota alesh getan ewedshalehu and ken beakal aginchesh selam endemlsh alxeraxerm ahunm tsega ybzalsh

  • @temesgengetahun5084
    @temesgengetahun5084 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 2 วันที่ผ่านมา

    Betty thank you still the same

  • @AfremMulugeta
    @AfremMulugeta วันที่ผ่านมา

    AMEEEN ❤❤❤❤